🕊ደብረ ኃይል ወደብረ ጥበብ በዓታ ለማርያም (ጎንደር)ሐምሌ ፳፦

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 172

  • @user-hx9sk1zr6m
    @user-hx9sk1zr6m Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እመብርሀን እምአምላክ ብአታ ለእግዝትነ ማርያም ለደጅሽ አብቂን እናቴ ምንም ክፋቴ የበዛ ቢሆንም ለንስሀ ሞት አብቂን እናታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3v Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-or5zp4ve1o
    @user-or5zp4ve1o Před 11 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያድልልን!!!!!!!!!!!!

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እንክዋን እብሮ እድረስን በጣም የምታምር ቦታ ናት መምህር የበረከቱ ትእካፍይ ስላደረጉን እግ እጥፍ ድርብ እድርጎ ይስጥልን ጨርሶም ይማርዎት ፅጋውን ያብዛልዎት እመቤቴ በዘርፋፋ ቀሚስዎ ከክፉ ሁሉ ነገር ትከልልን እግዚአብሔር እኛንም እገራችንንም ይማርልን ❤

  • @user-sq4np8zd9n
    @user-sq4np8zd9n Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @ayalnesheYelma
    @ayalnesheYelma Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ።አሜን ለመምሕራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናቴ ባዕታ እድሜና ጤና ታሰጥልን ።

  • @kukw9428
    @kukw9428 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před měsícem

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይማርልን የባታለማርያም የቃልኪዳን ቦታ በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @mulualemewnete6433
    @mulualemewnete6433 Před měsícem

    አእመርናሃ ለደብረ ኃይል ። እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኩሎ ስምረተከ

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 Před měsícem +7

    እናቴ በዓታ ለማርያም የአገሬን የጎንደርን ህዝብ በዘርፋፋው ቀሚስሽ ሽፍን ድግፍ አድርገሽ ከዚሁ ሁሉ መአት አውጭልኝ። እኔንም ለአገሬ መሬት ያብቃኝ በአትዬንም ለመሳም ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን አሜን ።

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልን መመምህረ ባታማሪያም ትጠብቅልን እረዴት በረከታችሁ ትድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንስሀ ሞት ያብቃን😢😢😢

  • @user-fr5bg4ow9b
    @user-fr5bg4ow9b Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይመሥገን ስለሁሉም ነገር

  • @kokosand4507
    @kokosand4507 Před měsícem

    መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 ፈጣሪ ፈቅዶ ደጇን ለመርገጥ ያብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @MmN-mk7yf
    @MmN-mk7yf Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምዎት ደርሰን አባታችን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኹ❤❤❤❤❤

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Před měsícem

    እግዚአብሄር ይመስገን ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሁሉም ነገር ይናፍቃል ቸሩ አምላክ ምህረቱን ያቅርብልን

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @hanaabate9365
    @hanaabate9365 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን መምኽር።

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ዲ/ን እግዚአብሔር ይማርልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤

  • @user-uv5io9kg8r
    @user-uv5io9kg8r Před měsícem +6

    የወለሉ አፈር ደሥ ሢል ናፈቅሽኝ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሠላምሽ ናፈቀኝ😢

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር

  • @user-ub9rq3xz5i
    @user-ub9rq3xz5i Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር መምህራችን❤❤❤

  • @kebebushhailemariam8534
    @kebebushhailemariam8534 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር የማናቀውን ስላሳወቁን እመቤታችን እኞንም ባለንበት ትባርከን ትጠብቀን ለልጆቻችንም ለሁሉ አለም ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቀን ትባርከን እርሶንም እድሜ ከጤና ያድልልን እጅ አድርገን በቸሩ መድሀንያለም ስም እናመሰግኖታለን

  • @betygeremew8975
    @betygeremew8975 Před měsícem

    ቃለህይውት ያሰማልን አሜን/፫👏👏👏

  • @selamrita
    @selamrita Před měsícem

    እግዚአብሄር ይማሮት መምህራችን❤

  • @TIGABBISET
    @TIGABBISET Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርችን ቃለ ሕይወትን ይሰማልን

  • @gut7948
    @gut7948 Před měsícem

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @habtamyoutube9480
    @habtamyoutube9480 Před měsícem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ለሃገራችን ሰላሙን ያውርድልን

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo Před měsícem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አንተንም ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @ribkamengistu1189
    @ribkamengistu1189 Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜና ጢናውን ይስጥልን❤❤❤❤

  • @user-xc5cw2gs9q
    @user-xc5cw2gs9q Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እመቤቴ ትርዳህ።

