ይገለጣል_አይቆምም…! // ቆይታ ከዘመዴ ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • ይገለጣል_አይቆምም…! // ቆይታ ከዘመዴ ጋር #ethiobeteseb
  • Zábava

Komentáře • 157

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Před 20 dny +33

    እኔ የናፈቀኝ ይኼ ዘረኛ 6 አመት ሙሉ አማራን ገድሎ በግብረአበሮቹ የሚያስበላ ፅንፈኛ ገዳይ አብይ የተባለ መቼ ተወግዶ ከፍርድ እንደሚቀርብ ነው

  • @bethlehemejigayehu7569
    @bethlehemejigayehu7569 Před 20 dny +9

    መቸም አረሳውም ዘመዴ ፋኖ ትግል ሳይጀምር ገና ማርያምን አማራ ነፃ ያወጣኛል ትል ነበር

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Před 20 dny +13

    ውይ ዘመዴ እግዚአብሔር ልፋትህን የቁጠርልህ የድሉን ቀን ያፍጥንልን

  • @user-wq9jy3ek2y
    @user-wq9jy3ek2y Před 20 dny +21

    መምህር ዘመድኩን እግዛብሔር ያበርታችሁ ከልደታ።

  • @birhanuyigletu72
    @birhanuyigletu72 Před 20 dny +11

    ክብር ይስጥልን ለሁለታችሁና እንዲሁም ለቤተሰብ የሚዲያ አባላት በሙሉ።
    መሪዎቹ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ህዝብ መወቀስ አለበት። ምክንያቱም ተው ይህ ነገር ሌላ ችግር ይዞ እንዳይመጣ የአማራውን መታረድ እንቃወም ሲባል አዲስ ስርዓት ሲመጣ የሚፈጠር ችግር ስለሆነ ዝም በሉ እያለ ህዝቡ መሪዎችን አምባ ገነን የሚያደርገው እራሱ ህዝቡ ነው።

  • @user-sq7dl7cr4r
    @user-sq7dl7cr4r Před 20 dny +6

    መ/ር ድል ለተገፋው ሕዝብ

  • @manalebishegesseseggoodbla3747

    እድሜና ጤና ቸሩ መድሐኒዓለም ይሥጣችሁ ብላክዳይመንድ ከኤድመንት

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před 20 dny +17

    ለአገር ሲል ዘለአለሙን ፍዳዉን ያየ አማራ በከሀዲ ባንዳና ጥቁር ፍሽስት አብይና ስብስቦቹ ፍዳዉን ማየቱ ያሳዝናል ግን ፋኖ እንኩዋን አማራን አገርንም ይታደጋል።

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 20 dny

      ፋኖ እራሰንም አይታደግም

    • @usofethiopia8844
      @usofethiopia8844 Před 20 dny +2

      @@kukutilove ልናይ ገና ና፥፥፥፥

    • @be-liever
      @be-liever Před 20 dny

      ​@@usofethiopia8844 አረ ተይ አትሉንማ🤔🤣😂😂
      አማራ ለሃገር ፈዳውን አየ ደራማቹ ተነቅቶባቹሃል 🤔 በኢትዮጵያ ሰም የጭንብል ስር ተደብቃቹ ለአማራ ብቻ ነው ፍዳቹን ያያቹተ አማራን ገዢ ፈላጭ ቆራጭ አድርጋቹ ሌላውን ብሔር ብሔረሰቦችን ደግሞ ማንነታቸውን ሳይቀር ለማጥፋት የምትጋጋጡ ዘረኞች ናቹ። በዛ አስተሳሰቡ አማራ ለዘመና ለኢትዮጵያ ነቀርሳ ነበር አሁን አሁን ቢያንስ ጭንብሉ ወልቋል ከመፍጨረጨረ ውጪ ወፍ ዬለም።
      ፅንፋው ፋኖ ደግ እነኳን ለኢትዮጵያ ለራሱም መሪ የሌለው የዱር እንስሳ ቆመኩለት ያለውን አማራ መህበረሰብን እያሰቃየ ነው።

