አሜሪካዊው ዲያቆን ኢትዮጲያዊቷን ሴትበተክሊል አገባት|ኬብሮን|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 08. 2024
  • #mezmur #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ሰርግ

Komentáře • 149

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před rokem +28

    እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልል ለዚህ ቤት የአብርሃም የሣራ ትዳር የፍቅር ቤት ተመኘውኝ በዚህ መልኩ ስለአየዉት ወንድማችን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሔር አምላክ ቤታቹህን ይጠብቅ

  • @user-zh8vs1py5p
    @user-zh8vs1py5p Před rokem +15

    ስለማይነገር ስጦታው ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ከጎኑ ሆነሽ አበርቺው የአብረሃምና የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @jonathandyer5896
    @jonathandyer5896 Před rokem +4

    Words cannot be expressed of how I'm feeling at this moment. Its great to see Haile Selassie at this level of his life. At first, just like everyone I was being judgmental about some of the things that we experienced last year or maybe the year before IN SHASHAMENE. I didn't call him to ask even though we were close, instead I was being judgmental of the fact. But now.... ONLY GOD ALMIGHTY can give him this graceful blessing at this height. EGZABIHER YIMESGEN. I'm proud of my brethren and what he has accomplished with the constant guidance of EGZABIHER. What happened in the past, I hope he found his way through to amend the wrongs that was done.
    we are all sinners and non of us can/should judge anyone of ourselves.
    BLESSED LOVE, Haile Selassie. And blessings to your beloved Queen as well. I hope I will see him again in the future.

  • @mtasbiyalamsegene3544
    @mtasbiyalamsegene3544 Před rokem +4

    መምህሬ አስጠኚዬ የልጅነት የሰንበት ትምህርት ቤት ትዝታዬ ሀብትዬ ስላየውህ የዕውነት ደስስስ ብሎኛል
    ሙሽሮች እንኳን ደስስ ያላችሁ

  • @selam801
    @selam801 Před rokem +4

    ተዋህዶ መሆንኮ መታደል ነው መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-rv4jx6to9r
    @user-rv4jx6to9r Před rokem +13

    እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ ትዳር ይሁን ዋና በእምነት አንድ መሆን ነው እግዚአብሔር ምክንያት አለው ሲያገናኝም እህታችን አበርቺው በእምነት አንቺም እንድትበረቺ እግዚያብሔር ይርዳችሁ ይባርካችሁ አሜን

  • @selamnega662
    @selamnega662 Před rokem +2

    I’m so happy for you both and grateful for being Orthodox sending my love from Eritrea 🇪🇷

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před rokem +9

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችው በጣም ደስስስስ ይላል

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    የሳራና የአብርሃም ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před rokem +1

    አቤት መታደል ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያደረገ የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ 🤲

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Před rokem +1

    መታደል ነው በእንወት የአብረሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před rokem +1

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እሰይይይይይይይ እልልልልልልልል እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሔር ያለበት ነው ያስታውቃል አሁንም እግዚአብሔር በቤታችው በኑሩዋችው ይግባ በልጅ ይባርካችው

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መልካም ጋብቻ

  • @benawagash244
    @benawagash244 Před rokem +19

    እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻችሁን ይባርክ!!!

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u Před rokem +6

    እልልልልልልልልልል እግዚያብሄር ይመስገን ለዚ ላበቃቹ

  • @mariamzozo2580
    @mariamzozo2580 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem +2

    አኳን ደስ አላቹ ሙሽራው ሙሽሪት ቤተሰቦች ታዳሚዎች በሙሉ ስለባረካቹ እግዚአቤሔር ይመስገን ይመስገን አሜን!!

  • @tenidad1400
    @tenidad1400 Před rokem +7

    የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ!!!

