ሸሀዳ የያዝኩ ቀን ራዕይ ተመለከትኩ ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት!{የጠፋው ልጅ አንድ}

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ፍኖተ አብርሃም
    ፍኖት መንገድ ነው አብርሃም ደግሞ ታላቅና ደግ ጻድቅ ገና ክርስቶስ በስጋ ሳይገለጥ ነብያቱ የመሲሁን መምጣት ተስፋ አድርገው ሲጠባበቁ በነበሩበት ወቅት አስቀድሞ የክርስቶስን በስጋ መምጣትና በቀራንዮ ተራራ መስዋት መሆንን በልጁ በይስሐቅ በኩል በሞሪያም ተራራ የተመለከተና በመምሬ አድባር ስር ደግሞ ምስጢረ ሦላሴን የተመለከተ ታላቅ ሰው ነው።
    እግዚአብሔርን ከማግኘቱ በፊት ከአባቱ ታራ ጋር በካራን ጣዖት ያመልክና ይሸጥ ነበር ኋላም የሚሸጣቸው ጣዖታት አምላክነት ቀርቶ እራሳቸውን ማወቅና ከመሰበርም እራሳቸውን ማዳን የማይችሉ ተራ ጥርብ ድንጋይ መሆናቸውን ተረድቶ አምላኩን ፍለጋ ወጥቶ ፈልጎም ያገኘ ታላቅና ደግ አባት ነው።
    ስለዚህ ይህን ቻናል ፍኖተ አብርሃም ያልኩበት ዋና ምክንያት እንደ አብርሃም ከተለያዩ ባዕድና የሀሰት መንገድ ወጥተው እውነተኛውን አምላክና መንገድ ፈልገው ያገኙ ወንድምና እህቶች ምስክርነት የሚሰጡበት ስለሆነ ነው።
    ፍኖተ አብርሃም ማለት የአብርሃም መንገድ ማለት ነው።#ethiopia #orthodox #fnoteabriham

Komentáře • 874

  • @fnoteabriham
    @fnoteabriham  Před 2 lety +120

    የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
    t.me/Abdelmesihh
    t.me/+KdCxco1nC9tjNjVk

    • @askaledechasa501
      @askaledechasa501 Před 2 lety +1

      Wandimachen igzabehr tsagahun yabzalen isk fiqadegna ka honk sinlk kuturihn sitagni wandim ante gar mawayayet ifalegalewo 🕊️

    • @sikosulo9750
      @sikosulo9750 Před 2 lety +6

      እሽ ገብተናል ወንድማችን በርታልን በጣም ነው እናመሰግናለን እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ነኝ ያለውም ሳውዲ ነኝ ግን እግዚአብሔር ይመሰገን በሀይማኖት ነኝ ግን ስለ ስልምና አላውቅም ግን አሁን አሳወከኝ በአንተ ይተነሳ ብዙ አወቃለው ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤

    • @enatzeneb6513
      @enatzeneb6513 Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር የተመሰገነ/ይሁን

    • @fnoteabriham
      @fnoteabriham  Před 2 lety +2

      @@askaledechasa501 እሽ በዚህ ታገኝኛለሽ እህቴ
      t.me/+bwvkSaRxQ1ljNDA0

    • @user-sy6es4oj4f
      @user-sy6es4oj4f Před 2 lety +3

      ገበተናል ወንዱማችን በርታልን💞

  • @Mekidi12eeee
    @Mekidi12eeee Před 2 lety +69

    አንድ ቀንም ገጠር ስራ ገብቼ በጣም አሞኝ ነበር በጣም አሞኝ ነበር ነገ ተነስቼ እንዴት ብዬ ስራ እንደምሰራ ነፍሴም ታድር ይሆን ብዬ ፍርቼ ማንም ከጎኔ ስለሌለ በአርብ ቤት ፍርቼ ነበር ብሞትም ብዬ በጣም አልቅስ ነበር ግን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለሊት ተኝቼ በእራይ በህልም እግዚአብሔር አምላክ በአንድነቱ እየሱስ ክርስቶስ በሰማይ ተገልጦ ልጄ አይዞሽ ይለኝ ይመስለኛል ከዛ ከተኛሁበት ስነሳ ምንም በሽታ የለም ተሽሎኝ አሞኝ ነበር እስከማለት ደርሽ ነበር እናም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በክርስቶስ ክርስቲያን ተብዬ ስለተጠራሁ ስለሆንኩም ተመስገን እልልልልልልል
    #ምስክርነት# #ነው # ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ ን አመስግኑልኝ ለዚች ቀን ስላደርሰኝ ብዙ ብዙ ታአምር ሆኖልኛል በእናቱ በድንግል ማርያምም አመስግኑልኝ!!!!!!

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 2 lety +3

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tegtaref473
      @tegtaref473 Před 2 lety

      ⛪⛪⛪😍😍😍💚💛❤😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹

    • @imdove7528
      @imdove7528 Před 2 lety +1

      ተመስገን እንኮን መጣሽ ዉዶ

    • @Mekidi12eeee
      @Mekidi12eeee Před 2 lety +2

      @@imdove7528 እንኳን ደህና ቆያችሁኝ እግዚአብሔር አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ ፪))

    • @kal7566
      @kal7566 Před rokem +1

      እግዝኣብሄር ይመስገን

  • @user-jd8mi9nn4m
    @user-jd8mi9nn4m Před 2 lety +92

    አንተ የተመረጥክ የስላሴ ልጅ ሰላም እደ ምድር አሸዋ ይብዛልክ ወንድሜ በርታ ገና ብዙወቹ ይመለሳሉ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ መኮሆኑን ይመሰክራሉ✝️💜

  • @Mekidi12eeee
    @Mekidi12eeee Před 2 lety +28

    እኔ ከፍጥርቴ ክርስቲያን ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መላው ቤተሰቦቼም ኦርቶዶክስ ናቼው ።
    እኔ ገጠር ተወልጄ ነው ያደኩት ስደትም የመጣሁት በግምት አስራ አምስት (አስራ ስድስት ቢሆነኝ ነው እናም ክርስቲያን ነኝ ግን ስለ ክርስትና ግን ምንም አላውቅም ነበር ግን የሄነች ጓደኛዬን ጠይቄ በጣም ስፍልግ ነበር መንፍሳዊ ማህበር አስገባችኝ ከዛም ደስ አለኝና በስደት ይሄ መኖሩ አስደሰተኝ እናም በቀስታ ስለ ጸሎት ተምሬ ከዛም
    አንድ ቀን ሳልጸልይ ስልክ ላይ ዝሙትን አይቼ ሳልጸልይ ብተኛ ሰይጣን ጥርሱን አግጦ አይኑን አፍጦ በህልሜ መጣብኝ መድሐኒአለም ያርቅልን በጣም ገርመኝ
    ከዛም ጾለት ጀመርኩ እጸልይ ነበር ከዛም ቡሀላ አንድ ቀን በእራይ እግዚአብሔር አምላክ በሰማይ ላይ በአንድነቱ በሶስትነቱ በህልሜ አየሁ በጣም ገርመኝ
    እናም ተምሬለሁ የሚጸልይና የማይጸልይ ልዩነቱ ጸልዬን ስንተኛ የምናየው መንፍሳዊ ራእይና ስንጸልይ ሀጥያትን ሰርተን ስንተኛ የምናየው የሰይጣን ህልም አያችሁ
    ክርስቲያን ሆይ ጸልይ በርቱ

