የሰርጋችን የመጀመሪያው ሰርፕራይዝ || የማንረሳው ትዝታ በቪዲዮ የተቀመጠ || አባቶቻችንንም በእምባ ያራጨ የዝማሬ ጊዜ ||እናመሰግናለን ይህ ልዩ ነውና

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 8. 01. 2021
  • 🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
    It is our wedding video. © ‪@tadewos23‬ Rama Tube Zemari Tadewos has all exclusive rights for all materials in this video. Both the audio and video contents are the property of the singer and owner of this channel. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
    All rights reserved to ‪@tadewos23‬
    Copyright Š2021:
    _____________/Connect With Me On Social Media\____________
    ► Telegram:➜@rama23
    ► Tiktok:➜@tadewos7
    ► Facebook:➜ / rama-tube-ll. .
    ► Instagram:➜@tadewosawugchew
    =========================================

Komentáře • 255

  • @shewaalemu919
    @shewaalemu919 Před 3 lety +131

    እንደዚህ የተመኛችሁ እግዚአብሔር የልብ መሻታችሁን ይፈጽምላችሁ

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

      ኣሜን

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 3 lety

      አሜን

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @sookssadbiya631
      @sookssadbiya631 Před 3 lety

      amen amen amen

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 Před 3 lety +3

      አሜን በጣም ነው ምመኝው በጎጎት በፀሎታችው አስቡኝ ጽጌ ማርያም እያላችው የተዋህዶ ልጆች

  • @user-zy6oy8ru9x
    @user-zy6oy8ru9x Před 3 lety +40

    በጣም ደስ ይላል እግዚያአቤሄር ፍቅሩን ሰላሙን ደስታን ያብዛላችሁ በጥበብ የተሞላ ልጅ እግዚያአቤሄር ይስጣችሁ እመቤቴ አትለያችሁ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety +1

      አሜን መሲ

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j Před 3 lety +24

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ ፍቅሩን ያብዛላቹህ❤❤❤

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 Před 3 lety +3

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ !!! እንደዚህ የተመኛችሁ እግዚአብሔር የልብ መሻታችሁን ይፈጽምላችሁ!!!

  • @user-zt5yq7yo3n
    @user-zt5yq7yo3n Před rokem

    ብቻ ቃሌ የለኝም እዴት እደምታምሩ በተለይ ፈግታችሁ ሁሌም በፈግታ ኑሩልን ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @aleshilegngemechu6217
    @aleshilegngemechu6217 Před 3 lety +14

    እንኳን ደስ አለ ሙሽራው😍 እንኳን ደስ አለሽ ሙሽሪት
    እመቤቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ታኑርልነኝ🙏 ቤትዬ👰

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před 2 lety +2

    አቤት መመረጥ ተዋህዶ መሆን የሰው ልጅ መጀመሪያ ወደዚህ ወደ ምድር የመጣንባት ቀን እና ከዛም አልፎ የሰርጋችን ቀን ደግሞ ዋናው ሞታችንም ሽረታችንም የማትረሳ ቀን ወድማችን በእውነት መመረጥነው እግዚአብሔር የአብርሃምና የሰራ ጋብቻ ያርግላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ደስስ ስትሉ ሰላማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigist-tf8dt
    @tigist-tf8dt Před 10 měsĂ­ci

    የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አብራችሁ አርጁ ዉለዱ ክበዱ የልባችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይፈፀምላችሁ እኛ የራማ ቤተሰቦች በጣም ነዉ እምንወድህ ወንድማችን አሰታዋሻችን ሁሌም ሳቁልን❤❤❤❤❤

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 2 lety

    የአብርሀም እና የሳራ ሰርግ ያድርግላችሆ በጣም ደስ የሚልነው እዴት መታደል ነው በቤተክርስታ ማግባት

  • @volumecare9918
    @volumecare9918 Před rokem

    የአብረሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹሁ እግዚአብሔረ ፋቅረቹሁ ይብዛለቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @workneshebeye3449
    @workneshebeye3449 Před 11 měsĂ­ci

    የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በፍቅር ያኑራችሁ የልባችሁን መሻት ይጥምላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤

  • @iui44i22
    @iui44i22 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን ፫/// 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💙💙💙💙💙💗💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 3 lety +7

    እመ ፈቅረ ለዚህ ከብረ አብቄኝ ከልጂነቴ ምኝወቴ ነበረ ሰመኘወ ሰመኘዉ እሰከ ዛሬ ሳይሳካ አለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 Před 3 lety +1

