ዘማሪት ፍቅርተ በሰርጒዋ ላይ ስቅስቅ ብላ አለቀሰች አስገራሚው ሰርግ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024

Komentáře • 326

  • @user-kn6lh4bc7h
    @user-kn6lh4bc7h Před 2 lety +92

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መታደል ነው ይህን ክብር ብዙዋች የሚመኙት ጥቂቶቹ የሚያገኙት ነው🥰🥰🥰

    • @zematube1219
      @zematube1219 Před 2 lety +2

      የሚገርም አገላለፅ ነው ። ቲጂ

    • @Aberash-hd1uz
      @Aberash-hd1uz Před 2 lety +2

      አሜን ፫ ከሚመኙት ብቻ ሳይሆን ከሚያገኙት ያድርገን ለምንናፍቀው

    • @LamaLama-sq3lb
      @LamaLama-sq3lb Před 2 lety +3

      እዉነት ነዉ እኔ በምኞት ብቻ ቀርሁ

    • @zematube1219
      @zematube1219 Před 2 lety

      @@LamaLama-sq3lb gin lmn ?

    • @senayitwerku5058
      @senayitwerku5058 Před 2 lety +1

  • @makdisome9631
    @makdisome9631 Před 2 lety +28

    ዋውእንዲህነው.ዝማሬ.ከልባችን.ሲሆን.እንባችን.በራስሱግዜይወጣል.ዝማሬ.መላክት.ያሰማል

  • @21istehiwet
    @21istehiwet Před 2 lety +52

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ
    መታደል ነው ለእኛም የጸጸት እንባ ያድለን ቸሩ መድኃኔዓለም

    • @hananmolla133
      @hananmolla133 Před 2 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትያሰማልን መልካምጋ ብቻ

    • @mohammedaljaberi9430
      @mohammedaljaberi9430 Před 2 lety

      እህቴ ሠላምነዉ መምህር ተስፋዬ አበራ እቱብ አለ ይጠቅምሻል ለሌሎችም አካፍይ

  • @user-fz5zl5lq9h
    @user-fz5zl5lq9h Před 2 lety +21

    እኔም. ይችን ቆብ ጭኝ እራሴ ዘምሬ አገባለው አምላክ ብቻ ይርዳን ስደት በቃሽ ይበለኝ ተስፋ አለኝ ጌታ ሄይ ፈቃድህ ይሁን
    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

    • @zedorthodoxtube4521
      @zedorthodoxtube4521 Před 2 lety +3

      ድንግልናሽን ጠበቅ አድረገሽ ያዥ😁

    • @user-fz5zl5lq9h
      @user-fz5zl5lq9h Před 2 lety +2

      @@zedorthodoxtube4521 ክክክክክ እሽ የኔ ውድ ለዚህ ክብር እንዲያበቃኝ ምኞቴ ነው

    • @liyagessesse9747
      @liyagessesse9747 Před 2 lety

      Yargilish gin adera tsegurshin endatadayo endenesu tewat bekaba keza mels bvello endatareviw

    • @user-fz5zl5lq9h
      @user-fz5zl5lq9h Před 2 lety

      @@liyagessesse9747 ያማ ታጥቦ ጭቃ ነው እህታለም 2ት እግር አለኝ ተብሎ ከ 2ዛፍ ላይ አይወጣም

    • @kasaneshgetu2053
      @kasaneshgetu2053 Před 2 lety

      @@zedorthodoxtube4521 ወይ ድግል ትላላቹሆ እዴ በውጭ ሆኖ ድግል ማለት የለም ዋናው ፈጣሬ ይመርቀን

  • @zematube1219
    @zematube1219 Před 2 lety +10

    በሁለት ቋንቋ መዘመር ም ታላቅ ፀጋ ነው ።
    ፍቅርተ በርቺ በጣም ደስስስስስ ይላል !
    እንኳን ደስስስ አለሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ayeshaayesha6146
    @ayeshaayesha6146 Před 2 lety +19

    በእውነት እህሄነ የተውዶ ስነስረት ታበረኩ የአብረምነ የይሰቅ ጋብቻ ይውን

  • @eskdarworku2479
    @eskdarworku2479 Před 2 lety +6

    የግዛብሔር ፍቅር ሲገባን እዲህ ያስነባል እግዚአብሔር የአብርሃም የሳራ ያድርግላቹህ 🙏🙏::

  • @user-gy5fg2ez4e
    @user-gy5fg2ez4e Před 7 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-dt3nu8pl2g
    @user-dt3nu8pl2g Před 2 lety +8

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስስ ይላል በጌታ ስመ ለዘመራቹ ለመሰገናችሁ ሁሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለተጋባችሁ ሙሹሮች የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ሰላም ደስታ ፍቅር አይለያችሁ አሜን።

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 Před 2 lety +5

    አማንኤል የዲግል ማርያም ልጂ ከቤታቹሁ ይግባ ከናተ ጋር ይሁን👏👏👏👏

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 Před 2 lety +10

    የተባረከና.የተቀደስ.ጋብቻ.ይሁንላችሁ.የአብርአምና.የሳራ.ይሁን.ክብር.ምስጋና.ለክርስቶስ.እግዚአቤር.ይመስገን.ለዘላለም.

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 Před 2 lety +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ ማላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የአብረሃም የሰራ ገብቻ ይሁንለቹሁ

  • @user-bf5hy8wq7p
    @user-bf5hy8wq7p Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደል መመረጥ ነው ትዳራችሁ የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ🌹💚💛❤🌹

  • @user-zs6fp4vv1f
    @user-zs6fp4vv1f Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መልካም ጋብቻ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 Před 2 lety +6

    ግን የኔ ዉዲ አይኒሺ ባትጨፍኝ ጡሩ ነዉ መናፍቅ ናቸዉ ወደጨለማዉ እያዩ አይናቸዉ ጨፍነዉ የምዘምሩ ይቅርታ ግን እንደ እህትነት ምክር ነዉ 😍 እኛ የተዋህዶ ልጆች ክርስትያኖች ብርሀን እያየን አይናችን ገልጠን ወደሰማይ አባታችን ቀና ብለን ነዉ የምንዘምረዉ👏👏👏

    • @msfantha3840
      @msfantha3840 Před 2 lety

      Tkkl nesh ehta yetewhdo lijoch aynachn atefnm

    • @babys7570
      @babys7570 Před 2 lety

      ትክክል ነሽ ማልቀስዋ ደግሞ ባሰ

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 Před 2 lety +6

    ሙሽሮች እንኳን ለዚህ ክብር መድሀኒአለም አበቃችሁ።

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 Před 2 lety +31

    አይንሽን አትጨፍኝ እደመናፍቅ 😥😥የጌታ ፍቅር በሁላችንም ላይ ይደር 😭😭

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Před 2 lety +2

      ትክክል

    • @workeyemengesha8190
      @workeyemengesha8190 Před 2 lety

      አይን መጨፈን የመናፍቅ ነው የሚል ትምህርት አለዴ ከይቅርታ ጋ

    • @user-wh6xn9ki3m
      @user-wh6xn9ki3m Před 2 lety +2

      ትክክል !!! እምለው ነገር ግራ ቢገባኝ ምንም የኦርቶዶክስ አይመስልም ብቻ ሁሉን እሚያውቅ አምላክ ይወቀው።

    • @user-wh6xn9ki3m
      @user-wh6xn9ki3m Před 2 lety +3

      @@workeyemengesha8190 አዋ የኛ አምላክ የብርሀን አምላክ ነው ። የብርሀን አምላክን አይንን ሰቶሻል ምን በጨለማ አይን ማመስገን ምን ያስፈልጋል በተሰጠሽ አይን እያየሽ ነው መዘመር የልብሽም አይን ጨምሮ ።

    • @malikkamalikka1997
      @malikkamalikka1997 Před 2 lety +1

      @@workeyemengesha8190 መጨፈን የመናፍቅ ነው የሚል ትምህርት ባይኖር አንድ ክርስቲያን ሲፅልይ ወይም ሲዘምር አይኑን መጨፈን የለበትም ምክንያቱም ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ማንኛውን ነገር ሲያደርግ አይኖቹን ወደላይ ወደሰማይ አቀና ወይም አነሳ ነው የሚለው ልክ እኛም እንደ እርሱ ማድረግ አለብን አለያ በክርስቶስ ክርስቲያን አንባልም

