ነፍስ ምንድን ነው? || manyazewal eshetu motivational

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 11. 2022
  • ነፍሳችን ከልጅነት ጀምሮ ስትራብ የኖረችው ነገር አለ።እርሱም መንፈስ ጋር ተጣብቆ መኖር ነው።ምንም ስጋችን ፍላጎቱ ብዙ ቢሆንም ነፍሳችን ግን ምኞቷ አንድ ነው።ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? የነፍስ ጥያቄስ ምንድን ነው?

Komentáře • 49

  • @samuelgizachew603
    @samuelgizachew603 Před rokem

    ማኔ በጣም አሪፍ ነው ግን ሁሌም ተረጋግተህ አውራ አትጩህ ረጋ ስትል ነው ምሰማህ

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před rokem

    Endi setawera Mane keteta new weste sifes yeneberew 🙏👏👌

  • @user-bj6cs9iv5r
    @user-bj6cs9iv5r Před rokem

    አስላአሊኩም እደትናችሁልኝ ማንየ እሸቱ በጣም ነው የማከብርህ ምርጥ ሰው ቀይረህኝል

  • @user-cz8ge1lr6o
    @user-cz8ge1lr6o Před rokem +6

    ነፉሳችን የምናቅበት ነገር መዉደቅ እንዳለ መነሳት አለ አርቆ ማሰብን ማሳያ መስታወትነዉ

  • @urud8496
    @urud8496 Před rokem

    እወነት ነወ እግዚአቤሔር የሚሰጥ ደስታና ሰላም ማንም ምንም ነገር አይሰጠንም ማን አለ እንደእግዚአቤሔር የኔ አባት የኔ ጌታ አንተ ነኸ ሙላቴ አመልክሀለሁ እወድሀለሁ
    ማኔ እናመሰግናለን ሰው ከአምላኩ እንዲገናኝ ማድረግ ትልቅ ስራ ነወ ዘመንኸ ይባረክ

  • @neimman8320
    @neimman8320 Před rokem

    ተባረክ ልጄ በተለይ ረጋ አባባልህ ምክርህ ነፍስ ውስጥ እድትገባ ያደርጋል ይሄን ምርጥ እውቀት ስላካፈልገን በረካ ሁን።

  • @biniyamedaniel1583
    @biniyamedaniel1583 Před 6 dny

    በርታ !! Brother ❤

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 Před rokem +2

    Inkwan selam Mexak Manazw bee gugit mixabikewu mirx program berta 😍👍

  • @Ritarita-bb7mj
    @Ritarita-bb7mj Před rokem

    Thank you mana Powerfull!!!

  • @mulubekele1311
    @mulubekele1311 Před rokem

    AMLAKEN besewnete wist bedenb endawkew ena feel endadergew sleredahgn betam amesegnalehu!!!

  • @fekertad2802
    @fekertad2802 Před rokem +1

    እናመሰግናለን የኛ ብርቱ መልካም ወንድም
    ከምወደው ከሚወደኝ አባቴ ጋር በንቃት እንድገናኝ ስለረዳኸኝ ቸሩ መድኃኒዓለም አብዝቶ ይባርክህ
    💫

  • @merjantasso9652
    @merjantasso9652 Před rokem

    Wudedddnewu maregik mirtu astemariye tileyalek tileyalek kemanim belay go a head broooooooo!!!

  • @MeazaTeshale
    @MeazaTeshale Před 3 měsíci

    U are really awakened

  • @tensayshebru2637
    @tensayshebru2637 Před rokem

    ሙሉን ብትጨርስል መልካም ነበር ተባረክ

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 Před rokem

    Mane betam gobze sew neh gin plzzz kes bleh awera setchoh yechenkgnal hasabeh tru hono bechuhet mkeniyat mehon yelbtem my dear Brother

  • @TsegeredaWoldemariam
    @TsegeredaWoldemariam Před rokem +1

    You are a gem, Thank you for your selfless service 💜

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r Před rokem

    ትክክል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን

  • @hananeway7932
    @hananeway7932 Před rokem +2

    አመሰግናለሁ ማኔ በሰማሁህ ቁጥር ስለማተርፍ😍😍

  • @THE-RICH-RICH
    @THE-RICH-RICH Před rokem

    ማኔ አቦ ይመቺ። ለካ አንተ በልጅነትህ የተሰቃየኸው አሁን እየተሰቃዩ ያሉትን እንድትታደግ ነው

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 Před rokem +2

    Betam new yemwodh mane ye arbaminch ye yeketaye lij

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před rokem

    ማኔ ትለያለህ እናመሰግናለን 🙏❤❤❤❤

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube Před rokem

    እናመስግናለን

  • @eyerusmanguday2669
    @eyerusmanguday2669 Před rokem

    ያንተ ነፍስ ስለተረጋጋች እኛም ተረጋግተን እንሰማለን ደስ ይላላ

  • @Kibromsew
    @Kibromsew Před rokem +2

    Mane thanks for changing my life

  • @hiwottadesse8030
    @hiwottadesse8030 Před rokem +1

    wow betam konjo temehert new tebarek

  • @getineturga9969
    @getineturga9969 Před rokem

    እንደሁልጊዜው ምርጥ ትምህርት

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 Před rokem

    አመሰግናለሁ ማኔ🙏

  • @WeldaSemayat
    @WeldaSemayat Před rokem

    እግዚያብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድም

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 Před rokem

    Amazing!!!

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 Před rokem +1

    Superman

  • @eseyemekeds7433
    @eseyemekeds7433 Před rokem

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @okoo3056
    @okoo3056 Před rokem

    You can talk slowly,.... your voice is was like river 🙏👏👌

  • @user-tt2rb6ef3v
    @user-tt2rb6ef3v Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mulu1649
    @mulu1649 Před rokem

    Yemegerme temerete

  • @mulunehdejene9902
    @mulunehdejene9902 Před rokem +2

    E/r ybarkih

  • @user-vw4gi5ck3v
    @user-vw4gi5ck3v Před rokem

    ማኔ ከልብ አመሰግናለሁ// ኢትዮፒያ ዉስጥ ትልቅ የጭቅላት ድህነት አለ ; ከዚም አንዱ ሰዉን መናቅ ነዉ ;በተለይ በአረባት ሀገር ተሰደን የምንሰራን እና አሮባ አሜሪካ ያለን ስደተኛ እኩል አንታይም ; በረብ ሀገራት የሚሰሩ ዝቅ ተደርገዉ ነዉ የሚታዩት //በዚህ ጉዳይም ብሰራ ሰዉ ቢረዳ ብዬ አስባለሁ🇪🇹🇪🇹

  • @12rasleul
    @12rasleul Před rokem

    ነፍሳችን የምትፈልገው እንዳንተ አይነት ደናቁርት ከሆኑ ሰዎች መለየት ነው፡፡ስራ ስታጣ በ ሞቲቬሽን ሰበብ ሰው ታነሆልላለህ ፡፡ነሆለል!!!!

    • @abenetberhane4408
      @abenetberhane4408 Před rokem +1

      ይቅር ይበልህ ውስጥህ ህመም አለ ተንፍስ 8 ጊዜ አየር ወደ ውስጥ ወደ ውጭ ይቀልሃል

    • @merjantasso9652
      @merjantasso9652 Před rokem

      Woyne ኣሳዘንከኝ በጣም ወላሂ ኣላህ ይድረስልክ ሞቶም ይበልጥካል ቻለው እንግዲህ ምን ታደርገዋለክ .....ለማንኛውም ኣማርኛ መጻፍ ጠፋብክ ምነው ሀሁ ኣልቆጠርም እንዴ ክክክክ

  • @yalemi123
    @yalemi123 Před rokem

    የት ነው ሴሚናሩ የሚሠጠው

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Před rokem

    “Whoever believes in Allah and the Last Day, let him honor his guest.
    Whoever believes in Allah and the Last Day, let him protect his neighbor.
    Whoever believes in Allah and the Last Day, let him speak goodness or remain silent.”
    Prophet Muhammed (pbuh)