የጋብቻ በዓላችንን ባሰብንበት ቀን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 07. 2022

Komentáře • 877

  • @-haddiszema
    @-haddiszema Před 2 lety +575

    በእውነት በጣም ታምራላችሁ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ እንዱዬ

  • @tadewos23
    @tadewos23 Před 2 lety +32

    ውብና ድንቅ ቤተሰብ። ውድ ናችሁ።

  • @user-mr6vu5tb6q
    @user-mr6vu5tb6q Před 2 lety +44

    ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ዉበቱ ልዩ ነዉ አምላከ ቅዱሳን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እመ አምላክ ወላድተ አምላክ ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ ስታምሩ በእዉነት 🤲🕊 ሺ አመት ኑሩልን አቤት ትህትና አቤት አንደበት 😍😍😍

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r Před 2 lety +66

    ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየኋችሁ በጣም ነው ደስ እምትሉት🥰🥰🥰🥰🥰ዘመናችሁ ይባረክ ለዝማሬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን👏👏🥀 ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ክፍል 2 በጉጉት እንጠብቃለን

  • @nlegmskts9007
    @nlegmskts9007 Před 2 lety +8

    ወይኔ እንዴት ነው የማምሮ በእግዚአብሄር ፍቅራቹሁ ፈጣር ይባርክላቹሁ የት ናቹሁ የተዋህዶ ልጆች ላይክ እና ሼር አድሩጉላቸው የኔ ዉቦች እናበርታቹው 💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @user-jl1zn1zy2r
    @user-jl1zn1zy2r Před 2 lety +16

    እሰዬ ማርያምን ስታምሩ አምላከ ቅዱሳን አይለያችሁ💝💙

  • @Melke_A
    @Melke_A Před 2 lety +42

    እንዴት እንደምወዳችሁ ብታዩ። በጣም ምታስቀኑ ሰዎች ናችሁ። እግዚአብሔር ከእናንተ አይራቅ።

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር በፍቅር በጤና ጠብቆ በአብሮነት ያፅናችሁ ፍሬያችሁንም ይባርክላችሁ🥰

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +25

    እፍፍፍፍ እንደዚህ ማየት ነው የናፈቅኝ በእውነት ደስ የምትሉ ጥንዷች እግዚአብሔር በቤቱ እስከዘላለም ያፅናቹ እኛንም በፀሎታቹ አስቡን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ju4kh7gz3t
    @user-ju4kh7gz3t Před 2 lety +10

    ወይኔ እዴት እንደምታምሩ እግዚአብሔርን አምላክ ቤታችሁን በበረከት ይሙላላችሁ አጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen enekane dese alashu elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele elelelelele 👏🏼👏🏼👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @user-vw9rl5lt2x
    @user-vw9rl5lt2x Před 2 lety +19

    እስከዛሬ ባለማየቴ ተፀፀትኩ😍ደስ ስትሉ እዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ💛

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +7

    ከነ አድስ ቤት ነው የመጣሁት የእምዬ የተዋሕዶ ልጆች አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 💚💛❤

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 Před 2 lety +18

    ባለ ማተቦች የት ናቹ subscribe&share አርጉ ደስ ትላላቹ ዉቦች ብዙልን የክርስቶስ ቤተሰቦች መድኃኔዓለም በቤቱ ያፅናቹ ልጃቹ በጥበቡ ያሳድግላቹ ኪዳነ ምሕረት ትዳራቹ ትባርክላቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ee9yl4om1w
    @user-ee9yl4om1w Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እኛንም ይርዳን እናንተን እንደ ርዳችሁ ልዑል እግዚአብሔር አሜን !!!

  • @user-cb4fb4in9f
    @user-cb4fb4in9f Před 2 lety +17

    ውድ የተዋህዶ እንቁዎች ገና ዛሬ ነው ቤታቹ የገባውት እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹን ያብዛልን ደሞ የህቴ አለባስ ስትዘምር ልዩ ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ከግዲ ቤተሰብ ነኝ 😍😍😍😍😍

  • @BaBa-to4ks
    @BaBa-to4ks Před 2 lety +2

    እግዚአብሄር ያክብርልን💝💝👏👏💒💒💒💒💒💕💕💕💒💒

  • @user-rw2ro6dj1e
    @user-rw2ro6dj1e Před 2 lety +2

    የተዋህዶ እንቁዎች ስታምሩ

  • @asniit1199
    @asniit1199 Před 2 lety +14

    መልካም የጋብቻ ባዓል ይሁንላችሁ ከዚህም በላይ ደግሞ ደጋግሞ 10ኛ 20ኛ 40ኛ 60ኛ አመት እንድታከብሩ ያድርሳችሁ

  • @dnglmaryameyarfutalbey1494

    በሥመ ሥላሴ በጌታችን በኣምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ብእናቱ እመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም ደስ ስትሉ ትዳራቸው እግዚአብሔር ይባርክ✝️⛪️❤ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁትን የናንተን You Tube ከ ኣዲስ እና ቃልዬ You Tube ❤