እጅግ ድንቅ ትምህርት "ነቢዩ ኤልያስ እንደ እኛ ሰው ነበር" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma sibket

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 12. 2021
  • @sualamatis tube
    #Aba_Gebrekidan_Girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #orthodox_Tewahdo
    @ዕንቈ ሥላሴ Tube Enqo silasse Tube

Komentáře • 103

  • @woyensheteshete9240
    @woyensheteshete9240 Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ሺ አመት ያኑሮት አባታችን ትምህርቶት ነፍስን የሚያረሰርስ ነዉ

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 2 lety +1

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir

  • @tsegayebedada7994
    @tsegayebedada7994 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ በሰማያዊ እና በምድራዊ በረከት ይባርክልን የሚስጥሩን ደጅ አስፍቶ አምልቶ ይክፈትሎት የቅድሳኑ ጸጋ ከእርሶ ጋር ይኑር 3ሺ ነፍሳት በቅዱስ ጴጥሮስ ስብከት እንደተማረኩ እኛም በቃሉ እንድንኖር ፍሬ እንድናፈራ በጸሎት አስብን እውነት በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @getanehzewdu795
    @getanehzewdu795 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሜያስተምረን የሜመክረን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 Před 2 lety +1

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamharachan

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 Před 2 lety +1

    አሜን አባታችን ቃለህይዎት ያሠማልን 🤲

  • @user-cv4cg5hc1m
    @user-cv4cg5hc1m Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳ አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን አሜን ፫/ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @mekdiermi6898
    @mekdiermi6898 Před 2 lety +2

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን
    የነፍስን ምግብ ሰለመገቡን እድሜ በጤና ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን

  • @yosiefhabtesilasie2104
    @yosiefhabtesilasie2104 Před 2 lety +1

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @user-ny3bd1rw8u
    @user-ny3bd1rw8u Před 2 lety +1

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ኑሩልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    የቅዱስ ኤልያስ በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን

  • @user-pe2qo4hd5w
    @user-pe2qo4hd5w Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በረከትወት ይደርብን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን።ቃለህይወት ያሠማልን።

  • @dinkineshalemayehu9893

    ✝️አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችንአሜን🙏
    እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏

  • @samitplf7368
    @samitplf7368 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @fasikaayele2925
    @fasikaayele2925 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን አባታች በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalkidanmegstu387
    @kalkidanmegstu387 Před 2 lety +1

    ቃለህዪወት ያሰማልን አባታችን

  • @lulishkay630
    @lulishkay630 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር በእርሰዎ ላይ አድሮ ያስተማረን ልኡል እግዜአብሄር ለዘለአለሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒አሜን አሜን አሜን

  • @nigatmuluneh8088
    @nigatmuluneh8088 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 Před 2 lety +3

    እውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
    የቅዱስ ኤልያስ በርከቱ ምልጃ ፀሎቱ አይለየን አሜን💕🕊

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 2 lety +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-kk4nw8mf5h
    @user-kk4nw8mf5h Před 2 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሜያስተምረን የሜመክረን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን እንኮን ደሕናመጡ አባታችን

  • @tsegayteklu8715
    @tsegayteklu8715 Před 2 lety +1

    ቃል ሂወት የስመዐልና ኣባ።

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንእንኮንደናመጡልን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 2 lety +2

    በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያኑርልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🤲🌺👏🌺

  • @alemgamachuu2257
    @alemgamachuu2257 Před 2 lety +2

    𝐀𝐦𝐞𝐞𝐍
    𝐀𝐦𝐞𝐞𝐍
    𝐀𝐦𝐞𝐞𝐍
    🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
    የነብየ እግዚአብሔር የቅዱስ ኤልያስ መንፈስ በእኛም ላይ ይደርብን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Před rokem +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @edudanyee2586
    @edudanyee2586 Před 2 lety +1

    Ameen ameenameen kalhiwati yaasamal abatachi

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Před 2 lety +3

    የሠማነውን በልቦናችን ያሥድርብን አሜንንንንሰ፫

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před 2 lety +1

    Amen kale hewet yasemalen

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Před rokem +1

    አሜን

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-om6im6ie6j
    @user-om6im6ie6j Před 2 lety +1

