ሱስ! || በሱስ ዙሪያ በኡስታዞች መካከል የተደረገ ልዩ ውይይት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 21

  • @Zealand655
    @Zealand655 Před měsícem +5

    ማሻአላህ ማሻአላህ ደስ እሚል ቆይታ ወላሂ አላህ ሂድያ ይስጠን

  • @IfnanHasn
    @IfnanHasn Před měsícem +4

    Jaza kahlaa❤❤❤

  • @nasirmuhammad2860
    @nasirmuhammad2860 Před měsícem +3

    ውይይቱ በጣም ጥሩ ነው ኸይር ጀዛኩም አሏህ ኸይር

  • @user-tg4ei9bx1n
    @user-tg4ei9bx1n Před měsícem +3

    ጀዛኩምሏህ ኸይር ወንደሞች

  • @habsha2529
    @habsha2529 Před měsícem +2

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ይህ ወቅታዊ /ት, ማስታወሻ ነው ይቀጥል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nasirmuhammad2860
    @nasirmuhammad2860 Před měsícem +3

    جزاكم الله خير

  • @SedruAman
    @SedruAman Před měsícem +1

    ጀዛኩሙለህ ኸይር ያማረ ነው

  • @user-uv7iu6mz5n
    @user-uv7iu6mz5n Před měsícem +9

    አላህ እሱን የማውሳትን ሱስ ይስጠን

    • @judi3220
      @judi3220 Před měsícem

      Amiiin

    • @beinomugishamonic7146
      @beinomugishamonic7146 Před měsícem

      አላህ ይጠብቃቹ

    • @OsmanMunwere-ph1bq
      @OsmanMunwere-ph1bq Před měsícem +1

      በአሏህ ይሁንብኝ የጫትና የሲጋራ ሱስ እንደ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዋጋ ያስከፈለው የለም ለዚህም ማሳያ በየመንደሩ የባከኑ ወጣቶች ከዚህም ከፍ ሲል አማኑኤል የአዕምሮ ሆስፒታል አንዴ እንኳ ያየ ሰው ጫት እየገደለን እንደ ማህበረሰብ እያጠፋን እንደሆነ ማየት ይቻላል ሌላው በዚህ በሱስ ዙሪያ የሚሰጡ ትምህርቶች ከጉዳቱ የማይመጣጠን ነው ሌላው ችግር የሆነብን በዚህ ዙሪያ ምክር ሲሰጥ አንተ የእገሌ ጀማዓ ነህ ውሀብያ ነህ ምናምን በሚል በመውሊድና በተለያየ ሁኔታዎች ሲቃም ያዩ ልጆች ለምን ተነካብን ሊሉ ይችላሉ እና እነሱን በተለየ ሁኔታ ማከም ያስፈልጋል ሌላው በእኔ እያታ ከአ፣አ ቀጥሎ ጉራጌ ስልጤ ኦሮሚያ አካባቢ በሙስሊሙ ላይ ለኩፍርና ለአክፍሮት ሀይላት በር ከፍቶላቸዋል እናስብበት

  • @LijMuhyidinTubeየባድወልድ1

    ማሻ አላህ በታም ደስ ሚል ትምህርት ነው በዝሙትም ጉዳይ እንደዝሁ ደዕዋ ብታደርጉልን።

  • @DhY-z5h
    @DhY-z5h Před měsícem +2

    ጃዛኩሙላሀ ካዪሪ

  • @Zebibahussen-xx5zy
    @Zebibahussen-xx5zy Před měsícem +1

    ማሻ አላህ በርቱልን ደስ ትላላችሁ የሱስ ነገር አጂብ ነው በተለይ ባሁን ሰአት እህህህ ወንድሞቻችንን በላቸው በተለይ ጫት አላህ ከምድር ገፅ ያጥፍው

  • @AhmedinMohammed-kh5rz
    @AhmedinMohammed-kh5rz Před měsícem +1

    Ma sha Allah bertu

  • @FatmaAkdjaa-db8xg
    @FatmaAkdjaa-db8xg Před měsícem +1

    ያረብ አላህን የመገዛት ስሱ ያረብ

  • @user-db9sl6oc6y
    @user-db9sl6oc6y Před měsícem +1

    አሏህ ያጠብቃቹ የተውሂድ ጀግኖች

  • @user-kc1zr7pi3n
    @user-kc1zr7pi3n Před měsícem +1

    اللهم صل علی نبینا محمد ماشاالله برک الله فیکم 🥀🥀🥀🥀🇪🇹💪💪💪

  • @zamzam123-wi1wf
    @zamzam123-wi1wf Před měsícem +1

    እደው የትነን ተመልካችም የለ ያአላህ

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 Před měsícem +1

    As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉🎉🎉