    • @elsanegash6835
      @elsanegash6835 Před 19 dny

      A​@@usofethiopia8844

  • @Yifameskot1
    @Yifameskot1 Před 20 dny +9

    ጤናይስጥልኝ መምህራን።

  • @manalebishegesseseggoodbla3747

    መምሕር በውነት አምሮብሃል

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 18 dny +3

    እኔ ዘመዴን ብዬ ነው የምመጣው የዘመዴን ሀሳብ ነው የቀሲስ ድፍረት ይጎድለዋል

  • @Belaynesh2121
    @Belaynesh2121 Před 2 dny

    ስለማይነገር ስጦታው አምላከ ቅዱሳን የሁላችን አባት እግዚአብሔር አምላካችን ይመስገን አሜን አክሊለ ገብርኤል ዘመዴ ወንድማለም የአማራ ወንድም የተዋሕዶ እንቁ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏

  • @user-bi4uh2os1f
    @user-bi4uh2os1f Před 20 dny +1

    ዘመዴ እውነትነው እግዚአብሔር ያበርታሕ ይጠቅሕም😊❤❤❤

  • @MarshetMamuy
    @MarshetMamuy Před 18 dny

    እርሱ የክብር ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለእውነት እንደቆማች ያጽናችሁ ያስፈጽማችሁ

  • @fitfiteasrate2792
    @fitfiteasrate2792 Před 20 dny +1

    ቀሲስ ዘመዴ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-en7zt6sc6w
    @user-en7zt6sc6w Před 20 dny +1

    እግዚአብሔር ይርእየኒ ወአልቦ ዘየሐጥአኒ ውስተብሔር ኅየ የሀድረኒ...

  • @danwet8394
    @danwet8394 Před 20 dny +2

    ዘመድኩን የተናገረው ያልተፈጸመ ነገር የለም ።ገና ፋኖ ሳይደራጅ ሲጮህ የነበር ነው ሁለታችሁም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ።ፋኖ አሸንፎ በክብር ሃገራችሁ ገብታችሁ የልፋታችሁን የክብር ሽልማት ለመሸለም ያብቃን

  • @woinshetbelachew6533
    @woinshetbelachew6533 Před 20 dny +3

    መምህር፡ሳሚ፡እርጋታህ፡ደስ፡ይላል፡ዘመድ፡ተባረክ፡ተወዳጅ፡ነህ፡ጌታ፡ይባርክህ።🎉🎉🎉

  • @meniliksolomon5833
    @meniliksolomon5833 Před 20 dny +1

    ዘመዴ ጀግናችን በርቱ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 19 dny

      ዘመዴ ከኤርሚያስ ለገሠ ጋር የአማራን ትግል ለመጥለፍ የወጣ ባንዳ ነው

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Před 20 dny +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን እንኳን ደህና መጡ ዘመዴ ዘመዳችን 👏👏👏👋👋👋

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 19 dny

      ዘመድኩን የፋሺሽት አብይ ባንዳ ነው

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 20 dny +1

    አሜን ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏

  • @yohannestekelu9324
    @yohannestekelu9324 Před 17 dny

    ዘመዴ እድሜ ይስጥህ

  • @MesiBezab
    @MesiBezab Před 20 dny +1

    Legend General

  • @adanemekonen5917
    @adanemekonen5917 Před 19 dny

    አለን መምህር ሳሙኤልና ዘመዴ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 Před 20 dny +3

