የቀድሞው ከድር ከማል ያሁኑ ገብረ ሩፋኤል ምስክርነት ከእስልምና ወደ ክርስትና!{የአብርሃም መንገድ አንድ}

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 06. 2022
  • ፍኖተ አብርሃም
    ፍኖት መንገድ ነው አብርሃም ደግሞ ታላቅና ደግ ጻድቅ ገና ክርስቶስ በስጋ ሳይገለጥ ነብያቱ የመሲሁን መምጣት ተስፋ አድርገው ሲጠባበቁ በነበሩበት ወቅት አስቀድሞ የክርስቶስን በስጋ መምጣትና በቀራንዮ ተራራ መስዋት መሆንን በልጁ በይስሐቅ በኩል በሞሪያም ተራራ የተመለከተና በመምሬ አድባር ስር ደግሞ ምስጢረ ሦላሴን የተመለከተ ታላቅ ሰው ነው።
    እግዚአብሔርን ከማግኘቱ በፊት ከአባቱ ታራ ጋር በካራን ጣዖት ያመልክና ይሸጥ ነበር ኋላም የሚሸጣቸው ጣዖታት አምላክነት ቀርቶ እራሳቸውን ማወቅና ከመሰበርም እራሳቸውን ማዳን የማይችሉ ተራ ጥርብ ድንጋይ መሆናቸውን ተረድቶ አምላኩን ፍለጋ ወጥቶ ፈልጎም ያገኘ ታላቅና ደግ አባት ነው።
    ስለዚህ ይህን ቻናል ፍኖተ አብርሃም ያልኩበት ዋና ምክንያት እንደ አብርሃም ከተለያዩ ባዕድና የሀሰት መንገድ ወጥተው እውነተኛውን አምላክና መንገድ ፈልገው ያገኙ ወንድምና እህቶች ምስክርነት የሚሰጡበት ስለሆነ ነው።
    ፍኖተ አብርሃም ማለት የአብርሃም መንገድ ማለት ነው።#ethiopia #orthodox #fnoteabriham

Komentáře • 722

  • @fnoteabriham
    @fnoteabriham  Před 2 lety +133

    የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
    t.me/Abdelmesihh

    • @user-id6xp3xn5m
      @user-id6xp3xn5m Před 2 lety +2

      ወድሜ እኔ ጥያቄ አለኝ መልስልኝ ጉሩብ ማብዛቱ የሚያመጣው ለውጥ ምድነው ?ከይቅርታጋር በትትናመልስልኝ እኔ ክርስታን ነኝ።ቴሌግራምሁለት ከፈትህ ይቱብም እንደዛው ማለት ይቅርታአርግልኝ እና ጥርጣሬ ነገር ስለገባብኝ ነው ያም ባንተ😥

    • @fnoteabriham
      @fnoteabriham  Před 2 lety +33

      @@user-id6xp3xn5m ለምንድነው ጥርጣሬ የገባህ/ሽ?
      ሁለት የቴሌግራም ግሩፕ መኖሩ ነው? ወይስ ይህን ተጨማሪ ቻናል መክፈቴ?ይህ እንዴት አይነት ጥርጣሬ እንዲሰማህ/ሽ አደረገህ/ሽ? የቴሌግራም ግሩፑን አላማ ብዬ የከፈትኩት ከእስልምና ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን የመጡ ለመጽናት የሚያስፈልጋቸውን ትምህርት እንዲያገኙ ማድረግና ምስክርነትን እንዲሰጡ በሚል ነው።ግሩፑ እንደተከፈተ ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ ከእስልመና የመጡም ያለመጡም ለመለዬት በሚያስቸግር ሁኔታ በጣም በዝተው ገቡ የኔ ሀሳብ ግሩፑ ኦርቶዶክሳዊ እንዲሆን ነበር ነገር ግን ሁሉም ገቡ።የገቡትን የምንወዳቸውን ወንደምና እህቶችን እያስወጡ ከማስቀየም ይልቅ የተሻለው መንገድ ሌላ ግሩፕ መክፈትና እያጣሩ ማስገባት ነው።እኔም ያደረኩት እንደዛ ነው።አሁን በከፈትኩት ግሩፕ ላይ ከእስልምና የመጡ ብዙ ልጆች ከማህበረ ቅዳሳን መምህራን ተመድቦላቸው በፕሮግራም ኮርስ እየወሰዱ ነው።ሌላ ግሩፕ ያስከፈተኝ ምክንያት ይሄ ነው። ይህንን ተጨማሪ ቻናል የከፈትኩት ደግሞ ምናልባት ለማዘጋት ሙከራ ማድረጋቸው አይቀርም የሚዘጋ ከሆነ መጠባበቂያ እንዲሆን በማሰብ ነው።ችግሩ ምንድነው? ይህን ሁሉ የምነግርህ/ሽ እንደስምህ/ሽ ክርስቲያን ትሆናለህ/ሽ በሚል ነው።