  • @asdyasdy5598
    @asdyasdy5598 Před 2 lety +39

    እኔም መጀመሪያ ክርሲቲያን ነበርኩ ቤተሠብ ለሙስሊም ሸሀዳ አሲዘዉ ዳሩኝ የተወሰነ አመት ተቀምጨ ብዙነገር በአእምሮየ ይመላለስነበር አሁላይግን ተመስገን አምላኬ ሁሉንምነገር ቀይሮልኛል

    • @Ethiop93
      @Ethiop93 Před 2 lety +5

      እመቤቴ በእቅፋዎ ውስጥ ታኑርሽ

    • @RedmiRedmi-pi4oq
      @RedmiRedmi-pi4oq Před 2 lety +5

      በቤቱ ያፅናሺ እህቴ😘😘😘

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Před rokem +3

      በቤቱ ያጽናሽ 🤲❤እህታቺን

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 9 měsíci

      ያው ለወንድ ለሚቀይሩ ክርስትያኖች ወንዱ ሲቀር ይመለሳሉ ይሄ የታወቀ ነው እምነቱን ፈልጎ የሚሰልም ግን መቸም ከእስልምናው ንቅንቅ አይልም
      ከእኛው በእምነታቸው ደካሞች ለወንድ እስልምናን ይክዳሉ ልበሰ ሲገዙ ይመለሳሉ ምጅምሩንም ለወንድ ስለሄዱ

    • @user-dt9oj5nh3y
      @user-dt9oj5nh3y Před 6 měsíci +1

      ተመሰገነ አምላኬ በቤቱ. ያፀናሺ እህቴ

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl Před 6 měsíci +6

    ክርስቲያኖች ሐይማኖታችንን በደንብ እንወቅ መፅሐፍ ቅዱስን እናንብብ ❤❤❤

  • @user-bg6fb1vt8k
    @user-bg6fb1vt8k Před 2 lety +67

    ስለማይነገር ስጦታው ሀያሉ ህያው ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    እንኳንም ወደ በረቱ መለሰሽ ቸሩ መድኃኔአለም እህቴ
    ፍጻሜአችን ያሳምርልን በሀይማኖታችን ያጽናን
    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @user-rc9yo4pi6k
    @user-rc9yo4pi6k Před 2 lety +21

    እኔ በዝች ምድር የምደሰትበት ነገር ብኖር ኦርቶዶክስ በመሆነ ብቻ ነው የኔ ኢየሱሰ በምንም የማልቀይረው ውዱ አዳኜ ፈዋሽ እስከ ዘላለም ያንተው ነኝ

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Před 2 lety +35

    ሰአቱ ቸኮልኩ ገብር ስላሴ ስላሶች ዘርህን እንደ አብርሀም ያብዙት አንተን የመርጠህ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን አሜን3

  • @user-pd4vo6tq1f
    @user-pd4vo6tq1f Před 2 lety +50

    በውነት እያለቀሥኩ ነበር የሠማሁት እኔም እደሧ ነበርኩ አሁን እግዚአብሔር ይመሥገን ተመልሻለሁ አንተም እግዚአብሔር መርጧህ ወደዚህ ያመጣህ

    • @user-di3rq8ll2j
      @user-di3rq8ll2j Před 2 lety +11

      እንኳን ጠፍተሽ አልቀረሽ እህቴ አባታችን እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነውና ይቅር ብሎ ይቀበልሻል እንደ እስልምና ሀይማኖት ባገኛችሁበት ፍለጡ ቁረጡ አይልም ሀይማኖታችን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mesertg43
      @mesertg43 Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @21MarYam
      @21MarYam Před 2 lety +2

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @zeousapollo6776
      @zeousapollo6776 Před 2 lety +5

      አጭ ደንባሮች አቦ ኦሮቶዶክስ ከሆናችሁ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ
      እሥልምና ከምቀበል ራሴን ባጠፋ ይሻለኛል
      አትደናበሩ ሸዓዳ ምናምን ከምትሉ ቁራንን አንብቡ እኔቁራን ስለማነብ እውነት ቁራን የፈጣሪ ቃል ነው ያስቃል
      የገረመኝ ነፍሰ የገደለ ሙስሊም ወደ ክርስትና የቀየሬ መሐመድ የሰይጣን ባሪያ ስል ሰምቼው ገረመኝ መሐመድ ማለት 😂😂😂😂አረ በፈጠረሽ የመሐመድ ነገር ከሰማሽ ታብጅያለሽ🤮🤮🤮

    • @hadeyahadeya4100
      @hadeyahadeya4100 Před 2 lety

      አች ከሀድ።

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 Před 2 lety +12

    የልጅቷ አነጋገር ከልቧ መሆኑ ያስታውቃል ። ይገርማል ልጅቷ ያለችውን የቁራን ክፍል አንብቤዋለሁ ። እኔም ያስገረመኝ የመፅሀፉ ክፍል ነበር። እንግዲህ አንቺን በቤቱ ያፅናሽ።

  • @user-fd6xe6bf3f
    @user-fd6xe6bf3f Před 2 lety +28

    እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ገና ብዙ ይመጣሉ
    እኔ ሳውዲ ነው ያለሁት ትልቅ እህቴ የአጎቶቸ የአክስቶቸ ልጆች በሙሉ ሙስሊም ናቸው እና እኔን ለመውሰድ የማያደርጉት ነገር የለም እነሱም ሳያውቁ ነው የሄዱት ግንም እኔን መውሰድ አችሉም ምክኒያቱም ከኔጋ ያለው ኃያል አምላክ ነው

    • @abebazbeba5945
      @abebazbeba5945 Před 2 lety +1

      አይዞሸ እህቴ በርች

    • @user-di3rq8ll2j
      @user-di3rq8ll2j Před 2 lety +5

      በፀሎት በርች እህት አለም አይዞሽ እነሱም ሲገባቸው ይመጣሉ ወደ ቤታቸው

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg Před 2 lety +3

      በፀሎት በርቺ እህቴ

    • @user-zh3dv5oi1b
      @user-zh3dv5oi1b Před 2 lety +2

      በፆለት በርች የወሰዳቸውን ሰይጣን ተቃወሚው ።

    • @ali3989
      @ali3989 Před 2 lety

      በጨራሽ አንመጣም በጨትመቸምአናምንም እኝሙስሊሞች እምታመልኩትስው

  • @marrym8549
    @marrym8549 Před 2 lety +16

    የእግዚአብሔር እህታችን እንኳን ወደቤቱ መለሰሽ ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ያንተን ምስክርነት ሰምቼ ከመጥፋት ዳንኩ የልጆቼ አባት በፊት ክርስቲያን ነበር ከተለያየን በኻላ እሱ ሙስሊም ሆነ አሁን ታርቀን በእስልምና አብረን ልጆቻችን እናሳድግ እያልኝ የኛ ሀይማኑት እንዲህ ነው እያለ ጎትጉቶ ልያስወጣኝ ነበር የሆነ ስአት ወደዛ ለሄድ አስብኩ አሰራዬ በጣም ሀይማኑቴ እድቀይር ታስቸግረኝ ነበር እግዚአብሔር ሲረዳኝ ያንተን ምስክርነት ሰምቼ ከመጥፋት ዳንኩ ሀይማኑቴ በደንብ መመርመር ጀመርኩ ለልጆቼ ብዬ ሀይማኑቴ አልቀይርም ነፍሴ በገሀነም ከምትቃጠል በክርስቶስ እየሱስ እስከ መጨረሻ ታምኜ ለመኖር ወሰንኩ የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ለሱ ተውኩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    • @Henoka369
      @Henoka369 Před rokem

      egziabhar ytebksh 🙏🙏🙏

  • @user-wu6hr6mg9v
    @user-wu6hr6mg9v Před 2 lety +37

    ገብረ ስላሴ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ነው የምንጠብቅህ የምንሰማህ የባለፈ ወንድማችን እድሁም ወንድሙ ትልቅ ትምህርት ሁነውና እናመሰግናለን🙏

