Meron Tesfaye + Dn. Dawit Fantaye Ethiopian Wedding Reception Part 3: Entrance

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2017
  • For more info:
    (202) 550-2901
    info@kinetibebstudio.com
    All rights reserved © Kinetibeb Studios
    Ethiopian Orthodox Tewahedo Church
    The wedding reception of Meron Tesfaye and Dn. Dawit Fantaye
    September 18/2016

Komentáře • 1,3K

  • @mearaaalmmrr1141
    @mearaaalmmrr1141 Před 3 lety +109

    የአብራሃምና የሳራ ይሁን ምንም ትችት አታውጡ የራት ግብዣ ላይ ነው ሰርጉ አይደለም የተክሊሉ ስራት ቤተክርስትያን ነው

    • @fikirselam8168
      @fikirselam8168 Před 3 lety +1

      Pppppp

    • @rokeroke7793
      @rokeroke7793 Před 2 lety

      🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤

    • @biniyamdaniel7679
      @biniyamdaniel7679 Před 2 lety +5

      @@rokeroke7793 bihonm set lij be Ethiopia orthodox tewahdo serat leserg yhun le erat set mushira tegelalita metayet serat aydelem ...

    • @user-bc4hz3pk8z
      @user-bc4hz3pk8z Před 2 lety +1

      @@rokeroke7793 ฃ

    • @jierfcgh8037
      @jierfcgh8037 Před 2 lety +2

      Chiristina bota yelewum tichitina asteyayet yileyal .

  • @ahmaedmahdii1720
    @ahmaedmahdii1720 Před 7 lety +269

    I never see before some like is wedding. I said God bless you the end of u life. very happy because I am orthodox.

    • @africasbest6391
      @africasbest6391 Před 7 lety +16

      Can I ask where you are from? if you don't mind. This is Ethiopian Orthodox Wedding and really we are so proud of our Orthodox faith. Orthodox is the best. VIVA ORTHODOX!!!

    • @burayemekele7055
      @burayemekele7055 Před 4 lety +1

      It is good

    • @user-ix7tx9hl1l
      @user-ix7tx9hl1l Před 4 lety +2

      شكران على كلامك العجيب دا ياأحمد محمد

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu Před 4 lety +2

      @Ahmaed GOD bless u too

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu Před 4 lety +1

      @@user-ix7tx9hl1l Mercy

  • @basilbiju5094
    @basilbiju5094 Před 2 lety +65

    Always an admirer of the Ethiopian orthodox Church from Indian orthadox church

  • @number8645
    @number8645 Před 5 lety +126

    አምላኬ ሆይ የምንግዜም ፆለቴ ነው እና ለሁላችነም ለዚህ ክብር ያብቃን

  • @juanpena7436
    @juanpena7436 Před 2 lety +33

    Beautiful Eternal Ethiopia 🇪🇹 love your people and culture ❤️

  • @paulussugialam4817
    @paulussugialam4817 Před 2 lety +38

    So beautiful, always admires Ethiopian glorious culture and holy traditions. Thank you for keeping them alive. Salam hormat. ICXC NICA

  • @bijukabraham4220
    @bijukabraham4220 Před 3 lety +18

    Love from your indian orthadox brothers

  • @gelayegebeyhw8862
    @gelayegebeyhw8862 Před 3 lety +15

    ጌታ ሆይ ሁሌም ምኞቴ ነው ለዚህ ክብር አብቃኝ ጓደኞቼ እናተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ❤🙏

  • @slavecell3295
    @slavecell3295 Před 7 lety +10

    ዋው ክርስትና ማለት ሁሌም ፍቅር የሞላበት ማለት ሁሌም በደስታ የተሞላ የእውነት የተዋክዶ ልጅ ያደረከኝ አምላክ ምስጋና ይድረስክ፡፡ መልካም ጋብቻ ተመኘውላቹ ፡፡ ውለዱ ክበሩ

  • @Selam19.
    @Selam19. Před 6 lety +48

    Nothing compares than praising the almighty God on your big day. May the everlasting God bless your marriage!!

