የማይደገመው ቀን! ውቡ ኦርቶዶክሳዊ ሰርግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 11. 2022
  • #ድንቅ_ልጆች #subscribe #weddings
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሠላም መጣችሁ
    ይህ የመ/ር ዲ/ን ዘማሪ እንዳለ ደረጀ official ቻናል ነው
    በዚህ ቻናል የሰራኋቸውን ዝማሬዎች
    የተለያዩ የጉባኤያት ዝማሬዎች እና
    ስብከቶችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ
    እርስዎም #subscribe በማድረግ አግልግሎቱን ይደግፉ
    እንዲሁም በየጊዜው የምለቃቸው ቪድዮዎች በፍጥነት እንዲደርስዎ የደውል ምልክቷን መጫን አይርሱ
    እናመሰግናለን
  • Zábava

Komentáře • 668

  • @endueduofficial
    @endueduofficial  Před rokem +882

    መውደዳችሁን በላይክ ግለፁልን

    • @firekidanetube3770
      @firekidanetube3770 Před rokem +4

      አድርጌሃለው ከልቤ እሆዳቹሃለው😘😘😘😘

    • @almyyoutube95
      @almyyoutube95 Před rokem +3

      ፈጣሪ በሞገሱ ይጠብቃቹ 🌹🌹

    • @ayelechmulatu3543
      @ayelechmulatu3543 Před rokem +5

      እግዚአብሔር ዘመናችሁን የተባረከ ያድርግላችሁ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች

    • @hhpgg49
      @hhpgg49 Před rokem +4

      የኔ ልዩ

    • @fromtgray6076
      @fromtgray6076 Před rokem +3

      ኣደረግን በጣም ነው ምንወዳቹ
      ልቀኝልህ የምል የራሳቹ መዝሙር በግጥም
      እዛ ብጣቀምጥልን🙏

  • @maranatatube8044
    @maranatatube8044 Před rokem +217

    አሁን ተዋህዶ ልጆ ዘፈን የታወቀ ቢሆን በ10 ቀን ውስጥ ነበር 100,000 የሚገባው ዘማሪ ስለሆነ ነው እውነት በጣም አዝኛለሁ 😥😥😥😥 ነፍ አመት በፍቅር ኑሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vb9dx2jj2m
    @user-vb9dx2jj2m Před rokem +80

    የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው። እኛም ከስደት መልስ ለዚህ የተባረከ ክብር ያብቃን የመዳም ቅመሞች

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan5160 Před rokem +57

    እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ አይነት ክብር ያብቃን እስኪ እደኔ የሚወዳቸው በላይክ አሳዩኝ 🥰🥰🥰

  • @emutube6233
    @emutube6233 Před rokem +113

    ሥወዳችሁ እኮ የዲንግል ማርያም ልጂ ልኡል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክዉ እሰከመጨርሻዉ በፍቅር ያኑራችሁ ብዙ ተባዙ ሁላችንንም ከሰደት መልስ ለዚህ ማእርግ ያብቃን ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያፀናችሁ 👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tigabuyoutube5558
    @tigabuyoutube5558 Před rokem +36

    በስደት ኑራቹሁ ይህን እምታሰቡ እህት ወንድሞች ለክብሩ ይብቃችሁ
    በእውነት ምንም አይች ማለፍ እማልችልው በህይውቴ ይህን ትዳር አምላክ ሆይ ወይኩን ፍቃድከ!!

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c Před 8 měsíci

      አሜንንን

    • @user-yk9ez9uj6y
      @user-yk9ez9uj6y Před 7 měsíci

      ,አሜን እን እግዚያብሔር ፍቃድ 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉👑👑👑❤❤❤❤❤❤😭😭

  • @user-dq4nq4yf6e
    @user-dq4nq4yf6e Před rokem +39

    አቤት መመረጥ የአብርሀም የሳራ ይሁን ጋቡቻችሁ
    ማናዉ ግን እንደኔ መንፈሳዉ ቅናት ያደረበት
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሪ መላክት ያሠማል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በእዉና እህቶች ወንድምቸ እኛን ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e Před rokem +26