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ።

  • @user-gt7uo6gx2k
    @user-gt7uo6gx2k Před 9 měsíci

    የአብርሃምና የሳራ ግብቻ ይድርግላችሁ እስከ መጨረሻው በፍቅር አብሮ ያኑራችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @senetloveyemariamliji4150

    Amen Amen Amen Amen zimare melahktin yesemalen melkam gaibcha yihunilachu tebareku 🙏🙏🙏😘😘😘🙇🙇

  • @user-uu1kd7uk7w
    @user-uu1kd7uk7w Před 2 lety +7

    ዝማሬ መላክት ያስማልን የአብሪሀም የሳራ ያራግላችሁ መልካም ጋብቻ

  • @asrattegayea5660
    @asrattegayea5660 Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ሙሽሮች ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ቤታችሁን እመብርሀን በበረከት ትሙላላችሁ

  • @emutub5710
    @emutub5710 Před 2 lety +2

    እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቸው

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 Před 2 lety +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን እኳን ደስ አላቹህ የሀብረም የሳራ ያርግላቹህ

  • @tsegenetasfa1144
    @tsegenetasfa1144 Před 2 lety +6

    እንደዚህ አይነት የተዋህዶ ልጆች ባሉበት የኦሮምያ ወገኖቻችን መካከል በኦሮሞ በስማቸው የሚነግዱ የሃይማኖተቢስ ከሃድያን የእርኩሳን ወያኔ ሎሌዎች የሆኑ ኦነጎች አብርው ኦሮሞ ተብለው በመጠራታቸው ያናድዳል ። የቋንቋ ልዩነታችን ጌጣችን ነው ።መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ለታይታ ሳይሆን ለዘለቄታ በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ።መቻቻሉን መደማመጡን መከባበሩን ያድላችሁ ።

    • @zedorthodoxtube4521
      @zedorthodoxtube4521 Před 2 lety +1

      እውነት ለመናገር በመናፍቅና በአህዛብ እደ ኦሮምያ ክልል ኦርቶዶክስ የተፈተነ የለም ግን ጥንካሬ አቸው ጌታ ያጠንክራቸው 😥

  • @babys7570
    @babys7570 Před 2 lety +2

    ሰርጋችሁን የአብርሃምና የሳራን የባረከ አምላክ ይባርክላችሁ ነገር ግን ስጋወደሙ በተቀበልሽበት ቀን ባታለቅሺ ምክንያቱም ነፍስሽ ከሃጥያት የነጻችበት አና አምላክ ነፍስ የተለየው መለኮት የየዋሃደው ነው ካንቺ ጋር ያለው ብሶትሽ ለንስሃ ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል አንደ አኔ አስተሳሰብ::ለዚ ያደረሳችሁ ልኡል አግዚአብሔር ይመስገን

  • @emowymdabbetjerba9672
    @emowymdabbetjerba9672 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @markonyeburtelij7036
    @markonyeburtelij7036 Před 2 lety

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬን መላክትን ያሠማልን የዉነት መታደልነዉ የደሥታ እንባ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @fntrggboy19
    @fntrggboy19 Před 2 lety +3

    እልልልልልልል የሳራነ የአብራሀም ያርግላቹሁ እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před 2 lety +6

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ😍😍😍

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 2 lety +3

    ❤️ኣሜንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንኳን ደስ ኣላቹ የኣብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ❤️

  • @user-uc2nu8mo7v
    @user-uc2nu8mo7v Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልል
    የአብርሃም እና የሳራን ጋብቻ ፍቅር አምላክ ይስጣቹህ በጣም መታደል ለዚህ ክብር መብቃት ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @sufugfufig4086
    @sufugfufig4086 Před 2 lety +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድም እሕቶቼ የአብርሐም እና የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በረከታችሁ ይደርብኝ ።

