#ነገረ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 10. 2021
  • #የኔታ ፍሬሕይወት አራጌ
    ክፍል አንድ
    ሰኞ ጥቅምት 8/2014
    #ኖትያት ሚዲያ
    #በሕብረት እንቁም

Komentáře • 30

  • @AyenatgesemAaaa
    @AyenatgesemAaaa Před 3 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ብቻ ብሎ መለፍ

  • @MihretuAlene
    @MihretuAlene Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!! ጀሮ ያለው ይስማ!!

  • @ayanadessie
    @ayanadessie Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-gu5zj7fs3y
    @user-gu5zj7fs3y Před 3 měsíci +1

    ምን አንደምሎት አላዉቅም መዳህኒአለም ክብር ይስትልን ለካራ ዪንገሩልን

  • @user-fl7tv6sk1o
    @user-fl7tv6sk1o Před 2 lety +2

    ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር እኛንም ሰምትን 30 60 100 ለማፍራት ያብቃን ሰምቶ ከመጥፋት ይጠብቀን

  • @atalayadissu3978
    @atalayadissu3978 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 2 lety +2

    የኔ አባት አደበትዎ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን እናመሠግናለን።

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo5617 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ሊቃውንት ቤተ ክርስቲያን ይጠብቅልን

  • @user-dn9xi6up4n
    @user-dn9xi6up4n Před 2 lety +1

    ቃለ። ህይውት ቃለ በርከት ያስማልን ክቡር አባታችን

  • @weynukelemework8575
    @weynukelemework8575 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @8888kal
    @8888kal Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የንታ ፍሬ ሕይወት አራጌ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ማኅበረ ቅዱሳን ላይ ስለ ወልደ አብ መጽሐፍ ከሰጡትን ተከታታይ ትምህርት በኃላ በሚድያ በዚህ ስላገኘወት ደስ ብሎኛል

    • @notiatmedia
      @notiatmedia  Před 2 lety +1

      ከገበታው ተካፋይ ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ የኔታ በቀጣይነት ሰፊ ትንታኔ የሰጡባቸውን ትምህርቶችም እናቀርባለን፤ ሌሎችም ከማዕዱ እንዲካፈሉ ያድርጉ፤ ክብረት ይስጥልን፡፡

  • @user-jy8zj2sg5e
    @user-jy8zj2sg5e Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @pawulien532
    @pawulien532 Před 2 lety +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው መ/ር ፍሬ ሕይወት ጉዳዩን በደንብ ይረዱታል እኛም መልስ እናገኛለን፡፡

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 2 lety +1

    ቃለ ሄይዎትን ያሰማልን የኔታ

  • @mekuanintdemis6032
    @mekuanintdemis6032 Před 7 měsíci +1

    እስኪ መጀመሪያ መፅሐፍ አንብቡ ምድረ ከሀዲ መናፍቅ

  • @user-en3ny8lz4v
    @user-en3ny8lz4v Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @user-uw9yr4tj9x
    @user-uw9yr4tj9x Před 2 lety +1

    አሜን ፫

  • @tamruagnchew4198
    @tamruagnchew4198 Před 2 lety +1

    Kale Hiwot Yasemalin!

  • @birhanudessie9129
    @birhanudessie9129 Před 2 lety +1

    kale hiwot yasemalen

  • @mekuanintdemis6032
    @mekuanintdemis6032 Před 7 měsíci +1

    ስልካቸውን እፈልጋለሁ ያላችሁ ስጡኝ

  • @mekuanintdemis6032
    @mekuanintdemis6032 Před 7 měsíci +1

    የተቀባው ስጋ ነው ስግው ቃል አይደለም

    • @wegene2056
      @wegene2056 Před 27 dny

      ግጥም ያለች የንስጥሮስ ትምህርት

  • @mekedesgere6184
    @mekedesgere6184 Před 6 měsíci +1

    ስለምን በደመነፍስ ህዝቡን ታደናግራላችሁ ምስጢርን ሳታውቁ አታስተምሩ

    • @user-kz5ze1co1p
      @user-kz5ze1co1p Před 2 měsíci

      ከመተቸትህ በፊት ጠይቅ

    • @user-gu5zj7fs3y
      @user-gu5zj7fs3y Před 2 měsíci +1

      እየውልህ ቅባትና ተዋህዶ መነጣጠል አይቸሉም በቅባተ መንፈስ ቅዱስ የማያምን በተዋህዶ አያምንም ሁለቱም ሚስጥር ናቸው

    • @mekedesgere6184
      @mekedesgere6184 Před 2 měsíci

      @@user-gu5zj7fs3y እኔም እንዳንተ ነው የማስብ ወንድሜ

  • @user-fl9it7rj1b
    @user-fl9it7rj1b Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን