ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በቤተክርስትያን ተሰበሰቡ ሐዋ 11 ፥ 26

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 11. 2022
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙczcams.com/channels/ol_.html... ያክብርልን

Komentáře • 177

  • @misganabere6115
    @misganabere6115 Před rokem +26

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    በጣም ከሚደንቁኝ ነገሮች
    • ርዕስ አመራረጥህ
    • የምታስተምረው ርዕሱን ያማከለ መሆኑ
    • በርዕሱ ዙሪያ በቂ እውቀት መኖሩ
    • ከመጮህ ይልቅ የተረጋጋ እና መንፈስን በሚያንፅ መልኩ ማቅረብህ እጅግ ይደንቀኛል መምህራችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +17

    በእውነት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ መምህራችን 💞💞💞😘

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před rokem +10

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿❤🙏🏿
    መምህራችን ሄኖክ ኃይሌ, እግዚአብሔር ከሁላችን ጋ ይሁን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🏿🙏🏿

  • @tesfatesfami473
    @tesfatesfami473 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Před rokem +10

    አሜን !
    መምህር ሔኖክ ሀይሌ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ በእውነት ይህ ትምህርት ውስጤን አድሶታል።
    እግዚአብሔር አምላክ ያሳደገችንን ቅድስት ቤተክርስቲያን ከፈተና ይጠብቅልን።

    • @Efriemfe
      @Efriemfe Před rokem

      egziabhier ymesgen enkuanm beselam metahln qale hiywet yasemaln

  • @Haregi849
    @Haregi849 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በድሜ ና በጤና ያቆይልን ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከርን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @koki9528
    @koki9528 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ተምረን ፍሬ የምናፈራ ያርገን

  • @egziabherbebetuyaqoylenzem9648

    Amen enku wendmachen kale heywot yasmalen bedme bxena yexbeqlen

  • @user-wf4bu1mm7x
    @user-wf4bu1mm7x Před 3 měsíci

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር እመቤቴ እድሜ ከጤናጋር ታድልልን ሑሌም ኑርልን❤❤❤

  • @zebiderazmeraw8862
    @zebiderazmeraw8862 Před rokem +1

    በውነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ነብስን የሚያስጨነቅ ስብከትነው ስብከት ሲሰበክ የኔ ነብስና ስጋ የሰራችውን ነው የሚሰበክ የሚመስለኝ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ከቤታችን ከበተ ክርስቲያን እንዳያርቀኝ እንዳያርቀን

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s Před rokem +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሦቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገሪማ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሥጦሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሥምኦን ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ኤልያሥ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ሙሤ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ እባቆም ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ሀናንያ ሥለ ቅዱሥ ፋሢለደሥ ሥለ ቅዱሥ ላሊበላ ሥለ ቅዱሥ ናኩተላብ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እባ መሪና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣ ቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት እግዚአርያ ሥለ ቅድሥት አፎምያ በርባና ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ አናጉሥጢሥ መምራን ሥለ ዲያቆናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Před rokem

      czcams.com/video/Mph6aUGDC8o/video.html

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Před rokem

      አሜንአሜን አሜንአሜን

    • @user-hv5wp6nq7g
      @user-hv5wp6nq7g Před rokem +2

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በትዕግስት ይሄን ሁሉ ስላስተማርሽን እናመሰግናለን እህታችን

    • @haregygzaw
      @haregygzaw Před rokem

      አሜን

    • @addisaddis8701
      @addisaddis8701 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እህታችን ተበረኪ 👏❤

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 Před rokem +17

    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር::
    ሁልግዜም በትምህርትህ ልክ ልኬን ነው የምትነግረኝ መች ይሆን በህይወት መኖር የምጀምረው መጨረሻየ ያሳምርልኝ ከእኔ የበረታችሁ አስብኝ በፀሎታችሁ::

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የማካረን የአባቶቻችን አምላክ ስሙ የተመስገን ይሁን ልብን የሚአስርፍ ትምህርት ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኔዓለም ክርስቶስ በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅህ እንቁ መምህራችን ✝️

  • @asmraadmse100
    @asmraadmse100 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነዉን በልቦታችን ያሳድርልን

  • @ehteslase2421
    @ehteslase2421 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ የሰማነዉን ቃል ለህይወት ያድርግልን✝️🌹🌹

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Před rokem

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-by2rs7zf7n
    @user-by2rs7zf7n Před rokem

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ እድሜ ዘመንህን እግዛብሄር ይባርክ

  • @samar119woowegezeabeharyeb2

    amen amen amen Kal hiwet yasemalgne diyakon hanok segawen abezeto yichamerelh

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @sewasew
    @sewasew Před rokem +3

    ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን
    በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜን
    ይብቃ ሌሊቱ ይውጣላት ፀሐይ
    አሁን ይዘርጋ እጅህ ከሰማይ
    ሰላም ለኢትዮጵያ🙏

    • @maharegshropshire6141
      @maharegshropshire6141 Před rokem

      አሜን በረከቱ ይድረሰን ለደጁ ያብቃን 💚💛❤️

  • @user-zk2xd3nz4q
    @user-zk2xd3nz4q Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @addisaddis8701
    @addisaddis8701 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን 👏❤

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Před rokem

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před rokem +4

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤናና በፀጋ ይጠብቅልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ አሜን🙏

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm Před 3 měsíci

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋ በርከት ያብዛልን❤❤❤

  • @danielnema7154
    @danielnema7154 Před rokem +1

    Kale hiwet yasemalin Egziabher Amlak tsegawin yabizalih.

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን

  • @bisratgebremariam3288

    AMEN! AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMHERACHEN.

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-vy8wk8td8f
    @user-vy8wk8td8f Před rokem +6

    ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር መምህርና እግዚአብሔር ኣምላኽ ኣቦታትና ፀጉኡ የብዘሐልካ ድያቆነይ 🥰

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።

  • @zhrazz7910
    @zhrazz7910 Před rokem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲❤️❤️💛💛💚💚⛪️⛪️⛪️

  • @mery2098
    @mery2098 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን 👏👏👏

  • @yemamlak4137
    @yemamlak4137 Před rokem

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 Před 11 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን🙏

  • @dstardstar3746
    @dstardstar3746 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለመምህረችን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem

    ስለቃሉየቃሉ፣ባለቤት፣እግዚአብሔር፣ስሙ፣የተመሰገነይሁን፣አሜንቃለህይወትያሰማልን፣መምህራች

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @destajordan8172
    @destajordan8172 Před rokem

    Lememihirachin qaal hiywot yaasamaalin tsagawun yabzalot

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před rokem

    Mamhrachen Kala hiwet Yasmaln Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️💐

  • @tktyemariam
    @tktyemariam Před rokem

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @adiyaddistaye4433
    @adiyaddistaye4433 Před rokem

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ⛪️ 🙏

  • @zenebech1312
    @zenebech1312 Před rokem

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን
    በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
    መጨርሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ
    እውነት ልቤ ን ምን እንደተሰማው ባላቅም አልቅሽ አልቅሽ እያለኚ ነው የሰማሁት ትምህርቱን
    ምናለ ሁሉም መምህር ሰባኪያን ካአንተ ትትናን ስርአትን ሁሉን ካንተ ከታናሻቸው ቢማሩ
    እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅህ

  • @genetteklu1537
    @genetteklu1537 Před 8 měsíci

    Kalehiwot yasemale memrachen 🙏🏾 ergeme edema yestelen

  • @sisaytanimunda3109
    @sisaytanimunda3109 Před rokem +2

    ቃለ ሄወትን ያሰማልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před rokem

    Kale hiyiwet yasemalin memhir

  • @aydaissac1295
    @aydaissac1295 Před 4 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @selamwitayele5256
    @selamwitayele5256 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meazitadassemeazi4286

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sewbe9772
    @sewbe9772 Před rokem

    ቃለህይወትንያሠማልንመምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏👏💝

  • @firaolahmed153
    @firaolahmed153 Před rokem +1

    Amennn

  • @Finan_wel
    @Finan_wel Před rokem

    Amen qal hiwet yesemealna memherna 🤍🙏🏾 egziabeher ab betu yexneana 🙏🏾

  • @bini1623
    @bini1623 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meronethiopiatube6040

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před rokem +1

    Amen amen..amen..kalat hiwet yasemaln memhrachin bewune yderegln

  • @zinataa8371
    @zinataa8371 Před rokem

    አሜን፫ ቃለሂውት ያሰማልን

  • @user-cf8pw6dx2n
    @user-cf8pw6dx2n Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-by9sj6uc2l
    @user-by9sj6uc2l Před rokem

    ቃቀለህይወትን ያሰማልን ረቡኒ

  • @kalkidanamsalu9139
    @kalkidanamsalu9139 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @betelmitiku9632
    @betelmitiku9632 Před rokem

    kle hiwoten yasemalen mangest semayaten yawarselen ye agelgelote zemenehn egziabeher yarzemeln

  • @abebemulu9058
    @abebemulu9058 Před rokem

    kalehiwoten yasemaln

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Před rokem

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @sewbe9772
    @sewbe9772 Před rokem

    እግዚአብሔርይመስገን👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @yordanosbabi4922
    @yordanosbabi4922 Před rokem +1

    MAMIHER KALE HEWOT YASEMALEN ANTA SAT HON YASTAMARKEW ERASU KIRSTOS NEW BANTE ANDEBET HONO YEMAKAREN EWANT BADAMETEK YAMAT SELACH STEGAWEN YABEZALEK EGZAHABEHER

  • @user-re7st8ol9t
    @user-re7st8ol9t Před rokem

    ቃለሂወትን ያሰማልንንን መምህራችን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před rokem

    Ewnt new memehire kale heowit yasemalen

  • @user-ck3ks6tw5h
    @user-ck3ks6tw5h Před rokem

    Ameen Ameen Ameen kal hiwetin yasimaliny mamirichin

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Před rokem

    Amen amen 🙏

  • @tibeyinkebie7503
    @tibeyinkebie7503 Před rokem

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin memhr.

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 Před rokem

    ትምህርቶችህ ሰላም ይሰጣሉ. ❤ ከ USA.

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @zemariKasahun
    @zemariKasahun Před rokem +1

    መምህር ሔኖክ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አስበ መምህራንን ያድልልን 🙏

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Před rokem +2

    እረፍትን የሚሰጥ ትምህርት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰

  • @Abatech2
    @Abatech2 Před rokem +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተማርነውን በልባችን ሰሌዳ ፅፎ ለፍሬ ያብቃን!

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 Před rokem

    Kale hiwot yasemalen be edme betsega yetebekelen.

  • @simegeghiwot450
    @simegeghiwot450 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 Před rokem +2

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @meseratbayisa4120
    @meseratbayisa4120 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን ቃለህዋለት ያሠማልን እዲሜ ፀጋ የዲርግ🙏🙏🙏💒💒💒🇪🇹❤❤❤

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 Před rokem +1

    ቃሉን ሰምተን ከመጥፋት ይጠብቀን መምህር ባንተ ላይ እድሮ ያስተማረን እግዚአብር ይመስገን በእውነት ሁሌ ስብከት ሰምተን ከማድነቅ እና መምህራንን ከመውደድ ባለፈ በህይወታችን ላይ ተግብራዊ ማድርግ እንድንችል እግዚአብሄር ይርዳን ስንት ስብከት ሰምተናል ስንት መምህር አስተምሮናል ግን በህይወታችን ላይ የመጣ ለውጥ አለ? ንሰሃ አባት አለን? ንሰሀ ገብተናል? ስጋዎ ደሙ ተቀብለናል? መልሱን ለራሳችን እንያዘው እና የመዳና ቀን ዛሬ ነው በመንቀጥቀጥ እና በፍርሃት የራሳችሁን መዳን ፈፅሙ እንዳለ ሀዋሪያ ቀዱስ ጳውሎስ ለነገ ቀጠሮ አያስፈልግም.
    ማህበረ ፂዮን እግዚአብሄር ይስጥልን በርቱ፡፡

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Před rokem +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጠልኝ

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 Před rokem +1

    ቃል ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን♥️♥️♥️♥️✝️✝️✝️

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @sebleaemero3979
    @sebleaemero3979 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidankidankidankidan7031

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልነሰ አሜን

  • @fkiretearegahgn736
    @fkiretearegahgn736 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Před rokem

    መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልን አጥንት የምያያለመልም ትምህርት ነውና ቃሌ ህይወት ያሰማልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před rokem +4

    ቃል ህይወትን ያሰማልን 🙏❤️😇

  • @suramaze859
    @suramaze859 Před rokem +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před rokem

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tigistkhadejehyoujadcell1459

    ቃልወት ያሠማን 🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @serkalemnirayo2672
    @serkalemnirayo2672 Před rokem

    መምህራችን ቃለ ህይወት መንግተ ሰማያት ያውርስልን ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር በየዘመኑ የእሱን የሆነ ሰው ያስነሳል እንተ እንዱ ነህ ዘመንህን ይባርክልህ::

  • @haimanotalemu486
    @haimanotalemu486 Před rokem

    Kalehiwot yasemalin memihirachin mengiste semayatin yawarisilin🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒💒

  • @user-cg2cn7gl7l
    @user-cg2cn7gl7l Před rokem +1

    መምህርስወድህ።ቃልህይዎትያሰማላንን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Před rokem

      czcams.com/video/Mph6aUGDC8o/video.html

  • @hopolapos
    @hopolapos Před rokem +1

    አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tigistshimeles7
    @tigistshimeles7 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ መምህር ጣትክ ላይ ደሞ ቀለበት ሲያምርብክ