    Here we go again አብይና ስብስቦቹ ተማሪዋችን አግተዉ አይናቸዉን በጨዉ ታጥበዉ የተለመደ መቀደዳቸዉ ጀምረዋል።

  • @user-cn2iv7dq4j
    @user-cn2iv7dq4j Před 20 dny +4

    እኔ እምጠብቀው ቅዱሱ ትግል ፋኖነት በትግራይም በኦሮምያም እንዲመጣ ነው በቃን ሞት አልሰማህም አልገልም ወገኖን እኔም ህጀ በወገኔ አልገደልም አልነካም ማንንም ካልነካሁትም የእናቴ ኢትዮጵያ ልጆች ወንድሞቸ አይገሉኝም ገለል በል ባንዳ ሁሉ እሚል ነው ምኞቴ እሚከባበር ነው የናፈቀኝ ምንም ይሁን ሁላችንም አንድ ነን በቃ ባንዳው አራጁ እበልጣለሁ ባዩ የሚለኝ ምኞቴ ይሁን ቅዱሱ አቡየ እርዳን አሜን

    • @be-liever
      @be-liever Před 20 dny

      ሂድ ቆሻሻ ሌቦች እዛው በጀመሩበት ይግማሙ የራሳቸውን የአማራን ህዝብ እየፈኑ እየዘረፈ እየገሉ አደል እና ኦሮሞና ትግሬንማ መጣፋት አንዱ የትግላቸው መፈክር ነው 🤣😂😂 እዛው እርስበርሳቸው ይባሉ።

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb Před 19 dny

    ትክክል ዘመዴ!

  • @BancheamlakMamaru
    @BancheamlakMamaru Před 17 dny

    ዘመዴ ዘመዳችን በርታ❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Před 20 dny +1

    አሜን❤🎉

  • @user-fz3ov8lt5e
    @user-fz3ov8lt5e Před 17 dny

    እናመሰግናለን

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p Před 20 dny +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለሰይጣኑ አብይ

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před 20 dny +1

    Tnx ethio betseb media ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Před 20 dny +2

    ZEMEDE is a man of integrity. He has stood for truth and justice for many years, especially for Amhara people.

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Před 20 dny +5

    ህዋት ናት በአማራ ላይ ጥሌቻ ያላት ብሎ ችላ ለማለት የሚያስቸግረው የትግራይ የሀይማኖት አባት ሲናገሩ የነበረውን እንዴት እንረሳለን? በጦርነቱስ ወቅት ከ12 አመት እሰከ 75 አመት እድሜ ያላችው አማራን ለመውጋት አንደ ሕዝብ መምጣታቸው እንዴት ይረሳል? እውነት ለመናገር ሕዝቡ የአማራ ፍቅር ቢኖረው ኖሮ ህዋት ተምተሰራው ስራ ትክክል ያለመህኑን መቃወም ነበረበት እንጃ ጓዙን ጠቅሎ አማራን ለመውጋት አይመጣም ነበር

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 20 dny +1

      ማን ነበር ትናንት ተላላኪ ነኝ ያለው ?
      ዛሬ ደግሞ አብቹ ሺ አመት ግዛን እያለ::

    • @be-liever
      @be-liever Před 20 dny

      @@2011Tehetena ትላንተ አማራው ምንስትሉ ነበር ተግረዋይ የተባለ መጥፋት አለበት የዛኔ አማራ ሰላም ያገኛል ብላቹ አልጨነበር🤔
      ተግረዋይን መግደል አይደለም እነደ ፍየል ጠብሰን እነበላቸዋልን ስትሉ አል ነበር ረሳቹት🤔
      እናነተ ሰው በላ ከፉዎች የትግራወይን ሴት ህፃናት እናቶችን አዛውነቶች ደፍራቹ ዘርፋቹ ገድላቹ አልነበር ከጥላቻቹ የተነሳ 🤔🤔🤔 ረሳቹታ🤔