  • @sash2718
    @sash2718 Před 2 lety +15

    ወይኔ እህቴ ሀይወትሽ ከኔ ጋር ተመሳሳይነው ይገርማል እነሱኮ ያልተማረው ላይ ነው ትኩረታቸው እንደ ፕሮቴስታንት እህቴ እንኳንም ወደ ቅድስት ክርስትና በሰላም መጣሽ የሚሄዱትንም አምላኬ እንዳንቺ በረእይ ይመልሳቸው

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 Před 2 lety +8

    ብዙ ክረስቲያኖች ሳያውቁ ሸሀዳ ይዘዋል እስኪ በደንብ አስተምሩ መምህራን

  • @ayalewkindu6952
    @ayalewkindu6952 Před 2 lety +20

    እንኳን ወደቤትሽ በሰላም ተመለስሽ እህታችን በደንብ መርምረሽ እንድታመልኪዉ ስለፈቀደልሽ የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን።
    ወንድማችን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምር ለብዙሰዎች ነፍስ መዳን ምክኒያት እየሆንህ ነዉ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ።

  • @user-bw7lb8bu1s
    @user-bw7lb8bu1s Před 2 lety +113

    እኔም።ተሳስቼነበርነገርግን።እግዚአብሔር ይወደኛልመልሶኛል

    • @user-jk3uc1gn5t
      @user-jk3uc1gn5t Před 2 lety +9

      እግዚአብሔር ያፅናሽ

    • @user-bw7lb8bu1s
      @user-bw7lb8bu1s Před 2 lety +5

      @@user-jk3uc1gn5t አሜን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-di3rq8ll2j
      @user-di3rq8ll2j Před 2 lety +17

      እንኳን ከጨለማው አለም ወጣሽ እህት አለም
      ግን እህት ወንድሞቸ በተቻለን አቅም ጥርጣሬ ውስጥ መግባት የለብን ጓደኛም መምረጥ አለብን ወደ ጨለማ የሚወስድ ጓደኛ ጥንቅር ብሎ ይቅር

    • @user-bw7lb8bu1s
      @user-bw7lb8bu1s Před 2 lety +3

      @@user-di3rq8ll2j አወ።እህታችን።ካለማወቅ።ሌውጥ።ይከታል

    • @tubeb7035
      @tubeb7035 Před 2 lety +5

      እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ayaleerta3248
    @ayaleerta3248 Před rokem +6

    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Před 2 lety +11

    በርታ አንተን ክርስቶስ መርጦሃል እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን ከፈለገ ከራሳቸው ውስጥ አንተን መርጦ ምስክር አድርጎሃል እድሜ እና ጤና ይስጥልን አረቦቹም ብዙዎቹ ነቅቶሃል!!

  • @hyme7165
    @hyme7165 Před 2 lety +7

    አምላኬ ሆይ ኦርቶዶክስ ሥላረከኝ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን እኔም ሀይማኖቴን ለማሥካድ ብዙ ይለፋሉ ብዙም ተሠቃይቻለሁ ማህተብሽን በጥሽ በማለት ከሥራ በማደናቀፍ ብቻ በጣም ከባድ ነዉ እኔም በተዋህዶ ብኖርም ሥለመፀሀፍ ቅዱስ አላቅም አብቤ አላቅም ፈተና ሲበዛብኘሰ እራሱ ሞስሊም ብትሆኝ እደዚህ ፈተና ባልበዛብሽ ነበር ይሉኛ አዳዴ ከሀገሬ የወጠሁበትን ቀን እረግማለሁ 😭😭😭😭ብቻ ክብሩ ይሥፋ እስካሁን እደነ ሀጢያት ሳይመለከት በእርሱ ቸርነቱ ጠብቆ እዚህ አድርሶኛል የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህ በሀላም እርሱ ይጠብቀኛል😭😭😭😭መጨረሻየን አሳምርልኝ እሥከሞት ድረሥ የታመንኩ አድርገኝ💕🙏💕😭😭

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 Před rokem

      Ehte be CZcams sebket wengel adamche thelot demo aderge medhanialem yetebkish Hager setgebe temare

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 2 lety +20

    ቁራንን በአማርኛ እንዲነበብ ማድረግ ትልቅ አደራ አለብን።

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k Před 2 lety +1

      አንብቡት ቁርአንንም መፅሀፋችሁንም ያኔ እውነቱ ይገለጥላችኋል ያው አስተምህሮውና መፅሀፋችሁ ተቃራኒ ስለሆነ

    • @user-wf8po9dd8g
      @user-wf8po9dd8g Před 2 lety

      awo

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 2 lety +30

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም በንፅሂት ቅዲስት ቤተክርስትያን በተዋህዶ ያፅናን እንኳን ደህና መጣሺ ❤

    • @hadeyahadeya4100
      @hadeyahadeya4100 Před 2 lety

      አወ ነብያችን ንጾህናቸው። ነብያችን። አነይድፋህ

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před 2 lety +1

      @@hadeyahadeya4100አይይይ ይህ ሰዉዬኮ የክፉዉ መንፈስ አገልጋይ ነዉና እሱን ከመከተልና አብሮ ከመጥፋት አምልጠሽ( ህ) ወደ አለማት ሁሉ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ መቅደሱ ነይ( ና)። እርሱም እጆቹን ዘርግቶ ልጄ ነይ(ና ) የዘለአለም መንግስቴን ዉረሺ(ስ) ይልሻልና(ሀልና)። ፀልዪ(ይ ) እዉነተኛ የመዳንንና የህይወት መንገድን ይመራሽ(ህ ) ይገልፅልሽ (ህ) ዘንድ።

    • @user-yn3lp4xe3j
      @user-yn3lp4xe3j Před rokem

      @@hadeyahadeya4100 ፍቅርን ከክርስቶስ ትትናን ከማርያም ፍቅር ከኦርቶዶክስ

  • @ehtenashbayilutamesgen9607
    @ehtenashbayilutamesgen9607 Před 2 lety +17

    እባካችሁ የተዋህዶ ልዶች ይህን ይቱብ ማሳደግማገዝ አለብን በጣም ጥሩ ትምህርቶችን እናገኝበታለን

    • @jamilajal9132
      @jamilajal9132 Před 2 lety

      ወለሄ ለዙቾ ለአጩር ህዉት ስተዘበርቆ ለዘለዓለም በእሰት ትወሩወረለቾ ለአህን ግን ቄረአንን ወሸት አድርግቾል መነበብ ስትችሉ ቡሀለ ግን የሞደርስበቾሃን ተወቀሉቾ ይህንን መስተነተን አዎቅቶቾ አይደለም እስት ልጠይቀቾ መጀመርያ አደሞነ ህወሞን አለ አበትነ አለ እነት መን ፈጠር ሞድርነ ሰመይን መን ፈጠር በመርየሞ ግዙ የነበረውን ህዝብን መን ፈጠር ከእየሱስ በፉት የነበረውን ህዝብን መን ፈጠር መርየሞነ መን ፈጠርት እየሱስን በመርየሞ መፁን ዎስጥ ወንድ ልጅሞ ትወልጀሽ ብሉወ መን ፈጠር