      አይዞሽ እኔም በጣም እመኝ ነበር የማልወደው ሰው በጣም ለመነኝ እኔ መጀመሪያ መኖሪያዬ ያሳስበኝ ነበር ለስሙ ትልቅ እንዴት አይነት ጥሩ የቤተክርስቲያን ሰው ይመስላል ግን ስራውን እኔ እና እ/ር እናውቀዋለን ጆሮዬን ለሶስተኛ ጊዜ ሰርጀሪ ሳደርግ እራሴ ነበርኩኝ የፈረምኩት ውንድምሽ እያለ እኔ ልፈርም? ክርክር ጠረጴዛ ላይ ያገኘውን ጠርሙስ ውርውሮ ሳተኝ መኖርያ አግኝቼ ቤቴን እያሳደስኩኝ ልቀይር ሃያሰድስት ቀን ሲቀር ተወኝ ደስ ም አለኝ አራት ዓመት ሊሆን ሲል ለየብቻ እየኖሩ ከሌላ ከተማ እሷም ኤርትራዊት ልክ እንደዚህ ተጋቡ አሉኝ አስራሶስት ዓመት ሊሆናቸው ነው የሚመኘውን ልጅ አጣ እነሱ ሲጋቡ እኔ ከመልካም አባት ጋር ሂወቱን ሁሉ ለ 1 ልጁ የሰጠ አባት ጋር አርጉዝ ሆንኩኝ ልክ ባመታቸው ውለድኩኝ ሮጦ ሲመጣ በር አልከፈትኩም አድራሻዬን ነገራችሁት? አልነገርንም በጊዜ ሂደት ከነሱም ተለያየን!

    • @tirualemeyihunatube344
      @tirualemeyihunatube344 Před 3 lety

      @@mulubirara7956 ሰው ማመን ከቱ ነው ግን ፈጣሪ የፈቀደው ይሆናል

    • @user-te4tj1rq2z
      @user-te4tj1rq2z Před 3 lety

      @@tirualemeyihunatube344 እውነትሽ ነው ፋጣራ ያለናው ምሆን❤❤❤❤

  • @genet19
    @genet19 Před rokem

    እልልልልልልልልልል በፍቅር አርጅ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነዉ ዘብ እኮነን

  • @egziabherhulunchaynew9936

    የአብረሐምና የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @user-ff3hz6ni4q
    @user-ff3hz6ni4q Před 2 lety

    እኛንም ለዚህ ክብር ይብቃን

  • @sarayedinglmariamlije184
    @sarayedinglmariamlije184 Před 3 lety +2

    ቴዲ አገባክ ይሰይ እንካን ደስ አላችሁ እልልልልልል የሳራና የአብርሐም ያርግላችሁ እኛንም ከስደት መልስ ለዝህ ክብር ያብቃን 👐👐

  • @user-jk5ew4se9i
    @user-jk5ew4se9i Před 3 lety +21

    ምኞቴ ነው

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 3 lety +1

    እልልልልል የአብረሀምንና የሳራን ጸጋ ያድላቹህ የማቱሳላን እድሜ ያድላቹህ በንሰሀ ታጥበን ለሥጋዉ ደሙ ሁላችንንም ያብቃን

  • @minadagemawitminadagmawit5558

    አቤት መታደል እልልልል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆያቹ

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh Před rokem

    እኔስ አልታደልኩም ይሄን ክብር ለማግኘት ትዳር በማይሆነኝ ክብሬ አጣሁ ግን ሁሌም እፀፀታለሁ

    • @nas7117
      @nas7117 Před rokem

      አሁንም ትቺአለሽ ንሰሃ ገበተሽ የማይቻለው ተክሊል ነው እጂ በቁርባን ይቻላል

  • @user-vt1bx8ly7l
    @user-vt1bx8ly7l Před rokem

    የኡብርሃምና የሣራ ይሁን ጋብቻችሁ ❤️💐🌹❤️💐🌹❤️💐🌹❤️💐🌹❤️💐🌹

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia Před 3 lety +12

    ወልዳቹህ ሳሙ አቅፋቹህ ሳሙ ትዳራቹህ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን 💙💚❤🌺💋🌼🌹🏵🌼❤❤❤🌺🌺🌻❤❤❤❤❤❤የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety +1

      አሜን

    • @user-nx7zb1je8i
      @user-nx7zb1je8i Před 3 lety +1

      ጸጉሯን ለምን. አትሸፍንም ሙሽራዋ

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 3 lety +1

    ጋብቻችሁን የአብርሀም እና የሳራ ይሁንላችሁ ውለዱ ክበዱ እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን🙏

  • @fikert2915
    @fikert2915 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላለ

  • @yegilephone4138
    @yegilephone4138 Před 3 lety

    የአብርሀን እና የሳራ ጋብቻ ይህን
    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 Před rokem

    ድንግል ማርያም ትባርክላቹ ትዳራቹን

  • @irebektutube2561
    @irebektutube2561 Před 9 měsĂ­ci

    ወንድሜ እንኳን ደስ አላህ ኖሬ ቆሜ ሳልድርህ ክፍቶኛል❤🎉❤

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 Před 3 lety

    የአብረሃም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ!!!