    • @ayalneshtube8588
      @ayalneshtube8588 Před 2 lety +6

      ወድማችን ለሁሉም መልስ ሰተህ አትዘልቀውም የብግ ለምድ ለብሰው ይመጣሉ የህነየ ነው

    • @user-id6xp3xn5m
      @user-id6xp3xn5m Před 2 lety +3

      @@ayalneshtube8588😥 እኔ ክርስታን ነኝ።⛪የማልደራደር።

    • @user-id6xp3xn5m
      @user-id6xp3xn5m Před 2 lety +6

      @@fnoteabriham በሚገባ መልሰህልኛን አመሰግናለሁ 🌹🕊አስቀይሜህ ከሆነ በእግዚአብሔርስም ይቅርታ
      አርግልኝ🕊👏ጥሩ አርገአንም በርታ እግዚአብሔር ደሞ ከዚበላይ ያበርታህ ሞገሱን ያልብስህ ወድሜ እኔ አወ ክርስታን ነኝ

  • @user-fl8mb1if3x
    @user-fl8mb1if3x Před 2 lety +91

    የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሸር እናድርግ እናበረታታቸው ⛪️😍😍🤲⛪️ደስ ብሎኛል

    • @user-qb6ed1sr5l
      @user-qb6ed1sr5l Před 2 lety +1

      እሺ ውድ

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 Před rokem +1

      በጣም ልናበረታታው ይገባል እነሱ ጋር ቢሆን በመቶ ሺ ነው የሚታየው

  • @user-vj7fp1hy9u
    @user-vj7fp1hy9u Před 2 lety +109

    እልልልል እኔ ኤርተራዊዉ ነኝ አማርኛ ትንሽ እሰማለው ግን እምባየ መቆጣጠር አልቻልኩም ወንድሞቻችን ወደ ኦርቶዶክስ እንኳን በሰላም መጣቹ በኦርቶዶክስ በጣም ደስተኛ ነኝ በቤቱ ያፅናቹ🙏🙏🙏

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před 2 lety +5

      🥰🥰👏👏👏

    • @user-en9ut9or9d
      @user-en9ut9or9d Před rokem +3

      የኔማር ሁላችን ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏😢💚💒💚

    • @hannaashe5346
      @hannaashe5346 Před rokem

      ተመስገን አምላኬ በቤቱ ያፅናህ ወድሞቻችን

  • @e-t789
    @e-t789 Před 2 lety +31

    እኔ የስም ክርስቲያን ነኝ ከናንተ ግን ብዙ ተምሬያለሁ ተባረኩ

  • @end2endx
    @end2endx Před 2 lety +38

    ስለወንድምህ እና ስለ ቅዱስ ቁርባን ያካፈልከንን ሰውነቴን እየነዘርኝ፣ እንባ እየተናነቀኝ ሰማሁት። ለእናንተ የተገለፁት ቅዱሳን እኛንም ይጎበኙን ዘንድ ህዝበ ክርስትያንን፣ አገራችንን በፀሎት አስቡን።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +40

    በጣም ይገርማል ሙስሊሞች ለእኛ ክርስቲያኖች ያላቸው የጥላቻ ጥግ ክርስትና እውነት ሰለሆነች ነው እኮ እንዲህ የሚጫጩት ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ።

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Před 2 lety +81

    ሰላም ወንድሞች በክርስቶስ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ልጆች ሰለተባላችውና ከጨለማ ወደ ብርሀን ሰለመጣችው እንኳን ደስስስስስስስ አላችው ሌሎችንም የጠፉትን ይመልስልን በፀጋው ይጠብቃችው እልልልልልልልልል ደግሞ ለስጋወ ደሙ ያብቃችው

  • @alainall6304
    @alainall6304 Před rokem +16

    ስለቃሉ የቃሉባለቤት እግዚሐብሔር ይክበር ይመስገን ለወንድሞቻችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-rb2pe2gh2b
    @user-rb2pe2gh2b Před 2 lety +31

    ወለተ ኪሮስ ብላቹ አስቡኝ ቃለ ህይወት ይሰማልን

  • @woine123
    @woine123 Před 2 lety +11

    ወይ መባረክ! ለእናንተ የሰጠውን የልብ ንፅህና እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሞልቶበት ተባርካችኃል ::
    እኛንም ደጅ ጠኝዎችን ለዚህ ቅድስና የበቃን ያድርገን::

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን 🤲✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️

  • @garbittisillasehannaa3675
    @garbittisillasehannaa3675 Před 2 lety +24

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክብረ ይመስገን እንኳን በደህና መጣችሁ ወንድማችን ገብረ ስላሴ እና ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል የህይወትን ቃል የሠማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ በርቱልን ወንድሞቻችንበቤቱ ያፅናልን ያፅናን ሁላችንም አሜን ፫!!!