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h Před 19 dny

      @@be-liever አዎ, አሁንም አፈር ትበላላችሁ ለማኞች❗️አማራና ትግራይ ወንድም አማቾች አይደሉም. ሆነውም አያውቁም. እንደውም አማራ ከትግራይ የበለጠ ጠላት የለውም . ዱሮም ትህነግ ሳይመጣ በፊት, ብዙው የትግራይ ህዝብ አማራ ላይ ቅናት ያለው ህዝብ መሆኑ በታሪክ የታወቀ አይደለምን❓ አማራን የሚጎዳ ህገ መንግስት ሆነ ብሎ ሰርቶ, አማራ እንዲጠላ መክሮ, አስመክሮ, የመጣውና ስራ ላይ ያዋለው , ኢትዮጲያን ለዚህ ያደረሱዋት የውሸት መርዝ በመርጨት, ህዝብን እርስ በርስ በማጣላት መለያየትን/ መከፋፈልን ያመጡብን, ትግሬ ነው እንጂ አሮሞ አይደለም ❗️

    • @user-rx2wq6se7h
      @user-rx2wq6se7h Před 19 dny

      @@be-liever አዎ, አሁንም አፈር ትበላላችሁ ለማኞች❗️ ግብር ሳትከፍሉ በአማራ ግብር የአመት ባጀት የምትደጎሙ ምን የሚወሰድ ነገር አላችሁ❓ መድፈር የእናንተ ፀባይ ነው.
      አማራና ትግራይ ወንድም አማቾች አይደሉም. ሆነውም አያውቁም. እንደውም አማራ ከትግራይ የበለጠ ጠላት የለውም . ዱሮም ትህነግ ሳይመጣ በፊት, ብዙው የትግራይ ህዝብ አማራ ላይ ቅናት ያለው ህዝብ መሆኑ በታሪክ የታወቀ አይደለምን❓

  • @MarshetMamuy
    @MarshetMamuy Před 18 dny

    ውድ ዘመዶቻችን እንዃን ደህና መጣችሁ ቀሲስ ይፍቱኝ

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 Před 20 dny

    እናመሠግናለን ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ !!!!!!!!

  • @MokodeDemek
    @MokodeDemek Před 17 dny

    መኮንን ነኝ ከወላይታ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 20 dny

    እር መምህር ይነገርን ምንድነው እንደዚህ ያሳመረ ❤❤❤❤

  • @zerihuntefera6004
    @zerihuntefera6004 Před 19 dny

    Ke geshen maryam

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Před 20 dny

    መምህራኖቻችን እንዴት ሰነበታችሁ 🙏 ቀሲስ ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏

  • @addisin80s
    @addisin80s Před 20 dny

    They like it when u tslk about America against Amara

  • @zelalemtesfaye314
    @zelalemtesfaye314 Před 19 dny

    Zemede, wuchi honachu ye Ethiopian dem sitafesu yenorachu Hulu ahun yenante dem
    yemifesbet gize new.

  • @atenafderseh4409
    @atenafderseh4409 Před 20 dny

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 20 dny +1

    ይቀጥል

  • @user-rh6ev4zl2i
    @user-rh6ev4zl2i Před 20 dny +6

    ወያኔና ኦነግ ባንድነት ቢሆኑም
    አማራን ማሸነፍ በፍፁም አይችሉም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Před 20 dny

      የነሱ አላማ አማራን አጥፍተው መሬቱን ተከፋፍለው ኢትዮጰያን በትነው የራሳቸውን ሀገር መመስረት ሰለሆነ እግዚአብሔርም አይረዳቸውም።

    • @user-rh6ev4zl2i
      @user-rh6ev4zl2i Před 20 dny

      @@abuhaile6517 ልክ ነው ሁለቱም የመጡት ከውጪ አገር ስለሆነ የአገሩን ባለቤት አማራን አጥፍተው ንብረቱን ሊወርሱና ከዛ ላይ አብዛኛውን ለላኳቸው ለቀጠሯቸው አረብና አሜሪካ ሊያስረክቡ ነው ግን ፈጽሞ አይሳካም የአማራ አምላክ የት ሄዶ ግጥሙን የዛሬ 8 አመት ገደማ ነው የጻፍኩት እንደትንቢት ነው የጻፍኩት ።