  • @devan8265
    @devan8265 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስይበለን መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ ሙሽሮችዬ

  • @doctorsaba2977
    @doctorsaba2977 Před 3 lety +1

    የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ወንድሜ 🙏

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 3 lety

    ተባረኩ። በጌታ አንድ ሆኑ። እልልልልልል እግዚአብሄር። ቀደሳቸው። ሁለቱንም። ፍሬውን። ደግሞ። ያብላችሁ

  • @tamiratgezahegn7330
    @tamiratgezahegn7330 Před 3 lety

    እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ አበቃችሁ ወንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ። አማላጅቱ ያማረና የተዋበ ከመልካም ፍሬ ጋር ትስጣችሁ ።

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety

    *ይህንን ያደረገ አምላክ ክብር ይግባ እንኳን ደስ አላቹ የአብረሀም የሳራ ይሁንላቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል*

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety

    የምወድህ የማከብርህ ዝማሪ ታዲዎስ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ ዘርህ ይብዛ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው በልጅ ተባረኩ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን ተወዳጅ

  • @shewaalemu919
    @shewaalemu919 Před 3 lety +2

    ደስ ይላል በፍቅር ይለቅ ዘመናችሁ ታዲ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን ሸዋ

  • @user-cb8vp2tj7k
    @user-cb8vp2tj7k Před 3 lety

    ወይይይ የተዋህዶ ልጅች ውበታችን በእንወት
    በሉ ይህን ደስ የሚል ማዕረግ የምትመኞ ምኞታችሁ ይሳካ በዚህ በማርው እና ደስ በምል ወግ ማርግ የድል አክሊልን ያድላችሁ
    ወድማችና እህትችን ትዳራችሁ ያብራሐም የሳራ ያርግላችሁ
    ዝማሬ ዳግማዊ ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናዎት ውላችንንም ውድ የተዋህዶ ልጆች በኔቱ ያፅናን አሜን አሜን አሜን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet Před 9 měsĂ­ci

    ትዳራችው ይባረክላችው ውዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xc7lm2jr9c
    @user-xc7lm2jr9c Před 2 lety

    Wow bedtime Yung Bratz parameshwara Gap TuneIn.

  • @user-lf2bu3il7n
    @user-lf2bu3il7n Před 2 lety

    አቤት። መታደል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💔💕💔👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-vw9rn6gu3j
    @user-vw9rn6gu3j Před 3 lety +1

    እሰይ እሰይ እልልል እልልል ደስ ይበለን የአብረሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ወንድሜ አክብሮቴ ይድረስልኝ የዲንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከቤታች አይጥፍ በፍሬ ይባርካችሁ የፍቅር እናት ቤታችሁን በፍቅር ትሙላው እህት ወንድሞቸ እንድህ የተመኛችሁ ቸሩ መዲ ሀኒ አለም የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ይሙላላችሁ ከሀጢያት ውጭ 💐💐💐💐💒💘

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን የኔ እናት

  • @hay5360
    @hay5360 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @genettekeda3788
    @genettekeda3788 Před 3 lety

    በጣም ነዉ ደሥ የሚለዉ የአብረሀም የሳራ ያርገዉ ዉለዱ ክበዱ

  • @eteneshmekonnen8528
    @eteneshmekonnen8528 Před 3 lety

    ታይቶ የማይጠገብ የሰርግ ስነስርአት የአብርሃምና የሳራን ያድርግላችሁ። ወልዳችሁ ከብራችሁ ለማየት ያብቃችሁ። በዝማሬ እኛም ለማመስገን ያብቃን።

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 Před 3 lety

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እንኮን ደስ ይላችሁ ሙሽራው ሙሽራት እልልልልልል የአብርሐም የሳራ ጋብቻ ይድርጋላችሁ አሜን ፫

  • @meseretasafe3095
    @meseretasafe3095 Před 3 lety

    የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ።
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤⛪🙏

  • @tisgayassfa3273
    @tisgayassfa3273 Před 3 lety

    ድንግል ማርያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ እመቤቴ በሞገስ ታኑራችሁ ስታምሩ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 Před 3 lety

    እልልልል እግዚአብሔ ይመስገን የአቨርሀም የስሀራ ጋብቻ ያድርግላችው ዘርን እንደ አቨርሀም ያድላችው የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችው አስቡኝ ጽጌ ማርያም እያላችው ለዚህ ክብር አምላክ እንዳበቀኝ

  • @user-vx3lk6bb8l
    @user-vx3lk6bb8l Před 3 lety +1

    መልካም ገብቻ ይሁንላችሁ ደስ ይላን እመቤቴ ከነልጇ ያለችበት ሰረግ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን ያክብርልን

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +2

    እንደዚህ ማግባት ምኞቴነበር ግን ምን ዋጋ አለው😭😭😭በጣም ነው የምታምሩት ማርያምን እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፍቅሩን ያብዛላቹሕ ውለዱክበዱ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      Amen ehtachin mignotishin yasakalish

    • @user-ug3yb9vl2u
      @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety

      @@tadewos23 አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

  • @misssoma9092
    @misssoma9092 Před 3 lety

    ዘመናቹ ይባረክ እንዴት ደስ ትላላችሁን

  • @user-hn6qx3ls1w
    @user-hn6qx3ls1w Před 3 lety +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-cr9nv4ro6l
    @user-cr9nv4ro6l Před 3 lety

    ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ትዳራችሁን የአብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ ቤታችሁን እመብርሀን በበረከት ትሙላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገር ለቤተክርስቲያን ሚጠቅም የተባረከ ፍሬም ይስጣችሁ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን በእውነት

  • @selamlove7d
    @selamlove7d Před 3 lety

    እልልል መሺራው ሙሺሪት እንኮን ደስ አላችሁ የአብረሀም የሳራ ጋብቻ ይሁነላችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @misrakefeqede5669
    @misrakefeqede5669 Před 2 lety

    እንኳን ደስ አላቹህለዚህ ቀን አደረሳቹህ

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 Před 2 lety

    Ellllll Elllll Ellll Amen Amen Amen Ukan Laze Yee Mamere Tedara Aderesachu egezaber Yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Laa Fere Yaa Baqachu 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 3 lety

    እልልልልል የተባረከ የአብርሀም የሣራ ትዳር ያርግላችሁ አሜን፫

  • @yordanosagonafer1090
    @yordanosagonafer1090 Před 2 lety

    Stamru Egzabher ybarklachew YE Abreham YE Sara Gabecha eskzelalm yunlchew Zerachew ybza

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 Před 3 lety

    የአብርሀም እና የሳራ ይሁን

  • @azilove5558
    @azilove5558 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ታዲ😍😍😍😍😍

  • @dawite5944
    @dawite5944 Před 3 lety

    የአብራሀም እና የሳራ ይሁንላችሁ መጨረሻችሁን የሳምርላችሁ በጣም ደስ ይላል

  • @user-xc3fq5gi3c
    @user-xc3fq5gi3c Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 Před 3 lety

    Nothing more pleasing than worshiping your God on your big day.

  • @user-ki6zg1yi4p
    @user-ki6zg1yi4p Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር በቤቱያፅናችሁየአብርሐምናየሳራያድርግላችሁ

  • @user-qp6kq4vp3r
    @user-qp6kq4vp3r Před 3 lety

    እንዴት ድስስ ይላል የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ ትዳራችሁን❤️

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን ካሰች

  • @tigistwedaje2938
    @tigistwedaje2938 Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል የአብርሀምና የሳራን ጋብቻ ያርግላችሁ

  • @meazabogale6472
    @meazabogale6472 Před 3 lety

    Elllllll Egziyabher yemsgen 🙏yabraham ena ysara gabch yeunlachw

  • @workitiworkito7653
    @workitiworkito7653 Před 3 lety +1

    Baxamii dasi yilii yabarami yasara yiwuni ❤❤

  • @yordanosweldegbriel5695
    @yordanosweldegbriel5695 Před 3 lety

    የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ወንድሞች እባካችሁ ከበሮ ስትመቱ ነጠላ አድርጉ ስርአቱን አንሳት።

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ደስ ይበለን እሰይ ኣቤት ውበታችን እኮ እግዚኣብሔር ኣምላክ ትዳራቹሁ ይባርክ እመብርሃን ወልዳቹሁ ለመሳም ታብቃቹሁ ኣይለያቹሁ እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ኣምላክ ኣሜን