    • @khkhs4097
      @khkhs4097 Před 2 lety +2

      እየሱስ አምላክ ለመሆኑ የዮሀንስ ወንጌል ም1-1 ያለው በቂ ነው ደግሞስ የናተ ቁረአን አላህ የሚባል አምላክ መሆኑን ያወቃችሁት የክርስትና እመነት ከተመሰረተ ከ600 አመት ቡሀላ ነብዩ ሙሀመድ ተወለደ ከዛ እሱ ነው ቁረአን ከሰማይ ወረደልኝ ያለው ከዛ በራሱ የመሰለውን ፆፎ ሰጣችሁ ዞሮ በገዜ ተመለስ መዳን ዛሬ ነውና

  • @user-gk6gl6oj9h
    @user-gk6gl6oj9h Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣቹሁ ውድ እህቴ ወንድም በእውነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ተመሰገን አምላእክ አንኳን በሰላም መጣሸ አመብርሃን ታጠብቅሸ ብርቻ💓

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před 2 lety +18

    እንኳን ወደቤትሽ ተመለስሽ ቤተክርስቲያን የጠፉት ልጆቿን ልጆቼ አጆቿን ዘርግታ ኑ ብላ ትጣራለች የጠፋችሁ ሁሉ ወደቤቱ ይመልሳችሁ

  • @user-su1tj1ll2d
    @user-su1tj1ll2d Před 2 lety +4

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፍፃሜሺን ያሳምርልን
    በውነቱ ብዙ ሳያውቁ ሳይረዱት የሄዱ አሉና እግዚአብሔር ይመልስልን

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před 2 lety +45

    እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሀን መጣችሁ ውድ እህት ወንድሞቻችን ።በአንድ ሰው መመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 Před 2 lety +1

      አትሳሳቱ ጭለማ ማለት ሰውን ፈጣሪ አድርጎ መያዝ ነው: ግን ለምን ጭንቅላታችሁን አታሠሩትም? አንብቡ ጠይቁ

    • @zeousapollo6776
      @zeousapollo6776 Před 2 lety +2

      @@islamispeaceforme4636 አላህ የሰውን ልጅ የፈጠረበት የመጀመሪያ መመሪያ ምንድነው ?
      ድቃላው እስማኤል የአብርሃም ህጋዊ ልጅ አይደለም
      አላህ የቁረይሽ ጣኦት አምላክ እንጂ የአብርሃም አምላክ አይደለም
      የሺዔ ሙስሊሞች እርግማን አስታወስከኝ የአላህ እርግማ በአቡበከር ራስ ላይ ይሁን
      ካራበላ እራቅ የተገደለው ሠይጣኑ የመሀመድ ልጅ ሁሰይን ደም በሱኒው ሙስሊም ላይ ይሁን
      ሁሰይን ከአላህ አርሽ በላይ ነው😂🤣😂😂
      ሙስሊም ወገኖች እባካችሁ ከማንኛውም ክሪስቲያን ጋር ሙግት አቁሙ ተሸናፊዎች እንጂ አሸናፊ አትሆኑም በእርግጥ ሥጋ አንገት በመቁረጥ አሸናፊ ናችሁ 🤣😂😂😂

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Před 2 lety +2

      @@islamispeaceforme4636 እግዚአብሔር አምላክ እዉነቱን ይግለፅልሽ(ህ)። እምነት ከሌላቸዉ ጋር አትከራከር ባለማወቅ የእግዚአብሔርን ስም ታሰድባለህና ተጠንቀቅ ይለናል ቅዱሱ ወንጌላችን። ሙግትና ስድብ ከሰይጣን መንፈስ እንጂ ከቅዱስ መንፈስ አይደለምና።

    • @fardosmohammed537
      @fardosmohammed537 Před 2 lety

      @@islamispeaceforme4636 ትክክል

    • @ayaleerta3248
      @ayaleerta3248 Před rokem

      @@islamispeaceforme4636 ሰዉ የሆነዉኮ እኛን ከዘላለም ፍዳና መከራ ለማዳን ነዉ እጅ ለሌላ አደለም

  • @almazmeskele7036
    @almazmeskele7036 Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ በጣም ጀግና ሰው ነህ በሰው ፊት የሚመሰክርልኝ እኔ በአባቴ ፊት እመሰክርለታለው ይላል አንተም ያንን እያረክ ነው አሁንም እግዚአብሔር ይርዳ የጠፍ በጎችን ለመመለስ ዘመን ይባረክ

  • @okubaygudai77
    @okubaygudai77 Před rokem +1

    እኔም ተሸውዴ ነበር እግዝኣቢሄር ይመስገን ተመሌሼለሁ ክብርና ምስጋና ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d Před 2 lety +5

    የእግዚአብሔር አገልጋይ /ገብረ ስላሴ
    የአንተ ትምህርት ብዙ እዉቀት አግንተናል
    እጅግ አድርገ አመሰግናለሁ
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድሜ 📖✝️💒💚💛❤️🤲🤲🤲

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 Před 2 lety +16

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před rokem +1

      Amen Amen amen amen 🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 Před rokem +1

      Jesus Christ all of the orthodox people my orthodox people i love orthodox 🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zahra-8752
    @zahra-8752 Před 2 lety +13

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እማየ ገጠር እኮ ተጉድተን ነው የምናድገው ምክንያቱ ስብከት የለም ዝም ብለን እምናድገን በሰፈራችን ሙስሊም የለም ግን ቢርቅም አሉ በጣም ነው የምንፀየፋቸው እነሱ የበሉበትም ስሐን እንኳን አንመገብበትም ን ብዙ አክስቶቸ ሙስሊም ሁነዋን ምን የሚውቁት የለም ስለሀይማነቱ እኛም ስለማናቅ ዝም እንላለን ግን ከዚህ ሀገር መጥቸ ሙስሊም ነኝ በይ ተብየ እሽ ብየ ስራ ሂድኩኝ እጀ ስገጅ ተባልኩኝ ሰገድኩኝ ግን እግዚአብሔር ሲመልሰኝ ከመኪና ወድቄ ተሰበርኩኝ ከዛ አልቅሸ ማረኝ ብየ አምላኬም ሰማኝ አዳነኝ አሁን ክርስትያን ብየ ነው የምሰራው ተመስገን