  • @user-jd8mi9nn4m
    @user-jd8mi9nn4m Před 2 lety +26

    እሰይ እልልልልልል
    ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክልን በቤቱ ያጽናችሁ ወንድሞቸ✝️👏🤲

  • @user-vl9xm1bu4m
    @user-vl9xm1bu4m Před 2 lety +33

    የኛ ጀግና ውንድሞቻችን በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በርከቱ ያብዛላቹ

  • @Tube-lr1tg
    @Tube-lr1tg Před 2 lety +15

    እንትን ስሰማ. እኔን ታዘብኩት እኔ በቤቱ ትውልድ እድጌ እኮ ባዶ ነኝ ቃል ያጥረኛል ምን እንደምላችሁ ብቻ እመብርሃን ወለላይቱ እመቤት ትጠብቃችሁ ፍጻሜችሁ ይመር

  • @brehangtamsay7865
    @brehangtamsay7865 Před 2 lety +21

    ፍትኞች ኃላኞች ይሆናሉ የተባለው ትብትብ በራሱ እየተፈፀመ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከዝህ በላ መንፈስ ቅዱስ ይግለፅላችሁ

  • @user-rb2pe2gh2b
    @user-rb2pe2gh2b Před 2 lety +42

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ምን እንደሆነ አላቅም ግን ድምፅህን ትምህርትህን ያፅናናኛል ብስም ኦርቶደኦክስ ነኝ ብፀሎትህ አስበኝ ስደተኛ ነኝ ቶሎቶሎ ናልን ብዙ ሰው ታበርታታለህ ብበኩሌ ብዙ መምህራን ኣውቃለው ግን መቸም ሰው የምረዳው ይራሱ አመልካከት አለው ማለት ነው

    • @munamu7720
      @munamu7720 Před 2 lety +1

      እውነትሽ ነው በእውነት 👏👏👏❤❤❤

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před 2 lety +1

      እንኳን በሰላም ወደ ትክክለኛው መንገድ እግዚአብሔር አመጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፀናክ አሜን ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 Před rokem +9

    በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ለቀሩት ወንድም እህቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ መንገዱን ይምራቸው ሳያውቁ በድፍረት የሚናገሩትንም ልቦናቸውን ያብራላቸው

  • @user-iw1di6tp5r
    @user-iw1di6tp5r Před rokem +6

    ፀጋዉን ያብዛልህ ገብረ ስላሴ አሜን
    ንስሀ ከማያስፈልጋቸዉ ከ99 ኙ ነገደ መላይክት ይልቅ አንድ ሀጣን ወደ ንስሀ ሲገባ በሰማይ ደስታ ይሆናል
    እንኳንም ወደ ዘላለም ህይወት መጣችሁልን አሜን

  • @user-nq2qj1gh1i
    @user-nq2qj1gh1i Před 2 lety +24

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናችሁ በርቱ ልን የብዙ ነፍስ መዳን ምክንያት ነው የናተ ምስክርነት።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před 2 lety +36

    ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ወደ እውነተኛ ሀይማኖት በሰላም መጣኽልን እጅግ ደስ ብሎኛ በቤቱ ያፅናችሁ፣

  • @user-qk5hj4kn3e
    @user-qk5hj4kn3e Před rokem +5

    አሜን እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ ቀጥተኛዋን መንገድ የስላሴን ልጅነት የመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን አማላጅነት ተራዳይነት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před 2 lety +13

    እንደምነህ ወንድሜ ገብረስላሴ ክብር ምስጋና ይግባው የቅድስት ድንግል ልጅ ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል እንኳን ደመና መጣሕ ወደ እውነተኛው አባትሕ ቤት ወደ ተዋሕዶ ሐይማኖትሕ ግራ የገባቸውንም ሁሉ ይመልሳቸው ቤተሰብሕንም ይመልስልሕ እንደ አለት የጠበቅሕ ሁን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +36

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣ ወንድማችን ገብረ ስላሴ እንደዉም ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል እንኳን ወደ ንፅት ቅድስት ቤተክርስቲያን በስላም መጣ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ባቤቱ ያፅናችሁ እስከ ፍፃሜ በእውነት እኛ እራሱ በጣም አጠነከራችሁን እናመሰግናለን ✝️✝️✝️