  • @gonderc885
    @gonderc885 Před měsícem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-jf8se7ms4u
    @user-jf8se7ms4u Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን መምህር ሰላምህ ይብዛልን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @user-hx9sk1zr6m
    @user-hx9sk1zr6m Před měsícem

    እመብርሀን ትማርልን ታቆይልን መምህራችን

  • @yosepheaberaha4659
    @yosepheaberaha4659 Před měsícem

    መምህራችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ።

  • @lidiyat
    @lidiyat Před měsícem

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እናቴ በዓታ ለማሪያም ምልጃዋ ፈጣን ነው በቤተሰባችንም በጣም የምናከብራት እና ተነግሮ የማያልቅ ተአምራትን ና አማላጅነትን አድርጋልናለች 🙏🙏🙏
    እናቴ በዓተ ማሪያም ምልጃሽ አይለየን

  • @user-iw1di6tp5r
    @user-iw1di6tp5r Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስባሕ መህምራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አሜን እናቴ እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ ከስዴት በሰላም መልሽን

  • @AyehuDamtew-zu3fe
    @AyehuDamtew-zu3fe Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @Roza-Tsegaw
    @Roza-Tsegaw Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @selamawitgitet7401
    @selamawitgitet7401 Před měsícem

    አሜን

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7w Před měsícem

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @user-ok1eu1sm6u
    @user-ok1eu1sm6u Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕወትን ያሠማልን

  • @destatibebe3317
    @destatibebe3317 Před měsícem

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን

  • @AzLove-iu1fs
    @AzLove-iu1fs Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 Před měsícem

    ቃለሕይወት ያሰማልን
    መምህር

  • @user-ji3od3xe5i
    @user-ji3od3xe5i Před měsícem

    ❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @masterali3563
    @masterali3563 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @telcotelco-xh5uf
    @telcotelco-xh5uf Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን

  • @sindushimeles8416
    @sindushimeles8416 Před měsícem

    እግዛብሔር ይመሥገን:: ቸርነቱን ያብዛልን::

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Před měsícem

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kirubelhailu4322
    @kirubelhailu4322 Před měsícem

    አሜን፣ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl Před měsícem

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር!!

  • @comcell1739
    @comcell1739 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 Před měsícem

    ቃለ ሒወትን ያሠማልን መምህር🌹

  • @munalegese
    @munalegese Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስበመምህራንን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንዎት❤❤❤

  • @user-wv4th5qn9r
    @user-wv4th5qn9r Před měsícem

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን❤❤❤

  • @selamrita
    @selamrita Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዕድሜ ጤናህን ይስጥልን ስላሰየን❤

  • @Ureal22
    @Ureal22 Před měsícem

    ክብረት ይስጥልን በውነቱ ።

  • @AbbaHenokMamo
    @AbbaHenokMamo Před měsícem

    በሰላም ለሚቀጥል ያገናኘን።አሜን።

  • @werkieangaw7474
    @werkieangaw7474 Před měsícem

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን መምህር

  • @user-si5ko3sx1h
    @user-si5ko3sx1h Před měsícem

    ቃለህይወትያሰማልንአሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw Před měsícem

    ክብር ለእናታችን ይሁን

  • @dawit5817
    @dawit5817 Před měsícem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመረጃው

  • @besufqadeberhane171
    @besufqadeberhane171 Před měsícem

    Amen amen amen qale yewten yasemaline mengeste semayetn yewrselin ❤❤❤amen amen amen

  • @Eyo...user-vt7em8io2e
    @Eyo...user-vt7em8io2e Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት በዓታ ለማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን ምልጃ ጸሎቷ አይለየን ሃገራችነን በቃል ኪዳኗ ሰላምን ታሰጠን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አሜን ❤

  • @nadyahnadyh7457
    @nadyahnadyh7457 Před měsícem

    Amenamenamen❤❤❤❤❤

  • @user-ug9jy8dj7v
    @user-ug9jy8dj7v Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምርችን❤❤❤

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h Před měsícem

    አሜንአሜንኣሜን❤❤❤

  • @amanueltaemu4096
    @amanueltaemu4096 Před 13 dny

    Egziabher yemareh yene wondim .

