🔴 "አንቺም በሃይማኖትሽ፣ እኔም በሃይማኖቴ...🤔" |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 10. 2023

Komentáře • 147

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 9 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
    ይኼ ፕሮግራም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት በጣም ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው ሼር ላይክ እያረግን እናዳርስ 👈

  • @tizbttube6421
    @tizbttube6421 Před 9 měsíci +27

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን። በዚህ ልማድና ክርስትና ትምህርት ምክንያት ይህንን ቻናል ቋሚ ተከታታይ ሆኛለሁ። ብዙ መሰረታዊ የክርስትና ትምህርት እየተማርኩበት ነው። ነገር ግን ቆሮ 7፥12 አንዱ ባንዱ ይቀደሳል እያሉ ከሁለቱ አንዳቸው ድንግልና ካላቸው ያንዱ ለሌላው ይተርፋል በማለት ለሁለቱም ተክሊል የሚፈጸምበት ሁኔታ እንዳለ ሰምቻለሁ። እባክዎ መምህር ፈቃድዎ ከሆነ በዚህ ላይ ትምህርት ቢሰጡን ጥሩ ነው።

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 9 měsíci +1

      እሄ ኮሜት የኔም ጥያቄ ነው ይቅረብልን የሷ ለኔ ድንግል ይሆነኛል ሚሉ ያስተምሩን እኔ በእውነት ቅዳሜ እስከ ሚደርስ እቸኩላለሁ ቋሚ ተከታታይ ነኝ❤❤ እናመሰግናለን ምርጥ ኮሜት👌

    • @dagmawityared7293
      @dagmawityared7293 Před 2 měsíci

      ሚስት በባሏ ወይም ባል በሚስት ይቀደሳል ማለት እኮ ክርስቲያን ሆነው ተጋብተው አንደኛው ሀይማኖት ቢቀይር መፋታት አይጠበቅባቸው እንዲኖሩ ቅዱስ ጳውሎስ የተናገረው ነው

  • @user-kc6pt3wb4w
    @user-kc6pt3wb4w Před 2 dny

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር

  • @user-jt4gz7rb4i
    @user-jt4gz7rb4i Před 5 měsíci +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያውልብን ያሳድርብን በእውነት😔😔😔

  • @tewedajalem591
    @tewedajalem591 Před 9 měsíci +10

    መምህር እውነት በተለየ አስተያይ አይተው ነው ያስተማሩን ሳነቀው በልምድ የተሳሳተ መንገድ ነበር የምንጓዘው ቃለ ህይወት ያሰማዎት በእድሜ በጸጋ ያኑሮት❤❤❤

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před 9 měsíci +7

    መምኽራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልልን እግዝአብሔር ከሱ የሆነውን ትዳር ያድለን ልቦና ይስጠን

  • @mekedesteka7439
    @mekedesteka7439 Před 9 měsíci +9

    ስንቱን በልምድ እያደረግን ከስርአታች ወጣን, ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před 9 měsíci +1

      በጣም በእውነት

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p Před 9 měsíci +1

      በጣም 😢😢😢 እሄ ቻናል ቋሚ ተከታታይ ሆንኩ ❤

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Před 9 měsíci +5

    ቃለህይወት ያሰማልን
    እንኳን ለፆመ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ

    • @user-dw9ef9kh6f
      @user-dw9ef9kh6f Před 9 měsíci

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 Před 5 měsíci +2

    ምምሕሬ.ፀጋውን.ያብዛልክ.ፈትፍተክ
    እያጎረስከን.ነው.እግዚያብሔር.ይስጥልን
    ደግሜ ደግሜ ነው ያማዳምጠው

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 9 měsíci

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7s Před 20 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp Před 9 měsíci +1

    ቃለሕይዎትን ያሠማልን መምህር
    ልማድና ክርስትና የሚለው መርሐግብር ትክክለኛ ርዕስ በትክክለኛ ማብራሪያ እያስተማሩን ነው በጣም መልካም ነው ቀጥሉበት💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነት 🙏

  • @user-pr6pd5ue6y
    @user-pr6pd5ue6y Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምሕር

  • @AzebNigusie
    @AzebNigusie Před 15 dny

    መምህር አግዚአብሔር እረጅም እደሜን ያድልልን❤❤❤

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን🤲

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Před 9 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @Kabe-jt1xq
    @Kabe-jt1xq Před 4 dny

    Amen amen amen memirachin qalehiwot qal berket yasemalin tegahun yabizalachu yabizalot

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss1630 Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ❤❤

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን💞💞💞🙏🙏🙏

  • @teweldemedhn-rd1tz8il2y
    @teweldemedhn-rd1tz8il2y Před 9 měsíci +2

    ቃለ ህይወት የስምዓልና መምህር

  • @ghgh4028
    @ghgh4028 Před 9 měsíci +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን✝️👏

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @memegatichwe1251
    @memegatichwe1251 Před 9 měsíci

    ቃለህይወትያሰማልን እጅግአስተማሪነው

  • @selamselam7608
    @selamselam7608 Před 9 měsíci +1

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህር!

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-oy1nc2wb1h
    @user-oy1nc2wb1h Před 9 měsíci

    Tlk tmhrt kale hiwet yasemaln🙏🏾🙏🏾

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 Před 9 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @piccipicci4847
    @piccipicci4847 Před 4 měsíci

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @HappyLifeJacket-vx2kc
    @HappyLifeJacket-vx2kc Před 27 dny

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @erbikanfalta
    @erbikanfalta Před 8 měsíci +1

    በትክክ መምራችን ቃል ህይወት ያሰማልን😊

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @MartaBiru
    @MartaBiru Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Před 9 měsíci +1

    መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን

  • @fe-mq4dh
    @fe-mq4dh Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 5 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በፉቅር ምክንያት እያላችሁ ያለሐይማኖታችሁ አትጋቡ እምነትን አስቀድሙ ማስተዋልን ይስጠን

  • @samrakabarow6246
    @samrakabarow6246 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ttey4463
    @ttey4463 Před 21 dnem

    ቃል ህይወት ያሠማልን መምሆር ሙሎ ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂 ጥሩ ትምህረት ነዉ

  • @smrethabteyes
    @smrethabteyes Před 9 měsíci +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @asne3025
    @asne3025 Před měsícem

    ጥሩ ትምርህት ነዉ እድሜ ጤና ያድልልን መምህር

  • @mariamh182
    @mariamh182 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @uetyyhfsd2410
    @uetyyhfsd2410 Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @AaBb-bd7iw
    @AaBb-bd7iw Před 5 měsíci +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤

  • @wetty_2734
    @wetty_2734 Před 8 měsíci +1

    ቃለህይወት ያሰማልን 😊😊

  • @user-mo3cr6jc6j
    @user-mo3cr6jc6j Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 Před 9 měsíci

    ቃለ ሕየወት ያሰማልን

  • @user-tv7df8vv9t
    @user-tv7df8vv9t Před 4 měsíci

    ቃለ ህይዋት ያሰማልን መምህር እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልሁት

  • @hiwotbekele4010
    @hiwotbekele4010 Před 9 měsíci

    መምህሪ ቃለ ህይወት ያሰማል ጥሩ ተምሪበታለሁ በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 9 měsíci

    Thank you memeher God bless you all 🙏 ❤️ 💖

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele8410 Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Marrtube88
    @Marrtube88 Před 5 měsíci

    Qalheyot yasemalen tsegawun yabzalen memeher ❤❤❤❤

  • @user-oq7ib5nl7x
    @user-oq7ib5nl7x Před 9 měsíci

    ምዲያው አስተማሪ ነው ። ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Před 9 měsíci

    ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤

  • @AlmazKebede-kj1hw
    @AlmazKebede-kj1hw Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ለሁሉ ይደርስ ዘንድ እባኮትን በመጸሐፍ ይጻፉልን ልማድና ክርስትናን❤

  • @mekadr842
    @mekadr842 Před 9 měsíci +1

    God bless you we are lucky to have you as teacher thank you

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Před 17 dny

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln ❤♥️❤♥️♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ጤናን ያድልልንን❤❤❤❤❤ አቤቱ ንጽህ ልብ ስጠኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayat7959
    @hayat7959 Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤

  • @mesaymam
    @mesaymam Před 9 měsíci

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meazadessie6801
    @meazadessie6801 Před 9 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም በተማርነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @saeedaahmad3971
    @saeedaahmad3971 Před 9 měsíci

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በጣም ወሳኝ ሁሉም ሰዉ መስማት ያለበት ነዉ ትምህርትነዉ በእዉነት እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያዋርስልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አቤቱ ጌታ መደኃኒያለም ሆይ በቤትህ አጽናን አሜን

  • @user-ol7ww2ou7i
    @user-ol7ww2ou7i Před 2 měsíci

    Egezaberi lebona yesetani mameracheni kalehewate yasemalin amen amen amen 🙏 🙏 🙏

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Před 9 měsíci +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መገሰፅ ያለበትን በጊዜው ሁሉም መምህራን ካህናት አባቶች ቢያወግዙ ጥሩ ነው ህዝቡ ጥሩና መጥፎ መለየት የተሳነን ሆነናል ጥሩ አገላለፅ ነው

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k Před 4 měsíci

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን ምህራችን🙏❤❤❤

  • @meseibraham6226
    @meseibraham6226 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችነን ብዙ ነገሮችን እየተማርኩ ነው ያገልግሎት ዘመንሆን ያርዝምልን አብዝቶ አብዝቶ🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን

  • @utty3720
    @utty3720 Před 4 měsíci

    በዉነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፖሮግራማችሁ እጂግ በጣም ደስ የሚልና በጉጉት የምንጠብቀዉ ፖርግራምነዉ በርቱልን ❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi Před 4 měsíci

    መምህ ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምታስተምሩን 🎉🎉🎉

  • @helensahle6071
    @helensahle6071 Před 4 měsíci +1

    Selam Selam memhir Egziabher ybarkih kale hiwet yasemalin tiru eyetemarin new . 🙏🙏🙏🎚️🎚️🎚️🌹🌹🌹🇪🇷🌹🇪🇷🌹

  • @TemuDemlash
    @TemuDemlash Před 9 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራች ❤❤❤❤❤

  • @user-qi6zk6ml3d
    @user-qi6zk6ml3d Před 9 měsíci

    በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን !💙✝️
    አፍርስ አፍርስ አለኝ ያን ኹሉ ዝምድና !😢ወይ ጉድ !🤔

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 9 měsíci +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 8 měsíci

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን

  • @AdanechWubante
    @AdanechWubante Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን ። ሥለ ሀዘንተኞች ይምከሩን ጥቁር ልብስ መልበስ ፀጉር መላጨትን መፅሐፍ ቅዱስ ያዛል አባክዎ አብራሩልን

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i Před 9 měsíci +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ጥያቄ አለኝ መምህር ያልተጋቡ ከሆነስ መፍትሄው መለያየት ብቻ ነው 😢 ከፈጣሪ ቃል የሚበልጥ ነገር የለም እሺ በዚ ውስጥ ለሚያልፉ ልጆች ምን ይመክራሉ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 3 měsíci

    ቃለህይወት:ያሰማልን:መምራችን:መከታተልከጀመርኩ:ወርሆነኝግን:ብዙለውጣአገኘሁ:በህይወቴ:በስደት ነኝ:በሰላም:ለአገሬእድበቃ:በፀሎትአስበኝ:አደራ:ወለተኪዳንነኝ

  • @bareduuasafa5237
    @bareduuasafa5237 Před 9 měsíci +1

    Kale heyotin yasemalin

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 3 měsíci

    ምምራችን:ሺአመትኑርልን:በውነት:ለኛለስደተኞች:መፀናኛችነህ:የእገግዛብሐሠርደጅ:ይናፍቀኛል:ያተንሳዳምጥግን:እፃናናሉ:ያገልግሎት:ዘመንህ:ይባረክ

  • @user-wp4wt4hc3c
    @user-wp4wt4hc3c Před 3 měsíci

    Kal hewote yasemaln

  • @leilamroueh2643
    @leilamroueh2643 Před 4 měsíci

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @kokobtamru1811
    @kokobtamru1811 Před 9 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር የኔ ጥያቄ ፩ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13÷13ላይ እንዲህም ከሆነ እምነት ፣ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ፀንተዉ ይኖራሉ ከነዚህም የሚበልጠዉ ፍቅር ነዉ ይላል
    እና የኔ ጥያቄ ከሁሉም ፍቅር ይበልጣል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ስለሚል ብዙዎቻችን መፅሀፍ ቅዱስን በራሳችን ሀሳብ እና ቀጥታ እየተረጎምን የምንስት አለን ለዚህ ማብሪያሪያ ቢሰጡን የብዙዎችም ጥያቄ ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ነዉ