  • @Tewahedo27
    @Tewahedo27 Před rokem +19

    አቤት ስት ስንል ከኔ ጭምር። እንኳን ደስ አላቹ

  • @iloveyouethiopian3936
    @iloveyouethiopian3936 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ሙሽራው ሙሽሪት የአምብርሃምና የሳራ ይሁንላችሁ መልካም ጋብቻ

  • @senai974
    @senai974 Před rokem

    ☦️💒💒ያብረሀም የሰራ ያርግላቹ ☦️💒💒

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před rokem +3

    Wow , for give me deacon Israel I think your name was Israel ? I was first not sure what was your goal in Ethiopian Orthodox when I heard your interviews, I was like no no he is not the true one, but it is because I love and careful about My Etjiopian Ortodox Tewahido church as you know there are a lot of enemies brother. that's why I was jegging you. I am wishing you both Abriham and Sarah age together my brother and siste. Congratulations both. For give me for my jegmental

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 Před rokem +2

    Kebere legthabhere yhune. Yetedarhene, yeagelgelothne zemene yebarklachue. Bebetue yatenachue 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @geneamha7584
    @geneamha7584 Před rokem

    Sending love from Eritrea 🇪🇷🇪🇷

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r Před rokem +5

    የአብራሀምና የሳራ ያድርግላቸው ከሌላ እምነት የመጣ ስለሆነ ነው ተክሊል የተደረገለት ካሀንም ጳጳስም መሆን ይችላል ከበረታ የእግዚአብሔርን ህግና ስራአት በአግባቡ ከፈፀመ ለኛ ግን ተክሊል አይደረግም በእምነቱ ውስጥ ላለነው በተረፈ ለምዕመኑ ለምን ተክሊል እንደተደረገለት ግልጽ ብታደርጉ ደስ ይለኛል

    • @fikermekonnen263
      @fikermekonnen263 Před rokem

      ግራ ገብቶኝ ነበር የተክሊሉ እግዚአብሔር ያክብር 🙏

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏መልካም ጋብቻ አይ መታደል

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +4

    ሙሽሮች ተባረኩ!

  • @ehteslase2421
    @ehteslase2421 Před rokem

    እንኳንም ለዚህ ክበር አበካችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ✝️👏

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Před rokem +1

    እልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫

  • @user-kh8ec5zl7s
    @user-kh8ec5zl7s Před rokem

    Amen Egziabiher tidarachihun yobarkilachu gin yeteklyl sireatu yetale?

  • @abay5630
    @abay5630 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአብርሃም የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ አሜን፫ ፍቅርነና ሰላምን ያድላችሁ
    እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒🙏🙏🙏

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 Před rokem +1

    እግዛብሄር ትዳራችሁን ይባርክ።

  • @felekechgeberemeskel4933

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል።

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky5368 Před rokem +1

    ይህ ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Před rokem +1

    እሰካሁን ድንግል ነበር ማለት ነው ? ይገረማል እኔ ግን በቅርብ ሆኜ ሁሉውን ነገረ መታዘብ ወይም ማየት ባልችልም እነዚ ከውጨ የሚመጥው ሰዎች በጣም ነው የምጠረጥራቸው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ከአቅማቸው በላይ ሰለሆነችባቸው እኛን መሰለው ለተልኮ የሚመጡው ነው የሚመሰልኝ ሰው በትላት ማንነቱው በይዳኝም ልጅው ፈቱው ላይ ያለው ንቅሳት በጣም ዘግናኝ ነው ለማንኛውም ኢትዮጵያ ንም ሆነ ቅድስት ⛪⛪⛪ቤተክርስቲያንን የሚጠበቅ ጌታ የእስራኤል አምላክ አይተኛም❤🙏
    መልካም ሰርግ🙏

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před rokem

      √√√√√√ enem hulem alaminachewin alama yinorewal Egziabiher yigbabet tidarschewin yibark