  • @drychaf
    @drychaf Před 3 lety +33

    I visited Ethiopia a few years ago and loved the country and it's music. This is a beautiful wedding ceremony. Best wishes to the couple.

  • @victorlanny5103
    @victorlanny5103 Před rokem +7

    Living the settings so far, Blessed love forever and always from Jamaica 👃💚💛❤️🇪🇹🇯🇲🇯🇲🇯🇲🇯🇲

  • @phonetastic8619
    @phonetastic8619 Před 7 lety +35

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው እመቤቴ እኔንም ለዚህ ክብር አብቂኝ አሜን፫

  • @victoriaoyibo8811
    @victoriaoyibo8811 Před 2 lety +13

    The pride of a parent yes this is how it should be this the only love our children can give us the is lovely Ethiopian people yes l love it from brussel Belgium

  • @ning-ningshalom3266
    @ning-ningshalom3266 Před 2 lety +6

    This is the happiest wedding reception that I have ever seen may GOD bless your marriage and entire life together.

  • @margcolea2725
    @margcolea2725 Před 2 lety +13

    Love the wedding ceremony! I can feel the presence of the spirit of God and angelic presence ! May the Lord bless your marriage! God will honor those who honor Him.

  • @ethiyouth7397
    @ethiyouth7397 Před 7 lety +11

    by far this the best wedding video I had ever seen God bless your marriage, as you honor the Almaghty God on your special day.

  • @LoveLove-gi6pp
    @LoveLove-gi6pp Před 7 lety +9

    በጣም ያምር ነበር አለባበሳቸውን ቢያስተካክሉ ሙዚዋች እና ሙሽሮች

  • @bezatamerat4221
    @bezatamerat4221 Před 3 lety +4

    እሰይ ተዋህዶን ነው ያስከበራችሁት ትዳራችሁ ይባረክ።

  • @michaelattallah6765
    @michaelattallah6765 Před 6 lety +31

    Greetings from an Egyptian brother

  • @soliyanchuchu9325
    @soliyanchuchu9325 Před 7 lety +6

    ዋው አስቀናችሁም እንደሰርግ ያለ ደስ የሚል ነገር የለም እንደገና መሞሸር አማረኝ በስማም ስታምሩ
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አሜን!

  • @josephineluseno659
    @josephineluseno659 Před 6 lety +6

    so in love with this ethiopian weddings, ethiopian men where are you?

  • @nadisfashionandbridal8910

    It's so beautiful . May God bless ur union. Iganim lezi bereket yabikan amen!

  • @ethiohabeshawe1365
    @ethiohabeshawe1365 Před 5 lety +16

    በቤተ ክርስቲያን እንዲህ ተገላልጦ መታየት ዉርደት ነዉ ኸረ እፈር ጎበዝ በጣም አሳፋሪ ነገር ነዉ

  • @user-ps7nc8sf9j
    @user-ps7nc8sf9j Před 4 měsíci

    This wedding ceremony is the benchmark to the Ethiopian Tewahedo Orthodox faith followers. At this time of great horror in our beloved Ethiopia, where the prime minister officially waged war against our church, our holy fathers inside our historical and sacred monasteries seeing young generations carrying the torch and celebrating their wedding with a traditional tewahdo cerwmony is vwey heaet warming.
    Well done and continue to receive blessings.
    From Washington dc.

  • @saritamanandhar2967
    @saritamanandhar2967 Před 2 lety +5

    I loved this Ethiopian cultured wedding. So beautiful so gorgeous. So Dreamy .
    Wish you alk the best for your wedding.
    God bless you . 🙏❤

  • @simonhamed5284
    @simonhamed5284 Před 6 lety +16

    I like this that was beautiful and powerful worship.

  • @lucilleg7057
    @lucilleg7057 Před 2 lety +16

    What a beautiful experience. May God almighty bless your Mattsge. And Jesus Christ be the center of your marriage life.

