🔴መምህሮቻችኹን አስቡ።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 05. 2024

Komentáře • 54

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 Před měsícem +4

    አሜን ስለ ኹሉ ነገር ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መመህራችን በእድሜና በጤና በጸጋ ያቆይልን

    • @user-vg1gt1ln5e
      @user-vg1gt1ln5e Před měsícem

      ቃለ ህይወትያሰማልን በእድሜበጠናይጠብቅልን!!!!

    • @user-vg1gt1ln5e
      @user-vg1gt1ln5e Před měsícem

      ቃለ ህይወትያሰማልን በእድሜበጠናይጠብቅልን!!!!

  • @selamemknne
    @selamemknne Před měsícem

    አሜን 3 ተመስገን ❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን 🥰🙏🙏

  • @kukw9428
    @kukw9428 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን

  • @user-rl6fq6yu5c
    @user-rl6fq6yu5c Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የቅዱሳን አባቶቻችና እናቶቻችን ረዴኤት በረከታቸው ይደርብን በጽሎታቸውም ይማረን!

  • @user-rt9hh8ts8c
    @user-rt9hh8ts8c Před měsícem

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እዝጋብሄር ጸጋ ይስጦት

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 Před měsícem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በአገልግሎት ይጠብቅልን አሰበ መምህራንን በረከተ መምህራንን ያድልልን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před měsícem +2

    ✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
    ✝️ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
    ✝️ ዐሠሮ ለሰይጣን
    ✝️ አግአዞ ለአዳም
    ✝️ ሰላም
    ✝️ እምይእዜሰ
    ✝️ ኮነ
    ✝️ ፍስሐ ወሰላም ፡፡
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልል አሜን ፫

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 Před měsícem

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse Před měsícem

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደርስን መምህራችን ❤️❤️❤️እግዚአብሔር ይታብቂልን መምህራችን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ አሜን አሜን አሜን የሁሉም የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን🤲የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን፥ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን መምህር✝️💐💐💐

  • @sara-tp5mh
    @sara-tp5mh Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 Před měsícem +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y Před měsícem

    አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመንስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፉ መንግስቱን ያውርስልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርነ አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ ❤❤❤

  • @AzAz-zr5nv
    @AzAz-zr5nv Před měsícem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን👏❤❤❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋን ይስጥልን የቅዱሳን በረከት ጥበቃ አይለየን አሜን !

  • @gxg5660
    @gxg5660 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን አስበመምህራንን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እመብርሃን በዘርፋፋው ቀሚሷ ትከልልልን እንቅፋት አይንካብን ❤❤❤

  • @tiruworkbalcha5514
    @tiruworkbalcha5514 Před měsícem

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በህይወት በጤንነት ይጠብቅልን

  • @emuephrem5120
    @emuephrem5120 Před měsícem +2

    ቸሩ አምላክ ይመስገን

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሠማልን 🌹🌹🌹

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Před měsícem

    Qalehiwet yasemaln Memehir ❤️ 🙏 Amen ❤️ 🙏

  • @user-cr8ip5jh3v
    @user-cr8ip5jh3v Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርነ ቃለሕይወት ያሰምዕልነ ❤❤❤

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c Před měsícem

    የህይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት ያለሀሠት

  • @user-wj6mm6om3c
    @user-wj6mm6om3c Před měsícem

    ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ሃቅ ስለምትናገር ሰው እንደእብድ ነው ሚቆጥሩህ ተግሳፅ ስለምታበዛ የዘመኑ ሰባክያን ምእመኑን በሚያሞግስበት እንዳተ ያለ የት አለ በሚልበት ዘመን የዚህ አይነት መምምህር መገኘቱ ድንቅነው በዚሁ ያፅናህ

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @marxtgiyorgis3436
    @marxtgiyorgis3436 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በአማን ተስአ ክርስቶስ መድኃኒነ
    ቃለሕይወት ያሰማእ ለነ

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Před měsícem +2

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ተስፋውን መንግስቱን ያውርስልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před měsícem

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የመላይክት፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከሕዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣፣ቃለሂወት፣ያሰማልንተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እግዚያብሔር፣ያክብርልን፣ለእኛም፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን

  • @stc6291
    @stc6291 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገንለመምህራችን ቃለህይዎትንያሰማልን እረጅምእድሜእናጤናዎተን ይስጥልንየቅዱሳንየሰማእታት በረከታቸዉይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vg1gt1ln5e
    @user-vg1gt1ln5e Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!

  • @WogayehuArega-qt9os
    @WogayehuArega-qt9os Před měsícem

    Egziabher yistiln 🙏

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Před měsícem

    ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏💕

  • @nrjsnrjs8074
    @nrjsnrjs8074 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደርሰን በውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hx9sk1zr6m
    @user-hx9sk1zr6m Před měsícem

    እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ያቆይልን አሜን

  • @YesharegTeshome
    @YesharegTeshome Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እኛ ሰሜወችን ልቦና ይስጠን እውነት ❤❤❤

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Před měsícem

    ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese Před měsícem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ ርስት መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před měsícem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-eh8wv5hw5p
    @user-eh8wv5hw5p Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dudrudggj5190
    @dudrudggj5190 Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክይክበርይመስገን
    እግዚአብሔር ይስጥልን ለእግዚአብሔር ምን ይናነዋል

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Před měsícem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-le2cp2jv9b
    @user-le2cp2jv9b Před měsícem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን🕊🕊🕊🕊🕊

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c Před měsícem

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @LemlemGadisa-iw9lt
    @LemlemGadisa-iw9lt Před měsícem

    የህይወትን ቃል ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን!
    40:33 ስለ ኢትዮጵያዊዋ ቅድስት ኢላርያ ማን ያውቃል ብለክ ጠየከን...
    ስማቸውን እንኳን የማናውቃቸው ቅዱሳን በዝክረ ቅዱሳን ቻናል እና ዝክረ ቅዱሳን ስንክሳር fb ላይ እና ቴሌግራም ላይ ነው ያሳወከን እንጂ ማን ያስተማረን እንወቅ! ቤተክርስቲያን ስንክሳር ሲነበብ ሰምቼ አላውቅም አልፎ አልፎ ዓመታዊ ክብረ በዓላት ላይ ይነበባል እንጂ ወፍ የለም።

  • @zufanlegesse6218
    @zufanlegesse6218 Před měsícem

    ቃለሂወት ያሰማልን🍏🍋🍎

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před měsícem

    ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና በእውነት የቅዱሳን ጸጋ ያድልልን ይጠብቅልን

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-ub8zr7ru5y
    @user-ub8zr7ru5y Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን መምህርነ

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