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Před 20 dny +1

      ​@@user-rh6ev4zl2iማን ነበር ትናንት ተላላኪ ነኝ ያለው ?
      ዛሬ ደግሞ አብቹ ሺ አመት ግዛን እያለ::

    • @be-liever
      @be-liever Před 20 dny

      ​@@user-rh6ev4zl2i🤣😂ሁለቱም ከውጪ ነው የመጡት 🤭አረ ጥፍረ መጥምጥ የመጥምጥህ ቆማጣ😂😂 እናነተ ጅሎች አቤት አቤ ተረታቹ አያልቅ🤣😂 ጅል አይሙት አለች አያቴ🤣
      የኦሮሞም ሆነ ትግሬ ፖለቲካ በእኩልነት እና በዲሞክራሲ በኢትዮጵያ ወስጥ መኖር ነው የናነተ ደግሞ የአማሮች የትግራይና የኦሮሞ ማንነትም ሆነ መሬት ሰልቅጣቹ አሃዳዊት ኢትዮጵያን በራሳቹ ቅኝት የምትጓዝ ኢትዮጵያን መፍጠር ነው🤣🤣😂😂 that's not gonna happen. በጣም ጅላጅል ጅላንፎ ናቹ።

  • @teferigabramariame5155

    Well,come kess samuel 🎉🎉🎉🎉

  • @AdinaMinas
    @AdinaMinas Před 20 dny +1

    ❤❤❤

  • @welansaabera65
    @welansaabera65 Před 20 dny +1

    እውትነውዘመዴ

  • @user-ut1ci5jx2x
    @user-ut1ci5jx2x Před 20 dny +1

    ዋናው መምጣታችሁ ነው ውዶቸ

  • @BD-rn8vc
    @BD-rn8vc Před 19 dny

    Zemede ❤❤❤❤

  • @tulu027
    @tulu027 Před 20 dny

    ሰላም ከአሜሪካ

  • @zelalemtesfaye314
    @zelalemtesfaye314 Před 19 dny

    Tultula, tefera mamo beaden new. Antena tefera mamo yeamara telat nachu. Ahun hulachum tetergachu titefalachu

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 Před 20 dny

    Del le jegnohu amhara fano demoha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jk6vx8uv3k
    @user-jk6vx8uv3k Před 20 dny +1

    እኔ አንድ ዘመዴ በሰልክ ሰናወራ የአማራ አድማ ብተና እና መነሻ ነው ፋኖን ያሰቸገርው አለኝ ተዋጊ ሰለሆነ አለኝ መከላከያ እኮ ምንም ነገር አይችልም አለኝ የአማራ ተዋጊዎች ብቻ ናቸው እዚህ የደረሰው አለኝ

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Před 20 dny

      ፈጣሪ የ እጃቸውን ይስጣቸው እነዚህ ባንዳወች በመከላከያ ከሚደርሰው በደል ይበልጥ የሚያመው የእነሱ ነው ከ ትግሬወች የማይማሩ ሆዳሞች

  • @elsad1086
    @elsad1086 Před 20 dny

    👋👋👋🙏🙏🙏

  • @TIBEBEWOLDESENBET
    @TIBEBEWOLDESENBET Před 20 dny

    Kesis Selam biyaleho

  • @danielalemu7298
    @danielalemu7298 Před 19 dny

    Dallas tx

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 18 dny

    ሔኖክ የተባለ አንድ ትንታግ የሆነ ዜጋ ነበር የት ጠፋ?