  • @user-pm6mk3oq3t
    @user-pm6mk3oq3t Před 10 dny

    ተመስገን

  • @atsedesilasaatsede2095
    @atsedesilasaatsede2095 Před měsícem

    አሜንን

  • @user-is5bi2dy3i
    @user-is5bi2dy3i Před měsícem +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
    የእመቤታችን በረከት የድረሰን ለቤቷ ታብቃን ወላዲተ አምላክ

  • @ሰዉመሆን
    @ሰዉመሆን Před měsícem

    መምህር እንዃን ደህና መጣህ ጤናዉንና ዕድሜውን ይስጥህ ሰላምህ ይብዛ

  • @user-uy4ly8qk8s
    @user-uy4ly8qk8s Před měsícem

    እናመሰግናለን መምህር🙏ለደጇ ያብቃኝ🤲በጣም የምወዳት ሀገር ጎንደር ግን ምንም ወደዛ ምጣት እአልተሳካልኝም😢

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome Před měsícem +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናታለም ድንግል ማርያም ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከስንት አመት በኃላ ደጅን የረገጥኩ ያህል ነው የተሰማኝ በሰሞ ብዙ ታሪክ የተሰራልኝ በስደት ሁኛ ለምኔ ያላፈርኩ እናቴ ከጭንቅ የወጣሁብሽ በለተ ቀኖ ተህሳስ 3 ከስንት አመት ስቃይ በኃላ በቀኖ ተፈወስኩ❤❤❤❤❤❤

  • @amarch8112
    @amarch8112 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤Thank you, I was there for four years.❤❤❤❤❤

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Před měsícem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ገብረ መድህን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት ፀጋ በረከትን ያብዛሎት አሜነ አሜን አሜን❤ ❤❤❤❤😂

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

    እግዚአብሔር ይማሮት መምህር

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před měsícem +1

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የእመቤታችን፣በዓታ፣ለማርያም፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣አደረሳቹ፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እመቤቴ፣ወላዲተ፣አምላክ፣ከክፍ፣ነገር፣ሁሉ፣ትሰውርልን፣ትጠብቅልን

    • @beliyumekonnen343
      @beliyumekonnen343 Před měsícem

      Tebarekulen be ewunt Enqu ye Amelak setota yehonk Memherachen Gebre Medhen.
      Telk BEREKET new. Ye Amelak ena ye Emebetachen fekad hono ke botaw tegegneten telk BEREKET lemagegnet yabekan zened beseloteh ebakeh "ASBEN"
      Ehete GEBREAL.
      Kekefu hulu yetebkelen. +AMEN +
      EGZIABHER Yestelegn.
      KE Telk Akbrot gar

  • @elezabethayele4280
    @elezabethayele4280 Před měsícem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይማሮት

  • @ElisabeteAbebe
    @ElisabeteAbebe Před měsícem

    ባታ ለማርያም ሁላችንንም በቀሚሳ ትሸፍነን ለደጀ ሰላምሽ አብቂን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 Před měsícem

    እግዚአብሔር። ይጥልን❤

  • @user-de1uw7ii9k
    @user-de1uw7ii9k Před měsícem +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ እመቤታችን በአማላጅነቷ ቅዱሳን በተሪዳዒነታቸው ሁላችሁም አይለዩን አሜን፫

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

    ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 Před měsícem +1

    እኔንም ሀጥእ ወለተ ኢየሱስ ዘወትር በፀሎታችሁ አስቡኝጠ🙏🙏🙏

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 Před měsícem

    Egziyabhare yemesgen memherachen kalehiwot yasemalen 🥰🥰🥰

  • @abebatekele9800
    @abebatekele9800 Před měsícem

    Kal hiwet yasemaln mengst semayat yasemaln

  • @wudetesfa9718
    @wudetesfa9718 Před měsícem

    Kalhewoet yasmalen memher

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን የእናታችን የበዓታ ለማርያም ከበዓሏ ረድኤት በረከቷ ይክፈለን ጣዕመ ፍቅሯን ያሳድርብን ፡የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን🤲እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ ሙሉ ጤናዎትን ይስጥልን🙏✝️

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Před měsícem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም በስደት ለኔ ያደረግሽልኝን ተናግሬ አልጨርሰውም ምልጃሽ ፀሎትሽ አሁንም ይጠብቀኛል ለምኜሽ አታሳፍሪኝም እናቴ እመቤቴ🙏✝️❤

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw Před měsícem

    አሜን እዴት ያምራል

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 Před měsícem

    Enkan Adrsan Tmsgen jAmlka❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-om7oi8vw3b
    @user-om7oi8vw3b Před měsícem +1

    kale kiwot yasemalen memhrachin yekidusanu bereket yderbn

  • @abrahammebrahtom7091
    @abrahammebrahtom7091 Před měsícem

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ .
    የእናታችን ቅድስት ባእታ ለማርያም ረድኤት ረከቷ አይለየን ❤❤❤

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před měsícem

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የመቤታችን የቅድስት በዓታ ለማርያም በረከት ይደርብን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @user-qd3dy5li5o
    @user-qd3dy5li5o Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኴን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን