የፀሎት መንፈስ || ይህንን ትምህርት ተምረው የፀሎት ህይወትዎን ከፍ ወዳለ ደረጃ ያድርሱ! || Spirit of prayer || Must watch this!
Vložit
- čas přidán 31. 05. 2023
- ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.org/new-soul አገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram @christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.org/faith-clinic-...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.org/faith-clinic-... - Krátké a kreslené filmy
ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንን አሜንንንንአሜንንንን አሜንን ተባርከ ቅር
ፀሎት ማለት #እግዚአብሔር_መፈለግ _ማለት
_ነው።
እውነተኛ አርነት #የእግዚአብሔር_ጥገኝነት_ነው።❤🔥
Well said.
ፀሎታችን መልስ የሚኖረው ከእግዝአብሔር ጋር የጠበቀ ህብረትና ዘወትር እርሱን የመሻት ፀጋ ሲፈስብን ነው !! የፀሎት መንፈስን አብዝቶ ይጨምርልን አሜን!!!
እየሱስ ሆይ ያንተ ጥገኛ ነኝ እኔ ብቻዬን ባዶ ነኝ እኔ ደካማ ነኝ የመጸለይ መንፈስ አፍስስብኝ
Amean amean praise the Lord Jesus Christ
Amen
አሜንንን
እኔ ያላንተ የማልቻል አቅመቤሦ
እየሱስ ሆይ ያንተ ጥገኛ ነኝ:እኔ ብቻዬን ባዶ ነኝ:እኔ ደካማ ነኝ :የመፀለዬ መንፈስ አፍስብኝ።
አሜን ::
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
አሜን❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜም
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
Amnee geta yibarek amneèeee
Amen.amen.amen❤❤❤❤
ጌታ ሆይ ያንተን መሻት በኔ ውሰጥ አፍስስ
አሁን አንተን አንተን የሚል መንፈስ አፍስስልኝ
የኔ መፈለግ በቂ አይደለም ያንተ መሻት አንተን ለመሻት ይሁንልኝ።የሞገስንና የምልጃን
መንፈስ በመንፈሴ ወወቀቑወአፍስስልኝ ሃሌ ሉያ
አሜንንንን።🖐️
ጌታ ሆይ!!!!! አሜን
Yes.amen❤❤❤
Amen amen 🤲
Amen❤❤❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tsagawe Yabazalahi Tabareki Legn ❤❤❤❤❤❤❤❤bless you
ፓስተር ዶ/ ር ስወድህ ❤ ጌታ ኢየሱስ ብድራትህን ይክፍልህ
ተባርክ❤
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ።
Amneè
Amen 🙏🏽
Geta eyesus bebizu yibarek taberkehalu
#ክብር_ለወደደን_ፀጋው_ላፈሰስልን_
#ለእግዚአብሔር_
#አምላካችን_ይሁን🙏👏👏👏
amenn
ሙሉ በሙሉ በእግዚአብሔር ላይ ጥገኛ ስንሆን እውነተኛ አርነት ይሆንልናል፡፡
እኛ ገና ስንፈጠር የእግዚአብሔር ጥገኛ ነን ስለዚህ ወደሱ መፀለይ አለብን፡፡
የእግዚበሔር ጥገኛ ከሆንን ንጉስ ነን ነግሰን እንኖራለን ገዢ ነን እየገዛን እንኖራለን ምክንያቱም ግዙ ተብለናልና፡፡
በኢየሱስ ስም የመፀለይ መንፈስ በሀይል ይሁንልን…..አለመፀለይ ከኛ ይራቅ፡፡
ተባረክ ፓስተር
Amen amen
Egizabeher melkam new ✝️
Pray pray pray
Amen 🙏
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ትልቅ ትምህርት ተሰጠን የእግዚአብሔር ፀጋና መንፈስ ቅዱስ አሜን ይሁንልን ይግባብን።
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
ጌትዬ፣ አዳኜ ፣መከታዬ፣ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱሴ፣ ልቤን ቀይርልኝ የፀሎት መንፈስ በላዬ አፍስስብኝ በእየሱስ ስም አሜን አሜን
amen amen 🙏
30 ደቂቃ መጸለይ ይከብደኛል ከዚህ በኋላ ጥገኝነትቴን ❤አምኛለው እ/ር ይርዳኝ❤
እግዚአብሔር ይገስፅህ
Amen ❤
Wowowowowowoa tabarkiii tabarkiii ❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን የፀሎት መንፈሰ አፍስስብኝ 🙏🏽
Amen
እንዲ ፀልይልኝ አግዘይን
I love you 😂😂😂😂 article 39 😂😂😂 God bless you with more Holy spirit lead teaching (spirit being teachings). Amen in the name of Jesus christ.