    • @emebetbrhane5808
      @emebetbrhane5808 Před rokem

      እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን ክርስትያን ያደርገኝ ጌታ

  • @zomaneshtiruneh4084
    @zomaneshtiruneh4084 Před 2 lety +13

    ጌታዬ ሆይ ተመስገን አንተ ሁሉን ታዉቃለህ ከበረቱ ዉጭ ያሉትን ወደ ቀናችዉ መንገድ ስላመራሀቸዉ ዘመናቸውን ባርክልን

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 Před rokem +5

    እናተን ሰምቼ አሁን እኔ ክርስታን ነኝ እናተ ላይ ያደረው ግዙፍ የፈጣሪ ፍቅር ለኔ ይስጠኝ ወድሞቼ በለቅሶ ልቤ ተነክቶ ነው ያዳመጥኳቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ንግግራቹ ልብ ይሞላል ከሰባኪዎች እንዲ አይጣፍጥም ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @dr.woynshetsamuel9029
    @dr.woynshetsamuel9029 Před 2 lety +14

    እግዚአብሔር አምላካችን ዘወትር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። ወንድሞቼ እግዚአብሔር ትልቅ ነገር ነው ያደረገላችሁ ። እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ። ስለ ቀሩት ቤተሰቦቻችሁ አጥብቃችሁ ጸልዮ። እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +12

    እንኩዋን ወደ ቤትህ ተመለስክ ወንድማችን
    ፍኖት አብርሃም 🙏🏿❤❤

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 2 lety +8

    ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የሚለው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃለ ተፈፀመ በቤቱ ያፅናችሁ በእውነት አሜን ፫ ፀጋውን ያብዛልህ ገብረ ስላሴ

  • @ygermal1
    @ygermal1 Před 2 lety +16

    ወንድሞቻችን ቃለሕይወት ይሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ሌሎችንም ወንድሞቻችን እህቶቻችን ሁሉ ያምጣልን ይሰብስብልን አንድ እግዚአብሔር አንዲት ሀይማኖት አንዲት ትምቀት እንደ ቀደሙ አባቶቻችን እንደ ዛሬው ዘመናዊውን ትምህርት ሳይማሩ ዲፕሎማ ዲግሪ ሳይኖራቸው የእግዚአብሔር የሆነውንና የክፉውን መንፈስ አሰራር ለይተው አውቀው በተጋድሎ ስለኖሩ ብርሃንን ከጨለማ ክፉና ደጉን ቅዱሱንና እርኩሱን ለይተው ስላወቁና ክርስትናውን በተግባር ስለኖሩት በከፍታ በቅድስና ኑረው አልፈዋል ማስተዋላችን ተይዞ ነው እንጂ ከሰባት መቶ ዓመት በላይ እንዲህ መከራችን የበዛው እውነት በሀብታችን በኑሮአችን ቀንተው ነው የመጨረሻ ድሀ የምትባለው አገር ናት ውጊያው ከእውነት ጋር ነው (ተዋህዶ ) እውነት ስላለች ነው እንዲህ ስንደቅ የምንኖረው በተለይ ሰሜኑ ክፍል በአብዛኛው ይህን ሃይማኖት የያዘ ስለሆነ የጨለማው ገዥ ስራ አስፈፃሚወች እንዲጠፋ እንዲወገድ ያለመታከት ይሰራሉ እኔ ከተዋህዶ ውጭ የሆነውን ሀይማኖት ብናመልክ ከቶውንም ያግዙን ነበር ግን ይህ ደግሞ አይጠቅምም (አለሙን ቢሞላው ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ) ተብሎ ተፅፏል።

  • @user-lu1yq2kz4g
    @user-lu1yq2kz4g Před 2 lety +14

    በርታልን ወንድማችን አንተ በመውጣትህ ቡዙ ልጆች ምስክርነትን እደሚሰጡ አምናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +6

    እልልልልል እልልልልል
    እልልልልል እልልልልል
    እልልልልል እልልልልል
    እንኩዋን ደስ አላችሁ ❤አለን !!

  • @user-cm1cu3su3m
    @user-cm1cu3su3m Před 2 lety +5

    እልልልልልልልል ወንድማችን ገብረ ሩፋኤል እንኳን ወደ ተዋህዶ በሰላም መጣህልን ፈተናዎች ሁሉ ለበጎ ናቸው በቤቱ ያኑርልን ወንድማችን ገብረ ሰላሴ በጣም እንወድሃለን በምትናገራቸው በምታሰተምራቸው ትምህርቶች ብዙ ነገር አወኩኝ ቀጠልበት☝⛪🎚✅😍

  • @andtub8131
    @andtub8131 Před 2 lety +7

    ወንድማችን እንኳን በጨለማ ወደብርሀን ከሰፊው መንሀድ ወደ ጠባቧ መንገድ ከሀደተኛ ዲያቢሎስ ወደ እውነተኛ አምላክ እግዚአብሔር ቤት በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደእዉነተኛይቱ ሀይማኖት በሰላም መጣህ ወንድማችን?😘😘