  • @user-mk6zk9ec1n
    @user-mk6zk9ec1n Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልል🌾🌾🌾👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌾🌾🌾🌾🌾👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💚💛❤️💚💛❤️መልጋም ጋብቻ የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያኑራችሁ አሜን አሜን አሜን🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾እኛንም ለዚህ ለተቀደሰ ጋብቻ ያብቃን አሜን አሜን አሜን🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @AlemBTube
    @AlemBTube Před 2 lety +4

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአብርሃም እና የሣራ ገብቻ ይሁንላችው

    • @bontuifabontu2412
      @bontuifabontu2412 Před 2 lety

      Amen Amen Amen ellllllelllllelllll zamar melayit yasemaleng enkan e/r liz kibir yabekachu

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 2 lety

      😍😍😍😍😍🖕🖕🖕👍😘😘😘

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአብርሃም ይሳራ ያድርግላቸው 💚💛❤⛪⛪⛪💚💛❤💐💐💐

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem4745 Před 2 lety +2

    የአብረሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @eteneshidea9156
    @eteneshidea9156 Před 2 lety +3

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የአብረሃም እና የሳራ ይሁን ትዳራችሁ

    • @destamikias1498
      @destamikias1498 Před 2 lety

      እህታችን በእዉነ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን የዶኪማስን ጋብቻ የባረከ እግዚአብሔር እናንተንም ይባርክ

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj Před 2 lety +5

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @abbadaniel4610
    @abbadaniel4610 Před 2 lety +1

    መምህር ጥላሁን እና ዘማሪት ፍቅርተ እግዚአብሔር በፍቅር እና በመተሳሰብ ያኑራችሁ። ቤታችሁን በፍሬ በረከት ይጎብኝላችሁ።

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +3

    ዝማል መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @orooglegh4608
    @orooglegh4608 Před 2 lety +2

    Eseeeeeeeeyyy Gaae'laa kessa kan Abraham fi kan Sara isinif haa godhu waqayyo goftan sinbowan firi Tawahido kanuma cala mana isa kessati cimse isin haa dhabu 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩ በልቦናችን ሲያሳድርብን ስለማይከፈለዉ ላደረግልን ነገር ሁሉ የደስታ የፍቅር እምባ ነዉ ደስ ይላል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያብሐም የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ🙏

  • @marymikel565
    @marymikel565 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው ትዳራችው የስአራ የአብርሃም ይውን

  • @ababaali9685
    @ababaali9685 Před 2 lety

    አልልልልልልል ኡፍፍፍፍ ደስስሉ የአብራሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ አኛም ለዚ ክብር ያብቃብ

  • @wubnshemelkie1077
    @wubnshemelkie1077 Před 2 lety +2

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መልካም ጋብቻ

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @tewabechbochera6582
    @tewabechbochera6582 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Zemare Melayekt Kale Hiwot Yasemalen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @meseret2813
    @meseret2813 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን. የአብርሃም ና የሰራ ያድርግላችሁ

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 Před 2 lety +1

    ጋብቻችሁን የአብርሃም የሣራ ያድርግላችሁ ።
    ድንግል ከነልጇ ሁሌም ትጠብቃችሁ

  • @turayashady5807
    @turayashady5807 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልሌልልል ዝማሬ መላአይክት ያሠማልን የአብርሃም እና የስሃራ ጋብቻ ያድርግላችሁ መታደል ነው በእምነት ፀንቶ ይህን ክብር ማግኛት ተዋህዶ ትኑሪ ለዘላለም

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 Před 2 lety

    ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቺሁ

  • @eshetelema5577
    @eshetelema5577 Před 2 lety

    amen

  • @KidestDaraje-eh4ny
    @KidestDaraje-eh4ny Před 5 měsíci

    የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ የክብሯ መግለጫ የድንግልናዋ ዛሬ ታየች በተክሊሉ ደምቃ

  • @esseyeyenalem8736
    @esseyeyenalem8736 Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🙏🙏🙏የአብርሃም እና የሳሀራ ጋብቻ ይሁናላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @sifaanmegersa6113
    @sifaanmegersa6113 Před 2 lety +2

    Ye habiram ena sera gebicha yihunilachu tebareku enyam lezi kibir yabiqani👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 Před 2 lety

