ቃለ እግዚአብሔር ||ዝምተኛው የክርስቶስ አገልጋይ||(ታላቁ ቅዱስ አርሳኒ)👉(ግንቦት 13 - 2013) ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2024
  • ቅዱስ_አርሳንዮስ#Orthodox#ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #የቅዱሳን_ታሪክ

Komentáře • 8

  • @lemlememekonene2720
    @lemlememekonene2720 Před měsícem +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před měsícem

    የአባታችን የአባ አርሳኒዬስ በረአት የቅዱስ ኡሩፋዔል ምልጃ አይለየን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ በረከትን ያድልልን የንፁሐን ፍቅር ያድለን አሜን!!

  • @user-pg2fv4kh2c
    @user-pg2fv4kh2c Před měsícem

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የቅድሳን አባቶቻችን እርደት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን ✝️

  • @user-bd7yt1fn4x
    @user-bd7yt1fn4x Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @lemlememekonene2720
    @lemlememekonene2720 Před měsícem

    አሜን ፫ በእውነት ከቅዱሳኑ ርድኤት በርከት ይክፈለን ስለ ወዳጆቹ ቅዱሳን ብሎ ይማርን ይቅር ይበለን።

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse Před měsícem

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @nabuteyimer1557
    @nabuteyimer1557 Před měsícem

    በመጀመሪያ ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በመቀጠል የግብጹ 26ኛው ጳጳስ አቡነ ቴዌፍሎስ ከንግሥት አውዶክያስ ጋር ተባብሮ ቅዱስ ዮሐንስን ያሰደደ ነው።ይህንን ለምን ሁሌም ንግሥቷ ብቻ።ይህ ጳጳስ እሱ ከሻራቸው ጋር ሆኖ
    ቅ/ዮሐንስን አሰዷል።በመጀመሪያውም ስደት እሱ የሻራቸውን ከንግሥቲቱ ጋር ሆኖ ሹማል።ቅ/ዮሐንስ ስንቴ ሊያነጋግረው ጠርቶት አልመጣም በኋላም ሲመጣ ሳይሰደድ በፊት ጳጳሱ ዬሐንስ እያለ ከንግሥቲተ ቤ/መንግሥት አርፏል።ብቻ የእሱ ስሕተት ብዙ ነው።
    ቅዱስ መባሉ በኋላ በሠራው ንስሐ ሊሆን ይችላል።ማንም ሰው አንድ ሰው ንስሐ ሱገባና ሲቀደስ የሚከፋው ክርስቲያን የለም።ታሪክ/ገድል ሲጻፍ ሁሉም የሠራውን ነው።መር አንተ እሱ ሲነካ ሌሎችን ክፉኛ ትወርፋለህ። እባክህ ታገሥ የምታስተምረው ጥሩ ሆኖ እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን አትበል።
    ደግሞ የእንግሊዝኛ ትርገም የምትለው በአብዛኛው የእኛም ከውጭ የተተረጎመ ነው።እርግጥ አባቶች በኛ አስማምተው ነው። መጽሐፈ ነገሥት፣ ስንክሳር፣ሃይማኖተ አበው ወዘተ ከዐረብኛ የተተረጎመ ነው።
    ለምታደርገው ነገድ ገር ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏ግን በበስማብ ጀምረህ በስድብ አትጨርሰው።እባክህን!!!