    መንፈሳዊ ቅናት ሊደፋኝ ነው በጣም ታምራላችሁ የተዋህዶ ልጆች እኔም ሞኖቴ ነው እግዚአብሔር ከስደት በሠላም ይመልሠኝ ፀሎት አድረጉልኝ

  • @mariyameinata5155
    @mariyameinata5155 Před rokem +50

    እልልልልልልልልልልልልልል አንዱ አዱየ የድንግል ማርያም ልጂ በዘመናችሁ ሁሉ ጠብቆ ከፍ አድርጎ ያኑራችሁ💙💒✝️🙏

  • @Fantayetarekegn
    @Fantayetarekegn Před rokem +39

    ወይኔ ስወዳችው አሁን ልተኛ ነው ነገ አያችዋለው ጨርሽ እስኪ ማነው እደኔ ይህን ክብር የሚናፍቀው ውይይይይይ

  • @aynalemme1629
    @aynalemme1629 Před rokem +50

    ትዋህዶ ትኑር ለዘላለም በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መላክትን የስማልን

    • @user-wy1sc9hz7s
      @user-wy1sc9hz7s Před rokem

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት ጀማሪነኝ🙏

    • @user-wj5rt6ek8n
      @user-wj5rt6ek8n Před rokem

      @@user-wy1sc9hz7s በርቺ አድርጌሻለሁ

  • @use2435
    @use2435 Před rokem +20

    ይሄን እድል ያገኙ እመ ብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ከስደት ተመልሰን ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን በስደት ያለነውን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alihasan8551
    @alihasan8551 Před rokem +11

    ይሄን ያደረገ እግዚያብሄር ይመስገን ትዳራችው የአብርሀም የሳራ ያድርግላችው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቤት ውበት ስታምሩ በቃ ቃላት የለኝም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c Před rokem +13

    ተወህዶ ለዘላለምትኑር ማርያምን መተደልኮነዉ ኦርቶዶክስ መሆን ዘላለም አብሮያቆየችሁ

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Před rokem +10

    አቤት ስነስርአት ድምቀት እንዴት እንደምታምሩ። ኤዱዬ ሳይሽ እንባዬን መቆጠር ነው ያቀተኝ የኔ ቆንጆ። የአብርሃም የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ።እወዳችኋለሁ

  • @helenhelen9007
    @helenhelen9007 Před rokem +9

    ውይ መታደልነው እኔም ከስደት መልስ እግዚአብሔር ከፈቀደ አገባለሁ ትዳራችሁ ይባረክ 😍😍😍😍😍😍

  • @user-zm6kp1qp5w
    @user-zm6kp1qp5w Před rokem +17

    አቤት ውበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ስወዳችሁ ትዳራችሁ የአብረሀምና የሳራ ያድርግላችሁ እስከመጨረሻው🥰

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Před rokem +7

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደልና መመረጥነው እመብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላቹሁ

  • @user-om6vn1fp5t
    @user-om6vn1fp5t Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ያምርነበር በጣም አዳዲስ ሲታይደሞ በስላሴ በጣምያምራል የኮሮነወቅት

  • @dadsgadd7007
    @dadsgadd7007 Před rokem +12

    ይህን ያደረግው የድንግል ማርያም ልጅ ክብርን ሁሉ ይውሰድ ሙሽሮችም በጣም ነው እምታምሩት እኛም ከስደት መልስ ያብቃን🙏😥

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +9

    አቤት ደስ ስትሉ!!! ልዩ ናችሁ በእውነት! ሁል ጊዜ ውብ ሁኑ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ!!!

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ደስ ይላል

  • @tigistfentaw2565
    @tigistfentaw2565 Před rokem +10

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እመቤቴ ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ አሜን(3)

  • @misimisi4197
    @misimisi4197 Před rokem +15

    አቤት አቤት አቤት ውበት ስታምሩ በስምአም ተዋህዶ ሆኜ ባልፈጠር ምን ይውጠኝ ነበር😥
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልን ልጃችሁንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገሱ ያሳድግላችሁ ብዙልን በጣም ታምራላችሁ

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Před rokem +11

    አቤት ስታምሩ ኦ ጌታ ሆይ በጣም ቀናሁ 😂😂 የመንፈሳዊ ቅናት ነው ታዲያ በእውነት በጣም ነው የምታምሩት አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ 😍😍😍😍😍

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před rokem +4

    ስርዓቷ በጣም ነዉ ደስ የምትለዉ እንደዘሙኔት አትቀብጥ አለባበሷ
    እንተም ዉብነህ እንዳይከፍህ ሁሉታችሁ በጣምነዉ የምታሩት ኑሩልን እንወዳችሁ አለሁን በሩቱ አትጥፍ!!!!!!!

  • @ngsti8856
    @ngsti8856 Před rokem +7

    የእውነት መታደል ነው ደስስስስስስ ሲል አግዚአብሔር ኣምላክ በፍቅር ያንራችው በጣም እወዳችዋለው 💖💖💖💖💖💖
    እኔም እንዲህ ነው ሙኞቴ አግዚአብሔር ያርግልሽ በሉኝ 💖💖💖

  • @Selina6648
    @Selina6648 Před rokem +9

    ሰታምሩ በጣም ነው ደሰሰሰ የምትሉት ይህ ነው በቃ መመረጥ እና መታደል ማለት 😍 አለባበሰሺ ደሰሰሰ ሰሊ ትክከለኛ ኦርቶዶክሳዊ አለባበሰ አንቺ ልባም ሴት ተፋፍሳችኋል እስከመጨረሻው አይለያችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 😍🙏!!!

  • @yeweynshett.gebrai9361
    @yeweynshett.gebrai9361 Před rokem +5

    ተዋህዶ ያደረከኝ አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባሀል አቤት ውበት ልዩ ናችሁ

  • @meryyedengellej1448
    @meryyedengellej1448 Před rokem +5

    እልልልልልልልልል እንዴት መታደል ነው አምላኬ እኛንም ለዚህ ክብር አብቃን 😍😍

  • @zenebuae9288
    @zenebuae9288 Před rokem +7

    አቤት ውበት መታደል እኛንም ከስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏😍

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před rokem +4

    ውይኔ መታደል እኮነው የኛ ውቦች ደስ ስትሉ እኔንም በፀሎታችሁ አስቡኝ መመቁረብ እፈልጋለሁ እንወዳችሁአለን

  • @user-se1cp5vv8h
    @user-se1cp5vv8h Před rokem +3

    ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @fromtgray6076
    @fromtgray6076 Před rokem +9

    በእባ ነው ያየሁት
    ኤዱ ስሚትዋን እያሰብኩ
    ኣይዞሽ የተባረከ ባል ሰጥቶሻል እህትየ🙏
    ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኖራለች

  • @qidisitauae2001
    @qidisitauae2001 Před rokem +8

    እልልልልልልል ማርያምን ከልብ እኮ ነዉ የምወዳቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን እውነት የኔም ህልም ነዉ በቁርባን ማገብት እግዚአብሔር የሰከልሽ በሉኝ እንዴት እንደ ምተማሩ ለዘላለም በፍቅር ይኑራቸው የኔ ምርጥ 🎤👏❤🎤👏❤🎤👏❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜💜💜💜🦋🦋🦋💜💜🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘

  • @user-xf7dl8qj7t
    @user-xf7dl8qj7t Před rokem +11

    ውይ ደስ ስትሉ ትዳራችው በክርስቶስ ፍቅር የተሞላ ይሁን ውይ እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃሽ በሉኝ

  • @kibinehmulugeta8664
    @kibinehmulugeta8664 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይመሰግን በጣም በጉጉት ሰንጠብቃቹ ነበር የእውነት ውብ የሆነ ቀን በጣም ታምራቹ እግዚአብሔር ትድራቹን ይባረክልቹ።ፈጣሪ ይጠብቃቹኣርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር እናንተም ዉለዱ ክበዱ

  • @ananieyasu4323
    @ananieyasu4323 Před rokem +5

    እንዴት እንደምታምሩ ቃላት የለኝም እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ዘመናቹ ይባረክ

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 Před rokem +15

    እኛም ለዚህ ክብር ያጣብቃን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏

    • @user-oo3jv5jx2q
      @user-oo3jv5jx2q Před rokem

      አሜን

    • @ngsti8856
      @ngsti8856 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @biriyeb1178
      @biriyeb1178 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤🌹🌹🌹

  • @user-bm9oi3sk8x
    @user-bm9oi3sk8x Před rokem +4

    እልልልልል ለዚህ ክብር ያብቃን🥺🙏 በተክሊል ማግባት ምኞቴ ነዉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ♥️♥️♥️♥️☦️☦️☦️☦️☦️🙏🙏🙏

  • @edenshiferaw8727
    @edenshiferaw8727 Před rokem +4

    መታደል መመረጥ !ነው ምኛቴ ነበር እሱ ካልፈቀደ ግን ኣይሆንም! የአርጅና ዘመናችሁን ያሳያችሁ !❤👏👏👏🙏🙏🙏

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 Před rokem +7

    እልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ ውድድድድድድድድድ❤❤❤

  • @martenenge6865
    @martenenge6865 Před rokem +5

    ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኖር በጣም ታምራላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዝያብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ እንወዳችኋለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před rokem +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውበት ሲለካ በኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ ሃይማኖት እኛንም ከሥደት መልሶ ለዚህ የተቀደሰች ዕለት ያብቃን🙌እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልንእልልልልል👏👏👏👏👏👏

  • @aarrddggffhjkisdg5120
    @aarrddggffhjkisdg5120 Před rokem +4

    ስለማይነገር ስጡታዉ እግዚአቤሔር ይመስገን ወላድት አምላክ ለዘለአለም በፍቅር ታኑራችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🌻🌻🌻

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Před rokem +3

    በጣም ደስ የሚል ነው። እኔም ይህንን ታላቅ ምስጢር የምፈጽምበት ከወዲሁ ይናፍቀኛል።

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Před 8 měsíci +1

    እመብርሀን ትጠብቃችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን አሜን💚💛❤

  • @hiwetiweriku
    @hiwetiweriku Před rokem +2

    ዋው የእውነት በጣም ነው የምትምሩት ምንስ እድለኛ ናችሁ እግዚአብሔር ለዚህ የመረጣችሁ

  • @user-mv1rb3re1c
    @user-mv1rb3re1c Před 5 měsíci +3

    ትዳራችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ❤😊🎉 እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አለም ላይ ከክብር ሁሉ የላቀ ክብር እኮ በተክሊል ማግባት ነው😊 በቤቱ ያፅናችሁ አሜን በሉ እንጂ

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Před rokem +2

    Amen amen amen fetar yetbkachu ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-vy8wk8td8f
    @user-vy8wk8td8f Před rokem +12

    ተዋህዶ ምካን ትዕድልቲ እዩ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእኽቲ የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉኡ የብዘሐልኩም ቃል ኪዲንኩም እግዚአብሔር ፁኑዕ ይግበሮ

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před rokem +4

    ወይ መመረጥ ለቁርባን ያብቃን በተክሌል ለማግባት ይከብዳል እና አለም ላይ እየተኖረ እነዚህ አምላክ ቤመርጣችሁ ለዚህ ክብር ለተለየ ሰማያዊ ክብር የበቃሽ ኤዴዮ በእባ አየሁት ልጆቻችን ለዚህ በረከት እንዴበቁ ምወልዳቸዉ በረከታችሁ ይደር በልጆቸ ገና አላገባሁም ግን ሳገባ በቁርባን

  • @user-jq6bx4yh6o
    @user-jq6bx4yh6o Před rokem +1

    ውይ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ልጆችሁንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před rokem +11