  • @tadla8200
    @tadla8200 Před 2 lety +8

    ልዑል እግዚአብሔር። ፀገውን ያብዛላቹ። በቤቱ ያፅናቹ። ኦርቶዶክስ እይወቴ እጃ ቃልየለኝም። ማመስገን ብቻ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💕💕💕💕💕💕

    • @user-qb6ed1sr5l
      @user-qb6ed1sr5l Před 2 lety

      በጣም ✝️✝️✝️💖💖💖👏👏👏

  • @aabbccdd6406
    @aabbccdd6406 Před 2 lety +11

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹ ወንድሞቼ እናኒተ በፍጣር የተወደዳቹ ናቹ በርቱ

  • @mesitigray8554
    @mesitigray8554 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ ✝️✝️✝️ ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት ግን ላይክ አርጉ👂👂👈👈👈👈

  • @user-qu2kf2yi9l
    @user-qu2kf2yi9l Před 2 lety +7

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ከፊት ይቅደምልህ ገብረ ሩፋኤል እንኳን በሰላም መጣህልን በቤቱ ያፀናህ ያፃናቹሁ

  • @misrakadane9601
    @misrakadane9601 Před 2 lety +10

    ለሁለታችሁም እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ

    • @user-qb6ed1sr5l
      @user-qb6ed1sr5l Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አሜን ማማየ ✝️✝️✝️👏👏👏

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 Před 2 lety +6

    ዕልልልልልልልል አስመ ኣልቦ ነገር ዘይሰኣኖ ለአግዝኣብሄር ይሁን አንካን በሰላም ወደ ቅድስት ሃይማኖት ወደ ቅድስት ሃይማኖት በሰላም መጣህ በዛ ያሉትንም የድንግል ልጅ ጣልቃ ገብቶ መንገዱ ይክፈትላቸው አሜን 👏

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb Před 2 lety +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 13 dny

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን መመረጥ ነው እኛ ደካሞችን በፀሎት አስቡን። በጣም አስደናቂ ቃል ከአንደበቴ ይልቅ ልቤ ላይ ናው የስራው ይህ ነው እውነት ልባችን ለእግዚአብሔር ይገዛ።

  • @user-en9ut9or9d
    @user-en9ut9or9d Před rokem +3

    እልልልልል እልሌልልልል 👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ስራው ግሩምና ድንቅ ነው እንኳን ደህና መጣህ ወደ ቀጥተኛዋ አይማኖት በቤቱ ያፅናህ አሜን 🙏🙏🙏💚💒💚

  • @dawitfikadu3249
    @dawitfikadu3249 Před 2 lety +8

    ፍኖተ አብርሃም! እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ከአንተ ጋር ይሁን!

  • @Geto_123ngho
    @Geto_123ngho Před 2 lety +7

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ በርቱልን!

  • @user-xv2if4yw6c
    @user-xv2if4yw6c Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድሞች ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před rokem +2

    እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ወንድማችን በረከትሕ ይደርብኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 lety +6

    ግሩም ግሩም ግሩም ድንቅ እፁብ ነው አቤት መመረጥ ወንድሞቼ በቤቱ ያፅናችሁ የብዙዎች የመዳን መሰላሎች ናችሁ በርታ እግዚአብሔር ከሁላችንም ይሁን አሜን

  • @henamandefro9207
    @henamandefro9207 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ከነቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ እመ አምላክ አትለያችሁ ወንድሞቼ በርቱልኝ እኔ ከእናንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ መጨረሻችሁ ያሳምርልኝ ወንድሞቼ

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Před 6 měsíci +2

    እኔ የስም ክርስቲያን ነኝ በክርስትናዉ ህይወት እየኖርኩ ምንም እዉቀት የለኝም ከናተ ብዙ ነገሮቾን ተመሪያለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእዉነት እያለቀስኩ ነዉ የሠማሗችሁ እግዚአብሔር ሲመርጥህ እደዚህ ነዉ ❤

    • @Dawit-negash
      @Dawit-negash Před 5 měsíci +1

      አብዛኞቻችን መልካችን ያ ነው እናም ፈጣሪ አስተዋይ ልቦናን እና መንፈሳዊ ጥንካሬን ይስጠን ስለ ክብሩም እንመሰክር ዘንድ ይርዳን አሜን🙏

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Před rokem +3

    ወንድማችን እንኳን ወደ እውነተኛዋ እና ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ መጣችሁልን እልልልልልልልልል በቤቱ ያፀናችሁ እግዚአብሔር ይሐሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesitiub2840
    @mesitiub2840 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን💒🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹህ ወንድሞቼ 💞🙏

