የውርስ ኀጢአት አለን?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 06. 2023

Komentáře • 26

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    ቃለሂወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @MMel12379
    @MMel12379 Před rokem

    እጅግ ህይወትን የሚያለመልም ትምህርት። ድንግል ማርያምን የማያከብር በሙሉ መጨረሻቸው ልጇን አብሮ ዝቅ ዝቅ ማድረግ ነው። ላቲ ስብሃት እርሷን አታማልድም ብለው ፈራጅ የሆነውን አምላክ ግን ሎቱ ስብሃት አማላጅ ይላሉ።
    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @amsalselam7215
    @amsalselam7215 Před rokem +1

    🥰🥰😇😇❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 Před rokem +2

    እንዴት ያለ ትርጓሜ ነው? ቃለሕይወት ያሰማልን! ወንድሞች እህቶች ላይክ ሼር እናድርግ ለሌሎች እንዲዳረስ

  • @mercymercy331
    @mercymercy331 Před měsícem

    19:19 The Catholic Church believes and teaches that the blessed mother is free from both original and actual sin!
    Thanks!

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 4 měsíci

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @mame8874
    @mame8874 Před 5 měsíci

    ሁሉ ሀጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔር ክብር ጎድሎአቸዋል ይላል እኮ

  • @fantahungudeta3339
    @fantahungudeta3339 Před 29 dny

    አትመኝ ይላል በቀላሉ ለምሳሌ የማይመኝ ይኖር ይሆን ;

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 7 měsíci

    Kale hiwot yasemalen memeher 🙏 ❤️ ♥️ 😋

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit3592 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @batibatibati3199
    @batibatibati3199 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @user-fiyonat
    @user-fiyonat Před 2 měsíci

    የሚገርመው እኮ ማሪያምን ጥንተ አብሶ አለባት ሲሉ መናፍቆች አያስተውሉም ክርስቶስ ከማሪያም ስጋ እንደነሳ ከባድ ነው አለማስተዋል መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤🙏

    • @user-vb5vc1ii6d
      @user-vb5vc1ii6d Před 2 dny

      ሀጢአተኛ ያልሆነ ልጅ ለመውለድ ጥንተ አብሶ መኖር ከሌለበት ማርያምን የወለዱት ሀናና እያቄምምም ጥንተ አብሶ ሊኖርባቸው አይገባም።የእነርሱ ወላጆችም የእነዚያ ወላጆችም... አዳምና ሄዋንም😂

  • @yahwayapps7947
    @yahwayapps7947 Před 6 měsíci

    ሉቃ 1፥ 46 ማርያምም እንዲህ አለች፤
    “ነፍሴ ጌታን ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፤
    47 መንፈሴም በመድኀኒቴ በእግዚአብሔር ደስ ትሰኛለች፤
    ማርያም በዕርግጥ መዳን ወይም የሐጢያት ይቅርታ ማግኘት እንደሚያስፈልጋት እራሷ በመድሐኒቴ ስትል ገልጻለች

  • @yahwayapps7947
    @yahwayapps7947 Před 6 měsíci

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ። ያልከው በሙሉ እቀበላለሁ። እንዲሁም ሌሎች የሚቀበሉ የፕሮቴስታንት አቢያተ ክርስትያናት አሉ። ተባረክ።

    • @kmichael2401
      @kmichael2401 Před 5 měsíci

      may i ask which church you are a part of?

  • @onelove6168
    @onelove6168 Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @dawitfikadu1023
    @dawitfikadu1023 Před 9 měsíci

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ጥያቄ አለኝ ተሸፋፍኖ እንዳያልፍ
    1.ደስተኛ የሆንሽ ሆይ ደስ ይበልሽ የሚል የት ነው ?
    2. ያልታመመ ሰው መድኃኒት ያስፈልገዋል ወይ ?
    3. የወር አበባ አታይም ነበርስ ተብሎ የተፃፈልን ?

    • @user-is6dr2ko1q
      @user-is6dr2ko1q Před 4 měsíci

      አማርኛው ተቆርጧል ምክንያቱም ሉቃ2-26ተፈስሂ ፍስሂት ኦ ምልዕተ ጸጋ እግዚአብሔር ምስሌኪ ይላል ትርጉሙም ደስተኛይቱ ደስ ይበልሽ ጸጋ የተመላሽ ሆይ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው።ሚለው አማርኛው ቆርጦ ደስ ይበልሽ በማለት ይጀምራል።

    • @user-is6dr2ko1q
      @user-is6dr2ko1q Před 4 měsíci +1

      ሌላው አምላኬ ማለቷ ፈጣሪዋ ስለሆነ መድኃኒቴ ያለችው ከሀጢያት ስለለያት ነው።

    • @user-is6dr2ko1q
      @user-is6dr2ko1q Před 4 měsíci +1

      ይህ የቃል ትምህርት ነው በአብዛኛው ይህ ማለት ግን የተጻፈ ታሪክ የለንም ማለት አይደለም ጽንሷ መውለዷም የውርዝውና(የወጣትነት ባሕሪዋ የሴትነት ባሕሪ መገለጫ የሆነውን የመርገም ፍሳሽ ከድህነት በኋላም ወር አበባ የሚባለው እንዳላያት ብዙዎች ጽፈዋል በቃላቸውም አብዝተው ጽፈዋል።

  • @tegegnkebede9232
    @tegegnkebede9232 Před 8 měsíci

    አላዊቂ መናፍቅ ነህ።

  • @abreham2010
    @abreham2010 Před 7 měsíci +1

    የምትናገረው መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም። የእርስዎ አስተያየት ነው.

    • @Codeworld33
      @Codeworld33 Před 7 měsíci

      ትንቢተ ሕዝቅኤል 18
      18 አባቱ ግን ፈጽሞ በድሎአልና፥ ወንድሙንም ቀምቶአልና፥ በሕዝቡም መካከል ክፉን ነገር አድርጎአልና እነሆ፥ እርሱ በበደሉ ይሞታል።
      19 እናንተ ግን፦ ልጅ የአባቱን ኃጢአት ስለ ምን አይሸከምም? ትላላችሁ። ልጅ ፍርድንና ቅን ነገርን ባደረገ ትእዛዜንም ሁሉ በጠበቀና ባደረገ ጊዜ ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል።
      20 ኃጢአትን የምትሠራ ነፍስ እርስዋ ትሞታለች፤ ልጅ የአባቱን ኃጢአት አይሸከምም፥ አባትም የልጁን ኃጢአት አይሸከምም፤ የጻድቁ ጽድቅ በራሱ ላይ ይሆናል፥ የኃጢአተኛውም ኃጢአት በራሱ ላይ ይሆናል።
      21 ኃጢአተኛውም ካደረጋት ኃጢአት ሁሉ ቢመለስ ትእዛዜንም ሁሉ ቢጠብቅ ፍርድንና ቅን ነገርንም ቢያደርግ ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል እንጂ አይሞትም።

    • @user-fiyonat
      @user-fiyonat Před 2 měsíci

      ወሬ