    • @user-no4rv3el1q
      @user-no4rv3el1q Před 2 lety +1

      በርቺልኚ እህቴ አወ ገጠርማው ሥብከት የለም ሐዛነው የተጎዳነው አሁንማ እኔም አሣውቄነው የምሠራው

    • @imdove7528
      @imdove7528 Před 2 lety +3

      እልል ተመስገን እኔም ከኢስልምና ተመልሻለሁ

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 Před 2 lety +7

    በእውነቱ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ እንኳን ሳይረፍድብሽ በሰላም ተመለሽ ።ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በቤቱ ያፅናሺ 😘😘😘😘
    ሲጀመር ስልምና ሲወራ ሌላ ስትኖሪበት ሌላ ነዉ አፋችዉ ላይ አሳምርዉ ነዉ ሚያወሩት ስትገቡበት ሌላ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ከጠፋነበት ፈልገህናል 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @habtomabrham1525
    @habtomabrham1525 Před 2 lety +11

    መድሃኔ ኣለም ፍጻሜያቹ ያሳምርልን ። ቃለ ሂወት ያሰማልን ። like shar aruguler

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከጥፋት ለጠበቀን እኔም ልቀይር ጫፍ ደርሼ ከሰው ፍቅር ይልቅ የክርስቶስን ፍቅር ከማጣ ብዬ ስደትን መርጬ ከሀገር ወጣው አሁን ክብሩ ይስፋ በጣም ደስተኛ ነኝ ብሰልም ምንያህል ሲቃይ ውስጥ እንደምሆን ሳስበው አለቅሳለው በሒወቴ ላደርገው የነበረው ትልቁ ስህተትም ትልቁ አራሴን ከጥፋት የታደኩበት ታሪኬ ነው።

  • @hilt9788
    @hilt9788 Před 2 lety +12

    ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል እኔኳን ስለ ሃይማኖተ በደምብ አውቃለው ሳኡዲ ስገባ አረቦቹ እንድሰልም በጣም ያፈራሩኝ ነበር መፅሃፍ ገዝተው ሰጡኝ መፃፋቸውን ሳነብ ሁሉም ቦታ ስለ መግደል ያዎራል እና በዛ ይተነሳ የምገሉኝ እየመሰለኝ ሁሌ በሰቀቀን ነበር የምኖረው ብዙ ከለመኑኝ ቦሃላ ማስፈራራት ስጀምሩ ሸሃዳ አስይዘዉዝኝ ልክ ማታ በህልሜ ስያሰቀየኝ አደርኩ እሳት የምመስል ነገር የቤቱን ጣራ እንደ በር ከፍቶ ወደኔ ስገባና ስወጣ አየው ከዛ ቦሃላ መፀልይ ጀመርኩ ከግዜ ቦሃላ አልሰግድም ስላቸው ወደ ሃገር እንድሳፈር አደረጉኝ ዛሬ ግን ያኔ ባሳለፍኩት ነገር በጣም ደስተኛ ነኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @Geto_123ngho
    @Geto_123ngho Před 2 lety +12

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ!

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před 2 lety +5

    አንድጊዜ ለቅዱሳን ስለተሰጠችው ሀይማኖት ተጋደሉ ማለት በፆም በፆለት ነው። በዚያች መጀመርያ ለቅዱሳን ነቅያት የተሰጠችው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ናት ።በኋላ የመጣው እምነት ከሰይጣን የተነሳ የክርስቶስ ተቃዋሚ ናቸው ። አስቀድም አምላካችን ክርስቶስ ነግሮናል እንድህ በማለት ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ብዙወች ሀሰተኞች ነብያቶችና ሀሰተኞች ክርስቶሶች በስሜ ይመጣሉና ብሎ። ክብር ይግባውና ለስምአጠራሩ ።

  • @abenezerdawit3323
    @abenezerdawit3323 Před 2 lety +4

    እውነት በውስጥሽ ስለነበረ እግዚአብሔር እንኳን መለሰሽ አሁንም ቃሉን አንብቢ ቃሉ እራሱ ክርሰቶስ ነው ህይወት ነው አንብቢ መንፈስ ቅዱስ ያብራልሽ በርቺ የመረጠሽ የለየሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይጠብቅሽ ይምራሽ 🙏

  • @webchannel2572
    @webchannel2572 Před 2 lety +8

    ስለሆነው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን የራሳችንን ሐይማኖት ጠንቅቀን አለማወቃችን ብዙዎችን አሳጣን የሄዱትን ወደቤቱ ይመልስልን እህታችን እንኳን በሰላም ተመለስሽ

  • @fevenayalewu8138
    @fevenayalewu8138 Před 2 lety +11

    በቤቱ ያፅናቺሁ የአባቴ ልጆቺ መጨረሻቺን ይመር እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን በርቱ እኔም ወደ እነሱ ልሄድ አንድ ሁለት እያልኩ ከዛ በቴሌ ግራም መምህር ሙሌ ጉርፕ ገብቸ ዳቆን ቢኒ የሚባል ልጂ የእስልምና አመጣጥ የምሀመድ አሟሟት የምሀመድ የህይወት ታሪክ በጣም ዘርዝሮ ያሥተምር ነበር በቃ እሱን አዳመኩ ከዛ እግዚአብሔር ይመሥገን ለሰዉ ለማሥረዳት ባልሆንም እኔግን በሙሉ ልቤ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንደሆነ አምኛለሁ አሁን ማንም ቢጀነጂነኝ አልሰማየዉም አይዟቺሁ በርቱ የምታቁትን አሳዉቁን ተባረኩ

    • @user-no4rv3el1q
      @user-no4rv3el1q Před 2 lety +2

      እኳንም ያልሄድሺብን በርቺልን እህቴ

    • @fgfh6265
      @fgfh6265 Před rokem

      እኔም ተመልሻለሁ እግዛብሄረ ይመሰገን

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před 2 lety +7

    ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደናመጣሽ መጨረሸሽ ያሳምርልኝ አስተውሉ እውነት አንድ ብቻነው እሱም ሰማይ ምድር የፈጠረው እግዚአብሔር ነው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ገብረ ስላሴ እንዳሁም እህታችን*🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-ph9cv1wn7o
    @user-ph9cv1wn7o Před 2 lety +4

    መቅዲየ እንኳን ወደቀጥተኛይቱ ኦርቶዶክስ እምነትሽ ተመለሽ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ወንድማችን ገብር ኪዳን እናመሰግናለን ወንዲማችን

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Před rokem +5

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን።እግዚአብሄር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 Před 2 lety +5

    መቅዲ እንኳን ደና መጣሽልን የማንን ሞት የማንንም መጥፋት የማይወድ እግዚአቦሔር ሁሉንም በቤቱ ይሰብስብልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ አምላካችን መደሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ ዋጋህን ከብዝቶ የክፈልልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-bx9oq2rl9w
    @user-bx9oq2rl9w Před 2 lety +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እህታችን እንኳን ጠፍተሽ አልቀረሽ ሌሎችም ሀይማኖታችሁን ሳታውቁ በሰው አትቀይሩ

    • @ameame9490
      @ameame9490 Před 2 lety

      እህታችን እንካን መጣሽ
      ምንም አይንት ከሙስልሞች ነገር
      አትቀበሉ ስተቶዬች ናችው
      ልቦና ይስጠችው

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 Před 29 dny

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ስለመርጠኝ ነው ክርስቲያን የሚሆን ሰው የተመርጠነው እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ❤

  • @user-vl9xm1bu4m
    @user-vl9xm1bu4m Před 2 lety +3

    ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድመችን ገብረስላሴ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-vl7ch2fu5l
    @user-vl7ch2fu5l Před 2 lety +8