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 Před 5 lety +8

    what a blessed Wedding I am about to cry magnificent god bless ur marriage💞💕👌🌿🌾👏🍀💞true definition of orthodox love love love❤️

  • @selamwollo
    @selamwollo Před 7 lety +5

    Most amazing wedding ever!!! God Bless!

  • @arsema1235
    @arsema1235 Před 4 lety +8

    I never see a wedding like these before may God blessed you both🙌🙏

  • @memeabebe5273
    @memeabebe5273 Před 5 lety

    out standing Orthodox wedding one of the best man dancing fearlessly NICe to see Ethiopian brother like him made it more special.best wishes for the newlywed.

  • @laurettaligan-paul6217
    @laurettaligan-paul6217 Před 2 lety +10

    GOD BLESS THIS UNION IN JESUS CHRIST NAME LOVE YOUR CULTURE

  • @asnakechbeyene2603
    @asnakechbeyene2603 Před 3 lety +5

    የምሉዕዋ የተዋህዶ ልጆች! ሙሽሪት ሙሽራው እግዚአብሔር አምላክ በህይወታች ለዘላለም ይኑር! የአብርሃም እና የሳራ የተባረከ ጋብቻ ይሁንላችሁ! አሜን!

  • @adanechtegegne8559
    @adanechtegegne8559 Před rokem +1

    የአብርሃምና የሣራ ያርግላችሀሐ። እኔንም በ40 አመት የጋብቻ ብደግመው አሰኘኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ። በጣም ያምራል።

  • @todayethiopia1787
    @todayethiopia1787 Před 7 lety +1

    ሁሌም የምመኘው ቀን ምን ዋጋ አለው የቤተሰብ ጎዶሎ ለመሙላት አረብ አገር ቀረሁ።
    በጣም ታምራለችሁ ዘማሪ ያዊት ያብረሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ።

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 Před 4 lety +7

    የአብራሃምና የሣራ ጋብቻ ያርግላችሁ: አሜን አሜን: በጣም ደስ ይላል: 🙏🏾❤️

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 5 lety +4

    እንኳን ደስ ያላችሁ ታምራላችሁ በጣም እግዚአብሔር ይባርከው ድንግል በምልጃዋ አትለያችሁ አሜን!!!

  • @addisababa5210
    @addisababa5210 Před 7 lety

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ሰርግ ከምንም በላይ በምድረ አሜሪካ እግዚአብሔር የከበረበት ሰርግ ነው። ለዝሕ የተቀደሰ ጋብቻ ያደረሳችሁ ዲያቆን ዳዊት እና ወይዘሮ ሜሮን እንኳን በድጋሚ ደስ አላችሁ። ላላገባችው ደሞ አምላክ ለናንተ የሚበጀውን ትዳር ይስጣችሁ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ከአጽራረ ቤተክርስትያን ይጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @eyulove9860
    @eyulove9860 Před 5 lety +1

    ስርአት አርጉ ተሀድሶ መስሎኝ ነበር ሙሽሪት ማህተብሽን ሳይ ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደዚህ አይነት ስርአት የላትም ታሪክ አታበላሹ እግዛብሄር ልቦና ይስጠን

    • @zenebe614
      @zenebe614 Před 29 dny

      ስህተቱን በግልፅ መናገር አይሻልም?

  • @honeyempress3813
    @honeyempress3813 Před 7 lety +4

    im soooooo happy for my cousin meron yene konjo....melcome le gabija. lol my Amharic is bad . sorry I couldn't make it...but I will c u soon! xoxo

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn Před 7 lety +445

    የሚያምር ሰርግ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርከው
    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ያደረከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን

  • @jenniferofosu-mensah8136
    @jenniferofosu-mensah8136 Před 2 lety +2

    Beautiful wedding anniversary congratulations well done.