  • @user-wl1dn2yf5v
    @user-wl1dn2yf5v Před 3 lety

    የሀገሬ ልጅ እንኳን ለዚ አበቃህ ትዳራቹ የተባረከ ይሆን

  • @etuchombie2804
    @etuchombie2804 Před 3 lety +1

    Yekotebe lijoch Yeurael Mezemranoch zemenachu yibarek Betiye YeAbreham ena yeSara yadriglachu wiledu kibedu

  • @user-hg9jo3ir6j
    @user-hg9jo3ir6j Před 3 lety +1

    እ/ር በቤቱ ያፅናቹ

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Před 3 lety

    መልካም ጋብቻ ያብረሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @seblishew8857
    @seblishew8857 Před 3 lety +1

    ቤቤቱ ያፅናችሁ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏🙏💞💞🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ff3hz6ni4q
    @user-ff3hz6ni4q Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @hayahaya2845
    @hayahaya2845 Před 3 lety

    ወይ ደስ ሲል የተዋህዶ ክብር

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦችአሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መልካም ጋብቻ የአብረሀም የስራ ይሁንላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል!

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን ቅድስቴ

  • @buzaylove4748
    @buzaylove4748 Před 3 lety

    ዋውውው ይፍቅር አምላክ ፍቅሩን ይብዛላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ❤❤

  • @selamedemes6447
    @selamedemes6447 Před 3 lety

    Yetebareke tedare fetari yaderegelachu fetari megwotane asakaleg

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Před 3 lety

    የተባረከ ጋብቻ ይሁንላቹ ለምንመኝም ለዚህ ክብር ያብቃን

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን

    • @user-vo9mk9vx4j
      @user-vo9mk9vx4j Před 3 lety

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hayahaya2845
    @hayahaya2845 Před 3 lety

    የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹህ🌹🌹

  • @sdgd5754
    @sdgd5754 Před 3 lety

    እእልልልል እልልልልል ደስ ይበለን
    አጅበን መጣን ሙሹሮቹን እልልል ብላችሁ ተቀበሉን
    እሰይ እሰይ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ የተቀደሰ ይሁን በመልካም ፍሬዎች ይባርካችሁ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-dt4hn2oj2l
    @user-dt4hn2oj2l Před 3 lety

    የአብራሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿

  • @zamarimanebermelese9803
    @zamarimanebermelese9803 Před 3 lety

    Yaberaham yasara gabecha yaderegelachuu

  • @newdaynewhopetube7737
    @newdaynewhopetube7737 Před 3 lety

    እግዝአብሄር ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን!!! መልካም ጋብቻ ታዲየ

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን ሜሪዬ

  • @konju283
    @konju283 Před 3 lety

    የአብረሃም ነ የሰረ ጋብቻ ይሁንለችው

  • @user-lq3dv6oc4k
    @user-lq3dv6oc4k Před 3 lety

    ደሥሢል

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety

    የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ ዘመናችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ፍቅር ሰላም አብዝቶ ይሰጣችሁ 👏✝️🤲🤲😍😍❤️❤️

  • @user-bf4ti1tv5r
    @user-bf4ti1tv5r Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልንንልልልእግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ
    እንደት መታደል ነው ❤❤❤❤👏👏👏👏👏

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety

      አሜን ሐኒ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 Před 3 lety

    እልልልልልልል ውይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሙሽሮችየ

  • @diribhaile403
    @diribhaile403 Před 3 lety

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሄር ትዳራቹህን ይባርክላቹህ እመ አምላክ ትጠብቃቹህ ውለዱ ክበዱ የፍቅር አምላክ ፍቅራቹህን ብዝዝዝት ያርግልኝ ደስ ትላላቹህ በጣም

    • @tadewos23
      @tadewos23  Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 3 lety

    የአብራህም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-vh2zh6mp9y
    @user-vh2zh6mp9y Před 3 lety

    እግዚ አቤሔር ትዳራችሁ ይባርክ

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu86 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @user-bs7xh9lc8f
    @user-bs7xh9lc8f Před 3 lety

    እንኳን ደሰ አላቹሁ ወገኖቸየ

  • @saramekonnenyoutube7563
    @saramekonnenyoutube7563 Před 2 lety

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @tadelutesfaye8352
    @tadelutesfaye8352 Před 3 lety

    Elelelelel desi yemil sergi no wedimachin fexari. yebaekachu