    እንካን ደና መጣህ ዉድ ወንድማችን ገብሬ ሰላሴ🕊️🕊️💘
    ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትክክለኛና የብርሃንዋ ባለቤት ቀጥተኛዋ መንገድ ⛪️⛪️✝️ወደ የቀድሞ ቤትሽ እንካን በሰላም መጣሽ ዉድ እህታችን እልልልልል🤲🤲🤲 ብለን ተቀበልንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ለሁላችን መጀመርያችን ሳይሆን መጨረሻችን ያሳምርልንአሜን፫ 😍😍😍😍

  • @emuemuti8642
    @emuemuti8642 Před 2 lety +5

    እንኩዋን ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ሽ ተመለስሽ እህታችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 Před 2 lety +5

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንዴት ታድለሻል ጌታ ኢየሱስ ይወዱሻል ወደብረሃን ወደህይወት አመጣሽ።

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před 2 lety +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ወድማችን እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልን እህታችን እንካን ከጨለማው ወደ ብርሀኑ ቅድስት ቤቲክርስታን ተመለሽ. የነሱጉድ ስቱ ይወራል አይ አህዛብ ይብላኝ ለላይኛው የጨለማው አለም ያናተነው እኔስስስ እግዚያብሔር ይመስገን ተዋሂዶ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባው ለሀያሉ ጌታ ለመዳኒት አለም ።።

    • @amnitbnitabdu5309
      @amnitbnitabdu5309 Před 2 lety +1

      አይገርምም አላህ አላህ ብለሽ ስምሽን አች ክርስቴያን ለምነው በራሳችሁየማትተማመኑት ከዛእየገባሽተሳደቢና ሙስሊሞች ተሳዳቢናቸው ታስብላላችሁ አዳኢብ አየ ካፊሮች መቸቢሆን ስኬታም አትሆኑም

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Před 2 lety

      @@amnitbnitabdu5309 መድማዋ የፈታችላት ይሆናል ደግሞስ ከመቼ ነው በስም ያሚመዘነው ሰው የእውነት ክፋት አስባ ብሆን ፎረፋይልም እንደዚህ ትለው ነበር አንቺ ነሽ የራስሽ ክፋት ያሰብሹ

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4x Před 2 lety +4

    በርታ ገብረ ስላሴ የእውነት ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው ብዙ ነፍሳትን ትመልሳለሕ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 2 lety +4

    የቤተሰቦችሽ ፀሎት ነው ለዝህ ያበቃሽ እንኳን በሠላም ፫ጣሽ እመብርሀን ከነልጇ በቤቱ ታፅናሽ ወድማችን በርታ በቤቱ ያፅናህ በብዙ ተባረኩ ህዝበ ክርስትያንን አምላክ ይጠብቅ የመንግስቱ ወራሽ እንድንሆን ይርዳን

  • @user-ke6vs4tf7k
    @user-ke6vs4tf7k Před 2 lety +6

    ታድለሽ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ወደ እውነተኘዋ እምነትሽ መለሰሽ ውድ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ለህቴ ፀሎት አድርጉላት 10 አመት ሊይሆናት ነው ከሰለመች አሁን ሁሌም በሽተኛ ነች መዳኒይት አልቦ ላንድቀን እኳን አትውልም ታማብኛለች እኔም ሁሌ የዘወትር ፀሎቴ ነው ወደ እምነቷ ብትመለስልኝ ወላዲይት አምላክ ብትረዳኝ😢💒😭☝

    • @user-su1tj1ll2d
      @user-su1tj1ll2d Před 2 lety +1

      አይዞሽ በፀሎትሺ አስቢያት እግዚአብሔር ይመልስልን

    • @user-ke6vs4tf7k
      @user-ke6vs4tf7k Před 2 lety

      @@user-su1tj1ll2d እሽ አመሰግናለው እናተም በፀሎታችሁ አስቡልኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች😢💒🙇

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 Před 2 lety

      አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ወደ ሀይማኖቷ እንድትመለስ አድርጊት

    • @user-ke6vs4tf7k
      @user-ke6vs4tf7k Před 2 lety

      @@genetyetwahdolij2494 ቸሩ መዳሀንያአለም ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን እኔስ ብየ ብየ ተጠቅቻለው እቢይ አለችኝ ተስፋ አልቆርጥም እመብረሀን አለች😢💒🙇

    • @ChristianMetaphysician
      @ChristianMetaphysician Před 2 lety

      ayzosh betselot berchi

  • @user-vi2yp3lu2e
    @user-vi2yp3lu2e Před 2 lety +4

    እንኳን በሰላም ተመለስሽ እህታችን

  • @saedaal4649
    @saedaal4649 Před 2 lety +2

    ወዲማችን ካተ ብዙ እየተማርን ነው ፀጋው ያብዛልህ

  • @targettube4968
    @targettube4968 Před 2 lety +50

    ቁራንን በአማርኛ ማንበብ ሁሉንም ሙስሊም ወደ ክርስትና ይመለሳል። የሙስሊም መምህሮች አማኞች አማርኛ እንዲነቡ አይፈለጉም። ቁራን በአማርኛ እንዲነበብ አበረታቱ።

    • @zuzuyoutube3948
      @zuzuyoutube3948 Před 2 lety +4

      ሀሀሀሀሀ ሢያምርሽይቀራልእጂ ቁራአን ባማረኛአይነበብም ከትርጉሙዉጭ ኮቢአካዉንትከፍታችሁከምትጃጃሉ ይልቁን ነፍሳችሁንከእሳትአድኑ እስልምና የራሡየሆነጠባቂ ሀያልአምላክአለዉ

    • @user-no4rv3el1q
      @user-no4rv3el1q Před 2 lety +13

      እውነት ብለሻል እኔንም አማረኛውን ትቸ ባረበኛ እዳነብነበርር የሚገፍፉኚ ክብሩ ይሤፍ ለመድሀን ያለም ከወጥመድ አመለኩ

    • @rs.m9764
      @rs.m9764 Před 2 lety +3

      @@zuzuyoutube3948 በኣምርኛ መንነበብ ከጀመረኮ ቆየ የት ነው ያለህው በእንግሊዝኛ የተተርጎመው ለብዙ ሞስሊሞች ከእሳት እንዲድኑ ኣግዛል በእንዶነዚያ የተተርጎምው ግን በሚደንቅ ሁኔታ ህዝቡ ክርስቲያን ከምሆኑ በላይ ብዙ ቀልዶችን ይቀልዱበታል ይህን ለማውቅ ከፍለክ ብዙ ቻናሎች ኣሉ ሌላው የመተርጎሚያ ተክኖሎጂ ሰላል ከዚህ በሃሏ ውሽት እና ማጭበርበር የትም ኣይደርሳችሁም
      በኣረብኝም ከፍለክ Cp ብልክ ግባ ዋይ ታምናለህ ዋይ ታብዳልህ

    • @user-di3rq8ll2j
      @user-di3rq8ll2j Před 2 lety +7

      @@zuzuyoutube3948
      ባማርኛ ቢተረጎምማ ውስጡ ብዙ ጉድ አለው 🤔🤔🤔 በአረብኛችሁ ተጫወቱ

    • @zd7680
      @zd7680 Před 2 lety +7

      @@user-di3rq8ll2j ምንም ጉድ የለውም ፅድት ያለ ሙሉ የሆነ ሀይማኖት ነው እስልምና ማወቅ ለፈለገ ሁሉ ግልፅ የሆነ ሀይማኖት ነው
      አልሃምዱሊላህ ትርጉሙን ከሆነ የምፈልጉት ተተርጉሟል አብቡትና ሀቁን ተረዱ ግን አፈልጉም ሀቁን ማወቅ ቁርአኑን ከሆነ በአማረኛ ለመፃፍ የምፈልጉት ሢያምራችሁ ይቅርር

