#New

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 04. 2024

Komentáře • 245

  • @ambrose4316
    @ambrose4316 Před 3 měsíci +89

    ስንት የማላውቀውን ነገር እንዳሳወቃችሁኝ እኔ ነኝ የማውቀው ፤ ብዙ ልክ እንደእኔ ክርስትናውን ከልማድ ያለየን ጨዋ መሃይማን አለን እና በዚሁ ቀጥሉበት እላለሁ። ስለምታደርጉት አገልግሎት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 3 měsíci +9

      እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የሚተላለፈውን በሞሞሪ ዳውሎድ አድርጌ መድሀኒአለም ፈቅዶልኝ አገሬ ስመለስ ለቤተሰቦቼ ለማስተማር እመኛለሁ ልማድ ከክርስትና ያለየን ብዙዎች ነን በቴሌቭዢን ቢተላለፍ ብዬ ተመቸሁ ሁሉም ሰው ዩቱብ ስለሌለው እኛስ ክብሩ. ይስፋ ስደት ብዙ አስተማረን ስደት ከባድ ቢህንም በቃሉ ያፅናናል

    • @aynadisteklu1626
      @aynadisteklu1626 Před 3 měsíci +2

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 3 měsíci

      እውነትሽነውውዴብዙተምረናል❤​@@user-ok1bt6wx1g

  • @-channel-yh1kc
    @-channel-yh1kc Před 8 dny +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን እንድሰማ የጠራሀኝ አምላክ አመሰግናለሁ

  • @alamitudandana119
    @alamitudandana119 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @getachewasamenew1741
    @getachewasamenew1741 Před měsícem +1

    HOLY HOLY HOLY GOD BLESS YOU ALL !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 3 měsíci +16

    መምህር ብዙ የማናውቀው ነገር አሳውቀውናል ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi468 Před 3 měsíci +8

    ጽብቅ ኡዋናዊ ትምህርቲ አዩ

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Před 3 měsíci

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እረዠም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hu3sg1eq1j
    @user-hu3sg1eq1j Před 3 měsíci +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ የማላውቀውን እዳውቅ ስለረዳችሁን እግዚያብሔር እድሜን ከጤና ይስጥልን

  • @fggh6526
    @fggh6526 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤😢😢

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ለመምህራችን ረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @Selam21_27
    @Selam21_27 Před 3 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን 🥰🙏🙏

  • @desta.21.27
    @desta.21.27 Před 3 měsíci

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህርየ ❤❤❤❤አሜን አሜን 🎉🎉አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Před 2 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነቱ ።እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ ፍሬ የምናፍርበት ያድርገን አሜን አሜን አሜን ❤️✝️🤲

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 Před 3 měsíci

    በብዙ ተባረኩልን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 měsíci +19

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Před 3 měsíci +18

    ዉድ ኦርቶዶክሶች በተለይ ሴቶ አረብ ሀገር መጥታችሁ ሀይማኖታችሁን ማጥናትጂ ለወድ ብላችሁ ወይም በጓደኛ ግፊት ሀይማኖታችሁን አትቀይሩ ከአህዛብ ጋር ያልተገባ ግንኙነትና ጓደኝነት አትጀምሩ

    • @sewalemgetaneh7016
      @sewalemgetaneh7016 Před 3 měsíci

      በትክክክል እውነት ነው❤❤❤❤❤❤

    • @user-rb5qe6gq2j
      @user-rb5qe6gq2j Před 3 měsíci

      ትክክል እግዚአብሔር አይዘገይም ይደረሳል ሁሉም👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @digitalictroom2007
    @digitalictroom2007 Před měsícem +1

    Wow beunati ihe midiya sintun awakubeti ,ere tabaraku

  • @hebrehiwot
    @hebrehiwot Před měsícem

    መምህር እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @hadasshshay3636
    @hadasshshay3636 Před 3 měsíci +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ❤❤🎉🎉

  • @sarazerihun2750
    @sarazerihun2750 Před měsícem

    ❤❤❤ መምህሬራችን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰሜልን!!!

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Před měsícem

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BezaKifle-jk1zv
    @BezaKifle-jk1zv Před 29 dny

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🌹

  • @user-ce2jq4eb5i
    @user-ce2jq4eb5i Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ሁሉም ይችላል ና ሰላም ይስጠን ❤❤

  • @DemekeTesfawu-pl1vd
    @DemekeTesfawu-pl1vd Před měsícem

    ቃለህወት ያሰማልን መምሕር

  • @user-zj3ez1sk2s
    @user-zj3ez1sk2s Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @MilyonAbrha
    @MilyonAbrha Před 3 měsíci

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @roserose5889
    @roserose5889 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @user-zw6kf4qr5e
    @user-zw6kf4qr5e Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እቁ መምህራቺን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Před 3 měsíci +3

    😢😢😢😢 በእውነት ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ የውንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አደርገን አሜን ፫

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z Před 3 měsíci +7

    አሜን 🙏 አባታችን እንኳን ድናመጥህ አባቴ አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🆗✅

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před 3 měsíci +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤❤❤

  • @user-vt9ik9vw2r
    @user-vt9ik9vw2r Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-sb7dc1dx6l
    @user-sb7dc1dx6l Před 3 měsíci +6

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን እናመሠግናለን❤🙏🙏

  • @hulumyalfal7052
    @hulumyalfal7052 Před 3 měsíci

    ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ውድ መምህር

  • @atsedeteshager7594
    @atsedeteshager7594 Před 3 měsíci +2

    ቃለህይወት ያሰማልን!!!ለኛ ለምመናኑም ሰምተን እንድንተገብር በቸርነቱ ይርዳን።🙏🙏🙏

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤🙏🙏

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @azebdessie4394
    @azebdessie4394 Před 3 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-vi2et5yk8f
    @user-vi2et5yk8f Před 3 měsíci

    Amene Amene Amene kale hiwete yasemalen mlkame bale

  • @user-wo4jn8qk2h
    @user-wo4jn8qk2h Před 3 měsíci

    Ameen kelhiwote yesamelin memirechin ❤❤❤

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před 3 měsíci +1

    በእውነት ለመምህራችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @aschalechkebede8448
    @aschalechkebede8448 Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z Před 3 měsíci +3

    አሜን ✝️ አሜን 🙏 አሜን 🙏✝️❤🛐❤✝️🙏 አባታችን + ቃለሂዉትን ያስማልን አባታችን + እግዚአብሔር+ ይመስገን + አሜን አመላኬ + ተመስገን ሁሌም + በእዉነት ሸር ላይክ ይድርስ ለሁሉም አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲❤🤲🆗✅

  • @akt-tube
    @akt-tube Před 3 měsíci

    የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በረከት ይድረሰን ።
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
    የቀንዲል ሚዲያ ዋና ባለቤት ፤ ሠራተኞች እና ተከታዮች በሙሉ ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ሁሉ ብዝት ይበልላሁ ።

  • @user-kq4tr9hu8z
    @user-kq4tr9hu8z Před 3 měsíci +3

    ቃለህይወትን ያሠማልን የሠማነዉን አስተዉለን በተግባር ለመፈፀም ቸሩ አምላክ ይርዳን 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 Před 3 měsíci

    Ameen amen ameen kal hiwot yasemalin❤❤❤mimirachin❤❤❤

  • @user-eu6jv3br4g
    @user-eu6jv3br4g Před 3 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎት በእውነት በጣም ትምህርት ያገኘሁበት ሀይማኖቴን እዳውቅ ብዙ እውቀቶችን ያገኝሁበት ፕሮግራም ነው በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @HiwetNadew-lr2ym
    @HiwetNadew-lr2ym Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሠላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልን መምህር. ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ከክፉ ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን በትምሕርታቻሁ ብዙ እየተጠቀምን ነው. እግዚአብሔር ይስጥልን. መልካም ልቦናችሁን አይለውጥብን አሜን. ጥያቄ. አለኝ. የኦርቶዶክስ ልጆች. በገጠር አካባቢ የስጋ ዘመድ ከሞተባቸው. አትጣጠቡ. ያረፈውን ይቀነቀንዋል ይላሉ. ቤተ ክርስቲያን ትፈቅዳለች ወይስ. በልማድ ነው

  • @zena4992
    @zena4992 Před 3 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Před 3 měsíci +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-vx9np1tq3y
    @user-vx9np1tq3y Před 3 měsíci

    ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @TgasTagas
    @TgasTagas Před 3 měsíci +2

    አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምር በድሜ በፀጋ ያቆይን❤❤❤❤❤❤❤

  • @abeba-hq1if
    @abeba-hq1if Před 3 měsíci +3

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ከፃጋ ከጤና ጋ ያድልልን ❤❤❤

  • @SurprisedFjord-ph6ge
    @SurprisedFjord-ph6ge Před 3 měsíci

    Amen❤❤❤

  • @user-ol7ww2ou7i
    @user-ol7ww2ou7i Před 3 měsíci

    Kalehewate yasemalin mameracheni tagaune yabezalot ❤🙏🙏🙏

  • @KidistKifetawu-vu5hz
    @KidistKifetawu-vu5hz Před 3 měsíci +2

    ኪዳነምህረት እድሜ ከከጤና ጋር ትስጥልኝ

  • @user-ho1pk6gt2z
    @user-ho1pk6gt2z Před 3 měsíci +2

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před měsícem

    በቸርነቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን። ዛሬም ስለፍታተ ፀሎት ወይም ተስካር መታሰቢያ በልቤ የነበሩ ጥያቄዎች
    መልሶችን በሚያረካ መልኩ አገኝቻለሁ በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-jw1vn1ec9k
    @user-jw1vn1ec9k Před 3 měsíci

    መምህር እጂጎን በጣም አመስግናለሁ በስመ ክርስቲያነኝ ግን ካስተማርከን 1 ዱን አላቅ😭መምህር በዚሁ ቀጥሉቡት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-cu8jj5ez6f
    @user-cu8jj5ez6f Před 3 měsíci +3

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤ መምህራችን ልማድና ክርስትና ቡዙ የማናውቀውን አሳወቃችሁናል

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይኹን ይኹን ይደረግልን
    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእውነት እኔስ ምንም አላውቅም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 Před 3 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @rahel6046
    @rahel6046 Před 3 měsíci

    በጣም ነው የማመሰግነው ብዙ ጥያቄ ተመለሰልኝ🙏❤

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔስ በቀንዲል ሚዲያ እንደገና ክርስትና ተነሳሁ ❤❤ እስካሁን በስሙ ኦርቶዶክስ የሚል መጠሪያ ነበረኝ እንጅ ስነስርዓት የሚባል አልነበረኝም እግዚዓብሄር ይመስገን በስደ ት ሆኘ እናንተን ስላገኘሁ፡፡❤❤❤❤

  • @evacell1380
    @evacell1380 Před 3 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 3 měsíci +1

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @solomonalemu3369
    @solomonalemu3369 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔርን ይስጥልን

  • @user-gf5oy8jj5o
    @user-gf5oy8jj5o Před 3 měsíci +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699 Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤እንኳን ደና መጣቸው❤❤❤

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 Před 3 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያአስማልን በጣም ጠቃም ነገር ነገሩን በእውነቱ❤❤❤እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y Před 3 měsíci +1

    ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምል መምህራችሁ

  • @user-ef5ki7op9l
    @user-ef5ki7op9l Před 3 měsíci

    Kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 3 měsíci

    የኔ አባት:በቅርብ ነው:መከታተልከጀመርኩ:ያተን:እጅግበጣም:ደስየሚሉናቸው:ትምርቶችህሁሉ:በስደትከፍቶኝነበር::መፀናኛሆከኝ:አመሰግናለሁ:ሺአመትኑርልን

  • @kalkidangezahegn1289
    @kalkidangezahegn1289 Před 18 dny

    Kale hiwotin yasemalin memihir inam sile kirstinam bitastemrun hule tiyake yemihonibign ahun tilik kehonu bohala krstina yeminesu kelela imnetimbihon metew temirew lihon yichilal inesu tsegurachewin ayilachum gn yaw lijinetin iyetekebelu nw gn be 40 Ina be80 Ken yeminesutin gin tsegurachewun inilachachewalen yihen liyunetun bitastemirun 🙏🙏🙏

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @DigitalcellCell-mm4cm
    @DigitalcellCell-mm4cm Před 3 měsíci

    Kale hiwotn yasemaln memher betam eyeredun new egziyabher yeagelglot zemenon yebark

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Před 3 měsíci +2

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @serkalemburaka877
    @serkalemburaka877 Před 3 měsíci

    Kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen memhrachin ❤❤❤

  • @helenkuma6774
    @helenkuma6774 Před 3 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ማላቃቸውን ነገሮች አውቃለው ግን አንድ ጥያቀረ አለኝ እሱም ሰዎች ሲሞቱ አይናቸውን እኩላሊታቸውን ይሰጣሉ እና በኋላ በፍርድ ሰዓት አንጠየቅበትም ስለዚ ነገር ቢነግሩን አሰመግናለው

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 Před 3 měsíci +2

    መምህር በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን🙏 በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን

  • @amanual1000
    @amanual1000 Před 3 měsíci

    እድሜና ጤና ይሰጥልኝ!!ወይ ጉድ ለካ በልማድ ነበር የምመላለሰው?እግዚአብሔር ስለፈቀደልን በእናንተ አድሮ አሳወቀኝ!!ተመስገን!;

  • @mesifaris8245
    @mesifaris8245 Před 3 měsíci

    Kale heyewot yasemalin meher enamesegenalen

  • @genetadugnaa1714
    @genetadugnaa1714 Před 3 měsíci

    Kabajamoo barsisaa keenyaa waaqayyoon sagalee jireenyaa sii haa dhagesisuu bara tajajilummaa kessaanii siif haa dheresuu dhaltuu motummaa isaa isin haa tasisuu Ameen ❤❤❤

  • @user-vg1gt1ln5e
    @user-vg1gt1ln5e Před 3 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን መመህር እኔም የገጠር ልጅነኝ እናም በጣም ነው በጉጉት እምጠብቀው ይህን ትምህርት ምክኒያቱም እኛ የገጠሮቹ ማንም እሚነግረን ስለለ ብዙውን በልማድ ነው የምናደርገው እንጅ የቤተ ክርስቲያንን ስርአት ጠብቀን አይደለም እናም ሁሉም የምሰጡን ትምህርጥ በጣም አስተምሮናል እኛን በስደት ያለነውን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት ምህር በርቱልን!!
    እና ካላስቸገርዂችሁ ጥያቄልጠይቅ ካያችሁት ምን አልባት መልሱልኝ
    የኔ አባት ከሞተ ቆየት ብሏል እና አዳ አሁን አመታቱን እናደርግ ነበር ግን አሁን ከተቀበረበት ቦታ እሚያደርግ የለም ማለት ቦታውን ለቀዋል እና ግደታ ማስቆረቢያውን ከዛ ቦታ መውሰድ አለባቼው ባሉበት ቦታ ማድረግ ይችላሉ ባደርጉስ ችግርአለው

  • @user-lp9kv4im6h
    @user-lp9kv4im6h Před 3 měsíci

    Betam enameseginallen👏👏

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j Před 3 měsíci +1

    ቃለህይ ወት ያሰማልን

  • @fanosisay6819
    @fanosisay6819 Před 3 měsíci

    qale hewet yasemalen memaher❤

  • @menenamara8701
    @menenamara8701 Před 3 měsíci +1

    Kale hiwote yasemalen

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 3 měsíci

    Amen Amen Amen Memihirechn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚብሔር አምላክ🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾

  • @tsehayneshkassa3851
    @tsehayneshkassa3851 Před 3 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @user-ln6xi9xt1s
    @user-ln6xi9xt1s Před 3 měsíci +1

    ሠላም ለሁላችን ይሁን የክርሥቶሥ ቤተሠቦች እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህር🙏🙏🙏🙏

  • @embroidery8346
    @embroidery8346 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ጥያቄዬን በድጋሚ ስጠይቅ
    ቤት ውስጥ በማህበር ፀሎት በምናደርግበት ጊዜ እጣን በምስል አድኖ ላይ በእጣን ማጨሻ ተደርጎ ሲታጠን አያለው፣
    በፀሎት ሳት በግልም ይሁን በማህበር እጣን ገዝቶ ማጠን ምን ያህል ልክ ነው? ሁሉም ሰው ሲፀልይ ስእል አድኖ ማጠን ይችላል?

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Před 3 měsíci

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ግሩም ት/ት ነው የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲስ ነው ልማድና ክርስትና ግን እጅግ ግሩም ነው በእውነቱ በርቱልን