  • @felekechmakasha1684
    @felekechmakasha1684 Před rokem +4

    እጹብ ድንቅ ውለታው ፈጥሮ ያልተወን አምላክ ልባችንን እንጂ ፊታችንን (ልብሳችንን) የማያይ ከተጣልንበት ፈልጎ በእቅፉ የሚይዝ አምላክ ሃጢያትን እንጂ ሃጢያተኞቹን ያልጠላን ልባችንን ከከፈትንለት ፈልጎ የሚይቅፈን አምላካችን ይክበር ይመስገን ወንድሜ ይህ ትልቅ ጥሪ ነው ምን ያህል ታላቅ ድንቅ ነገር ነው ከፈጣሪ መመረጥ አሁንም በቤቱ ያጽናህ በርታ ብዙ ተእምራቶችን ታያለህ የተዋህዶ አማኝ መሆኑ ብቻ ትልቅ ጥሪ ነው ስትበረታ እውነቱን እንደ ፊልም በአይንህ ታየዋለህ ዛሬ በሰማይ እና በምድር በአንተ ምክንያት ታላቅ ደስታ ሆነ ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ff4wb6go1j
    @user-ff4wb6go1j Před rokem +1

    በርታ ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር አድሎህ ወደዚህ ቅድስት ሀይማኖት እግዚአብሔር ስለጠራህ ስለመረጠህ እድለኛነህ

  • @user-pj9th7ji7m
    @user-pj9th7ji7m Před 2 lety +6

    እሰይ እኳን ተመለስክልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን በሰላም መጣህልን ገና ይመጣሉ እግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ

  • @user-eq4ix3kl3m
    @user-eq4ix3kl3m Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በጣም ደስ ብሎኛል በመምጣትህ እግዚአብሔር አምላክ የቀሩትም ያምጣልን 🙏🙏🙏

  • @user-lu5qb2th9c
    @user-lu5qb2th9c Před 2 lety +4

    ሰላም እግዚአብሔር ቤተሰቦዎች ወንድማችን ቃለ ይወህት ያሰማልን እኔም እሰልምና ወደ እምወዶ አባቴ ቤት ሰሐምልሰኝ ልኢል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም ልጂ የኢየሱስ ክርሰቶስ ሰሙ የተመሰገነ ይሁንልኝ አሜን አበበች ወላዲተ ማርያም

  • @user-et6wr8og6m
    @user-et6wr8og6m Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ ይጨምርልህ 🤲🏻🤲🏻🌿⚘🌹🌾🌾

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 Před 2 lety +5

    እልልልልልልልልልለ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናልን

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ውድ ወንድማችን በእውነት ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ብዘዝት ያደረግልን እመቤቴ አትለይህ

  • @banchbesratahmad8672
    @banchbesratahmad8672 Před rokem +2

    መመረጥ እንዲህ ነው አንተን ያሰበህ የመረጠህ የአጋይስት አለም ስላሴ ዘርህን ይባርክልህ እውነት ነው እግዚአብሔር ይናገራል ይጠራል አጠራሩም አመራረጡም ድንቅ ነው ሁላችንም ያስበን መጨረሻችን ያሳምርልን በየአለንበት ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ፫

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Před rokem +2

    እንዴት አይነት ታሪክ ነዉ የናንተ መዳን ለኔ ጥንካሬ ሁኖኛል ገረ ከናንተ እየተማርኩ ነዉ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @user-gs5zr3zf7p
    @user-gs5zr3zf7p Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወደብርሃን ንፁህ ወደሆነችው ወደ ኦርቶዶክስ እምነታችን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @binchb5694
    @binchb5694 Před rokem +2

    ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልል በእውነት የፈጣሪ አጠራር ድንቅና ረቂቅ ትግስቱን ፅናቱን አብዝቶ ይስጥህ በቤቱ ያበርታህ መጨረሻችን ያሳምርል ይህ መመረጥ ነው በርቱልን

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d Před 2 lety +5

    በርታ ገብረ ሥላሴ ያን የጭካኔ አመለካከት ጨለማ መንገድ ያስተወህ እግዚአብሔር ይመስገን የሌሎችንም ነፍስ አድኑ።
    እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ጠንክር በአንዲቷ ተዋሕዶ ❤❤

  • @user-er5zk7vh8n
    @user-er5zk7vh8n Před 2 lety +7

    እንኮን ዳህና መጣህ ወንድማችን እግዚ አብሔር ብሪታቱ ይስጥህ😍

  • @tubeRohobot
    @tubeRohobot Před 2 lety +3

    ወንድሜ ገብረስላሴ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ😭 ✝️📚🤲⛪️

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 Před 2 lety +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን በእውነት ሳዳምጣችሁ ልቤ በደስታ ነው የተሞላው እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ነኝ አቤት መመረጥ ስጋና ደሙን እየተቀበሉ መኖር ደግሞም ልጅን ማደቆን መመረጥ እኮ ነው ቀስሰው በመስቀላቸው እንደሚባርኩህ ተስፋ አለኝ ልጆችህን እግዚአብሔር ለቅስና ይብቃልህ ምክንያቱም ካህናት የእግዚአብሔር አይን ናቸው እና አንተም እድሜውን ሰጥቶህ በልጆችህ ቅዱስ መስቀል ለመባረክ ያብቃህ አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ስደተኝኛ ልጆችህን ላሀገራችን አብቃን ለቅዱስ ቁርባንህም