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በቤቱ ያፅና በርቺ በፀሎትሽ አስቢን 🙌#የመምህር_ተስፋዬ_አበራ_ትምርቶች_በደብ ተከታተይ_እህት_አለም🙌 ወንድማችን እግዚአብሔረ ይስጥልን 🙌

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 2 lety +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂውት ያሠማልን ብሠቱ ናፀናሽ በቤቱ እድንኖር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ወድማቺን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před 2 lety +6

    ወንድማችን ገብረ ስላሴ እግዚአብሔር አምላክ በእውነት አንተ በቡዙ ነገር ምሳሌ እይሆንከን ነውና በርታልን በእምነታችን እንደንጠነክር እያራከን ነው እኔም ያለው ሳዑድ አርብያ ነው እህቴ ሙስሊም ሆነች እህታችን እንደ አለች መጀመሪያ ቀን ከአጋር ቤት ስመጣ እህቴ መስቀል ለምን አጥልቀሽ መጣሽ ቢላ እሪ አለች ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ነኚ አልካት አይወዱም አውልቀሽ ቦርሳሽ ወስጥ ክተች አለችኝ አራቦች ሊአሰልሙኝ ቡዙ መኮሩ እኔ የመጣዉት ሳርቼ እራሰ ለመቀየር ሴትዮ ከእግር እስከ እራስ አየዋት እህቴ ከእኔ ጋር ናት ሁለተኛ ብሞትም ለእምናቴ ሲለ ሆነ ቆርጫለው ፍራት የተባለ ወስጤ አልናባረ እንደው እህቴ ናት ቡዙ የሚትፈራ መልስ ሲመልስ ጊን ምንም አደረጉ አልቻሉም ያዉ ስራ ላይ ፈተና ቢኖርም እግዚአብሔር ይመስገን አልፋለው

  • @user-pb6qe1kv2z
    @user-pb6qe1kv2z Před 2 lety +2

    ሰለማይነገር ሥጦተው ቸሩ መዳኒኃለም የተመሰገ ይሁን
    ሥላስ እስከ መጨረሻው ያፅናን ተወዳጆች ንስሐ ግቢ እማ በስልክ አባቶችን ማግኘት ካልቻልሽ ካአባቶች ጋ እናገናኝሻለን በስልክ
    ፀጋው ይብዛልህ ወንድማችን ትልክ ስራ እየሰራህ ነው ሥላሴ ያበርታህ

  • @tigisttigist4833
    @tigisttigist4833 Před 2 lety +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለኛም በቤቱ ሆነን እውቀት ለሌለን ሳናውቅም ወደ ሌላ ሀይማኖት ለምንሄደው ሰዎች እናተ ትልቅ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው ተባረኩ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ🙏♥

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Před rokem

    እውቀትን ያብዛልህ እጅግ ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሄር ይመስገን ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት

  • @genitgh5084
    @genitgh5084 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ይገባሃል አሜን

  • @abebeseifu493
    @abebeseifu493 Před 2 lety

    ገብረ ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SalamSalam-bc8kz
    @SalamSalam-bc8kz Před 2 lety +6

    ወድማችን እግያቤር ፀጋውን የብዛልህ♥️♥️♥️♥️

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Před 3 měsíci

    ሰለቃሉ የተመሰገነ ይሁን እኛ ለመመለስበአሰብን ሰአት እልፍቀድም ወደኛ የሚመጣው የድግል ማሪያም ልጅ ይመስገን

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před 2 lety +2

    እኔ ጅዳ ነው የምኖረው እና ወደ እስልምና እንድሄድ ሀበሾችም አረቦችም ብዙ ጥረት አድርገዋል ።ችግራችን እኛ ኦርቶዶክሶች እምነታችንን ቀድመን ስለማናውቅ ከሌላ ሀይማኖት ሲሰብኩን ቶሎ ኦርቶዶክስን እንክዳለን ስለኦርቶዶክስ እውቀቱ ስለሌለን ኦርቶዶክስን የሚያጥላላ እምነት ስንሰማ ብዙወች ይክዳሉ ።እኔግን በፊት የኦርቶዶክስ እውቀቱ ስለሌለኝ ሙስሊሞች ስለመፅሀፍ ቅዱስ ሲናገሩ ግር አለኝ እኔም ስለኦርቶዶክስ እውቀቱ ባይኖረኝም በሚያወሩት ነገር ቶሎ አልተወስድኩላቸውም በእግዚአብሔር ቸርነት ጥበቃ ነው ያመለጥኳቸው ። ከዚያም በኋላ ሁለቱንም እምነት መመርመር አለብኝ ብየ ወሰንኩ ከዛ ስለ ኦርቶዶክስ እምነቴ በትንሹ አወቁ ስለቁርአንም ንፅፅር መስማት ጀመርኩ ቁርአንንም ማንበብ ጀመርኩ ከዛም እራሱ ቁርአን ውሸት ጥቅም የሌለው የሀሸተኛ ነብር ቃል መሆኑን ተረዳሁ እንዳውም ኦርቶዶክስ እምነቴን እንዳውቅና አጥብቄ እንድይዝ እረዳኝ ።ዛሬ እንዃን ሊሰብኩኝ ሊአታልሉኝ ቀርቶ የሚከራከሩኝን አረብም ሆኑ ሀበሻ ሙስሊሞች በሚገባቸው ቋንቋ ስለቁርአን የውሸት መፅሀፍ በደንብ ነው የምነግራቸው የጥያቄ መአትም እጠይቃቸውና ይሄን ከመለሳችሁልኝ እስላምእሆናለሁ እላቸዋለሁ አኔግን ለመሆን ሳይሆን መልስ ካገኙ ብየ ነበር ግንመልስ የለም ዝም ይላሉ ከዛ ። ለምሳሌ በቁርአን እንድህ የሚል አለ እነዚያ ክርስቲያኖች የሚያመልኩት አላህን፣መሬምን ኢሳን ነዉ ብሏል አላህ የሚባለው አካል ጥያቄየ በዚች ምድር ላይ እንድህ ብሎ የሚያመልክ ክርስቲያን አለወይ ???? ነው ካለ ያሳዩን ወይም መልሱ አላህ እኛ ክርስቲያኖች የምናመልከውን እንኳ እንደማያውቅ ነው የሚያሳየው ይሄ ደግም ፈጣሪ ሳይሆን አላህ ቁርአኑም የፈጣሪ ቃል ሳይሆን የሰው መላምት ግምት መፀሀፍ መሆኑን እንረዳለን ባጭሩ ።ስለክርስቲያ እንኳ በትክክል አያውቅም የቁርአን ደራሲው ያንን ነው የሚያሳየው ባጭሩ።

    • @Amharavkjgg
      @Amharavkjgg Před 2 lety

      እግዚአብሔር ብርታትን እውቀትን የሚሰጥ እሱ ስሙ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ

  • @selamwerkey1844
    @selamwerkey1844 Před 2 lety +9

    ቃለ ህይወት ያሰሜልን ወንድማችን

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před 2 lety +5

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ወንድሜ

  • @tigisttsfahe9633
    @tigisttsfahe9633 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ልበ ኑፁዋን የሆኑ ላይ አድሮ ድንቅ ስራውን ይሰራል ሁሉን ቻይ ቅዱስ አምላካችን ይክበር ይመስገን 🌾🌾🌾

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před 2 lety +2

    በጣም አሰተማር ምስክርነት ነው እህታችን እንኳን ወዴ ቤትሽ በሰለም መጣሸ በረቺ

  • @garbittisillasehannaa3675

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክብረ ይመስገን እንኳን በደህና ወደ ቅድስት ቤት ክርስትያን መጣሽ እኅታችን ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋዉን ይብዛልህ በርታልን በቤቱ ያፅናልን ያፅናን የሁላችንም ፈጻሜ የሠማልን አሜን ፫!!!

