በሰርጋችን ዋዜማ አስደንጋጭ ነገር ገጥሞን ነበር... ድምጻቸው ስላማረ ብቻ ዘማሪ የሆኑ አሉ የዘማርያን አንደበት ቆይጽ ከዲያቆን ዘማሪ እንዳለ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 07. 2022
  • ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
    TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2022ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA
  • Zábava

Komentáře • 218

  • @tube-mc4wp
    @tube-mc4wp Před 2 lety +194

    አቤት ዘፈን ቢሆን ኑሮ ማንም አይቀደመነም ነበር !😭😭አሁን የትናችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @FortunaDesta
    @FortunaDesta Před 2 dny

    እግዚአብሔር ክብር ይስጥልን ዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በእውነት ልክ ብለሀል ሁላችንም የሚቆጨን በውስጣችን አለና እንደው ፈር ቢይዝ ዝማሬው ፣ሽብሸባው በአገልግሎቱ የሚደሰተው ማን እንደሆን ቢያውቁ ሀይ ባይ ቢኖር ሁሉም እየተነሳ ዘማሪ ባይሆን ህግና ስረአት ቢኖር እንላለን ይህ ይብዙዎች ጥያቄ ነውና ። አርት ሚዲያን እናመሰግናለን ብዙ ነገር ስለምታሳውቀን በርታልን።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ይህ ነው ኦርቶዶክስ ዝማሬ .

  • @GeteKelelaye
    @GeteKelelaye Před 2 lety +1

    fetari ye ageldilot zemenhin yarzmiln. zimare melaekitin yasemaln.

  • @user-fi3ff5ym8q
    @user-fi3ff5ym8q Před 11 měsíci

    ዝማሪ መላህክት ያሰማልን ያገልግሎት እድሜ ፈጣሪ ያርዝመው

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ሊያገናኝ ምክንያት አለው የታደለች ትዳራችሁ ይባረክ 🙏💐👏

  • @emnetkefa6323
    @emnetkefa6323 Před rokem +4

    የልብ ዜማ ነሽና ሰላም ላንቺ ምስጋና ሞገሴ ነው ስምሽ ለኔ ስላለሽ ማርያም ከጎኔ እልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላይክት ዝማሬ ያሰማልን ወድማችን

  • @heptamesh4797
    @heptamesh4797 Před 2 lety +6

    Amen amen amen kalehywut yasmalen

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před 2 lety +3

    ቃለሀይውት ያሰማልን

  • @user-fv2cb6qe3h
    @user-fv2cb6qe3h Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን መልካም ግዜ ነበር

  • @bizumahery1015
    @bizumahery1015 Před 2 lety +7

    Zemireye meliketn Yasemilen 🙏🏻

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 Před 2 lety +7

    ጎበዞች በርቱ

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 Před rokem

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን💗

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 Před rokem

    ወይ አለባበስ እዴት ማረከኝ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል
    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @emebetmekuriyaw9392
    @emebetmekuriyaw9392 Před 8 měsíci

    ዝማሬመላክትያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x Před 2 lety +9

    ጥሩ ዝግጅት ነበር እናመሰግናለን

  • @sarabezouna252
    @sarabezouna252 Před 2 lety +5

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌱🌱🌿💐🌿🌿💐🌱🌱💐💐🌱🌱💐💐💐💐🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐🌱🌿💐🌱🌿👏💐🌱 ቃለህይውት ያሰማልን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před 2 lety +17

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የምንወድሕ ወንድማችን የተዋሕዶ ፍሬ የአገልግሎትሕ ዘመን ይባረክ ትሁት አገልጋይ ነሕ እመቤቴ ትጠብቅሕ አሜን ልጅሕን እንደ አንተ ቤተክርስቲያንን ለማገልገል ትብቃልሕ

  • @ATNKUGNATA
    @ATNKUGNATA Před 10 měsíci

    Qala hiwoten Qidus egziabhar amelaka ya semalen.... AMEN 🙏

  • @ayelechzkarige29
    @ayelechzkarige29 Před 2 lety +30

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ትዳርክ እንደተባረከ በሰላም በፍቅር በጤና እረጅም እድሜ ያድላችሁ አሜን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před rokem

