ነገረ_ባንዳና_አርበኝነት ክፍል_ሁለት /ከደርቡሽ_እስከ_ፋሽስት_ጣሊያን /negere_bandana_arbegninet /notiat_media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 10. 2021
  • #ethiopia
    #orthodox
    #notiatmedia
    አሜሪካ ኃያል ናት… ከእግዚአብሔር የበለጠ ኃያል የለም
    የምኒልክ ተስፋው እግዚአብሔር ነው ይላል፤ ምኒልክ ሰይፍ::
    የንጉሥ ተክለሃይማኖት ልጅ ምንትዋብ የድመት ሥጋ እንድትበላ ጋብዘዋታል፡፡
    #የኔታ_ኃይለማርያም_ዘውዱ
    #መሪጌታ_ኢንጂነር_ባሕረጥበብ_ሙጬ
    መስከረም 24/2014
    #ኖትያት_ሚዲያ
    ማዕዳችን በሚቀርብ ጊዜ በቀጥታ እንዲደርስዎ subscribe ያድርጉ፤ እርሶ የተቋደሱትን ማዕድ ሌሎችም እንዲካፈሉ share ያድርጉ፡፡

Komentáře • 27

  • @user-nf4lm1gy6n
    @user-nf4lm1gy6n Před 2 lety +2

    በእውነት አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 2 lety +4

    ታሪክን ከታማኝ ሰው መስማትን ያክል ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 Před 2 lety +2

    በኡነት ለአባቶቻችን ቃለሕይወት ያሠማልን አሜን

  • @thgfhtgurf8559
    @thgfhtgurf8559 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰሜልን

  • @user-lf1im9gy8q
    @user-lf1im9gy8q Před 2 lety +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fwakie
    @fwakie Před 2 lety +2

    ቃለ ሒይወት ያሰማን

  • @user-rg2qj9gm3l
    @user-rg2qj9gm3l Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ❤✝️👍👍

  • @weynukelemework8575
    @weynukelemework8575 Před 2 lety +2

    Kal hiyot yasemalen

  • @user-uu5rj7mi2q
    @user-uu5rj7mi2q Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @semhalzetewahdo5617
    @semhalzetewahdo5617 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን
    የሚከታተለ ሰው የለም የህ ለስብ ቢሆን በተሰበሰብን ነበረ

    • @notiatmedia
      @notiatmedia  Před 2 lety +1

      በገበታው ዙሪያ ሆነው ተሳታፊ ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡ ብዙዎች ያላዩት ምናልባት ያልደረሳቸውና የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ሊቃውንት ድምጻቸውን የምንሰማበት ሚዲያ መሆኑን ያላወቁ ቢኖሩ ነውና፤ ከማዕዱ ተካፋይ እንዲሆን ሼር ማድረጉ አንዱ መፍትሔ ነው፡፡

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r Před 2 lety +2

    ቃለ ህወትን ያሰማልን አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @haileadise2463
    @haileadise2463 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @makedareta598
    @makedareta598 Před 2 lety +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-ld7dl9tc8u
    @user-ld7dl9tc8u Před 2 lety

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማል

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Před 2 lety

    መሞህሮቻችን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን እንዴት ደሰ እንደሚል እሂን የመሰለታሪክ ያልን ሰዎቺ እርሰ በራሳችን እንባላለን

  • @wubanechigetachewu7601
    @wubanechigetachewu7601 Před 2 lety +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። የተዋህዶ ልጆች ኑ ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu5117 Před 2 lety +2

    የ" ማንቂያ ደውል" አንቅቶን ከሆነ ለእውነተኛ የቤተክርስቲያን ድምፆች ፈጥነን ድጋፍ እናድርግ

  • @user-us9zg7nz5r
    @user-us9zg7nz5r Před 2 lety +4

    ስብስክራይብ አድርጊያለው ከመምህር ዩርዳኖስ ፌስብክ ፔጅ ተልኬ ነው

  • @notiatmedia
    @notiatmedia  Před 2 lety

    የተወደዳችሁ የኖትያት ቤተሰቦች ገበታችን እንደተመለከታችሁት ለሥጋም ለነፍስም ስንቅ የሚሆን ነው፡፡ ይህን እኛ ያገኘነውን ስንቅ ሌሎችም እንዲያገኙ ሼር በማድረግ ተሳታፊም ተካፋይም አድርጓቸው፡፡
    በዚህ አጋጣሚ ዛሬ ከቀኑ አምስት ሠዓት ብፁዕ አቡን እንጦንስ በጻድቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ክብረበዓል ላይ በመካኒሳ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ተገኝተው ያስተማሩት ትምህርት እናቀርብላችኋለን፡፡
    ኖትያት ሚዲያ
    ስንተባበር ብዙ ነን፤ በሕብረት ስንቆም ብርቱ ነን፡፡

  • @user-21m12A7
    @user-21m12A7 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ዮሐንስ ልጅ ነበራቸው እንዴ እንደዛ እሚል አላገኘሁም እኔ ምሽት የላቸውም ነበር እሚለው ታሪካቸው የከዳው ግን ያጎታቸው ልጅ ነው እሚል ነው ያገኘሁ እምታውቁ አስታርቃችሁ መልሱልኝማ