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል የአብረሃም የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በፅጋዉ ያኑራችሁ እግዚአብሔር 🙏

  • @helenmengistu6301
    @helenmengistu6301 Před 7 lety +11

    በእውነት በጥም ደስ የሚል ሰርግ ነው ሰርጋችው የ አብርአም የሳራ ይሁንልችው እደዚ አይነት ሰርግ አላየው። ሙሺሪትጉበዝ በሰርግሽ እለት እደዚ እግዚአብሔር ማመስገንሽ ደስ ይላል

  • @yonatanabraha2680
    @yonatanabraha2680 Před 4 lety +4

    በጣም ደስ የሚል ሰርግ እንደ እናንተ እኛንም ያብቃን

  • @sosinadaba2430
    @sosinadaba2430 Před 2 lety +1

    Endet endet nw mtamrut no words be ewnet egziabher ybarkachu be Hulu ngerachu endi hule Des ybelachu

  • @hanajembru4328
    @hanajembru4328 Před 7 lety +1

    ደስ የሚል ስርግ ነው የሀብርሃምና የሳ ያርግላችሁ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም አሜንንንን

  • @user-sj8um6nr2q
    @user-sj8um6nr2q Před 6 lety +62

    *አለባበሳችሁ መንፈሳዊ ሰርግን አይገልፅም ለማንኛውም የአብርሃም እና የሳራ ይሁን ጋብቻቻሁ *

    • @saemsam2120
      @saemsam2120 Před 5 lety +2

      ትዕግስት የድንግል ማርያም ልጅ ያብረሀም የሰራ ይሁን ጋብቻችሁ የምግስቱ ወራሽ ያርገን ግን ሙሽራቱ አለባበሳ ጡሩ አመስልም ቢሆንም በሙዚቃ አጋንት ጋር ከመጨፈር ተዋህዶ ሀማኔቴ አቤቱ ለንሰሀ አብቃኝ የኔ ጌታ

    • @user-gw1gg2wx2l
      @user-gw1gg2wx2l Před 5 lety

      ዋወወወወዉ

    • @mesidube121
      @mesidube121 Před 5 lety

      ትዕግስት የድንግል ማርያም ልጅ v the UK and 9

    • @azeblimenih2906
      @azeblimenih2906 Před 3 lety

      እውነት ነው ሚዜዎች እራቁታችሁን ባትሆኑ ምን ነበረበት ለማንኛውም የአብርሐምና የሣራ ትዳር ያድርግላችሁ።

  • @arabatakyiwathomas
    @arabatakyiwathomas Před 4 lety +10

    This wedding just made cry and with goosebumps

  • @kidstmequannent4491
    @kidstmequannent4491 Před rokem +1

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምር!!!
    ለቀጣይ ተጋቢዎች ግን እምመክረዉ ሴቶች ብትሸፈኑ መልካም ነዉ።

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o Před 5 lety

    ደስ ይላል ምንም አዳራሺ ቢሆንም ሙሺሪት ሙሉ እጅየ ያለው ቤሎ ብትለብስ ውበታቸው ድርብ ይሆን ነበር ይሄን ያልኩት ደሞ ዲያቆን ዳዊት ፈንታዬ ምርጥ ዘማሪ ምርጥ አስተማሪ ስለሆነ የሱን ሚስት እንዲህ ባትለብስ መልካም ነው ብየ ነው በተረፈ እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክላቹህ

  • @elroemesfin1689
    @elroemesfin1689 Před 3 lety +6

    It is verry wonderfull weeding ceremony 😍😍God bless u

  • @senitube2278
    @senitube2278 Před 3 lety +12

    ኸረ ወዴት እየተጓዝን ነው እንደው የእኛ ዶግማና ቀኖና እንደዚህ ነው በእውነት አይነ ልቦናችንን ያብራልን😢😢😢😢😢😢

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 10 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርካች ሁ በጣም የሚያምር ስርግ ነው በተለይ የባእትዬን መሰል ሲሰጡት በጣም ደስ ይላል በደስታ ኣለቀስኩኝ ልጅነታቸውን በሰ/ት/ቤት ሰለማስታውሰው

  • @webshettaddse3443
    @webshettaddse3443 Před 6 lety

    የአብርሀም እና የሳራን ያድርግላችሁ አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @mariamkanla6683
    @mariamkanla6683 Před 3 lety +14

