ኦርቶዶክስ ሠርግ በአትላንታ 2021 Ethiopian Orthodox Wedding in Atlanta 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 08. 2024
  • / abaystudio
    ሄለን & ዩሊያን Hellen & Yulian Orthodox church wedding ceremony highlights in Atlanta

Komentáře • 326

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 Před 2 lety +114

    እንዴት ያምራል የለበሱት ንጣቱ ልብ ክፍት ያደርጋል ይሔ ነው ሁሌም በኦርቶዶክስ መሆን ያለበት።

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před 2 lety +210

    አቤት ውበት አቤት አለባበሲ ሙሺሪት ሙሺራው እንደ ልብሳችሁ እስከ እድሜ ፍፃሜ አበባ መስላችሁ መልካም ፍሬ አፍርታችሁ በቤቱ ያኑርልን ❤❤❤❤😘😘🌹🌹🌹🌹🌹

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 Před 2 lety +5

      አሜን ያርግላቸው በጣም ያምራሉ

    • @serkalemyohannes7498
      @serkalemyohannes7498 Před 2 lety

      @@ethiopiantiktok2761 xeunouk
      During kk

    • @mahiyimesgen8981
      @mahiyimesgen8981 Před rokem +2

      አሜን

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 Před rokem +3

      አሜን አሜን አሜን 🕯

    • @Etafr
      @Etafr Před rokem +1

      ​@@ethiopiantiktok2761 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oy9np2ri3d
    @user-oy9np2ri3d Před 2 lety +57

    ውይ መታደል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ለኛም ይስጠን እደናተ በስጋው ደሙ ያጣምረን ቸሩ መዳናለም የድግል ማርያም ልጅ እመቤቴ የኔ እናት አምናለው ታደርጊልኛለሽ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 2 lety +64

    እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ስለፈፀመ በአለም ዙሪያ የምንገኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እጅጉን ደስ ብሏናል 🙏❤እግዚአብሔር በቤቱ እስከ መጫረሻዉ ያኑራችሁ 🙏ትዳራችሁን የአብርሃም እና የሣራን ያድርግላችሁ 🙏🙏የተባረከም ፍሬም ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 Před 2 lety +61

    በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልል በስደት እንዲህ ያለ ክብር መታደል ነው

  • @menbretemsgen1769
    @menbretemsgen1769 Před 2 lety +28

    እሰይ የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን እረጂም እድሜ ይስጣችሁ

  • @user-um1qp3ej8x
    @user-um1qp3ej8x Před 2 lety +24

    ለዚህ ለተቀደሰ ጋብቻ
    ለዚህ ክብር አብቃኝ አምላኬ 🙏

    • @hailealebe2372
      @hailealebe2372 Před 4 měsíci

      አሜን። 🤝 ያንቺስ ለመቼ ይኾን?

    • @user-li1uv2em8c
      @user-li1uv2em8c Před 3 měsíci

      Yebkenen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fv2cb6qe3h
    @user-fv2cb6qe3h Před 2 lety +45

    አቤት ውበት አቤት አለባበስ አቤት ስነ ስርአት እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላርከኝ ለዚህ ክብር ያብቃን እኛንም

  • @abanofer6091
    @abanofer6091 Před 2 lety +12

    God bless the beautiful couple, love and greetings to all my Ethiopian brothers and sisters from Coptic orthodox brother

  • @senaitgtsadik4222
    @senaitgtsadik4222 Před rokem +18

    በሕይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ትክክለኛ ስርዓት የጠበቀ ሠርግ አየሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሣምረው!!!

  • @messayan3845
    @messayan3845 Před 2 lety +24

    ታድላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ ለሁላችንም ለዝህ ክብር ያብቃን የተዋህዶ ልጆች እዴት መታደልነው በማርያም 😍😍

  • @mekdesbirhanu1639
    @mekdesbirhanu1639 Před 2 lety +19

    ጌታ ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ❣❣❣❣ ደስ ስትሉ

    • @mekdeswerkeneh7313
      @mekdeswerkeneh7313 Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @mariamgelaye7255
      @mariamgelaye7255 Před rokem +1

      የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ግን በጾምና በጸሎት መትጋት ይጠበቅብሻል

    • @hailealebe2372
      @hailealebe2372 Před 4 měsíci

      "ተግተን እንፀልይ"_ በኤፍታሕ ተሥፋሥላሴ ትምሕርት በኩል ተገኝ።

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l Před 2 lety +16

    እሰይ የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ በቅዱስ ስጋው ና በክቡር ደሙ የተባረካችሁ በረከታችሁ ይድረሰን ደግሞ በልጅ ይባርካችሁ እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ እስከመጨረሻ በቤቱ ያፅናችሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው እና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🌷🌷🌷❤❤❤

