Komentáře •

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን አሜን፫

  • @user-zp3os8zq5j
    @user-zp3os8zq5j Před 2 lety +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
    ቸሩ መድኃኔዓለም ልቦና ይስጠን!!

  • @user-iq7iq7kj7c
    @user-iq7iq7kj7c Před 5 měsíci +2

    እግዚአብሐር ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ድምጻችሁ እርቆን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Heni21_tube
    @Heni21_tube Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-cw8fy4pk2g
    @user-cw8fy4pk2g Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልወት በእውነት አጥንትን እሚያለመልም ትምህርት

  • @user-xn5nv2bj4o
    @user-xn5nv2bj4o Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ።

  • @naomidebela6005
    @naomidebela6005 Před měsícem

    ቃል ህይወት ያሰማለን እድሜ ጤና ያድልልን

  • @user-iq7iq7kj7c
    @user-iq7iq7kj7c Před 5 měsíci +1

    እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ድምጻችሁ እርቆን ነበር እግዚአብሔር የመስገን

  • @tafartafer2785
    @tafartafer2785 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምዎት ይድረሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ያሰማልን በቤቱ ያቆይልነ እድሚዉን ፀጋዉን ያድልልን አባታችን

  • @jelaniandom2824
    @jelaniandom2824 Před 2 lety +1

    መምህራችን መምህር ገብረመድኅን ቃለ ሂወት ያሠማልን፡ሊቅ የሆኑት ኣባት እግዚኣቢሄር ኣገልግሎትዎት ይባርክልኝ

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Před rokem

    አሜን መምህር ቃለ እይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e Před 2 lety +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před 10 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 Před 7 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ቤተክርስቲያንን የሚያገለግሉበት ረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds1884 Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @kabteshlebanon9425
    @kabteshlebanon9425 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንቃለሕይወትያሠማልን

  • @almaztamare1513
    @almaztamare1513 Před 2 lety

    Mehmerachin kale hiyoten yasemalen tesfa mengeste semayat yawersilin ⛪✝️♥️🙏🙏🙏

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před rokem

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @brahneftwi8222
    @brahneftwi8222 Před 2 lety +2

    ብሕቂ ቃል ሂወት የስምዕና ቅጽልዋ

  • @girmaysibatu3370
    @girmaysibatu3370 Před 7 měsíci +1

    አይ እግዝኣብሔር ይባርኮት አባታችን ነብሴ ረካች

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d Před 2 lety

    እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ይስማልን

  • @TadeleLiknaw
    @TadeleLiknaw Před 4 měsíci

    Kale hiywot yasemalin

  • @user-jo1ct5yy6t
    @user-jo1ct5yy6t Před 6 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yirgedmekuryaw9863
    @yirgedmekuryaw9863 Před rokem

    መምህራችን ፀጋዉን ያብዛለወት !

  • @tesfamichael5653
    @tesfamichael5653 Před 7 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙌

  • @tube4753
    @tube4753 Před 2 lety

    👍👍👍ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @samriaamri7923
    @samriaamri7923 Před 2 lety

    ቃለህ ይወት ያሠማልን

  • @RhaeemKhan-uq2qk
    @RhaeemKhan-uq2qk Před 3 měsíci

    የኔታ ✝️🥰

  • @neganega1420
    @neganega1420 Před 2 lety

    ቃለ ይህውት ያሰማልን

  • @zenebechlema8949
    @zenebechlema8949 Před 7 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB Před rokem

    Egiziabher tsegawun yabizaliwo!

  • @tirubirhan-qs5cn
    @tirubirhan-qs5cn Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር...

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-xg2uk3df4y
    @user-xg2uk3df4y Před 2 měsíci

    yenenn edmme rebuni lerso yargeling

  • @amanudereg5513
    @amanudereg5513 Před rokem

    egeziyabehar yakoyeyot

  • @desalegnfentaye4847
    @desalegnfentaye4847 Před rokem

    Ere edma yisthi memhir

  • @selamawitdagmawi5694
    @selamawitdagmawi5694 Před 2 lety

    Memhier silayewot betam des bilognal, mahibere kidusan lay ayichot be melsot betam tedenikae neber, egzi beye gizaew yemiyasinesachew eweket ke migibar gar yeyazu memhiranochin endalu yayewebet naew.ahun demo bezi media metew ewketone silakafelun enameseginalen, proud to be ORTODOX 🙏

  • @awetawet2989
    @awetawet2989 Před 2 lety

    Qale hiwot yasemalin

  • @wegene2056
    @wegene2056 Před 3 měsíci

    ቅባትን ከካራ ያጣመረ ትምህርት ነው፡፡

  • @user-fl7tv6sk1o
    @user-fl7tv6sk1o Před 2 lety

    ተናት ትናት እያሉ የጠቀሱትን ተምህርት የት ነው እምናገኘው ለዚህ ሰላቀረባችሁልን እናመሰግናለን

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n Před 2 lety +1

    አዳደየም ስለፀበልም ስለመንፈስም አስተምሩንእጅ እደመምህር ተስፍየ

    • @user-fl7tv6sk1o
      @user-fl7tv6sk1o Před 2 lety

      ታድያ እዛ ከተማርሽ እዚህ መድገም ለምን አስፈለገ

    • @user-zf5uh3dw1w
      @user-zf5uh3dw1w Před 2 lety +3

      አየ እህቴ የምትማሪውን ልብሽን ከፍተሽ ብትሰሚው አስተማሩን እኮ ፈውስ መንግስተ ሰማያት አያስገባም እግዚአብሔር በፀበሉ ከፈወሰን እሰየው ካልተፈወስንም ደዌ ስጋ ሸጋ ነው ስጋን እየጎሰመ ሰማያዊ ህይወትን እያሳሰበ ለፀጋ የበቁ አባቶች አሉንና
      እና ደግሞ ተስፋየ ስላልሽው ሰው ደሞ እሱ የሚያስተምረው ስለ ስጋ ድህነት እጅ ስለ ነፍስ ቂስል አወራም እሽ የእነ ግርማ ልጅ ነው እሽ ካጠፋሁ ይቅርታ ግን እውነታው ይሄ ነው

    • @makdanuguse7924
      @makdanuguse7924 Před 2 lety +1

      መጀመሪያ ልቦና ይስጥሽ

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Před rokem

      @@user-zf5uh3dw1w ትክክል።

  • @misraketsehay
    @misraketsehay Před rokem +1

    czcams.com/video/ph_iVHr_A2A/video.html መምህር ገብረመድህን በዚህ ቻናል ስለከፈቱ እየገባችሁ ማየት ትችላላችሁ

  • @user-iq7iq7kj7c
    @user-iq7iq7kj7c Před 5 měsíci

    እግዚአብሐር ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ድምጻችሁ እርቆን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን