የሰርጌ ዕለት የዘመርኳቸው በጣም የምወዳቸው ዝማሬዎች || አየጠበቀ ላሳደገኝ ለቅዱስ ሚካኤል በቤታቸው ለጠበቁኝ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 4. 02. 2021
  • 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    Our wedding video. Š @tadewos23 all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
    All rights reserved to @tadewos23
    Copyright Š2021: @tadewos23
    _____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Telegram:➜@rama23
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    =========================================

Komentáře • 470

  • @tigist-tf8dt
    @tigist-tf8dt Před 10 měsĂ­ci +1

    የኔ መልካም ወንድሜ በጣም ደሰ የሚል ዝማሬ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዴት መታደልነወ😍😍😍😍😍😍😍

  • @Aynye7106
    @Aynye7106 Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእከት ያሰማልን

  • @webet2273
    @webet2273 Před 3 měsĂ­ci +1

    ዝማሬ መላክ ያስማልን ዘመናቹን ይባርክላቹ በቤቱ አፅንቱ ያኑራቹ ተባረኩ ዘራቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y Před 6 měsĂ­ci +1

    ወይ መታደል እኮ ነዉ ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ታድላችሁ ቀናሁ እግዚአብሔር እኔንም ለዚህ ክብር ባይገባኝም ቢያድለኝ ብዬ ተመኘሁ
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ❤❤❤❤

  • @tintinalbaloushi728
    @tintinalbaloushi728 Před 11 měsĂ­ci +1

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወድማችን ሺ አመት ኑሩ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gp6em7ij4n
    @user-gp6em7ij4n Před rokem +1

    ዝማሬመላክትያሰማልን ዘመናችሁይባረክ

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 Před rokem +1

    Zemare melaikt yasemalen stmaru 😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @user-vt1bx8ly7l
    @user-vt1bx8ly7l Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 🌹💐❤️🌹💐❤️

  • @user-rr6en6re5e
    @user-rr6en6re5e Před 2 lety +1

    አምላኬ ሆይ የዕኛን የልብ መሻት ፈፅምልኝ

  • @uae1023
    @uae1023 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን ወድሜ ደስሚል የሰርግ ኘሮግራም

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před 2 lety +1

    እሰይ እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏🌹ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏🍃

  • @user-ez7gu8ng6m
    @user-ez7gu8ng6m Před 3 lety +2

    አሜን አሜን እልልልልልልልልል ሚዚዎቹ ግን ያለማዊ ሰርግ ቢሆን ኖሮ ቦታ አይበቃቸውም ነበር ያውም ሙሽራ በሰርጉ ቀን ለእግዚአብሔር ክብር ሲዘምር ይህ አልነበረም የሚዜ ምላሹ ሙሽሮች እንኩአን ደስ አላችሁ ቤታችሁ በአለት ላይ የተመሰረተ ትዳር ያርግላችሁ!
    ቴድሮስ ዮሴፍ የቅ/ሚካኤል መዝሙር ለኔ የዘመረው ነው የሚመስለኝ በቤቱ ተንከባክቦ ያሳደገኝ መልአክ ዛሬም ባለሁበት ከሀገር ውጪ ስሙን ሁሌም እዘክራለሁ ቅ/ሚካኤልን ጠባቂ አድርጎ ለሰጠን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!

  • @fraolitesfaye3952
    @fraolitesfaye3952 Před 3 lety +26

    ስታምሩ እግዚአብሄር ቆንጆ ሚስት ሰቶሀል በተባረኩ ልጆች ይስጣቹ

  • @genet19
    @genet19 Před rokem +2

    መታደል ነዉ ሁሌም በቤቱ ያጽናችሁ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን

  • @user-bk2tq5gg1f
    @user-bk2tq5gg1f Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሠማልን ነፍ አመት ኑሬልን ደሰሰሰ ሰል

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 4 měsĂ­ci +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ደስ አላቹ❤💯💒🌹

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abershi
    @abershi Před rokem +1

    የተባረከ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት ትዳር ይሁንላችሁ

  • @abershi
    @abershi Před rokem +1

    መምህሬ ታዲወስ እንካን ደስ አለክ

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před 2 lety +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኑሮህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ ይባርክልህ

  • @almazalmaz3530
    @almazalmaz3530 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በእዉነት ምንኛ መታደል ነዉ በቤቱ የጋብቻ ስነስርአቱን መፈፀም ያዉም ሙሽራዉ እየዘመረ ቅዱስ ሚካኤል የምታምኑት መላአክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እድሜና ጤናዉን ይስጣችሁ ቤታችሁን በበረከት ይሙላዉ ፍቅሩን ያድላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ያብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ አሜን አሜን አሜንንንን

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን አልማዝ

  • @user-km6qs1id6w
    @user-km6qs1id6w Před 3 lety +2

    AMEN AMEN AMEN AMEN zameri malekt yeselmen tariku 🥰🥰🥰🥰

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Před 10 měsĂ­ci +1

    ዝማሪ መላህክት ያሰማልን ዘማሪ ታዲዎስ የአብረሃም የስራ ያርግላችሁ ❤️❤️❤️

  • @user-og2gz4bs5o
    @user-og2gz4bs5o Před 5 měsĂ­ci +1

    እንደ አዲስ የማየው ነገርስ😢❤

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 Před 3 lety +34

    አማኔኤል ሆይ አት የልቤን መሻት ፈጥምልኝ

  • @user-io9gb1ux2n
    @user-io9gb1ux2n Před 3 lety +11

    በእውነት የእምየ ተዋህዶ ልጅ መሆን ምንኛ መታደል ነው ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ መልካም ፍሬን አፍሩ እንደጽሀይ ሞቅ እንደጨረቃ ድምቅ ያለውን ህይወት ይስጣችሁ ቤታችሁ የአብርሀም ቤት ይሁን

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety +1

      አሜን አምሳል

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy

    እልልልልልሌሌልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክ ያስማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ እዴት እደምውዳቹ

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e Před rokem +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እመ ብርሃን ትጠብቃችሁ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁን ጋብቻችሁ አሜን🔷🇪🇹

  • @user-nm8xn1rx5o
    @user-nm8xn1rx5o Před 2 měsĂ­ci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ስታምሩ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 Před rokem +2

    እልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ የአብርሐምና የሳራን ትዳር የባረከ የናተንም ይባርክላችሁ

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 Před rokem +2

    ልኡል እግዚአብሄር በእድሜ በጤና በሰላም በፀጋ ይጠብቃችሁ ማሮቸ ስታምሩ❤🙏💒🌷

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 Před 2 lety +1

    Abetu yikr beln amen amen amen zemar melakit yasemaln

  • @HhHhh-jh8vk
    @HhHhh-jh8vk Před 2 lety +2

    ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባረክላቹ ትዳራቹ ተመስገን

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Před rokem +2

    ወንድማች እግዚአብሔር ጋብቻችሁን ያብራሐም የሳራ ያድርጋላችሁ አሜን ፫

  • @medilove3189
    @medilove3189 Před 2 lety +1

    እግዝአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እልልልልል እጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል ልልልልልልልል በእውነት እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety +3

    አሁን በልጅ ተባርከዋል እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ💐🙏💐👏👏

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 Před rokem +1

    ❤❤❤❤yenyeame leze yebkenen❤❤❤❤

  • @user-fy8ww6wr4b
    @user-fy8ww6wr4b Před 3 lety +3

    በእውነት እግዚአብሔር ትዳራችውን ይባርክላቹ ወንድሜ ቃል ያጥረኛል እናንተ ለመግለፅ 🙏❤❤❤🙏

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r Před 3 lety +74

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአብርሃምና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ ከአይን ያውጣችሁ ስታምሩ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety +2

      አሜን

    • @selam1082
      @selam1082 Před rokem

      Ene gn teyake alge dakon honeh sale lemnew teklele yalderkew ? Ledeferte yikerta

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 2 lety +1

    አተም ቆጅዬ ሚስትህም ቆጅዬ ታድላችሁ መልካም ጋብቻ እውነት ታስቀናላችሁ የአብርሐምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ውለዱና ሳሙ 💕👏

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Před 2 lety +8

    አቤት መታደል በቤቱ ያጸናችሁ ስታምሩ በጌታ💟💟💟💒🌿💒🌿💟💟🙏

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 2 lety +1

      መታደል ማለት እሄ ነው የ👏🙏

  • @saara5070
    @saara5070 Před 3 lety +3

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአቤሔር ይመስገን ተዳራችሁን ቅዲስ ምክኤል ይተብቅላችሁ ውድች