ጌታ እየሱስ አንተን 100000000 ግዜ ቢያበዛሕ ተስፍዬ
ተባረክ መጋቢ ይብዛልህ
መለኮት ስላመነህ ኣደራ ሰጦሃል እና ይሄ ለኛ ትልቅ ማሳያ ነው። የእግዚኣብሄር ጥገኛ መሆንህን በተግባር ኣይተናል ሰማይ ራሱም እየመሰከረልህ ነው። ጨምርልን ❤❤❤
God bless you Pastor! I learned prominent prayer !
ዘመንህን ይባርከው ይለምልም
ጌታ ሆይ የጸሎትን መንፈስን አፋሰሰልኝ ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር🙌🙏❤
Amennnn
ጌታ ሆይ የዘላለም ጥገኛህ ነኝ ። 🙏🙏🙏
Amennn tebarek pastoryeee
ተባረክ ዘመንህን ይባረክ ለእኔ ለደካማ ፈወስ የምትሰራ❤❤❤❤🎉
Yes we need prayer
በወሳኝና በደከመኝ ሰዓት በዝመልእክት የደረሰልኝ ቅዱስ እግዝአብሔር ይመስገን
❤❤
Amen erasean satechalahu. Kamer dass belogal
AMEEEN AMEEEN ebbiifaamaa
እንዲ ፀልይልኝ አግዘይን አባቴ 1:24:37
Amen aba😢😢😢😢
Ameeen Geta Yebarki❤❤❤
እግዚአብሔር፡ይባርክ።
አሜን! ጌታ ሆይ አዎ እኔም የአንተ ጥገኛ ነኝ። ያለአንተ እኔ ምንም ነኝ፣ የለሁም፣ ሁሉ የሆነልኝ፣ የሚሆንልኝም በአንተ ብቻ ነው። ክብር ምስጋና ለስምህ ይሁን!🙏🏽🌸
❤❤❤የኢየሱስ ጥገኛ ነኝ ❤❤❤🙏🙏🙏
❤amen
Tebarek more and more
God bless you our blessed
አሜን አሜን አሜንንንንን
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
ጌታ ሆይ የፅሎት መንፍስ አፍስስብኛ አፍስስብኛ
Yes
Amenn
Ye EGZIABHER ngn le EGZIABHER ngn😊❤❤❤
ፓስተር አንተንም በተሰብህንም ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ ተባርከበታለሁ
ተባረክልን የገታ እየሱስ አገልጋይ አልደብቀውም በጣም ተባርኪያለሁ።ተባረክ በብዙ ።
AMEN
አሜን ሀሌሉያ የመልካም ነገር ሁሉ ምንጭ እግዚአብሔር ነው
amnnnn
You are blessed! pastor
እሜን
አባባ አንተ የምትወደውን ጸሎት እንድጸልይ ሁሌ እርዳኝ!
አሜን ሀሌሉያ
❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
ዛሬ መልእክቱ ለኔ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ አመሰግናለሁ
Hallelujah!!i depend on you Lord you are My protection My strength My Rock My breath My everything !!!yes father i m nothing absolutely nothing with out your mercy and grace!!!i depend on you ABA father ❤
Thank you Dr pastor!!! you are a real teacher!!!i love to listen you!! much more grace
Wooow...what a heart touching and life changing teaching! Thank you Jesus!
You are such amazing man of God keep shining pastor 🙏
አሜን አሜን ሃሌሉውያ።
መጋብዬ @ፓስተርዬ ዶክተር ተስፋሁን ጨምሮ ጨምሮ ይጨምርልህ 🙏❤❤❤❤
You are right pastor.thank you for your preaching. God bless you more.❤
AMMEN AMMEN HALELUYAA ulfadhuu GOFTA koo yesuus HALELUYAA HALELUYAA HALELUYAA
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን!!!!!!!!
You are such a blessed gift for a body of Christ 🙏🏽
Amen Amen🙏🙏🙏
አሜን ክበር ጌታ እየሱስዬ
ጌታ ሆይ እንድፀልይና እንዳገኝህ እርዳኝ
ሀሌሉያ ስለዚህ ትምህርት እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ። የተወደዳችሁ ይህን ትምህርት ስታደምጡ ማስታወሻ ደብተር መያዛችሁን እንዳትዘነጉ። የተጻፈ ቃል ከእኛ አልፎ ለብዙዎች ጥቅም ላይ ይውላል ። ውድ ፓስተር ፀጋው ከመጠን ይልቅ ይብዛልህ ።