    God bless Africa

  • @user-nu6zv4nj2g
    @user-nu6zv4nj2g Před 3 lety +5

    ማሻአላህ ሰው እምነቱን ባህሉን ሲያከብር የእውነት ያስደስታል ውለዱ ክበዱ

  • @mistertube7863
    @mistertube7863 Před 3 lety +13

    በሀይማኖቴ እኮራለው i think all ortodox ይህ የሚያኮራ ነው god bless you

  • @adigyaadigya1741
    @adigyaadigya1741 Před 7 lety +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ በጣም ነው የሚያመረው

  • @emebetbekele4152
    @emebetbekele4152 Před 5 lety +5

    ፍቅር እስከመቃብር ያድርግላችሁ ተዋህዳ ለዘላለም ትኑር

  • @aleamnaet4603
    @aleamnaet4603 Před 7 lety +7

    ኦርቶዶክስ፡ለዘላለም፡ትኑ ር፡ጅማሬያችሁን፡ያሣመረ፡አምላክ፡መጨረሻችሁንም፡ያሳምርላችሁ፡በእውነት፡ቃሉእዴትደስይላል፡፡

  • @orthodoxtewahedoyedingllij8832

    እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ አባቶች የተዋህዶ ስርዓት እንዲ ነው። እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠን ሁላችንም።

  • @witnessam6592
    @witnessam6592 Před 3 lety +1

    WOW nw betam yameral dessss yelale
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @diannechathurangaatukorele4530

    Looks like a wedding of a wealthy couple.

  • @teferinole1085
    @teferinole1085 Před 3 lety +6

    Wedding of the decades

    • @jw-vx8im
      @jw-vx8im Před 3 lety

      Better than a royal wedding

  • @user-gx9it6nk4o
    @user-gx9it6nk4o Před 6 lety

    Wowww Egezeabehir. Tedarachun yebarek

  • @liliyedengelmaramlij7869
    @liliyedengelmaramlij7869 Před 6 lety +2

    wawwww endat des yelale yetebareke tedar yaregelacehu ♥♥♥

  • @saraa1622
    @saraa1622 Před 6 lety +7

    ክብርና ምስጋና ኦርቶዶክስ ላረከኝ አምላኬ በስመአም እንዴት ደስ ይላሉ

  • @woinshetdemisse5893
    @woinshetdemisse5893 Před 3 lety +4

    ውይ ደስስስስስ ሲል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክው

  • @tewodrosdawit7430
    @tewodrosdawit7430 Před 2 lety +1

    gabchachihum ende siratachihu yamare yihun....Love it betam

  • @user-ny8kl7jm9s
    @user-ny8kl7jm9s Před 7 lety

    በጣም እያምር ሰርግ...i never see like this wedding it's just amazing ,dont care ab negative comments ..every thing is perfect except bride dress ...may God bless ur marraige with ur fruits...

  • @oranthaile1838
    @oranthaile1838 Před 7 lety +6

    ይእንን ያረገላችው አምላክ ይክበር ይመስገን ያብራአም የሳአራ ያርግላችው

  • @danatekle5596
    @danatekle5596 Před 7 lety +3

    እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን
    ያብርሀም የሣራ ይሁን ጋብቻቹ

  • @shammaalshahabi9730
    @shammaalshahabi9730 Před 6 lety

    እግዚአብሔር ለዘላለም ያድርግላቹህ ጋብቻቹህን በእግዚአብሔር በማምላክ አማላጅነት እኔም ከዝህ ስደት ካላቀቀኝ ለዝህው ያብቃን የሃገሬ ልጆች ያላገባቹህ ለጋብቻ ያገባቹህ ለሃገራቹህ ያብቃን አሜን

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 Před 2 lety +2

    Ewnetim yabriham yesara. ..gabcha. ..lezaw sinesriatu. ..wiyyy emebete mariyam legnam tadilen tisxen. ..amen