  • @YirgalemMulat
    @YirgalemMulat Před rokem +1

    አቤት መታደል በቤቱ ያጸናችሁ ስታምሩ በጌታ💟💟💟💒🌿💒🌿💟💟

  • @msrateba6270
    @msrateba6270 Před 2 lety +1

    ትሕትና ከናንተ ብዙ ትምህርት ማግኘት እንደምንችል ቆም ብለን እናስብ እኛም ለክብሩዝቅእንድንል ለዚሕ ክብር ያብቃን

  • @romanbelew260
    @romanbelew260 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን የባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሁንላችው ኢግዝአብሄር ይባርክላችው የነውዶች ድንቅ ዘማር ነክ በቅንነት የምትአገለግል ጌታን የነወድም ተባረኩልኝ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ደስስስስስስስስስስስስስ ስትሉ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን💐💐💐💐💐

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን ባዩሽ

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር። በልጆች በሐብት በጤና በሁሉ ይባርካችሁ ምንም አልልም የኔ ልእልት ስታምሪ አቤት ውበትና እምነት ኡፍፍፍ ስታምሩ ክበሩልኝ

  • @ananieyasu4323
    @ananieyasu4323 Před 2 lety

    እንዴት እንየምታምሩ አንደኛ ሰርግ ነዉ እግዚሐብሔር ይባርካቹ

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Před 11 měsĂ­ci

    አሜን አሜን አሜን ደስ ስትሉ በማርያም🙏🏾🥰

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amalke wayi elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕🇪🇹💕💕💕💕💕💕

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification Před 2 lety +3

    ምነው ሁሉም እንዱህ እግዚአብሔር ን ቢያመሰግን ከፍሎ ከመለከፍ ስታምሩ የተዋህዶ ልጆች እልልልልልልልልል ሁለት ቆንጆዎች በፍቅር በሰላም በጤና በምስጋና ከመላው ቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-ig1zo8qf9i
    @user-ig1zo8qf9i Před 2 lety +2

    የአብርሃም እና የሳራ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ደስስስ ስትሉ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ስታምሩ በደሙ ይሽፍናቹ : እንዴት ፀጋ የሞላባቹ ናቹ እስይ እልልልልልልልልልል ክብር ለማርያም ልጅ እስይ ርልልልል

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 3 lety +8

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን አመቤቴ በፍሬ ትባርካችሁ

  • @bushaduhalu9160
    @bushaduhalu9160 Před 3 lety +2

    ዝማሬ መለእክት ያሰማልን የአብርሃምና የሳራ ይሁን ትደራችሁ እግዚአብሔር ይበርከችሁ❤❤❤❤❤❤🏵💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-zt5yq7yo3n
    @user-zt5yq7yo3n Před rokem +2

    ደስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የአብርሀም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ በልች በበረከት ይባርክላችሁ ቤታችሁን አሜን አሜን አሜን

  • @user-eq9pu9bb4g
    @user-eq9pu9bb4g Před 2 měsĂ­ci

    እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @afgfxxdfghuui9016
    @afgfxxdfghuui9016 Před 3 lety +4

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እንዴት መታደል ነው ለዚህ ክብር መብቃት

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      ያክብርልን

  • @raheltube2578
    @raheltube2578 Před rokem +2

    ወይ መታደል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🌹🌹ትዳራችሑ የአብርሃም የሳራ ይሑን ጋብቻችሑ በፍሬ ይባርካችሑ ቸሩ መድሃኒአለም💚💛❤

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 Před 3 lety

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-cb8vp2tj7k
    @user-cb8vp2tj7k Před 3 lety +4

    እልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልም ትዳራችሁ የቅዱሳን ትድር ያድርግላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ቤታችሁን በልጅ በበርክት ያትርፍርፍላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @adfv71
    @adfv71 Před 3 lety

    Elelelelelelel 👏 elelelelelelel 👏🎤 elelelel 👏 elelelelelelel 👏 elelelelelelel 👏👏👏👏👏🎤 elelelel 🤲♥️💛💚💚💚💛❤️💚💛

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam Před 3 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ታዲወስ እንኳን ለዚች ደስ ለምትል ቀን እግዚአብሔር ፍቃዱ ሆኖ አደረሰህ ደስ ስትሉ ወላዲተ አምላክ በበረከት በረድኤት አትለያችሁ
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @alemgebrshe7678
    @alemgebrshe7678 Před 2 lety

    አሜንእንካንደስአላችሁ

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 Před 3 lety

    ዋዉ ጋቢቻችሁ የአብርሃም እና የሳራ ያርገው

  • @tektadesta8455
    @tektadesta8455 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገንለሱየሜሳነዉነገርየለም

  • @user-yo4wz5qz8b
    @user-yo4wz5qz8b Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zt5yq7yo3n
    @user-zt5yq7yo3n Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ስታምሩ

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel zemare melaket yasemalin amen congratulations