  • @lomi1237
    @lomi1237 Před 4 měsíci

    waqayyo sagale jirenyaa isin ha dhagessisu barsisa dhugumatti barumsi kessan sooraa lubbu kan lubbu badde debisu dha. wanta bayyen isinirra baradhe .

  • @user-fq4yv9cj7k
    @user-fq4yv9cj7k Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🙏
    ያለፈቃድ ጋብቻ በሚለው ጉዳይ በቅርቤ የሆነች አንዲት እህቴ በግድ አግብታለች አስፈራርቶ ሊያውም በሽጉጥ እሷ ድንግል ነበረች በቅዱስ ቁርባን ነው የተጋቡት መ/ር በዚህስ እንዴት ነው ሚሆነው ...

  • @mazgabguutaa3084
    @mazgabguutaa3084 Před 9 měsíci

    Kale hiyot yasemalen

  • @meherat938
    @meherat938 Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን! መምህር እንክዋን ደና መጡልን እግዚአብሔር በምያውቀው የጳውሎስ መልእክት ላይ ያለው ቃል እኔም ያሰብኩት በቀጥታ ነበር ግን እንዴት እያልኩ ጥያቄ ይፈጥብኛል ሳነበው እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @StiAl-oi6ym
    @StiAl-oi6ym Před 9 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ጥያቄ አለኝ መጠየቅ ይቻላል?

  • @miracletube-cc9jq
    @miracletube-cc9jq Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን!! ነገር ግን የዘፋኙን ፎቶ ፊትለፊት መለጠፍ አግባብ አይደለም ዘፈኑ የሱ እንደሆነ አለም ያውቀዋል ግን እሱም የቤተክርስቲያን ልጅ ስለሆነ ነገ ከስህተቱም ስለሚታረም ፎቶውን ፊትለፊት አድርጎ ማ'ሳጣት ተገቢ አይደለም!!!

  • @zemedezemede9806
    @zemedezemede9806 Před 9 měsíci

    እኔ በልክነቴ አግብቻለሁ በባህላችን ምክንያት በአለማዊ ወዳው ተፋተናል አሁን በስረአተ ቁርባን መጋባት አስበናል መምህር አስተያየ እንደምሰጡኝ ተስፋ አለኝ

  • @Israel9563
    @Israel9563 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 9 měsíci

    ሠላም መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ግን እኔ በግሌ ጥያቄ የሆነብኝ ነገር አለ እሱም ምንድነው ፀበል ስንጠመቅ እራቅትን መጠመቅ እንደ ቤተክርስቲያን አስተምሮ ትክክለኛ ነገር ነው ወይ ???የዘወትር ጥያቄዬ ነው በእውነት እባክዎት መልሱልኝ መምህሬ

  • @gdf1145
    @gdf1145 Před měsícem

    ጥያቄ መምህሬ በአለማዊ ማግባት ዝሙት ይባላል ሰዎ ተከራክሮኝ ነው እኔ ዝሙት አይባልም እላለው

  • @asnephone4287
    @asnephone4287 Před 9 měsíci

    Mariyamn denq timiert new like.sher argu hulm.yismaa mamerchen qalihiyot yasemalen ❤😢

  • @alamituregassa3262
    @alamituregassa3262 Před 9 měsíci

    Memeher kale heywat yasemalen. Ezehe lay teyake alegn. Ende andena set be kerstena heywat west honawe ketegabu behuwala and yelela emenat teketaye kehone endet aberawe menor yechelalu? Beteleyaye malku bemasmaker wede kerstena heywat befit wede neberubat temalesawe aberawe endenoru tetayeko ya yewata sew enbi bel men mederg alebat ebakewan males besatubat.

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Před 9 měsíci +1

    ክርስትናን አይወክልም ዘፈኑ