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 Před 2 lety +18

    ጵድት ንጥት ያለ ምርጥ ሠርግ እመቤቴ ፍፃሜያችሁን ታሣምረው 🙏🙏🙏❤❤

  • @user-eo5sw4td8d
    @user-eo5sw4td8d Před 2 lety +16

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የተዎህዶልጆች አሁንም ብዙ ስታምሩ የተለየ ነዉ ሀይማኖታችን የተጠበቃችሁ

  • @bettykebede7848
    @bettykebede7848 Před 2 lety +21

    What a beautiful wedding and heart warming too! #OrthodoxWeddings are just beautiful. May it be a blessed wedding for the bride and groom! And you @AbayStudio, may your work be always blessed by the Holy Spirit!

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před 2 lety +28

    እእግዚአብሔር የአብረሃምና የሰራ ያርግላችኹ 💕💕💕💕💒💒💒💒 ደስ ሲል

  • @jainvarghese3860
    @jainvarghese3860 Před 10 měsíci +5

    Past few years iam searching for this beautiful song... In CZcams.. Finally i got it..❤

  • @honeymar140
    @honeymar140 Před 2 lety +12

    እጂግ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ሁላቸንም ለዚህ ያብቃን አሜን።🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ ለኛም ለዚህ ክብር ይብቃን ጌታ ሆይ 🙏

  • @wossenmichaelzedera
    @wossenmichaelzedera Před rokem +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቅድስት ተዋህዶን ይጠብቅልን ክፉውን ያርቅልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን!!!

  • @user-lt3jr8os5p
    @user-lt3jr8os5p Před rokem +4

    የአምላክ እናት ሁሌም በህይወታችሁ ትኑር ❤ እልልልልልልልልልልልል

  • @aynalemabera6451
    @aynalemabera6451 Před rokem +3

    This one of my favorite wedding ever. So beautiful, heart warming and her smile is so gorgeous. May God bless your union.

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 Před 2 lety +2

    የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችህ እዴት እንደምታምሩ 😍😍😍😘😘😘💋💋💋💋💋💞💞💞🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ተዋህዶ መሆን በራሱ ውበት አለው እግዚአብሔር ይመስገን የሰማይ መለክት ተመስላላችህ ሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን እንደፍቃዱ 🌹🌹🌹

  • @user-qg1iz2ud2w
    @user-qg1iz2ud2w Před 2 lety +11

    አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን የሳራ የአብረሀም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን፫::

  • @abibaashto6746
    @abibaashto6746 Před rokem +4

    አቤት መታደል😥💖 የኣብረሃም የሳራ ያድርገው መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ💗💗

  • @hilinatadesse8551
    @hilinatadesse8551 Před 2 lety +11

    What a beautiful wedding! May God bless their holy union!

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Před rokem +6

    ደስ የሚል ሰርግ የአብርሀም የሳራ ይሁን በልጅ ይባርካችሁ ዉዶቼ በቤቱ ያኑራችሁ

  • @kidiesthana4671
    @kidiesthana4671 Před 2 lety +8

    Ohh lord have mercy..wow
    I can't control my tears how magnificent and glory full is the weeding......
    Congratulations my beloved family

  • @naseematariq2142
    @naseematariq2142 Před 2 lety +2

    አቤት መታደል ይህን ቀን ለምንመኝ ሁሉ እግዚአብሔር ያብቃን ያብቃችሁ እእእእእእእልልልልልልልልልልልልልእእእእእእ❤❤❤❤😍😍😘😘😘🙏💒💒💒🙏🙏🙏

  • @eliasejigu7924
    @eliasejigu7924 Před 2 lety

    በ ሥላሤ እንዴት ደስ ይላል! ፡፡"ስርዓቱ ፣ቀኖናው ፣ዶግማው ፣ትውፊቱ ፣ ባሕሉ "ከ መጀመሪያው እስከ መጨረሻው በጣም ደስ ይላል፡፡አቤት ተዋሕዶ እናቴ !፡፡ተዋሕዶ የሚኮነው እኮ መርጦ ሳይሖን "ተመርጦ" ነው ። ደግሞ የ Baby ን ክርስትና ከዚሕ ይበልጥ ማየት እንፈልጋለን።"መልካም ጊዜ ይሑንላችሁ።"ከ አንድነት ወደ ሑለትነት ፤ከብቸኝነት ወደ አብሮነት "ተዋሕዶ ሐይማኖቴ የ ጥንት ነሽ የ እናትና አባቴ ፤የ ዘላለም ቤቴ።