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      Amen አመሰግናለሁ

  • @museabera
    @museabera Před 3 lety +9

    ትዳራቹን ይባርክላችሁ ወንድም ታዲዎስ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety +2

      አሜን ወንድሜ ሙሴ ፤ እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድሜ።

  • @hsysjxjdj2971
    @hsysjxjdj2971 Před 3 lety +6

    ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @serkalemgoche6409
    @serkalemgoche6409 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር እንኳንም ለዚህ ክብር አደረሳችሁ ሁላችንንም ያድለን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

  • @rechirechi3057
    @rechirechi3057 Před 2 lety +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ይሰማልን መልካም ጋብቻ

  • @mekditube1589
    @mekditube1589 Před 3 lety

    Hulachinm fetari lezi kibr yabkan
    Amen Amen Amen elllllllllllllll zemeriy meleakt yasemalen

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላም አንድነት ፍቅር ያውርድልን ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ አሜን!!

    • @user-lo6xi8mb6r
      @user-lo6xi8mb6r Před 3 lety

      ይቅርታና ወንድሜ ስንኙ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ዜማዉ ጉን ባልሳሳት ስርሀተ ቤተክርስቴያናችንንአይወክልም

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን

  • @user-kx8ey8oi3j
    @user-kx8ey8oi3j Před 2 lety +1

    ጌታ ሆይ የልቤን መሻት ፍፅምልኝ

  • @user-wl1dn2yf5v
    @user-wl1dn2yf5v Před 3 lety +4

    እሰይ ቴዲ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ አበቃቹ ቀሪው ዘመናቹ በሉእል እግዚአብሔር የተባረክ ይሁን።

  • @dansiethiopia8990
    @dansiethiopia8990 Před 2 lety

    zimare malaktin yasemalin amen

  • @mitakeneni6697
    @mitakeneni6697 Před rokem +1

    🙏💚🙏💛🙏❤

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 Před 3 lety

    Yakeberkew geta kezihe belay yibarkih.

  • @selamseli8395
    @selamseli8395 Před 3 lety

    Elllll tebareku

  • @user-it2rj4vm1q
    @user-it2rj4vm1q Před 3 lety

    Zemare malekti yasemaleni

  • @user-gy2cf7rc7c
    @user-gy2cf7rc7c Před 3 lety +1

    ተባረኩልኝ ደስ ስትሉ በቀን 10 ነው የማየው 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @bekaKunbi-zi4vp
    @bekaKunbi-zi4vp Před 7 měsĂ­ci

    Enkuan Des aleh wendime ye lijinet memihire betam Des bilognal

  • @user-ip5km1fh1s
    @user-ip5km1fh1s Před rokem

    ተባረኩ

  • @user-jy7wp5jr1e
    @user-jy7wp5jr1e Před 3 lety +1

    መታደልነዉ ለዚህላበቃህ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @user-sk7cm4zi4p
    @user-sk7cm4zi4p Před 3 lety +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያብርሀምና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ ልጆቻችሁም ከናንተበላይ የሚሆኑ እድሜ ዘመናቸውን ላምላክ አገልጋይ ይሁኑ በጣም ታምራላችሁ

  • @user-rr6en6re5e
    @user-rr6en6re5e Před 2 lety

    Dis Setlu Be Emamelketedarchehu Yebark

  • @kenfemekael40
    @kenfemekael40 Před rokem

    Fetare yebarkhe wedma setamru kechalk selkehe lakelugne

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @martaadm9815
    @martaadm9815 Před 3 lety

    እልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @user-df3mi6pd8n
    @user-df3mi6pd8n Před 3 lety +8

    👏👏👏👏👏ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ

  • @alsukarialsukari3302
    @alsukarialsukari3302 Před 3 lety +1

    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን
    እጹብ ድቅ ነው በጣም ደስ ይላል
    የአብራም እና የሳራ ይሁን ጋብቻቹ

  • @user-ff3hz6ni4q
    @user-ff3hz6ni4q Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 Před rokem

    wow zimare malahikiti yasamalin

  • @rahaserehase1097
    @rahaserehase1097 Před 3 lety

    Thank god amen kem Abraham saran yunylachu

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ቀራው ዘመንህ ይባርክልህ መድሃኒአለም ትዳራችሁ ያማረ የተዋበ ያድርግላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 👏✝️🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍

  • @Ft-hg2bf
    @Ft-hg2bf Před 2 lety

    Zimare melakiti yasemalin endeti ende mitamru egzabher amilaki tidarachoun yabirham yesara yarigilachou weldu kibedu ke kifu Hulu yixbiqachou