      ዝማሩ መልክት ይስማልን ውለዱ ስሙ አሜን አሜን አሜን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን😍😍😘👏👏👏🎀🎀🎀💒⛪⛪⛪⛪

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před 2 lety +3

    እውነት ነወ ወንድማችን አሁላዪ በዛታችን የእይታ ነወ

  • @maramawitwudneh5744
    @maramawitwudneh5744 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 2 lety +6

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 Před 2 lety +10

    አቤት አደበት አወጣጥ አገልግሎት ከእግዚአብሄር ስፈቀድ እድህነው ፀጋ ጥበቡን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @weynishetadmasu1781
    @weynishetadmasu1781 Před 2 lety

    መልካም ወጣትነት ሰንበት ትምህርት ቤት ነው ያለው።

  • @azanuatnie7438
    @azanuatnie7438 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዲያቆን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 2 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-xc8il1zx5l
    @user-xc8il1zx5l Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርከው
    መምህር ዲ/ን ሃይሌ ከሚስቱ ጋር ኣቅርቡልንቃለ

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 Před 2 lety +5

    ቃል ሒወትን ያሠማልን❤❤❤

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 Před 2 lety

    የኦርቶዶስ ቤተ እምነት የሆኑትን የዜማ መሳሪዎችን በሌላ ቤተእምነት ቦታ ላይ ማየት እንጀት ያቆስላል:: ይህንን ጉዳይ የቤተክርስቲያን እገልጋዯቻችን ተሰባስባችሁ ወደ እውነተኛ ቦታው ብትመልሱልን እኛም የምንችለውን የምናደርግ ነገር ካለ ብታሳስቡን ብዬ እስባለሁ::በጣም ግሩም የሆነ መርሃግብር ነበር ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ::እኔም አንድ ታናሽ የቤተክርስቲያን አግልጋይ ነኝ:: በተለይ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልጋይ ሲኮን ብዙ ትምህርት ይሰጣል:: እግዚአብሔር ይርዳን!
    ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +2

    ተመስገን ተመስገንልኝ በጣም የምወድልህ መዝሙር ነው ዘማሪ ዲ/ን እንዳለ እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልህ

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን!

  • @tube5169
    @tube5169 Před rokem

    የእኔ ምርጥ ወንድም በጣም ትጉ አገልጋይ ነበርህ
    በሰንበት ትምህርት ቤት መዝሙር ስታስጠናን በተለይ ለህዳር ፅዮን ወረብ ስታስጠናን የማረሳው
    ሳቅ ያስቸግረኝ ነበር እና ቁጣህን አረሳውም

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před 2 lety +8

    ትዳርህን ኑሮህን እመብርሀን ትባርክልህ ልጅህንም ያሳድግልህ

  • @user-kb8fo4hy6s
    @user-kb8fo4hy6s Před 2 lety +19

    በእውነት ለወንድሞቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋውን ያብዛላቹ ዝማሬን መላእክትን ያሠማልን አሜን፫🙏🙏🙏

  • @user-jn7nm9il8r
    @user-jn7nm9il8r Před rokem

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zamzam4778
    @zamzam4778 Před rokem

    ዝማሬመላአክያሠማልን⛪🙏

  • @babymt1678
    @babymt1678 Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ዲያቆን በተክርስታን ካንተ ብዙ ትጠብቃለች በቢቱ ያጽና

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን🌺🌺

  • @edurose2258
    @edurose2258 Před 2 lety +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @doniaytopia5831
    @doniaytopia5831 Před 2 lety +1