    ስወዳቹ ኮ ውይ ደስ ስትሉ በማርያም ከኣለባበሳቹ ጀምሮ😘😘ተመስገን ተዋህዶ ላደረገን ጌታ ሆይ ለዚ ክብር ኣብቃኝ አሜን👏

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f Před rokem +12

    እዴት እደምታምሩ በእመብርሐን ሰም ትዳራችሁ ይባርክላችሁ ሰነስረአታችሁ አለባበሳችሁ ብቻ ውብ የተዋህዶ ልጆች💖💖💖💖💖💖

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q Před rokem +5

    ስታምሩ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን እኮ መታደል ነው ማርያምን የድንግል ማርያም ልጅ በእዴሜ በጤና እረጂሙን እድሜ ይስጣችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Před rokem +4

    ውድድድ በክርሥቶሥ ፍቅር 🥰🥰 ደንግልማሪያ ትጠብቃችሁ በፍቅር ኑሩ ሚጣየምትደግ 🥰🥰🥰🥰

  • @kalgulemebrhan7291
    @kalgulemebrhan7291 Před rokem +2

    መታደል እኮ ነዉከዚህ በላይ ምን ያስደስታል ✝️💜

  • @ethiolovekiya4015
    @ethiolovekiya4015 Před rokem +3

    Wowwwwww 💕💕💕💕💕💕💞ye abraham ye sara yihunilachu dasi sil

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Před 7 měsíci +2

    አቤት ዉበት አቤት መታደል እማምላክ ትዳራችሁን በልጅ በሞገሥ ትርፍርፍ ታርግላችሁ ❤❤❤❤❤ እኛንም ከሥደት መልሦ ይህን ክብር ልዑል እግዚያብሔር ያድለን 🎉🎉🎉❤❤❤ አሜን መሉ ቅመሞቸ 🙏🙏🙏🙏🍋🍋♥♥♥♥😍😍 ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 💚💚💛💛❤❤

  • @user-ce3cu2pz4e
    @user-ce3cu2pz4e Před 5 měsíci +1

    ውይ ውበት ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ ከወዲሁ እንዳልጠፋ ጠብቀኝ የምንመኘው ሁሉ ለሚስጥረ ተክሊል አብቃን በቤትህ አኑረን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ🙏🙏🙏

  • @selam8348
    @selam8348 Před rokem +23

    ስጠብቀው ነበር የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ እስከዘላለሙ በፍቅር የ ኖራችሁ በስደት ዓለም ያለነውን እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራችን አብቅቷል ለዚህ ክብር ያብቃን😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እመብርሃን ትጠብቃችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር🙏🙏🙏🙏

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 Před rokem +4

    ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem +6

    ላመስግንህ የእኔ ጌታ ላመስገን ❤🙏 እግዚአብሔር አምላክ እስከ ፍጻሜ ከእናተ ጋር ይሁን

  • @zainazaina2750
    @zainazaina2750 Před rokem +3

    ሰላም እግዝኣብሔር ያብዛላቹ በእውነት መታደል ናው የእግዝኣብሔር ኣምላክ ፍቅር ያብዛላቹ ስወዳቹ።

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m Před rokem +3

    ልኦል እግዚአብሔር ሰማይና ምድርን የዘረጋህ አምላክ ሆይ እኔንም ልጅህን በቤትህ በስጋወ ደምህ ትዳሬን እንዴመሰርት አንተ እርዳኝ አሜን

  • @mealattesema7573
    @mealattesema7573 Před rokem +4

    ሁሉም በርሱ ከሱ ሆነ አግዚአብሔር ይመስገን 🤗🤗🤗🤗👍👍👍👏👏👏👏👏

  • @kumem9576
    @kumem9576 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ተበራኩ የተዋሕዶ ሊጇች ቤተቹ እበራክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🥰🥰🥰💒💒💒💒✅✅✅💒💒💒💒💖💖💖💖

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 Před rokem +1

    ድንቅ ጊዜ ነበር እህታችን ክብር ይስጥሽ እንዲ ለስርኃቱ ክብር ሰጠሸ እንደ ጊዜው ሳትገላገጭ በቀሪ ዘመናችሁ ክብር ያድላችው

  • @user-un7bb9sx6i
    @user-un7bb9sx6i Před rokem +9

    ለዚህ ያደረገ እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደስስስስ ኣለችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁ ይባርክ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን👏😘😘

  • @user-oo3jv5jx2q
    @user-oo3jv5jx2q Před rokem +7

    እልልልልልል እግዚአብሔር ፍቅር ቹህን ያበዛላቹ ለኛም ለዚህ ቅዱስ ክበር ያበቃን 🙏🙏🙏😍😍😍♥

  • @user-or9jg6md9i
    @user-or9jg6md9i Před rokem +6

    አቤት ማማራችሁ ፈጣሪ ሁሌም ከናተጋ ይሁን በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @haymanohayma501
    @haymanohayma501 Před rokem +1

    በእውነት በጣም ደስ የሚል የተባረከ ሰርግ ነው እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሳራ ሰርግ ያርግላቹ

  • @gjghhhbjghgg6820
    @gjghhhbjghgg6820 Před rokem +4

    እንዴኔ የሚወዳችሁ ይኖራል ግን የድንግል ማርያምን ልጅ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ የኔ ዉዶች ዉድድድድድድድድድ በክርስቶስ ፍቅር ኑሩልኝ ዘላለም 💘😍❤💘🙏🙏🙏

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Před rokem +2

    እንዴት መታደል ነው እንዲህ ለክብር መብቃት እልልልልልልልልልልልል ይህን ላደረገ አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ደሞ በጣም ታምራላችሁ

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před rokem +4

    በኡነት እግዚአብሔር አምላክ. የምትፈልጉትን ሁሉ ይፈፅምላችህ በጣም ነው ደስስስስስስስ እምትሉት. አየ ተዋህዶየ መቸም እኮነው የማትጠገቢው. ብቻ ክብሩን ሁሉ እርሱ ቸሩ መዳኒአለም ይክበር ይመስገን

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před rokem +4

    እልልልልልልልል በጣም ደስ ይላል የድንግል ማርያም ልጅ ትዳራችውን ይባርክላችው

  • @martuwubalem7002
    @martuwubalem7002 Před rokem +1

    ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ። እንደ አብርሀም እንደ ሳራ በረከቱን ይስጣችሁ

  • @add9323
    @add9323 Před rokem +1

    ምርትየ የሁሉ አክባሪ ፎቶ ላይ ያለው ፍቅር ይማርካል💐💐💐💐💐

  • @ensratube
    @ensratube Před rokem +7

    አቤት ውበት እናት ተዋህዶ ልጆቿን መሞሸር ታውቅበታለች እስይ እልልልልልልልልልልል እንዴት ያምር ነበር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ልጃቹ ትደግላቹ የምወዳቹ 😘😘😘😘😘😘😘👏👏👏👏👏በተዋህዶ ቤት መሞሸር ውበቱ ይለያል ወዙ እራሱ

  • @user-xq3vq7hv1v
    @user-xq3vq7hv1v Před 7 měsíci +1

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላቹህ የ ኣባታቺን ኣብርሃም ና የ እናታቺን ሳራ የባረከ ኣምላክ የናተም ቀረ ዘመናቹህ ባርኮ በልጅ በፍቅር በፀጋ ይባርካቹህ በእዉነት ደስስስስስ ይላል ምንኛ መታደል ነዉ እንካንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ተመስገን ተመስገን ኣምላክየ ለኔም በፀሎት ኣስቡኝ ባይገባኝም እንደዚሁ በቤቱ እንዳገባ ነዉ ምኞቴ 🙏🙏🙏🙏🌾🌾💌💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @SamsungaA-ow1gv
    @SamsungaA-ow1gv Před rokem +9

    ወይኔ ኤዱዬ ግን ስሜታዊ ትመስላለች 😥😥😥😥😥😥😥😥
    ወይኔ እንደት ደስ እደምትሉ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በእውነት😍😍😍😘😘😘😘😘
    የመዳም ቅመሞችንም ከስደት መልስ ለዚህ ታላቅ ክብር ያብቃን እዚህ እንዳታገቡ ሀገራችን ነው የምናገባ አፀድ ነኝ እህታችሁ😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @user-pd8pv7nh4r
      @user-pd8pv7nh4r Před 8 měsíci