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Před rokem +1

    Congratulations 🥳💕💕🙃💕🥰🙏Betam tamiralachu Melkam Gabecha 🥰🥰

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ እስይ እስር መታደል ነው አቤት

  • @user-ck9lu5yb7q
    @user-ck9lu5yb7q Před rokem

    እልልልልልልልልልልል እሰይ እንኳን ለዚ ክብር አበቃችሁ መመረጥ ነው 👏👏👏👏👏😍😍🔱💍🔱💑💗💗💗

  • @lishanmulat5129
    @lishanmulat5129 Před rokem +1

    እልልልልልልል እልል ተመስገን
    እልልልልልልል እልል ተመስገን

  • @egzihabermalkamnewu925

    Egziabher tidarachun Yibark 🙏❤️👨‍👩‍👧

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před rokem

    እሰይ እግዚያብሄር ይመስገን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ💕💕💕💕💕💕💕👌👌👍👍

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před rokem

    Elelelelelel Elelelelelel Elelelelelel yeabreham yesara gabecha yehunelachehu ❤💛💚

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Před rokem +2

    እኛ የተዋህዶ ልጆች ዉቡች በከለም እራሱ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዝማሬ መለሀክት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @saragebre4221
    @saragebre4221 Před rokem

    Melkam gabcia Yabrham Yesara gabecia yadregelacihu🙏🙏

  • @user-cx7jr2pr7w
    @user-cx7jr2pr7w Před rokem +1

    እልልልልልልልልል✝️✝️✝️👏👏👏👏💒💒💒

  • @ethiopiafirst6661
    @ethiopiafirst6661 Před rokem

    Ye Abraham ena yesara gabecha ywenlachew betame tameralachew enkwan des alacheeuw 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤💖💖💖

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před rokem

    ያብራምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችው አሜን

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před rokem +1

    በጣም ደስይላል ጠካራ ሴት መሆን አለባት እሱም እዲጠነክር

  • @user-zd8bk3lk6g
    @user-zd8bk3lk6g Před rokem +1

    ትዳራፈውን ይባርከው💓💓💓🙏🙏🙏

  • @marlonguterberg1359
    @marlonguterberg1359 Před rokem

    Ye Abraham ye Sara gabecha yargelachu 🙏🙏🙏🥰🥰

  • @lemi7996
    @lemi7996 Před rokem

    በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ስንት እያልን ከርመን ለካ እንዲህም አለ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před rokem

      Hulem gizem byhon Egziabiher bicha new libina kulalytin Awakiy

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Před rokem +1

    እልልልልል እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ ❤❤😍😍😍

  • @lulatesfamichael5899
    @lulatesfamichael5899 Před rokem

    Elllllllllllllllll Egziabher ymesgen 🙏🙏🙏

  • @user-yn1yn9zh1u
    @user-yn1yn9zh1u Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስይብላል
    🎂🎂🎂🎂🎂🎂💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🌹🥀🥀💒

  • @godloveme854
    @godloveme854 Před rokem

    Congratulations, you guys are so great together ❤️ 💗 💖 💜 💕 💙 ❤️ 💗 💖 💜 💕 God bless your marriage. I wish you guys the best

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Před rokem +2

    Elllllllllellllllllellllllllellllllelllllellllll Elllllllllellllllllellllllllellllllelllllellllll unkan des halachew leze keber yabkan unkan Lee berana temkatu aderesachew aderesen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ghideymehariberhe760
    @ghideymehariberhe760 Před rokem

    Ellllllllllllllllllll Elllllllllll Elllllllllllll Ellllllllllllllllllll rhus gama ygberelom laul fetari kulu alem amen temesghen

  • @mhretkidane6383
    @mhretkidane6383 Před rokem

    Melkam gabesa ftari ymesgen seia Hulu nger 🥰🙏🙏

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርከዉ!!!

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Před rokem

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏የተባረከ ዘር ይስጣችሁ በፍቅር ያጽናችሁ💚💛❤

  • @lehabeshatube1517
    @lehabeshatube1517 Před rokem

    So beautiful 😍 I’m so happy for you

  • @lidyagermay4516
    @lidyagermay4516 Před rokem

    ዋው ደስ ይላል ትዳራቹ ይባረክ

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 Před rokem

    Waw congratulations God bless your marriage ❤ from Australia

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Před rokem

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልልል እግዚአብሔር ትዳርችሁ ይብራካችሁ

  • @etyopiawit
    @etyopiawit Před rokem

    Everything was wonderful, Egzihaber yimesgen! But there are some things that need to be addressed. The tall young man on the left was chewing gum I believe which is not acceptable in any circumstance especially not Mezmur. The young lady zemarit had on fake nails with polish which is also not allowed for any Orthodox woman. It’s not just her but all Senbet temari ena mezmeran need to understand modesty when it comes to our appearances. I’m not being judgmental just need to awareness on modesty and manners. Egzihaber libuna yisten.

  • @destayemariyamlij7298

    Egzabher yimesgen

  • @elizabethk9119
    @elizabethk9119 Před rokem +3

    የዘንድሮ ተክሊል መቼስ መቀለጃ ሆኗል ይሄንን ልጅ ምን ሲባል ነበር ።

  • @selina_yemaryam
    @selina_yemaryam Před rokem +3

    መልካም ጋብቻ ግን ግን ተክሊል እሚለው ቁርባን በሚለው ይስተካከል ስርአተ ተክሊልን ግን እንዴት ነው ያቀለልነው በማርያም

    • @ambawhibst8711
      @ambawhibst8711 Před rokem +1

      Yenem teyqe new????

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před rokem

      Enem germognal eskezare set yalineka us sitzen kehone eseyew Egziabiher yewekew libina kulalytin mermarew Amilak bicha new Amen

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እንኻን ደስ አላችሁ የአብርሃምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ:: Congratulations 🎉🎈🎊

  • @mironbeautyfull4849
    @mironbeautyfull4849 Před rokem

    Amin

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 Před rokem

    Elelelllllll elellllll elellllll Egizhabhar yensgen lezchi ken yadersachu 🙏👏🇪🇹⛪️yehabirham yesara yehun gabechachu 🙏👏🇪🇹⛪️

  • @Adingn
    @Adingn Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልመልካም ጋብቻ

  • @dagnaneshbelew4004
    @dagnaneshbelew4004 Před rokem

    እንዴት መታደል ነው

  • @sintayehufeyisa3851
    @sintayehufeyisa3851 Před rokem

    Congratulations your beautiful wife God’s bless yours

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Před rokem +1

    እንኳን ደስ አላችሁ። የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።
    ግን ሁለቱም ደስታ አይታይባቸውም በግድ ነው መሰለኝ ያጣመሯችሁ

    • @lemi7996
      @lemi7996 Před rokem +1

      በዚህ ሰአት ማን በግድ ያገባል አየ ሰው እምንነቅፈው አናጣም ብያ

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 Před rokem

      @@lemi7996 ምነው ጥያቄዬ አስከፋሽ ነው አላየሻቸውም? እንኳን የሚጋቡ ሊመስሉ የተፋቱ ነው የሚመስሉት

    • @lemi7996
      @lemi7996 Před rokem +2

      @@emenettesefafiker1627 አይቻቸዋለሁ በእርግጥ አልሳቁም ግን በግምት ደስተኛ አደሉም ለማለት አያስደፍርም ባህሪያቸው እንደዚህ ቢሆንስ

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 Před rokem

      @@lemi7996 ኧረ የራሳቸው ጉዳይ እኔ አይቼ የተሰማኝን ነው የፃፍኩት።

    • @lemi7996
      @lemi7996 Před rokem

      @@emenettesefafiker1627 እሽ እህቴ

  • @felekweldemariam1499
    @felekweldemariam1499 Před rokem

    የአብርሃም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 Před rokem

    Tidarachun yabramu sillasse yibarklachu. Bebetu eskezelalem yatsinachu

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 Před rokem

    Elelelelelelelelelelelelele

  • @felekechgeberemeskel4933

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @tiyuzafu8156
    @tiyuzafu8156 Před rokem