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u Před 2 měsíci

    ወድማችን ገብረ ስላሴ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤😢

  • @tinsae2327
    @tinsae2327 Před 2 lety

    ወንድሜ በእውነት አንተ በእግዚያብሔር ተመርጠሀል የምትሰራው ነገር ምንያህል ትልቅ እንደሆነ። ስለሌሎች እምነት ምንነት ማወቅ በራሱ በእምነት እንድንፀና ያደርገናል። ይበልጥ እምነቴን ማወቅ መገንዘብ እንዳለብኝ ነው ያስተማርከኝ። በጣም አመሰግነለሁ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ከጨለመው ወደ ብርሀን መንገድ በደና መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @user-cm1cu3su3m
    @user-cm1cu3su3m Před 2 lety +3

    እልልልልልልልልልልልል ተመሰገን እንኳን በሰላም ተመለሺ በቤቱ ያጸናልን እህታችን☝ እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለእምነቴ ባላውቅም ክርስቲያን በመሆኔ ተጠራጠሬ አላውቅም ከልጀነቴ ጀምሬ ተዋህዶ ያደርከኝ ተመሰገን⛪🎚☝✅😍

  • @zomaneshtiruneh4084
    @zomaneshtiruneh4084 Před 2 lety +1

    በርታ ገብረስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜዋን ያሳምርልን

  • @bwendkmeba9288
    @bwendkmeba9288 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት ነው

  • @user-sf6ng9wt1i
    @user-sf6ng9wt1i Před 2 lety +4

    ስለ ማይነገር ሥጦታው ኹሉ እግዚአብሔር ይመስገን እኅታችን እንኳን በሰላም ተመለሽ. በርችልን ወንድማችን. ገብረ ሥላሴ በእውነቱ የልፋትህን ዋጋ ሰማያዊ ያድርግልህ በርታ ድንቅ ስራ ነው

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Před 2 lety +7

    Thank you jesus my father help you 💕🙏

  • @user-zv2iy5xk5v
    @user-zv2iy5xk5v Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ ወንድማችን ገብርስላሴ በርታ እግዚአብሔር ያግዝህ ብዙችን ታግዛለሕ✝️🙏

  • @user-li7rs7in2k
    @user-li7rs7in2k Před 2 lety +3

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚያቤሔር ይመስገን

  • @user-bw1ih9cn9l
    @user-bw1ih9cn9l Před 2 lety +2

    ውድ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማለን ጸጋውን ያብዛልህ እስከ መጨረሻ በቤቱ ያፅናህ ያኑርህ አስተምረን ወንድማች አለን ከጎንህ ትምህርትህ እየጠበቅን ነው እመቤቴ ትጠብቅህ አሜን፫
    እህታችን እንካን ወደ ቤትሽ ተመልስሽ

  • @user-ff4wb6go1j
    @user-ff4wb6go1j Před rokem

    እግዚአብሔር በእውነቱ የመረጠህ ገብረ ሥላሴ እግዚአብሔር ያበርታህ በእውነቱ

  • @magdessafely2358
    @magdessafely2358 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ውድ እህታችን እንኳን ወዴ ቤትሽ በሰላም ተመለሽ በርች ጥንክሪ ውድ እህታችን አመብርሃን ካንች ጋር ትሁን እንድሁም ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před rokem

    እግዚአቤሔር ይመስገን እኳን ወደ እውነተኛዋ ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ መለሰሽ እህቴ እግዚአቤሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ አድርጎ የፈጠረኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
    ወድሜ በእውነት ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው እግዚአቤሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-oc4oo9zv6o
    @user-oc4oo9zv6o Před 2 lety +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭 መቅድየ እህቴ እኳን ደህና ተመለሺልን እኳንም በዚያው ያልቀረሺብን በጣም አሥሐቀሠኚ ገራሚ ምሥክርነትነው የልጂቷ ንፁህ መሆኗ እራእዩ በግልፅነው ያሣያት 😭😭 መታደል ነው አቺ ለብዙወቺ አርአያነሺ ሣያቁ ለሚሄዱ ወድም ቁጥሯን ሥጠኚ በፈጠረህ ላገኛት እፈልጋለሁ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመሥግን አሜን አሜን አሜን
    ቃለሂወት ያሰማልን 💒

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር እንኩዋንም ርዳሽ እህቴ ውይይይይይይ በተዋህዶ መኖር መታድልልልልልልልል መመርጥ የእግዚአብሔር ልጅ መሆን ማለት ነው እባካቺሁ ባለማህተቦት ማህተባቺሁን አትበጥሱ ♥♥🙏

  • @user-gk1ou5lk1d
    @user-gk1ou5lk1d Před 2 lety +4

    እግዚአብሄር ይርዳን የጠፉትን ይመልስልን በቸርነቱ ይጠብቀን ካሳሳቾች ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @martayedingilllgimartayedi9353

    በእውነት አኔተ የተመረጥክ ነሕ ለብዙዎች ብርሐን እየሆንክ ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳሕ
    እውነት የአምላክ ቃል የእውነትን መንገድ ምረጡ በጠባቧ መንገድ ሔዱ ይለናል 🌿🌿👍👍👍👍

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb Před 2 lety +2

    እህታችን መቅደስ እንኳንም ወጥተሽ ያልቀርሽ እግዚአብሔር ይመስገን
    ለሌሎች የምትደርሽ ያድርግሽ

  • @user-zt8to2oe8w
    @user-zt8to2oe8w Před 2 lety +2

    ድቅ ምሥክርነት ነው ፈተናው ለብጎ ያደረገልሽ የድግል ማረያም ልጅ ቅዱሥ አማኑኤል ክብር ምሥጋና ዘላለም የርሡ ይሁን በፀጋላይ ፀጋ ያድልሽ ውድ እህታችን ከጨለማ ህይወት እንኳን አወጣሽ እውነትም ህይወትም አንድ ሀይማኖት ኦርቶዶክሥ ብቻ ነው ክብር ለርሡ

  • @user-zo9hx6px7j
    @user-zo9hx6px7j Před 2 lety

    የኔ እናት በቤቱ ያፅናሽ ብዙዎቹ ከኦርቶዶክስ የወጡት በጎደኛነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን በርታ ወንድማ ቺን ጌታ ካንተ ጋር ይ ሁ ን 🙏🙏🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety +3

    ሠላምበክርስቶስይብዛልህ፧ወንድማችን