  • @samuelatnafu7611
    @samuelatnafu7611 Před 20 dny +1

    ከአዳማአቡ

  • @ababiwodaje4063
    @ababiwodaje4063 Před 20 dny

    በርታ እኛ መፈናፈን አልቻልንም

  • @yealemzwdyitay9923
    @yealemzwdyitay9923 Před 18 dny

    ቀሲስ ለምንድነው ፕሮግራምህ በመረጃ ቴሌቪዥን እንዲተላለፍ የማትፈቅደው? ኢንተርኔት የማያገኘውን ህዝብ ያበረተዋል ብየ አስባለሁ

  • @edeletube700
    @edeletube700 Před 20 dny +3

    ድል ለፋኖ እና ወዳጆቹ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 18 dny +1

    አምበሳው ዘመዴ ዘር ይውጣልህ የትኛው ምሁር ነው ያንተን የውሀልክ የሚደርስ?

  • @hadynalab9668
    @hadynalab9668 Před 20 dny

    Esachew Yameltachewal eko

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 18 dny

    ሀብታሙ አያሌው፣በሻህ አበበ በለው እና መሰል ሆድ አደሮች የሚያስፈልጋችሁን እንሰጣለን አርፋችሂ ቁጭ በሉ

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 Před 20 dny

    Omg what is funy

  • @woinshetbelachew6533
    @woinshetbelachew6533 Před 20 dny

    ከሲያትል፡ነው።መምህር።

  • @mikreazene7801
    @mikreazene7801 Před 20 dny

    ትግሉን በእኔ እይታ 15% የምትይዝ ይመስለኛል

  • @user-hw6dx3wi4x
    @user-hw6dx3wi4x Před 20 dny +2

    "መምህር ዘመድኩን እግዛብሔር ያበርታችሁ ከልደታ"

  • @mesaymoola
    @mesaymoola Před 20 dny

    Selam endat ameshachu memher zemda taserwal eyal neber mota jezbaw😂

  • @TIBEBEWOLDESENBET
    @TIBEBEWOLDESENBET Před 20 dny

    Egami Silasan Waldorf Enakebralen

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 18 dny

    ዘመዴ ታማኝ በየ እያምታታ ከሚኖር ጥላውን ብትገፍልን የውስጥ አርበኛ ሁኖ ያልሰራን ስራ የለም። ሌሎችን ተችቶ እሱን መተው አግባብ አይሆንም።

  • @user-hd3ne9lb6g
    @user-hd3ne9lb6g Před 7 dny

    ኬሩ ኦሲኔ?

  • @askuema1260
    @askuema1260 Před 20 dny

    ምነው ይቀጥል እንጂ

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Před 15 dny

    🟢🟢🟡🟡 ኧረ ምነው የዚህን የዛፍ ምርጫውን ዝም አላችሁ ትልቅ ችግር እሚያመጣ ነው ። ዛፍ ሲመረጥ ብዙ pollen የማይረጭ ፣ አስም እና አለርጂ ለህዝብ ስለሚሰጥ ብዙ አረንጓዴ ቅጠል እና ቅርንጫፍ ያለው መንገዱን በጥላ እሚያጠላ እና ከተማውን ከግለት እሚ ታገድ መሆን አለበት ። ባለሞያዎች አቅርቡልን እባካችሁ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 Před 20 dny

    Md

  • @user-rg1de3hu1c
    @user-rg1de3hu1c Před 16 dny

    Slamnhw

  • @annunaki4334
    @annunaki4334 Před 17 dny

    የሚስቶታችሁ ጽንጽ ......

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 Před 20 dny

    እሡ ካላስቆምከው አያቆምም።

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 20 dny +3

    ዘመዴ ቅመሙ❤❤❤😂

    • @user-ut1ci5jx2x
      @user-ut1ci5jx2x Před 19 dny

      ፕሊስ የዘመደን ቴሌግራም ቻናል ላኪልኝ

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 Před 19 dny

      ዘመድኩን ተኩላ ነው ፋኖን ለመከፋፈል የፋሸሸቱ አብይ ተከፋይ ባንዳ ነው

  • @rahelasanake8461
    @rahelasanake8461 Před 18 dny

    Zemeda einkin dhn mt. Michm anrshm lmtdrgw Amhara hzib tgl

  • @--Ethio-ortho-mezemur
    @--Ethio-ortho-mezemur Před 20 dny

    ከ ጎፋ ሳውላ

  • @surafelhabetmariamtamene8891

    በእውነት አማራ ለዘመናት ተኝቶ ነበር አማራ ካለው የህዝብ ቁጥር አንፃር በጣም ጥቂት ነው ሰርጎ ገብ ባንዳዋችን ማጽዳት ያስፈልጋል ትግሉ ህዝባዊ እንዲሆን ማድረግ ግለሰብ ላይ መንጠልጠል የለበትም