    Ye Abraham ye Sarah yihun gabichachiw!!!!!!! 🙏 🤲 🙏 🤲 🕍

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před rokem +1

    Ere endet new negeru? Yihe lij eko baletdarina ye 1 lij abat new. Menoriaem Germany neber. Ebakachihu sireatachinen atabelashu

  • @user-zy7yw3fu6b
    @user-zy7yw3fu6b Před rokem

    እልልልልልልል

  • @melkamchari
    @melkamchari Před rokem

    ባለ Tatoo ዳቆን😂😂
    Let the true God be with you !

  • @user-mi4el7zg8e
    @user-mi4el7zg8e Před rokem

    የዘማሪውን ስማ

  • @fiyoriseyoum7630
    @fiyoriseyoum7630 Před rokem +2

    የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ ግን ያልገባኝ ተክሊል ማለት ሁለቱም ድንግል የሆነ ነው አይደል እና እሱም ከዚህ በፊት ምንም አያውቅም ?ይቅርታ

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 Před rokem

      No aydelem.

    • @user-kh8ec5zl7s
      @user-kh8ec5zl7s Před rokem

      Haymanotachin mekeleja honenal Egziabiher bicha new ewinetun awakew enem hulet sewochin awikalehu endyh yagebu dingil yalneberu egziooo new

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před rokem

    መቸ ነዉ ያገባዉ የአብርሀም የሳራ ያድርግልን እስራኤል ሜገባ አይመስለኝም ነበረ በቃ ከእንግዴህ ሄኖክ ሌሆን ነዉ

  • @bangoatyopua2715
    @bangoatyopua2715 Před rokem +1

    Elllllllllllllllllllelllllllll

  • @toorijaan7325
    @toorijaan7325 Před rokem

    🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🌿🌿🌿🌿🤲🤲🤲🌾🌾🌾🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meron7563
    @meron7563 Před rokem +1

    🙄🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔🤔🤔

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Před rokem

    ይሄ ልጅ ምኑም አያምረኝምምምምምምም

  • @Maramawet.yemane
    @Maramawet.yemane Před rokem

    Dinigili yehone sewu meselegni be tekileli yemeyagebawu

  • @kassahundemlash7308
    @kassahundemlash7308 Před rokem

    des sitelo akorachun !!!

  • @tesfayefichala9036
    @tesfayefichala9036 Před rokem +1

    ስለአማላጅነት ለምትከራከሩ ሁሉ!
    እኔ በግሌ ከተከራካሪዎቹ መካከል ማናችሁንም አላውቅም፡፡ ሃይማኖታችን የተለያየ ቢሆንም የአገሬ ልጆች ሆይ፤ ሁላችሁንም በርግጥም እወዳችኋለሁ፡፡ከትልቅ ይቅርታ ጋር አንድ ቁልፍ ጉዳይ እንዳነሳ ቢፈቀድልኝ፡፡እኔ እስካሁን የማውቀው ሁለት ኪዳኖችን ነው፡፡እነርሱም ብሉይ ኪዳንና አዲስ ኪዳን ይባላሉ፡፡ ሁለቱም ኪዳኖች በደም የተመሠረቱ ናቸው፡፡ በሁለቱም ኪዳኖች ሰዎችን ወደ እግ/ር ማቅረብ ወይም ምልጃ የሚቻለው ደም በማፍሰስ ብቻና ብቻ እንደሆነም ነው ቅዱስ ቃሉ የሚያረጋግጠው፡፡ የባዕድ አምልኮዎችም ደም በማፍሰስ ሥርዓታቸውን እንደሚፈጽሙ የታወቀ ነው፡፡
    በብሉይ ኪዳን ፡-
    • እያንዳንዱ አይሁዳዊ ግለሰብ ወይም ቤተሰብ እርሱን ተክቶ የሚታረድለትን እንስሳ ያመጣል፤ ካህኑ የራሱን ኃጢአት ካነፃ በኋላ እንስሳውን ይሰዋና ደሙን በመሰዊያዉና በሚመለከታቸው የቤተሰቡ አባላት ላይ ይረጫል፡፡ካህኑ ሰዎችን ወደ እግ/ር ያቀረበው በእንስሳው ደም እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡በብሉይ ሥርዓት የኃጢአት ሥርየትና የምልጃ ሥርዓት ሲካሄድ የነበረው በእንዲህ ዓይነት ደም በማፍሰስ ሥርዓት ነበር፡፡
    በሐዲስ ኪዳን፡-
    1. ይህ ኪዳን እኛን ኃጢአተኞችን ሊያድንና ከአብ ጋር ሊያስታርቀን በታረደልን በግ በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተመሠረተ ኪዳን ነው፡፡ በአዲስ ኪዳን ማንም ኃጢአተኛ ሰው በዚህ ደም ብቻ ነው ወደ እግ/ር ሊቀርብ የሚችለው( ኤፌ. 2፡12-16)፡፡
    2. ይህንን ደም ደግሞ ጌታችን በገዛ ፈቃዱ ታርዶልን ራሱ አፍስሶልናል፡፡ በሌላ ሰው የሚረጭ ደም አይደለም፡፡
    3. ጌታችን ራሱ በሐዋ.ሥራ 1፡8 እና በማር. ወንጌል ም.16፡15 ሐዋሪያቱንና ደቀመዛሙርቱን፤ እንዲሁም በርሱ ያመንነውን ሁሉ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ የተሰቀልኩላችሁን እኔን ስበኩኝ በማለት ነው ያዘዘው፡፡ ሐዋሪያቱም ሆኑ ሌሎች አገልጋዮቹ ሄደው የመሰከሩላቸው ሰዎች ጌታን ሲቀበሉና ሲያምኑ ወዲያውኑ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን እንደሰጣቸውና እንደሚሰጥ ቃሉ አስረግጦ ይናገራል ( የዮሐ. ወንጌል ም. 1፡12-13)፡፡ አማኙ ልክ እንዳመነ ጌታችን ለዚያ አማኝ ወይም ለዚያች አማኝ የእግ/ር ልጅ እንድትሆን ሥልጣን ሰጥቷል፡፡ማለትም ሌሎች አምነውላት ወይም አውርሰዋት ሳይሆን በግሏ ያመነች ነፍስ ከፍ ብለን እንዳየነው በጌታችን ደም ወደ እግ/ር መቅረብንም የልጅነት ሥልጣንንም እንደተጎናጸፈች እንማራለን፡፡ ማለትም አዲስ ኪዳንን የምንቀበልን የአዲስ ኪዳን ልጆች የምንሆነው በዚህ መንገድ ብቻ ነው፡፡
    4. ስለዚህ እያንዳንዳችን ‘’ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ፤-እኔ አንተን የሕይወቴ ጌታና አዳኝ አድርጌ እቀበልሃለሁ፡፡ ና ወደ ልቤ ግባና ኑርልኝ’’ ብለን ስንጋብዘውና ስናምንበት በቀጥታ ወደ ጌታችን ብቻ ሳይሆን ወደ እግ/ር አብም ጭምር መግባት እንደቻልን ቅዱስ ቃሉ ያረጋግጣል፡፡ ልብ በሉ በጌታችን ማመንም ሆነ ወደርሱ መቅረብና የእግ/ር ልጅ የመሆን ሥልጣን እንድንጎናጽፍ መለኮቱ አምላካችን ያዘዘው የጌታ በሆንን ምሥክሮች ሁሉ ምሥክርነትና ፀሎት ነው፡፡
    5. ደግሞም የጌታችን ደም ከኃጢአት ሁሉ እንደሚያነጻ ቃሉ በግልጽነት ያስረዳል (1ኛ ዮሐ.1፡7) ፤ ማለትም ሰው በጌታችን እንዳመነ በታረደልን በግ በጌታችን ደም ከኃጢአቱ ይነፃል፡፡ አማኙ/አማኟ ከኃጢአታቸውም በደሙ ነጹ እኮ!!! በደሙ ቀረቡ እኮ!!! ወደ እግ/ር አብ በደሙ ገቡ እኮ!! የእግ/ር ልጆች የመሆን ሥልጣንን ተጎናጸፉ እኮ (ዮሐ. 1፡ 12-13)!!! በታረደልን በግ ደም ለቀረበ፣ ለነፃ፣ ለገባና የልጅነትን ሥልጣን ለተጎናጸፈ ደግሞ ሌላ አቅራቢና አማላጅ አያስፈልጋቸውም፡፡ ምክንያቱም ሥራው በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተጠናቋልና!!!
    6. ውዴያችን የሆነው የሰማይና የምድር ፈጣሪ ያጠናቀቀውን የማዳን ሥራ እንዲህና እንዲያ እያሉ ማክፋፋት፣ ማሳነስና ማሳት እጅግ አስፈሪ ድፍረት ነው፡፡ይኸ ጉዳይ ውድ አባት ልዑል እግ/ር አብ:- ዓለማትን የፈጠረበትንና ሁሉን ወራሽ ያደረገውን፣ ልክ እንደ አብ መለኮት የሆነውን ውድ ልጁን የሰዋበት የመለኮቱ ታላቅና የከበረ ፍቅር የተገለጠበት የከበረ አጀንዳ ነው!!!
    የቅዱስ እግ/ርን ስም ከጣዖት አምልኮ ጋር እየቀላቀሉ በመበረዝና በማስመሰል የሚያዳክሙትም አይደለም፡፡በዕውቀቶችና በታሪኮች እያዋዙ ፍጡራኑን ጭምር ምን ይሳናቸዋል እያሉ በመስበክ ለማሳት ሆን ብሎ መሥራት ሁሉን ቻይ እሳትና ብርሃን ከሆነው አምላካችን እግ/ር ጋር በጦርነት ውስጥ መሆን እንደሆነም የታወቀ ይሁን፡፡
    7. ታሪክ አለኝ፣ ብዙ የማውቃቸው ድንቅና ተዓምራት አሉኝ፣ እነርሱን አትንኩብኝ ወዘተ. በሚል በጎ ልቦችን በሚያፈርሱ ክርክሮች በመጠመድ፣ሌላውን ማዋረድ፣ መሳደብ፤ እንዲሁም የጥላቻ፣ ሕዝቦችን የሚያቃቅር፣ አገራዊ አንድነታቸውን የሚያናጋ፣ በጫካ ወኔ የተሞላ፣ ገዳይና አገዳዳይ ክፉ ሠራዊት ሆኖ መቀጠል ተችሏል፤ ይህ ሁሉ ግን ከክፉው እንደሆነ የታወቀ ይሁን፡፡ ከእግ/ር ጋር ተጣልቶ ደግሞ ኪሳራ እንጂ ለአሁኑም ሆነ ለሚመጣው ዘላለማዊ ሕይወት የሚጠቅም ትርፍ እንደሌለም የታወቀ ይሁን፡፡
    8. ኃጢአተኛውን ሰው የመዳንና የማቅረብ ሥራ በጌታችን መስቀል፣ ሞትና ትንሣኤ የተጠናቀቀ ሥራ ነው፡፡ መጠናቀቁ በዕውቀትና በታሪክ ብዛት፣ በክርክር፣ በስድብና በዛቻ መበርታት ሊሻር የማይችል መለኮታዊ ሐቅ ነው፡፡ ከፍ ብለን እንዳየነው ቅዱስ ቃሉ በማያሻማ ግልጽነት፡- ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ በግሉ ሲያምን ወዲያውኑ ወደ ቅዱሱ ጌታችንና አዳኛችን ብቻ ሳይሆን ወደ ቅዱሱ አባታችንም እንደሚገባ ያረጋግጣልና !!!
    9. እኔ ያልገባኝ፡- ሌሎች እንዲያማልዱ የተፈለገው የት ያሉትን ሰዎች ነው? በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶች ያመኑና የዳኑማ ወደርሱ ከመቅረብም አልፈው ወደ አብ እንደገቡ ቃሉ አረጋገጠ እኮ!!!
    10. ስለዚህ ከክርክሮቻችሁና ከምትሰብኳቸው አማልክት በመነሳት ለማወቅ እንደሚቻለው የእናንተ ትምህርት ከብሉይም ከሐዲስም እንዳልሆነ ነው፡፡ ስለዚህ ይህ አዲሱና እናንተ የቆማችሁለት የተሰቀለው ክርስቶስ ብቻ የማይሰበክበት ኪዳን ምን ተብሎ እንደሚጠራ ብታስተዋዉቁን!