  • @babys7570
    @babys7570 Před 2 lety +7

    ደስ ስትሉ ኡፍ አኛንም ለዚህ አይነት ክብር ያብቃን ፍጻሜውን ያሳምረው

  • @user-um4kf8jz6c
    @user-um4kf8jz6c Před 10 měsíci +1

    አቤት ውበት ፈጣሬሆይ የልቦናችንን አተ ታቃለህና ፈፆምለን አሜንንን ደስ ስሉ እልልል❤❤❤

  • @des895
    @des895 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር አንድነታችሁን ይባርክ! ዘራችሁ ይብዛ: ዘራችሁ ይባረክ🙏🏾🙏🏼🙏🏿💕

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲የተባረኩ ስታምሩ❤❤️

    • @hageraalmunatne7071
      @hageraalmunatne7071 Před rokem

      ያብራሀም የሰራ ጋብቻ ወለድ ከበሮ❤❤❤❤❤😂😊

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 Před rokem +2

    What a wonderful marriage soo beautiful Heluye yenai konjo enkuan dese alachu. Ye Abraham ye Sara gabecha yehunelachehu.

  • @ehteslase2421
    @ehteslase2421 Před rokem +3

    እሰይ እስይ እንዴት እንደምታምሩ ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ ሰናይ ከብካብ✝️🌹

  • @MahiletKibru
    @MahiletKibru Před 3 měsíci

    በጣም ታምራላትሁ ሰማይ እና ምድርን የፈጠረው ልኡል እግዚአብሔር እኛን ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Před 2 lety +5

    ስታምሩ እልልልልልል የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ እልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemhabte-rf7qg
    @alemhabte-rf7qg Před 5 měsíci +2

    የተዋህዶ ልጆች ድንግል ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety +8

    በስመአብ እንዲት እንደምታምሩ እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ፀጋውን እዳለበሳቹ ገና vido ሲከፈት የሚጋባው መንፈስ ይናገራል። እልልልልልል 👏👏👏❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ፍፆሚያቹሁን ያሳምረወሰ የዶኪማስን ጎዳ ያየች እመብርሀን የእናንንተንም የልብ መሻት ቀድማ ትፈፅም 🥰🥰🙏🙏

  • @zemenmolla1893
    @zemenmolla1893 Před 2 lety

    እሱ እዲህ አሳምሮ እደሞሸራችሁ እድሜና ዘመናችሁን ባርኮና ቀድሶ ያኑራችሁ ወልዳችሁ ትስሙ ዘንድ ፍቃዱ ይሁንላችሁ

  • @aynalemmegerssa4799
    @aynalemmegerssa4799 Před rokem +3

    በጣም ደስ ንላል ይህቺ ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ✝🙏❤

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Před rokem +1

    በጣም ታምራላችሁ እስከሂወት ፍፃሜአችሁ እግዚሀብሄር ከናተ ጋር ይሁንአሜን

  • @bezaemu2909
    @bezaemu2909 Před 2 lety +2

    አቤት የእምነታችን ውበት ተባረኩ ፍጻሜውን ያሳምረው

  • @-beteorthodoxchannel3244
    @-beteorthodoxchannel3244 Před 2 lety +3

    እግዛብሄር ይመስገን ጋብቻቹ የአብርሀም እና የሳራ ያርግላቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 Před 2 lety +3

    ወይ ውበት እንድህነው መልካም ጋብቻ እግዚአብሔር ከክፎነገር ይጠብቃችሁ ለፍሬ ያብቃችሁ

  • @kellybatkero4704
    @kellybatkero4704 Před 2 lety +3

    what a beautiful and simple wedding 💑
    God bless you 🙏 ❤

  • @yabitube3179
    @yabitube3179 Před 2 lety +4

    This is such a beautiful wedding!! May God bless you two!!❤️❤️❤️🙏

  • @Drewbinsky69
    @Drewbinsky69 Před 2 lety +3

    This is amazing Love the Ethiopian Orthodox culture! :D

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 Před 2 lety +9

    አለባበሰ ይህናዉ ተባርኩ

  • @user-pj7ed1eo8t
    @user-pj7ed1eo8t Před 2 lety +1

    የተባረከ ትዳር ይሁን እመብርሀን ትባርክላቹ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው

  • @nuhamineyadu799
    @nuhamineyadu799 Před 2 lety +1

    የአብርሀምና የስራ ጋብቻ ይሁን በጣም ደስ የሚል ስርግ

  • @fikrwolotube
    @fikrwolotube Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እድት ያስቀናሉ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን 🙏

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo Před 2 lety +6

    ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ😘😘

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 Před rokem

    ፈተና በበዛበት ሀገር ተባርኮ መገኘት እግዚአብሔር ዘመናቹህን ይባርከው

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j Před 2 lety +4

    መታደል እግዚያአንሔር ትዳራቹሁን ይባርክ ወልዳቹ ሳሙ እንኳን ደስ አላቹ

  • @user-tb8wb2wy2q
    @user-tb8wb2wy2q Před 2 lety +2

    ኡፍፍፍፍ ስታምሩ እዲህ ነዉ ተዋሕዶ ሥርአት🙏🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌼🌼🌼🥀🥀🥀🥀🍃🍃🍃

  • @user-vl1ct5sm3m
    @user-vl1ct5sm3m Před 2 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Před 2 lety +1

    _አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም ሰላም ብያለሁ ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌾💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺አሜን ለሁላችሁም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለበት የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿በእውነት ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ያሰማልን አጥንት የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ በደጁ በቃሉ በተዋህዶ እቅፍ ያፅናልን ሁላችሁም ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን_

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b Před 2 lety +4

    ሰርግ ማለት ይሄ ነዉ💚💛❤👍👍👍👍💥

  • @mithakkemithakke8661
    @mithakkemithakke8661 Před 2 lety +1

    እውይ ደስስስ ሲሉ በእግዛብሔር የአብረሀም እና የሣራ ያድርግላችሁ✝️✝️✝️😘😘😘🥰🥰

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Před 2 lety

      ፈጣሪ ትድሪችውን ይብረከው ውለዱ ስሙ

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Před 2 lety +10

    የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ ግን ፀጉሯ ለምን አልሸፈነችውም🙄🙄🙄🙄🙄 የተዋህዶ ስርአት እዲህ አደለም ፀጉሯ ሙሉ በሙሉ መሸፈን ነበረባት ፈጣሪ ይቅር ይበለን😭😭🙏

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x Před 2 lety +1

    መታደል ነዉ እልልልልል የሳራና ያብርሀም ጋቢቻ ያርግላቺሁ

  • @kukushtedy2107
    @kukushtedy2107 Před 2 lety +2

    ስታምሩ በእግዚአብሔር የተባረከ ቅዱስ ጋብቻ።

  • @zahraz838
    @zahraz838 Před 2 lety

    የህ ነው የቤቴክርስቲያን ስርአታችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤👏👏👏👏

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 2 lety

    አቤት መታደል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እቤት ኦርቶዶክስ መሆን እደት መታደል ነው ባልሆን ይቆጮኝ ነበር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የአብርሀም ንና የሳራን ትዳር ያድርግላችሁ

  • @yabsrayabsra6789
    @yabsrayabsra6789 Před 2 lety +2

    በጣምነውየምታምሩትእግዚአብሔርይመሰገን⛪⛪🙏🙏

  • @beletubeletu8504
    @beletubeletu8504 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደስ ትላላችሁ መባረክ ይህነው በቤቱ ያፅናቸው 💚💛💓😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏👏👐👐👐👏👏👏👏

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před 2 lety +2

    የካህኑ ውበትና ጸጋ ይደንቃል።❤❤❤

  • @user-cg9sd9up1c
    @user-cg9sd9up1c Před 2 lety +5

    በመብራሀን ሥታምሩ እልልልልል👏👏👏👏👏

  • @meseretselemon4776
    @meseretselemon4776 Před 2 lety +2

    በጣም የሚያምር ሰርግ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 Před rokem +2

    አቤት ዉበት ትዳራችሁን የአብረሀምና የሣራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤

  • @yoditmoges1615
    @yoditmoges1615 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ያብርሐም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ

  • @user-lo8vm8zf3m
    @user-lo8vm8zf3m Před 2 lety +1

    ኔካፕ የለ ምን የለ በጣም ያምራል መልካም ትዳር ያድርግላችሁ

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před rokem +1

    አቤት ዉብት ስራት እንኳንም ኦርቶድክሰ አርከኝ⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏❤❤❤

  • @addisalemhailesilassie1365

    እመ ዓዶናይ ማርያም ትዳራችሁን ትባርክ ውቡ ሙሽራወች 🙏🙏🙏

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Před rokem +1

    መልካምጋብቻ ያብርሃም እናየሳራ ይሁንላችሁ በጣምደሰትላላችሁ❤❤❤❤

  • @sayatem5349
    @sayatem5349 Před 2 lety

    የተባረከ ይሁን ደስ ትላላችሁ .ቤተክርስቲያኑ ሲያምር ታድላችሁ ።

  • @MonaMona-eg6te
    @MonaMona-eg6te Před 2 lety +4

    በጣም ደስ ይላል ሰርጋችሁ ይባረክ ግን ፀጉሮን ብትሸፉን ሴቶ በጣም ጥሩ ነበር

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye Před 2 lety +1

      ሲቆረብም እንዲህ ተጀምሩል።ይህችስ ስርግ ነው ልጅም ናት አሮጊቱ ጎፈሬ እያሳየ ሸፋኑ ስትይ ይሳደባሉ ስለገጠመኝ ነው እዚሁ ልብ ይስጠን

    • @MonaMona-eg6te
      @MonaMona-eg6te Před 2 lety +1

      @@stmarytsegaye በጣም ያለንበት ግዜ በጣም ያሳዝናል የሁሉም ሰርግ ስረአቱ ተበላሽቶል ብቻ ማስተዋልን ያድለን

  • @dceesaun7374
    @dceesaun7374 Před rokem +5

    አቤት ውበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ ያብረሀም የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @manuel2445
    @manuel2445 Před 2 lety

    በጣም የምታምሩት መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲🦜🦜🦜🦜💚💛❤️💚💛❤️💕💕💕💕💕

  • @mayema3846
    @mayema3846 Před 2 lety

    አንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንላችሁ እንዴት ያምራሉ ውለዱ ክበዱ ።

  • @user-tj4eo8xr1e
    @user-tj4eo8xr1e Před rokem

    አቤት ሳምር ለኛም ለንዲህ ያብቃን የመዳም ቅሞመችዬ😢😢😢😢😢

  • @user-vp5pw6kb5u
    @user-vp5pw6kb5u Před 2 lety +2

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ትዳራችዉን ይባርክ ይሄ ነው ክርስትና❤️❤️❤️❤️❤️

  • @edomhailu4379
    @edomhailu4379 Před 2 lety +1

    በጣም ነዉ የምታምሩት አምላክ ትዳራቹን ይባርክላቹ

  • @getehabetmariam4101
    @getehabetmariam4101 Před 2 lety

    My God! So beautiful and elegant 😍

  • @imdove7528
    @imdove7528 Před 2 lety +5

    ተባረኩ በጣም ያምራል

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 Před 2 lety +2

    የእናተን የሚወዳደር ሰርግ አላየሁም ።

  • @lidiagebre7991
    @lidiagebre7991 Před 2 lety

    wow, what a beautiful weeding .God bless

  • @maki4543
    @maki4543 Před 2 lety

    Metadel new Egziabher tidarachun ybarki 🙏🏻❤️❤️❤️🙏🏻

  • @user-le7hz8fz9n
    @user-le7hz8fz9n Před rokem

    Weyne endet new metamrut❤ albabesacu❤ sereatachu ❤hulum negerachu yameral tedarachun yebarecelachu amen 🙏💖💖💖 ORTODOXhaymanotacen eresu yetebekelen❤❤🙏🙏

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 2 lety

    መታደል ነው... ትዳራችሁ ይባረክ 🙏

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Před 4 měsíci

    Abtee webtii yegzahbhre lejoochee orthodox lezlalem tinure 🙏🏾⛪🙏🏾⛪🙏🏾🙏🏾⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤yabrham/yi sahare yehunlachuu ❤❤❤❤

  • @user-sd3uz4yq6q
    @user-sd3uz4yq6q Před rokem

    በጣምነውየምታምሩትእንኳንለዚህቅዱስጋብቻያበቃችሁ

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 Před rokem

    እግዚአብሔር የአብርሃና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።
    በስመአብ ውበት ሲላካ ኦርቶዶክስ ናት ለካ።

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před 2 lety +2

    የአብርሃም ና የሳራ ትዳር ይሁንላቹ 🙏🙏🙏

  • @meazameaza3571
    @meazameaza3571 Před 2 lety +2

    የአብረሐምና የሳራ ትዳር ይሁን

  • @user-fi6ew4iy6t
    @user-fi6ew4iy6t Před 2 lety +1

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🌹🌹🌹

  • @atsedemariambizuneh5270
    @atsedemariambizuneh5270 Před 2 lety +1

    ejig betam new yemtamrut
    fetrai kenantena kenegedachihu(kezerachihu) gar yihun