    • @be-liever
      @be-liever Před 20 dny

      ህዘብን የናነተ ድራማ ሰልችቶታል እና አይሰማቹም ለምን መሬትላይ አትንከባለሉም

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 20 dny +2

      ​@@be-lieverእናንተ ተንከባላቹ ምን አመጣቹ ከማለቅ በስተቀር

    • @be-liever
      @be-liever Před 20 dny

      @@emebetzewde7492 🤣😂😂😂 እናነተ መንከባለል አይደለም እነደ እባብ መሬት ላይ ታሳባቹ ፤ እነደ ጅብ ጮሃቹ ፤ እደአህያ ተሳባቹ አባ ከና የላቹ ዬለም🤣😂😂😂 ምክንይቱም ዲፕሎማሲም ሆነ ፖለቲካ አካሄድ ምን እነደሆነ አታውቁም የናነተ መጋገጥ የኦሮሞና ትግሬን ጥላቻቹን በአደባባይ ለመግለፅ ነው የወጣቹት🤣😂😂😂😂

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 Před 20 dny

      ለማንም አይንከባለልም ከላይ ፈጣሪዉ ከምድር ነፍጡ ነፃ ያወጡታል እንደ እናንተ ፈረንጅ ሣይሆን የአማራ ተስፋዉ እግዚአብሔር ነዉ፡፡​@@be-liever

    • @danwet8394
      @danwet8394 Před 20 dny +2

      ​@@be-lieverጆባይደን ኡኡኡኡኡ😂

  • @user-ps4gw2ty9z
    @user-ps4gw2ty9z Před 19 dny

    ዘመድኩን ሰላም ንው ?ለምንድን ነው ግን ሁሉንም ነገር የምትናገር ?ከአእምነት እይታ ትክክል ነው ብልህ ታስባልህ?

  • @abelayele-yo2wi
    @abelayele-yo2wi Před 20 dny

    ከዲላ

  • @user-vm9xt2ct2o
    @user-vm9xt2ct2o Před 10 dny

    ኢትዮ ቤተስብ እባካችሁ ይህንን ጭምላቃ ስውዩ ምክሩት ማስማማት ሲገባው ማለት ዘመድኩን በቀለን ምለቴ ነው አፉ እንዳመጣ የሚበጠረቀውን ማለቴ ነው

  • @frewbeyene2774
    @frewbeyene2774 Před 20 dny +1

    "ባለገጌን ቋሚ ባለጌ የሚያደርገው ደጋፊው ነው"