    Amen elelelelel

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety +5

    መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር የባረኮው ሰርግ

  • @tirhasweldu3321
    @tirhasweldu3321 Před 2 lety

    Des kitbulu Abrahamn Saran ymasulkum kulu zey sano Egzabeher Amlak

  • @safavababupathanaputam3652

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @marem3709
    @marem3709 Před rokem

    እልልልልልልልልል ዝማረረ መላይክትን ያሠማልን

  • @user-zn9uh1zy9u
    @user-zn9uh1zy9u Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልል ፊቅራቹ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁነላቹ ወይነ መታደል ኣሁንኮ የነሱ ወላዶች ናቸው እድለኛወች ለዚክብር ያልደረሳቹ እግዚአብሔር ለዚ ክብር ያብቃቹ🙏🙏🙏

  • @user-kq1wo1ym1q
    @user-kq1wo1ym1q Před 2 lety +7

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመብርተሃን ትዳራችሁን ትባርክላቺ ያብረሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ♥️🙏🙏

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 Před 2 lety

      Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll Elelllllllllllllll egezabeher yemesgen amen amen amen Elelllllllllllll

  • @senait6690
    @senait6690 Před 2 lety

    Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllll zmarie melakt yesmalna Egziabiher qalkidankum ybark .

  • @mebratbanki5836
    @mebratbanki5836 Před 2 lety +1

    Amen amen 🙏

  • @selamawitbirhanu6374
    @selamawitbirhanu6374 Před 2 lety +4

    እሄን ያደረገ እግዚአብሄር ይመስገን ትዳራቹ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před 2 lety

    የአብረሀም የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በክቡር ደሙ በክቡር ስጋው ከብሮ መጋባት እንዴት ያስቀናል እንካን ደስ አላችው

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 Před 2 lety +1

    AMEN AMEN AMEN zemare melaketen yasemalen 💚 💚 💚

  • @abetube7980
    @abetube7980 Před 2 lety +1

    Ellllllllllellllllllelllllllllelllllll zmara melakt yasemaln melkam gabcha yesbreham yesara yadrglachu amen

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሠገን መመረጥ ነው እንዲህ ለእግዚአብሔር መሠበር መልካም ትዳር ያድርግልሽ እህቴ

  • @user-gf1lk2ew9f
    @user-gf1lk2ew9f Před 2 lety

    መልካም ጋብቻ እህታችን በእውነት መታደል ነው

  • @user-zs6yk9pd8z
    @user-zs6yk9pd8z Před 2 lety +1

    እልልልልልል ዝማሬመላይክትን ያሰማልን የተቀደሰትዳር ይሁንላችሁ በኡዉነት እግዚአብሔር መቸምአይተወንም ለኛም ይሄንጸጋያድለን አሜን፫

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c Před 2 lety

    ጌታ አማኖኤል በቤታቹህ ይግባ። መልካም የደስታ ዘመን ይሆንልን

  • @user-ux5ee2xx1m
    @user-ux5ee2xx1m Před 2 lety +5

    ሠላም ለእናተ ይሁኀ አሜኀ አሜኀ አሜኀ ዝማሬ መላእክትኀ ያሰማልኀ እግዚአብሔር ያባረከችሁ መልከም ጋብቻ ይሁኀላችሁ ኑረልኀኀ በሠላም በጤና

    • @naboniniguse3165
      @naboniniguse3165 Před 2 lety

      'ን' ምትባል ፊደል አታውቂም ልንገረሽ ''ንንንንንን'' 🤣🤣

  • @tsyonadey5739
    @tsyonadey5739 Před 2 lety

    Elllllelllll Elllllelllll Elllllelllll
    Kalikdan Abrhan saran zbarek
    Egziabher Amlakna hedarkum ybark
    Burkatey

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 2 lety +3

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እልልልልልልልልልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን!