    ቃለህይዎትያሰማልን

  • @yazedmazen1b215
    @yazedmazen1b215 Před 2 lety +1

    *አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን አባታችን ✝️🕯️✝️*

  • @user-cj7sk2ul3h
    @user-cj7sk2ul3h Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስልን ቃለሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @hanaalamu9871
    @hanaalamu9871 Před 2 lety +8

    አሜን (፫) ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቅዱስ ኤልያስ በረከትና ረድኤት ይደርብን አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹሕ ህ ልብን፣ ፍጠርልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏የሂዎት ቃል ያሰማልን አባታችን የሰማነውን ከልባችን ያሳድረው አሜን መታደል እኮነው ፃዲቅ ሰው መሆን መታደላቼው የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @anooshaethopia635
      @anooshaethopia635 Před 2 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የንስ መለን አባታችን የሰማነውን ከልባችን የ ሰድረው አሜን

  • @zuriashlemma3192
    @zuriashlemma3192 Před 2 lety +1

    Abatachin kale hywet yasemalin 🙏🏽

  • @FasicaShetaya
    @FasicaShetaya Před měsícem

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @arsemaarsema7114
    @arsemaarsema7114 Před 2 lety +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @alebelbirhanu8984
    @alebelbirhanu8984 Před 2 lety +2

    የአባቶቼ ክብር እንዳ ቀርብኝ የአባቶቸን ክብር ስጠኝ !!!!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን !!!! በመንፈስ የሐውር ወበኃይለ ኤልያስ አልቦ ዘየዐብዮ ለዮሐንስ

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ንንንን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 Před 2 lety +1

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie ena welete birhan ena welete Eyesus ena Welete Etiopian 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @temesgenyalew7497
    @temesgenyalew7497 Před 2 lety +1

    kale hiwot yasemalin Abatachin

  • @moij5962
    @moij5962 Před 2 lety

    Amen, Amen, Amen!

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Před 2 lety +1

    AMEN AMEN AMEN
    EGZIABHER ymesgen
    Kalehiwot yasemaln

  • @user-su9wm9lz2v
    @user-su9wm9lz2v Před 2 lety +5

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነቱ ፀጋውና በረከቱ ያድልልን ጥዑመ ኣንደበት ኣባታችን በረከታቸው ትድረሰን

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @etethailu2358
    @etethailu2358 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistalehegnabebe8314
    @tigistalehegnabebe8314 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን 💚⛪️💛⛪️❤️⛪️

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Před 2 lety +1

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen👏👏👏 ❤️❤️

  • @genetagegnew6105
    @genetagegnew6105 Před 2 lety +1

    ቃለሒወትያሠማልንአባ

  • @eteneshkibore1556
    @eteneshkibore1556 Před 2 lety +1

    AMEEN
    AMEEN
    AMEEN
    💒💒💒🤲🤲🙏🙏💖💝💞

  • @yeabsiragirma7245
    @yeabsiragirma7245 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @jaanjano7391
    @jaanjano7391 Před 2 lety +1

    ቃለሀሕይወት ያሰማልን አባ ረጅሙን እድሜ ያድልልን
    ኤልያስም እደኛ ሰው ነበር

  • @anooshaethopia635
    @anooshaethopia635 Před 2 lety +1

    kale yweht yasemalen abatchn

  • @dawitasefa8044
    @dawitasefa8044 Před 2 lety

    ቃለሕወትን ያሰማልን አባታችን

  • @skedaryohans3943
    @skedaryohans3943 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety +2

    "ኤልያስ እንደ እኛ የሆነ ሰው ነበር ዝናብም እዳይዘንብ አጥብቆ ጸለየ :በምድርም ላይ ሦስት ዓመት ከስድስት ወር አልዘነበም ኹለተኛም ጸለየ ሰማዮም ዝናቀብን ሰጠ ምድሪቱም ፍሬዋን አበቀለች ።"
    ያዕቆብ 5:17
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የቃል ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን
    የሰማንውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @jaanjano7391
    @jaanjano7391 Před 2 lety +1

    እንኳን ሰላም መጡአባዬ

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 Před 2 lety +4

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen le abatachin Kale hiwet yasemalin

  • @mekdezhayle8305
    @mekdezhayle8305 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @dinkineshalemayehu9893

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 Před 2 lety +1

    Aba .God bless you.