    • @kukutilove
      @kukutilove Před 20 dny

      አማራ እኮ ነው ለአብይ የሰገደው አጨብጫቢ

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 20 dny

      ​@@kukutiloveለአብይማ የስገደው ማን እንደሆነ እየታየ ነው ህዝብ እስኪታዘባቹ ድረስ

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 Před 14 dny

    ኦሮሞው ዘመድኩን ከአማራ ራስ ውረድ።

  • @belaydagnew4334
    @belaydagnew4334 Před 20 dny

    ይሸጥል

  • @yewondwossentassie4019
    @yewondwossentassie4019 Před 20 dny +1

    መሞህር ይህን በሚዳዎት ለምን ያቀርቡታል

  • @kukutilove
    @kukutilove Před 20 dny +1

    አብይ ተጠቅሞ ተፋቹ .
    እኔ የሚያሳዝነኝ በTDF ያለቀው አማራ ነው

    • @user-xl1iw4xm1l
      @user-xl1iw4xm1l Před 15 dny

      ፓ ሽንፈት መራራ ነው ግን ይግትሃል ገና ምድረ ክፉ ተጣጥበሽ ጠብቂ የህውሃት አባል ደጋፊ የሆንሽ ሁሉ ከደቡብ ኢት

  • @be-liever
    @be-liever Před 20 dny

    🤣😂😂😂😂😂 የክርስቲያን ጂሃዲስቶች 🤔

    • @danwet8394
      @danwet8394 Před 20 dny +1

      የጋላ አራጅ ውሃብይ ተቃጠል

    • @be-liever
      @be-liever Před 20 dny

      @@danwet8394 🤣😂 ከወሬ ባለፌ ቆምጬ ቆማጣው ምንም ማምጣት አትችሉም 🤣😂😂 ይልቁኑ የጋላ በር ላይ ቆማቹ የምትለምኑበትን እድል አጣቹ🤣😂😂

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m Před 20 dny +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ጥያቄ አለኝ ለዘመዴ የሺንቶይዝም ሀይማኖት ተከታይ እንደሆንክ የመንግስተ ሰማያት ቪዛ የሚሰጠው ፓስተር ዘመዴ ሺንቶይዝም ምንድነው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Před 20 dny

      ስሙን ሲያጠፍት ነው ዘመዴ ኦርቶዶክስ ተከታይ ነው ይታወቃል

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8j Před 20 dny

    እናንተ አርብ ነው የአመቱ ክብረ በዓል

  • @yewondwossentassie4019
    @yewondwossentassie4019 Před 20 dny +1

    ይህ ስው ጭምብሉ ተገፋል

  • @yewolowayemenzewa8752
    @yewolowayemenzewa8752 Před 19 dny

    ዘመድኩን ትግሬ ነው በትግርኛ አውራው ይሄ የነአኪላ ቡችላ ተላላኪ የደም ነጋዴ 😡

  • @samsong.mariam7489
    @samsong.mariam7489 Před 20 dny +2

    ዘመድኩን ምንብታወራ መታመንሕን አጉለሐል አሁንም አስተውል ትዝብ ላይ ወድቀሀል

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 20 dny +2

    ሂድ ወሬኛ እኔ እኔ እኔ እኔ ደሞ በጀነራሉ ልትመጣ ነው እባክህ እፍህን ሰብስብ!!!!

  • @GosayeDerseh
    @GosayeDerseh Před 20 dny

    ደንቆሮ!

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv Před 20 dny +3

    ፋኖ ዓለም የሚያቀው በትግራይ ህዝብ ጭፍጨፋ፣ ዘረፋ ወረራ የደረገ ነው። ለትግራይ ይቅርታ ተጠይቆ ከትግራይ መሬት መውጣት ብቻ ነው።

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 Před 20 dny

      እንዳይስሙህ ተጠንቀቅ::

    • @user-jk6vx8uv3k
      @user-jk6vx8uv3k Před 20 dny +1

      እዳይ ሰሙህ አማራ ፋኖ ጉሮሮህን ሲጥ እዳያርጉህ 😂😂
      በእውነቱ በአማራ ላይ የሰራችሁት ግፍ 😢 መቼም አንርሳው
      ይቅርታ ለማ ደርግ እራሱ አማራ 😢

    • @danwet8394
      @danwet8394 Před 20 dny +1

      ቆማጣ 😂ሲያምርህ ይቀራል ጆባይደንን ጥረው😂

    • @user-ut1ci5jx2x
      @user-ut1ci5jx2x Před 19 dny

      😂😂😂😂😂🙉🙉🙉​@@user-jk6vx8uv3k

    • @rahelasanake8461
      @rahelasanake8461 Před 18 dny

      Amhara mrt srk ayikm. Est tigra bhl, lbs, mgib est amtw