    የምወድህ ወንድሜ ዘማሪ ነህ ፍፃሜህን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልህ

  • @leewon4527
    @leewon4527 Před 2 lety +3

    ቃለ-ሒወት ያሰማልን,

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Před 2 lety

    Amen Amen Amen ♥️🙏♥️🙏♥️🙏

  • @betyyoutube673
    @betyyoutube673 Před rokem

    Amen amen amen 🙏🙏🙏 lewulchanam zemare malketen yasemalen

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤️❤️❤️

  • @deat8684
    @deat8684 Před rokem

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @merrysmerrys5784
    @merrysmerrys5784 Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-sx2pk1wj4p
    @user-sx2pk1wj4p Před 2 lety +6

    ድስ ሲል ዘመንህ ይባረክ ጥዑመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ♥

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Před rokem

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety +2

    የምወድህ ወንድሜ እዉነት በጣም ነዉ ምወድህ በቤቱ ያጽናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ የልቤ ዜማ ነሽና 😘

  • @girumdemissie7957
    @girumdemissie7957 Před 8 měsíci

    ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰብህ

  • @user-qw7sv4le4h
    @user-qw7sv4le4h Před 2 lety +14

    ቃለ ህይወት ያሥመዐልና ጸጋኡ ያብዘሐልኹም አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሥመዐልና ናይ አመብርሃን በረከት አማላድነታይ አይፈለየና 🙏👏👏

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Před 2 lety +5

    Amen zemari melekten yesemalan Egziabher tsigawn yibazelek wedemi 🤲💕

  • @sisudumessa5690
    @sisudumessa5690 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @wolethana1786
    @wolethana1786 Před 2 lety +5

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

  • @mhret9506
    @mhret9506 Před 2 lety

    Zemar melaktn yasemaln wendme lesltane khnetu yabkalgn ♥️♥️♥️

  • @endagergetasew5411
    @endagergetasew5411 Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን

  • @brhenaabate3033
    @brhenaabate3033 Před 2 lety +7

    ዝማሬ መልአክ ያስማልን
    ቃለ ህይወት ያስማልን👏🎤💐👏🎤💐👏🎤💐👏🎤💐👏🎤💐

  • @user-zz9nm4gz3z
    @user-zz9nm4gz3z Před 2 lety +2

    አሰተያየት እርዕሱን አስተካክሉ ማገልገል አልችልም የሚል አልሰማነም ከህይወት ተሞክረው በስመአብ ምን አይነት ዝቅጠት ነው
    ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የህይወት ቃልን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ በርታልን 🙏🌹🌹🌹

  • @fdgyrsa8180
    @fdgyrsa8180 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @zemarideaconsamsonnegash5941

    እንዱ ዘመንህ ይባረክ ከዚህም በላይ ያበርታህ

  • @meserettenaw5036
    @meserettenaw5036 Před 2 lety +3

    Wendmachin zemari melayketn yasemaln

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 Před 2 lety +5

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln Zamare Malaktan Yasamaln

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před 2 lety +5

    Egziabher yestelin tsegawin yabezalihe !Have a blessed time 🙌 🙏 Nicely done !

  • @user-zc9wg5vh9d
    @user-zc9wg5vh9d Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @kareemaj2444
    @kareemaj2444 Před rokem +1

    ቃለህይወትን ቃለበረከትንያሰማልን ጸጋን ያድልልን በእዉነት ከዚህም በላይ ጥበብን ያድልልን👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐

  • @seada.hussenendris3457

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mahletnegre9133
    @mahletnegre9133 Před 2 lety

    Kalehiwlt yasemaln stamru 💞💒💒💒💒🙏

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Před rokem

    Zemare melaketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelegelote zemenehe yebareke segawene yabezalehe kezi belaye yemetagelegelebetene kemulu tena gare yesetehe ye dokimasene gdolo yemolashe enate godolohene temulalehe

  • @kalkidankasaw9048
    @kalkidankasaw9048 Před rokem

    ቃለ ህይውት ያስማልን

  • @hanilove2730
    @hanilove2730 Před 2 lety +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ወንድማችን

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክእትን ያስማል ወንድማች

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 Před 2 lety +2

    የእናቴ የፅዮን ልጅ አድገህ እዚህ ደርሰህ ሳይህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ። በርታ እመቤቴ ፍፃሜህን ታሳምረው።

  • @meserettenaw5036
    @meserettenaw5036 Před 2 lety +5

    Amen amen amen amen egziabher ymesgen

  • @samrytube2119
    @samrytube2119 Před 2 lety +6

    እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @hargish4100
    @hargish4100 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @etsegentdejene5211
    @etsegentdejene5211 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před 2 lety +2

    Zemare Meliaktin yasemalin Medhanialem Kirstos kibrun yadelihe !

  • @user-cn3kb4so7w
    @user-cn3kb4so7w Před 2 lety +3

    AMEN AMEN AMEN

  • @Ahadu21.
    @Ahadu21. Před 2 lety +10

    በተለይ አሁን አሁን አዳራሽ ውስጥ ስብከትና ዝማሬ ወይም ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮቶች እየተሰጠ ነው ይኽ በፍፁም መወገዝ አለበት እግዚአብሔር የራሱ የሆነ ቤት እያለው የምን መቀላወጥ ነው በየአዳራሹ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i Před rokem

      እኔ በጣም ተቃጥዬ ልሞት እማደል በቴክርስቲያን ቦታ ጠፋቶ ነዉ አዳራሽ እሚወራጩት ከዚህ በላይ መናቅ ቤተክርስቲያን የኔ ፍቅር አለም እኳ ቢጠላሽ እኔ አልጠላሽም❤❤💚💙

  • @warqiwarqi7264
    @warqiwarqi7264 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏💒✝️❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před 2 lety +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @selamtubeEht
    @selamtubeEht Před rokem

    ቃልህይውትያስማልንውንድሜችን

  • @yordanosmeseret1192
    @yordanosmeseret1192 Před 2 lety

    Yene wendeme egzeabher amlaku Ethiopian yibark

  • @kindanewetesfaye9565
    @kindanewetesfaye9565 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @fanayeasers5948
    @fanayeasers5948 Před 2 lety +5

    እውነት ነው ብዙ መዘመር እየፈለጉ በብዙ ምክንያት የሚያቃርጡ አሉ .ጥሩ ነው ሌሎችንም አቅርቡ .ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @zamzamalk9864
    @zamzamalk9864 Před rokem

    እግዚአብሔር ይምስገን

  • @user-qn2vq4rv3p
    @user-qn2vq4rv3p Před 2 lety +6

    ዋው የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጆች እንካን በሰላም መጣቹ

  • @zwbenshwoldsenbet380
    @zwbenshwoldsenbet380 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️

  • @tgbe7906
    @tgbe7906 Před rokem

    Ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeen 👏 👏 👏 👏

  • @sintayehuabebe5455
    @sintayehuabebe5455 Před 2 lety +2

    Ewnet yesetut merhagebr betam teru nach enamesegnalen. Bemezmur zurya gen meserat yalebet gudaye yemeselegnal ena yehin betekuret betaye elalehu tensh mesemer yesatu zemarwechn selemay new egziabher yabertachehu amen

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km Před 2 lety +1

    ተባረኩልን ጥዑም መዝሙር ነውዝማሬ መልአክትን ያሰማልን!

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před 2 lety +8

    ቃለ ሂይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአጋዝት አለም ለቅድሥት ሥላሤ አመታዊ መታሠብያ ክብር በአል በሠላም አደረሠቹሁ ሥሉሥ ቅዱሥ በምህረታቸዉ በተ ክርሥቲያናችን ሀገራችን ህዝባችን ህዝበ ክርሥቲያኑን ትዉልዳችን ምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችን ደቂቅ አዳምን መላ አለምን ሥለ መረጧቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ መላይክት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት በለዉ ይማሩን ይቅር ይበሉን ሠላማቸዉን ይሥጡን አሜን አሜን አሜን

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 Před rokem +1

    እልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
    እመብርሃን እናቴ ስለዚህ እንወድሻለን

  • @sphonetastic4617
    @sphonetastic4617 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