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 Před 5 lety +4

    ለዚህ ክብር ሁላችንም ያብቃን😍😍

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Před 3 lety +8

    That is so amazing beautiful mezmur and beautiful couple

  • @superprintingpress3589

    WOW yetebareke selam yalew sermoni hulachnm lezih kibr yabkan amen

  • @yeshkidanye4507
    @yeshkidanye4507 Před 7 lety +2

    በጣም ያምራል ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @yoftahegebru8013
    @yoftahegebru8013 Před 2 lety +3

    Beautiful Orthodox wedding

  • @danielasefa4662
    @danielasefa4662 Před 4 lety +4

    2 a man/ woman individuals chosen for this blessing fundamental occasion marrisge so right.

  • @sofiaayalew9611
    @sofiaayalew9611 Před 6 lety +2

    God bless your unity!!!

  • @azebabrham1357
    @azebabrham1357 Před 7 lety

    betam des blognal yehabesha libsi behonm yebelete yamral
    tebareku rhus gabcha

  • @user-ji7ii7kq6h
    @user-ji7ii7kq6h Před 6 lety +3

    ኦርቶዶክስ አርገህ የፈጠርከኝ ጌታ ተመስገንልኝ የድንግል። እዩ እስቲ ስርአታችንን ያብረአም የሳራ ያርግላቹ

  • @danielasefa4662
    @danielasefa4662 Před 4 lety +7

    Orthodox majestic matremonial cerimony

  • @user-vu6qn1qh2f
    @user-vu6qn1qh2f Před 7 lety +1

    እዴት ደስስ ይላል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አሜን አሜን አሜን! !!!!

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe Před 5 lety

    Abeti Desssss Situ Ye Tewahido Lijochi Ye Abreham Ye Sara Tidar Yadirgilachu EGZIABHER AMILAKI Bewunati Amennnn

  • @rozatlahun4876
    @rozatlahun4876 Před 7 lety +3

    በእውነት ደስ የሚል ሠርግነው ያብርሀም የሳራጋብቻይሁን አሜን/3

  • @yashoewunetnewuwenedmyasho5545

    አረ፡ወደት፡እየሔድን፡ነው፡የተዋህዶ፡ልጆች፡እግዚኦ

  • @user-lz9iy2kg2u
    @user-lz9iy2kg2u Před 7 lety

    ዋው እንዴት ደስ ይላል የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ እግዚያብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!

  • @mimihabesha8667
    @mimihabesha8667 Před 5 lety +1

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ 😍

  • @woinshetyetwahdoligi3043
    @woinshetyetwahdoligi3043 Před 7 lety +11

    መልካም ጋብቻ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @somayasomaya8547
    @somayasomaya8547 Před 6 lety +4

    እልልልልልምልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብጣም ድስ የላል እግዚአብሔር ተዳራችሁን የሳራ የአብራም ያርግላችሁ

  • @stillsarina
    @stillsarina Před 5 lety +2

    Beautiful!

  • @user-ic9ee7hy8o
    @user-ic9ee7hy8o Před 6 lety +2

    በጣም ደስ ዩላል እግዚአብሔር የምስጋና ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የበርማ እና የስራ ጋብቻ ዩሁንላች

  • @rozatlahun4876
    @rozatlahun4876 Před 7 lety +45

    ሁላቸነ ለዚህ በረከትያብቃን አሜን/3

  • @user-pp8pj4ud3s
    @user-pp8pj4ud3s Před 6 lety +38

    እግዛብሄር. ሆይ.ፍቃድክ.ከሆነስ.ይቺን.ቀን.ፍቀድልኝ.አሜን.አሜን. አሜን

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Před 9 měsíci

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS YOU ALL 🙏🏻 ❤️ 💚💛❤️🙏🏻BEAUTIFUL VIDEO 🎉❤❤❤❤❤

  • @mackyngolo1540
    @mackyngolo1540 Před 7 lety

    Hongereni Sana, mbarikiwe katika ndoa yenu .all the best 😚 Sweet Home ✨
    🏠❤🏠💃💛🏃🎶🎶