    • @user-qk8br8dq9l
      @user-qk8br8dq9l Před rokem +3

      አይ መናፍቃን እግዚአብሔር ልባቹህን ይክፈትላቹህ የጥላት መጫወቻ ከምትሆኑ ብታስተውሉ ጥሩ ነዉ

    • @bzu4394
      @bzu4394 Před rokem

      @@user-qk8br8dq9l ጉድነ እኮእቺየዋ😘😘

    • @user-qk8br8dq9l
      @user-qk8br8dq9l Před rokem +3

      @@RB-tx8vbእረ እስላሞች እኳ አምላክ አለ ብለዉ ለፈጠራቸዉ ይሰግዳሉ ክርስቶስን ክደዉ ልቦናቸዉን ያብራላቸዉ መናፍቅ እኮ ማለት ሁሉንም በማስመሰል ተቃዋሚ ማለት ናቸዉ ጌታ ይቅር ይበላቸዉ አዉቁ አበድ መናፍቃን

    • @tesgeredawolde4522
      @tesgeredawolde4522 Před rokem +2

      🎚በሥላሴ ስም🎚በመጀመሪያ ይማልዳል እና ያማልዳልን ለይቶ ማወቅ ይጠቅማል🎚

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i Před rokem +2

      Tesfaye@ እናንተ እየሱስ ክርስቶስን ስላወቃቹት ነዋ የማንም ሀሰተኛ ሀዋርያቶች መቀለጃ የሆናቹት ሶፍት ፊቱን ጠርጎ የሚያበላ ሳር የሚያስግጥ አረ ስንቱን አየን እስቲ ንገረኝ መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ሴት ሀዋርይት ሚል አለ አረ አስተውሉ በየ አዳራሻቹ እኮ መጽሀፍ ቅዱስን አትሰብኩም ስለ ቁሳቁስ ገንዘብ መሰብሰቢያ የት ሀገር ነው እንዲጸለይልህ ገስት ሀውስ ተከራይተህ አረ በስመአም ስለሰው ከማውራትህ በፊት አንተ ያለህበትን አስተውል ልቦና ይስጥህ ወንድሜ

  • @Itisnot2late
    @Itisnot2late Před rokem

    ትንቢት ተናገሩ ነብያት በሙሉ አምላክ ቀዳማዊ ተወልዷል እያሉ የሚለው ስህተት ነው ዘማሪው እንዲያስተካክል ንገሩት፡፡ ተወልዷል ብሎ ትንቢት አለ እንዴ? የተባረከ ትዳር ይሁንላቸው፡፡

  • @user-ji2bs5hm5s
    @user-ji2bs5hm5s Před rokem

    Enquan des yalachihu

  • @minishadinku8605
    @minishadinku8605 Před rokem

    Woy habesha gud eko new