      እናቶን ስላጥች ነው 😢😢😢
      እግዚአብሔር ያፅናት
      መቁም እራሱ አልቻለችም😢😢

  • @user-pr3yz9xs7s
    @user-pr3yz9xs7s Před rokem +3

    ወይኔ በእመቤቴ ደስስስስ ስትሉ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንኳን ስረጋችን የቀብራችን ስነስረኣታ ደስስስስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-fo1lw7ef3d
    @user-fo1lw7ef3d Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እኛም በፀሎት አስቡን

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Před rokem +5

    እንቁ የተዋሕዶ ልጆች እመአምላክ እድሜ ዘመናችሑን ትባርክላችሑ
    አቤት የሙሽሪት ወበት አበት አለባበሥ አቤት ሥርአትን መጠበቅ በሥመሥላሤ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Před rokem +1

    ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አምላኬ እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ የምመኘው ነው እንዴት ታሳካልኝ ይሆን የድንግል ልጅ ወይኩን ፈቃድከ ደግሞ ኧረ ወገን ወዴትስ እየሄድን ነው ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በየቦታው በባሎቻቸው ለሚገደሉ ሴቶቻችን ለሚታገቱ ለሚገደሉ ህፃናት ከቤታቸው አስወጥተው ጎዳና ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ እንሁናቸው እስኪ እንደ እኔ የፀፀታችሁ ልያችሁ

  • @tiztafantaw6478
    @tiztafantaw6478 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ እኔም ከስደት መልስ ምኙቴ ነው 😢እግዚአብሔር አይሳነው እኔም በክብር አቁሙኛ ላመሰግነው ይሁናን እናተን ለዜህ ክብር ያበቃችሁ እኔንም እዳበቃኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ🥺🥺🥺💔 እግዚአብሔር በትዳራችሁ በቤታችሁ ይገኝ ሰላም ፍቅር ፍሬ ይስጣችሁ💒💚💛❤️🌿👏👏👏👏👏😭

  • @econnecknn8487
    @econnecknn8487 Před rokem +1

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የምር ሲያምር ዝማሬን መላክዕት ያሰማልን

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před rokem +4

    አቤት ውበት እንዴት ደስስስስ ይላን በእውነት መታደል እኮነው በደዚህ አይት ስርአት ጋብቻን መፈፀም እልልልልልልልልልልልል
    ልጃችሁ ናፍቃኛለች ሳሙልኝ ሰወዳትኮ የኔ ማር

  • @ssd7247
    @ssd7247 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ የአብራአምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ የእዉነት መባረክ መመረጥ ነዉ በቤቱ ማግባት

  • @tarytary495
    @tarytary495 Před rokem +2

    እንካን ደህና መጣችው የሰርጋችውን ስነስራአት ስላየው በጣም ነው ደስስ ያለኝ መታደል እዲ ነው ዘመናችውን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርከው

  • @ggddddrr5662
    @ggddddrr5662 Před rokem +7

    ውይ ስታምሩ አምላክ ቅዱሳን ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቤታችሁ በበርከት ይሙላ ስወዳችሁ ለአንድ እንኳን ባገኛችሁ እንዴት በወደድሁ💕🌹

  • @kassahunkebede4549
    @kassahunkebede4549 Před 9 měsíci +1

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያፅናችሁ የአብርሃም አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክልን።

  • @helentefera2736
    @helentefera2736 Před rokem +2

    Egziabeher tedarchewun yibarkilachew ye firiochi💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️🌺Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💜💜💜💜💗💗💗💗💗💗

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 Před rokem +2

    እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ታምሩ ነበር 😇

  • @user-ev8gy8pw8s
    @user-ev8gy8pw8s Před rokem +2

    እሰይይይይ እግዚአብሔር አምላኽ ትዳራቹ ይባርክላቹ እንዴት ደስ እንደሚል ውዶቼ❤❤❤❤❤

  • @dhhduruhduduf9202
    @dhhduruhduduf9202 Před 7 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሰመዐላና ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před rokem +1

    አቤት ስታምሩ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አሜን አሜን