    • @user-ji5rd2fb2h
      @user-ji5rd2fb2h Před 2 lety

      እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን መልካም ጋብቻ

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል እግዚአብሔር የመሰገን ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @Rosina4758
    @Rosina4758 Před 2 lety +10

    አቤት ምታድል🥰🥰🥰🥰🥰

  • @axiom8932
    @axiom8932 Před 2 lety

    በእውነት እገንዴት መታደል ነው

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @haymiyoutube575
    @haymiyoutube575 Před 2 lety +1

    amen egzabher yetebareke tedar yaderglachhu

  • @meronyealmaz4001
    @meronyealmaz4001 Před 2 lety +21

    ቅዱስ ቁርባን ተቀብሎ አይለቀስም 😢

    • @jsjsjsjwjwiw9017
      @jsjsjsjwjwiw9017 Před 2 lety +1

      ትክክል

    • @chuchudamena2588
      @chuchudamena2588 Před 2 lety +2

      ፈልጋ አይመስለኝም የደስታ ስሜት ይመስላል

    • @babys7570
      @babys7570 Před 2 lety +2

      ደስታ አይመስልም ግን ስሜታዊነት በልኩ ቢሆን ደስ ይላል

    • @user-dm6qf9hu4o
      @user-dm6qf9hu4o Před 2 lety

      እንዴ በነገሮች ሁሉ አስተያየት መስጠት እኮ ግዴታ አይደለም ምና ዝም ብትሉ እረ ደስ አይልም!!!

    • @babys7570
      @babys7570 Před 2 lety +1

      @@user-dm6qf9hu4o ትክክለኛውን መናገር ጥፍቱ አይታየኝም

  • @waqaayyooabadiikoowaqaayyo3910

    Amen amen amen 🙏 💕 💕 😍 🌹 🌹 😥

  • @bertukabertukan9392
    @bertukabertukan9392 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልል የአብርሀም የሰራ ጋብቻ ያርግላቹ መታደል ነዉ አምላክ ይባርክ ጋብቻቹ

  • @workeyemengesha8190
    @workeyemengesha8190 Před 2 lety

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መልካም ጋብቻ

  • @helenkahsai1824
    @helenkahsai1824 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @fanosebelay909
    @fanosebelay909 Před 2 lety

    Zimare melaikt yasamalin! Tidarachun yibarkilachu!

  • @mtefera7
    @mtefera7 Před rokem

    አቤት እንዴት እንደምታምሩ የአብርሀም የሣራ ይሁን ለእኛም እንዲህ በተቀደሰ ትዳር ይባርከን የድንግል ማሪያም ልጅ❤❤❤

  • @bezawittekle4553
    @bezawittekle4553 Před 2 lety

    Gen Keduse kurban Tekeblo Ayelakesem Mesalage ketesasatekuge Aremuge

  • @yeshiyetawhado1503
    @yeshiyetawhado1503 Před 2 lety

    Eleleleleleelelele betam desss yilaal ye Abraham ina ye sara gabicha yadirgilachuu uuuuuufff dessssss sil

  • @Nahi_Entertainment
    @Nahi_Entertainment Před 2 lety +1

    Yene konjo Setamer Malkam gabcha Amen Zemarii Malket Yasamalen

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 Před 2 lety +1

    Amen zemaramalaykitneyasemamalen

  • @meronmiron8327
    @meronmiron8327 Před 2 lety +4

    የአብራሀምና የሰራ ያርግላችሁ እህት ወንድሜ ግን ይቅርታ ስጋዋ ተቀብላችሁ አታልቁስ ማልቀስ አይቻልም

    • @yeshidejen1231
      @yeshidejen1231 Před 2 lety +3

      አይ እሱ ይቅር ይበለን እንጅ ማልቀስ አደለም አፍም አይከፈትም ነበር

  • @selamteji3127
    @selamteji3127 Před 2 lety +2

    Enda tekebeleshal Leo malkese befesum yelebeshem. Weye lala mezmur misemer beberebesh.abatoch endate zem alush?

  • @messibelay3177
    @messibelay3177 Před 2 lety

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያብአርሃምና የሳራ ያርግላቹ

  • @user-rj5sm1iu5q
    @user-rj5sm1iu5q Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @kiya3071
    @kiya3071 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልል ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችው የአብረሃም እና የሳራ ያድርግልን 💕🙏💕