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን
    ጸጋውን ያብዛላችሁ ውድ ወንድሞቻችን

  • @yedengllegmedhanialmtemesg888

    መታደል መመረጥ ነው ወንድማችን እንኳን ወደእውነተኛዋ እምነት እግዚአብሔር ስለመረጣችሁ ነው ያመጣችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ለሀገራችን ለቤተክርስቲያናችን ለህዝባችን ጸልዩልን

  • @kedestkasa4667
    @kedestkasa4667 Před rokem +3

    እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ እንኳን ወደ ብረሃን አመጣችሁ ❤❤❤

  • @habtabehbe466
    @habtabehbe466 Před měsícem +1

    ተምስገን አምላኬ የመስገን ተመስገን

  • @alamadan717
    @alamadan717 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር እንኳንወደ ቀጥተኛዋና እውነተኛዋ የህይወት መንገድ መራችሁ ዘመናችሁል ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ማርያምን እኔ እራሴ ኦርቶዶክስ ሁኘ በናንተ ቀናሁ የምር እናንተ ልዬ ናችሁ አብዝቶ ወዷችኋል መርጦ ልጁም አድርጓችኋልና በርሱ ደስ ይበላችሁ የእግዚአብሔር አባትነት መሐሪነት የድንግል ማርያም እናትነት ምልጃና አዛኝነት አይለያችሁ💒⛪️💒⛪️💒⛪️💒⛪️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-cs4oo2bu7q
    @user-cs4oo2bu7q Před 2 lety +3

    ገብረ ሩፋኤል እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ መጣህልን። ከልብ ለሚሹት እግዚአብሔር ልጆቹን ይጠራልና እጅግ ደስ ብሎናል። ለእመብርሀን ያለህ ፍቅር ያስለቅሳል በስጋ ወደሙ መኖርህ ያስቀናል እናት በመመረጥህ እጅግ ደስ ብሎናል።ፍቃደኛ ሆኖ ወንድምህም ቢቀርብልን እንላለን።ገብረ ስላሴ በርታልን☝🙏

  • @user-ou2ly9oo5k
    @user-ou2ly9oo5k Před rokem +2

    የሚገርም የሚደንቅ ነው የእግዝአብሄር ስራ ለሁላቹም ዕድሜና ጤና ይስጣቹ ከእስልምና መጥታችሁ ለኛ አስተማሪና መስካሪ ሰለሆናቹ እናመሰግናለን

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @selamleethiopia1926
    @selamleethiopia1926 Před 2 lety +1

    እውነት ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ
    ዋለ በአዴባባይ ሲከሰስ ሲወቀስ
    ተዋህዶ እውነት እምነት ናት ገና ትበዛለች
    በጣም ጥሩ ቻናል ነው በርቱ እንደኛ ለደካሞች ለሚጠራጠሩ አረብ ሃገር መተው ተደልለው ለሚቀይሩት እጂግ ጠቃሚ ትምርት ነው ሂወት በራሷ ክርስትና ናት ላስተዋለ ሰው ህግም ስረአትም ያላት ክርስትና ተዋህዶ ና ኢትዮጵያ ለዘላለም ይኖራሉ💚💛❤🥰🥰🥰🥰

  • @sanioortega1650
    @sanioortega1650 Před rokem +2

    እንኳን በስም መጣችሁ እናተን የስማ እግዚያብሄር እኛንም ይስማ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @hiwotwoldemichael1463

    ትልቅ የሚደንቅ ተአምር ነው የስማኸን ላንተ የተደረገልህ እራሱ ክርቶስ ነው ያቆረበህ የክርስቶስን ፊት ማንም አይቶ አያቅም አንተ ወዳጅ የክርስስቶስን ስጋውንና ደሙን ተመኝተህ እንዳትቀር ስለፍቅርህ እራሱ ወርዶ አቆረበህ እሩህሩር ትሁት ቸር አምላካችን ጌታችንመዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን

  • @user-is2dm1dv6v
    @user-is2dm1dv6v Před měsícem +2

    አመተ ስላሴ እያላችሁ በጸሎታችሁ አሥቡኝ ደካማ እሕታችሁ ነኝ😢

    • @Kgdity8eitkg
      @Kgdity8eitkg Před 24 dny

      እግዚአብሔር ያበርታሽ። እመአምላክ አለሁ ትበልሽ።

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 Před 20 dny

      እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ❤

  • @Alemnegn7300
    @Alemnegn7300 Před 2 lety +3

    ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድማችን በጣም ደስ ይላል
    በጣም እድለኛ ነህ በተለይ በልጆህ
    ወንድማችን #ገብረ #ሥላሴ
    ከቻልክ #የገብረ #ሩፍኤልን የወንድሙን አቅርብልን

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Před 18 dny

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደእውነተኛው አምላክ በሰላም መጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እንወድካለን በርታ።

  • @kabooshzawduu961
    @kabooshzawduu961 Před rokem +2

    amen amen amen ortdokes lee zalalem tenure 🙏🙏🙏

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመሥገን ወድማችን ቃለህወት ያሠማልን በእዉቱ እግዚአብሔር ነዉ የመረጠህ እግዚአብሔር ለልብ ቅኖችሠወች ቅርብነዉ ቃላት ያጥረኛል ምእንእደምል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤🙏🙏🙏

  • @rafalbh6698
    @rafalbh6698 Před 2 lety +5

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት እግዚአብሔር በ ቤቱ ያፅናልን
    ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን

  • @ethcc7196
    @ethcc7196 Před 2 lety +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንካን በስላም መጣቹህልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹህ
    አንተን እና ወደምህን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት እደመጣቹሁልን ሌሎችንም ልቦናቸውን
    አበርቶ ያምጣልን በጣም ደስ ይላል ።

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ወንድሞቼ በቤቱ ያፅናችሁ እኔም በስም ኦርቶዶክስነኝ ግን ውስጡን መርምሬ አላውቅም እንዳውቅ እየታገልኩ ነው ከጥንቱ ኑሮየ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እየተማርኩ ነው በአባቶቻችን እንዲሁም በእናንተ ወንድሞቼ ወንድሜ ገብረክርስቶስ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ተንሳየ ብለህ የመንፈስ ቅዱስ ሚስጥር የእሜቤታችን ፉቅሯ እንዲገለፅልኝ አግዙኝ በፀሎት እናንተም በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይርዳን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ws8hq3re2q
    @user-ws8hq3re2q Před 2 lety +4

    ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏✝️❤

  • @user-du3yc6my2k
    @user-du3yc6my2k Před rokem

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነሚደንቅ የሚገርም ቃለ ምልልስ ነበር ልቤ ነው የተሰበረው በና ንተ እኛ በክርስትና ሐይማኖት ውስጥ ተወልደን በቤቱእደግን የምንለው እንኳ የናንተንያህል ጥንካሬ እምነት የለንም በናንተ እግዚአብሔር ከበረ እግዚአብሔር ወዳጆቹን በቤቱ እየሰበስበ ነው የውነት ለኛም ተረፍቹ ብቻ እኛ ደካሞቹን በፀሎታቹ አስብን ለናንተ እግዚአብሔር ይርብ ነው በጨረሻ አለቅስኩኝ ወድማችን ይህንን ፕሮግራም የምታዘጋጅ ተባረክበቤቱ ያፅናክ

  • @haymigonder9012
    @haymigonder9012 Před rokem +1

    እልልልልል ✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 2 lety +3

    እሰይ እልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን 👏👏❤❤በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥ 👏👏👏💕💕⛪☝

  • @Worldleadersbirthday2023

    እንዴት ደሰ ትላላችሁ አገላለጾችሁ ትህትናቹ ታድላቹ ዘመናቹ በቤቱ ይለቅ

  • @abrehamtaye1644
    @abrehamtaye1644 Před 2 lety +16

    ወንድሜ ተባረኩ እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን የሚገርም ተምርት ነው ያገኘውበት የእውነት ክርስቲያን ነኝ ወይ ብዬነው የጠየኩት እራሴን በርቱ ተባረኩ

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před 2 lety +4

    በእውነት ቃል ህይወትን የሰመለችሁ ውድ ወንድሞቸችን በረቱ ደሰ ያሚል ምሰክረነት ነው

  • @beselassiesemefetaefeta2539

    በእውነት ስለሁም ነገር እግዚአብሔርም ይመስገን
    ለወድማችን ገብረ ሥላሴ ስለምታቀርብልን ነገር ሁሉ ሥላሴ የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ
    ምስክርነት የምትሰጡ ሰዎችም እየገባችው ምትሰጡት ወድማችን እዳለው ላመኑት ማመንን ላመኑትን ፅናትን ይሰጣልና በርቱ እላለው

  • @birukabay8289
    @birukabay8289 Před rokem +3

    እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ያፅናን።

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ድንግል ማርያም ለእናንተ ያጀረገችው ለሌሎቹም ትገለጥ እማምላክ