  • @user-ht1em6nz7t
    @user-ht1em6nz7t Před 2 lety +1

    አባየ ቃለ ሕይወትን ያሠማል የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን 👏

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq Před 2 lety +1

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln abatachn!! Legna degom mastewalun ysten!! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼⛪🌾⛪🌾⛪🌾

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ

    • @user-oq5ux3tr7d
      @user-oq5ux3tr7d Před rokem +1

      በእዉንት አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    EgziAbiher yimesigen.

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 Před 2 lety +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደሓጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን እናንተን የሰጠን ቸር ኣምላካችን ይክበር ይመስገን ኣጥንት የሚያለመልም ትምህርት በረከትዎን ይድረሰን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-mr2oi5ff5l
    @user-mr2oi5ff5l Před 2 lety +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዝአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱስ ኢሳያስ በረከቱ ይደርብን

  • @dinkineshalemayehu9893

    አሜን🙏🙏🙏

  • @user-rx6kv6kc4u
    @user-rx6kv6kc4u Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ በፀጋ ላይ ፀጋ ጨምሮ ይስጦት ለኛም የሰማነውን በልቦናችንን አሳድሮ እውነተኛ ክርስቲያን ያድርገን

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 Před 2 lety +1

    Ameannnnnnn

  • @user-yu5sq2fi9p
    @user-yu5sq2fi9p Před 2 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እንደው የት ይሆን የሚገኙት??

  • @habhabshi1119
    @habhabshi1119 Před 2 lety +3

    በእውነት የሰማዩን ዋጋ አያሳጣብን አባታችን እምለው ይጠፋብኛል ንፁህ ፅሩይ እምነትን ያድለን በእምነታችን ያፅናልን

  • @weltetinsaye80
    @weltetinsaye80 Před 2 lety +1

    Amnnnn amnnnnn amnnn kale Hiwet yasmaln mengste semaytn yawrsln abatachnn Edmana tena yestwt yaglgilot zemnwen yebark Tsegawen yabzalwet 💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐👌👌👌👌1000 amt nurln Memhrachn 🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube8615 Před 2 lety +1

    በቪዲዮ ብታቀርቡልን አባታችንን ስወር ባታረጉት

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Před 2 lety +1

    YE aba Gebrekidane lessons is good but the sound system is not good
    Thank you

  • @maritutigab4491
    @maritutigab4491 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የነቢዩ ቅዱስ ኤልያስ በረከቱ አማላጅነቱ አይለየን አሜን ፫
    የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በስነ ልቦናችን ይፃፍልን አሜን ፫

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 Před 2 lety

    ያቆብ ብለዎል መጻፍ ቅድሱ ይሔ ዬለም

  • @tsegayteklu8715
    @tsegayteklu8715 Před 2 lety

    Why more advertize ?

  • @bosenaderso6633
    @bosenaderso6633 Před 2 lety +1

    እረ ተው በ video lakuln

  • @user-xt9ef3pz8d
    @user-xt9ef3pz8d Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏 ይቅረታና ኢሳያስ /ሙስሊሞች ኢሳ የሚሉት ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክረስቶስን ነዉ or ኢሳያስን ነዉ ?

    • @mebatsionkassaw3119
      @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety +1

      ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ግን ከነሱ ኢሳ ሳይሆን የተሰቀለው ሌላ ነው እኛ ኢየሱስ ክርስቶስ በመንገድ ላይ ለስምኦን ቀሬናዊ አሸክመውት አልነበር እኛን ሊያበረታ የኛ ጌታ ደከመ ተባለ ኦ አምላኬ

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-ze1de1gp3q
    @user-ze1de1gp3q Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @CakeChef7
    @CakeChef7 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 Před 2 lety +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 🙏