ንግሥቲቱ በቀኝ ትቆማለች መዝ 45፥9 ትርጓሜ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 22

  • @emiyumenbere7887
    @emiyumenbere7887 Před rokem +2

    በእውነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት❤❤❤

  • @mihre_yangu3769
    @mihre_yangu3769 Před rokem +1

    Amen መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @selamawitdejene3975
    @selamawitdejene3975 Před rokem +1

    ኡፍፍፍፍ የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እጅግ እኮራለው ምንም ምግባር ባይኖረኝ ተመስገን ቅዱስ አማኑኤን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን እማምላክ ትባርክልን መምህር❤

  • @bitsliul8768
    @bitsliul8768 Před rokem +2

    Kalehiywetin yasemalin betam enameseginalen ! Thank you so much

  • @tehetenatube-3279
    @tehetenatube-3279 Před rokem +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qc2vp2sl8y
    @user-qc2vp2sl8y Před rokem +2

    ቃለሂይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🥰

  • @selammekonini2601
    @selammekonini2601 Před rokem +1

    መምህር ጌታ እግዚአብሔር ይባርክወት❤ ቃለ ሒወት ያሰማልን❤

  • @asterieweldamichael5455
    @asterieweldamichael5455 Před rokem +1

    Egziabhare thegawen yabzalot memeher edma tena yadelelelen legham asteway lebonan yadelen❤❤❤❤

  • @hekmethekmet4759
    @hekmethekmet4759 Před rokem +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏🙏

  • @batibatibati3199
    @batibatibati3199 Před rokem +1

    በርታልን መምህር ❤❤❤

  • @Daniel-oc2mu
    @Daniel-oc2mu Před rokem +3

    This is the best video explanation that I have ever seen & have answered many of our questions. I have learned that, we even didn't touch the immense; full of treasury & knowledge of our orthodox church. Thank you "Memhir" for your time and sharing us this wonderful interpretation based on our church fathers. We keep shining with truth regardless of the oppositions from other denominations. Thank you again and GOD bless you ! Much Love !

  • @weyni7527
    @weyni7527 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ❤

  • @TigistAgune-ou4rg
    @TigistAgune-ou4rg Před rokem +1

    በሥላሤ ስም ።መምህር የእርሶን ፊዚካል ስመለከት በጣም ልጅ ነዎት ግን እግዚአብሔር ትልቅ አዕምሮ ነው ያደለዎት። ከመረጋጋት ጭምር። እነሱ ግን በእድሜ ከእርሶ በጣም የትየለሌ ናቸው ሁሉም በመወለድ እድሜ ከእርሶ ይበልጣሉ ግን አዕምሮአቸው እንጭጭ ነው። ።መምህር እግዚአብሔር የእውቀት ፀጋውን በእውነት ያብዛልዎት🙏❤️

    • @-timihrtetsidk-gr8jm
      @-timihrtetsidk-gr8jm  Před rokem +1

      በቲክቶክ ነው የምታውቂኝ መሰለኝ፥ በዚያ ፊቴን ታውቂዋለሽ ብዬ እገምት ነበር፤ ስለ ኹሉም አመሰግናለሁኝ፥ ጸልዪልኝ (ገብረ መድኅን)🙏

    • @abemelekabemi9406
      @abemelekabemi9406 Před rokem

      በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tadekebe2270
    @tadekebe2270 Před rokem

    Amen kale hiywet yasemalin memihir.

  • @batibatibati3199
    @batibatibati3199 Před rokem +1

    ❤❤❤

  • @eteneshezk9098
    @eteneshezk9098 Před rokem

    በነገራችን ላይ ዮኒ ኑሮውን የሚገፋው በየኢንተርኔቱ በሚያገኘው ገንዘብ ስለሆነ እይታ ሲቀንስበት እና ሰዎች ችላ ሲሉት ትኩሳት ሊያነሳ የሚችል ርዕስ ፈልጎ እንዴት የሰውን ስሜት ማስቆጣት ያውቅበታል እና ያን ያክል አያስደንቅም ዮኒ

  • @alemsisay2852
    @alemsisay2852 Před rokem

    ግሩም ነው መምህር የትንታኔው አንድምታ ቸሩ አምላክ መድኃኒዓለም ከዚህ በላይ እውቀቱን ጥበቡን ያድልልን በእወነቱ
    ለምንድነው download አልሆንም አለኝ tiktok ላይ post ላደረገው ነበር

    • @-timihrtetsidk-gr8jm
      @-timihrtetsidk-gr8jm  Před rokem

      ኔትዎርክ አስቸግሮሽ እንዳይኾን እንጂ፥ የማወርድ መሰለኝ። ደጋግመሽ ሞክሪ🙏

  • @selamawitdejene3975
    @selamawitdejene3975 Před rokem

    ❤❤❤