የመዝሙረ ዳዊት የግዕዝ ንባብ መማርያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2019
  • በኢትኤል የሬድዮ መርሃግብራችን ስለመዝሙረ ዳዊት ሚስጥራዊ የህክምና ጥበባት መረጃ እንዳደረስናችሁ ይታወሳልⵆ ዛሬ ደግሞ የመዝሙረ ዳዊት የግዕዙን መፅሐፍ ንባብ እንድትለምዱት ይህን መማርያ ቪዲዮ ሰጥተናችኃልⵆ ግዕዝ አንብባችሁ መረዳት የምትችሉ አድማጮቻችን ግዕዙን መከተል የምትችሉ ሲሆን አማርኛ ብቻ መረዳት የምትችሉ አድማጮች ግን አማርኛውን እንድትደግሙ እንመክራለንⵆ ምክንያቱም ህክምናውና ጥበቦቹ ቃሉን ከመረዳታችንና ቃሉና መልእክቱን በመረዳት በተደጋጋሚ በህቡዕ አእምሯችን ላይ ማሰላሰሉና መቅረፁ ላይ መሰረት ስለሚያደርግ ነውⵆ ለጠቅላላ እውቀት የግዕዡን ንባብ ልመዱት ትርጉሙን ማትረዱት ከሆነ ግን አማርኛውን ድገሙⵆ በተጨማሪ የጥበባችን የታሪካችን የፍልስፍናችን ማዕከል የሆነውን ግዕዝን መማር እንዳለብንም መልእክታችንን እናስተላልፋለንⵆ
    ኢትኤል : ለኢትዮጵያ ትንሳኤ
  • Zábava

Komentáře • 54

  • @debitera4487
    @debitera4487 Před 4 lety +1

    በጣም ፡ደስ፡ ይላል
    ድርሳነ፡ሚካኤልን ፡በግዕዝ፡ልቀቁልን።

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 4 lety +4

    ይህች ዓለም አታላይ ይህን የመሰለ ምስጋና እያለን!!! አይ አለማወቅ! ቃለህይወት ያሰማን:: አሜን::

  • @miki4478
    @miki4478 Před 4 lety

    Amen Amen Amen Egzabehere yemesegni amen Amen kale hiwoetni yeaesemaleni bewnet Egzabehere yemesegni amen Amen Amen Egzabehere hoyi maereni yeker beleni Amen Amen Amen Egzabehere hoyi selam fekere yeseteni amen Amen Amen Amen Amen Egzabehere hoyi EMA ageresheneni Ethiopia tebekeleni amen Amen Amen

  • @fissehaassefa3784
    @fissehaassefa3784 Před 4 lety +2

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ሙሉውን ብታቀርቡት መልካም ነው ። ባልሳሳት
    የሰኞው ብቻ ነው የቀረበው ።አደራ እባካችሁን ቀጥሉበት።የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳችሁ

    • @getnetneway7449
      @getnetneway7449 Před 4 lety +1

      as you promised pls ,provide the meaning of psalm david chapter by chapter.
      you tried to do the first 10. I thank for your effort and support.

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 4 lety +1

    እዴት ቢወዳት ነው ኢትዮጵያን ብዙ የሰጣት 😇

  • @aaff755
    @aaff755 Před 3 lety

    ግዕዝ መማር የምትፍልጉ ኑ በዋትሳፕ ህአባቶች አሉን የሚስጠኑን

  • @reachale9914
    @reachale9914 Před 4 lety +1

    Please give me the audio for dawit with each and every benefit I heard some of them on your radio program tnxs .it give alot of knowledge, bertu

  • @mariavaldez7553
    @mariavaldez7553 Před 4 lety +2

    GOD bless

  • @meskiarerashow6614
    @meskiarerashow6614 Před 4 lety

    አሜን በጣም ደስ ይላል ግእዝ ይናፍቃል!

  • @selenators398
    @selenators398 Před 4 lety

    AMEN AMEN AMEN

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 Před 4 lety

    እናመሰግናለን!!! አሜን!!!

  • @teddygirma4290
    @teddygirma4290 Před 4 lety +2

    የመዝሙረ ዳዊት ፀሎት የትኛው ምዕራፍ ለምን እና መቼ መፀለይ እንዳለብን በ pdf ብትልኩልን

  • @reachale9914
    @reachale9914 Před 4 lety

    Thanks for giving us this kind of knowledge on this time keep it up .

  • @fasilmisganaw283
    @fasilmisganaw283 Před 4 lety

    bezemawem betazegajelen

  • @glrmayyebio695
    @glrmayyebio695 Před 4 lety +1

    እባካችሁ ሙሎውን የዳዊት መዝሙር አሰሙን ስለ አምላከ ዳዊት ብላችሁ ።

  • @tsehaysima8942
    @tsehaysima8942 Před 4 lety

    Thanks Rafa. Can I get the PDF of መዝሙረ ዳዊት ሚስጥራዊ የህክምና ጥበባት መረጃ?

  • @contexttec9145
    @contexttec9145 Před 4 lety +2

    hi Rafa could I get the Pdf file tnxs!!

  • @mollafikadu944
    @mollafikadu944 Před 4 lety

    እባካችሁ መሉዉን አሰሙን እናመሰግናለን

  • @Josyk90
    @Josyk90 Před 4 lety +1

    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለውን የአማርኛውን መድገም እንችላለን?

    • @tsionlegesse281
      @tsionlegesse281 Před 4 lety

      Awo Yechalal Mezmure dawit lebechaw yeteseraw letselot endiyamech new

  • @mareshetseleshi2717
    @mareshetseleshi2717 Před 4 lety

    አጥንትን የሚያለመልም ለነፍሰሥጋ የሚጣፍጥ ምግብ::

  • @ethiomiky7087
    @ethiomiky7087 Před 4 lety

    how to destroyed lalibela yemilewen game felga atawet linku kale lakulegne....

  • @betellibeyesus733
    @betellibeyesus733 Před 4 lety

    where can one learn geez language?

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Před 4 lety +1

    ተባረኩ ግእዝ ባለማወቄ አዝናለው እስቲ ትምርት ቤት ካለ ጠቁሙኝ

    • @tsionlegesse281
      @tsionlegesse281 Před 4 lety

      Bete Kirstiyan gizen yemiyastemru abatoch yalubat sefira nat

    • @selambezabeh6446
      @selambezabeh6446 Před 4 lety

      On CZcams the best Teacher አውደ ጥናት ይባላሉ

    • @aaff755
      @aaff755 Před 3 lety

      በዋትሳፕ ግረፕ አለ እሚስጠኑ አባት ቁጥርሽን ላኪ ላስገባሽ

  • @habeshanetworkchanal2146

    Endet new minebebebew betngrun endet medgem endaleben

  • @yimesgenmorka9478
    @yimesgenmorka9478 Před 4 lety +1

    ሁሉም ነው ማለትም 150 ነው ?

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 Před 4 lety

    በአማረኛ የተወሰነ ቢኖር

  • @bebelatzpanadz410
    @bebelatzpanadz410 Před 4 lety +1

    እኔ በስደት ነው ያለሁት ወደ ውጭ መውጣት አልችልም መፅሀፉን ማንበብ ፈልጋለሁ ግን የለኝም እና እዚ ሆኜ ማግኘት ምችልበት መንገድ ይኖር ይሆን?

    • @ElabYeTewahedoTube
      @ElabYeTewahedoTube Před 4 lety +1

      መጵሀፍ ቅዱስ ላይ እኮ አለ (መዝሙረ ዳዊት ) መቶ ሀምሳውም ምዕራፍ ።

    • @yimesgenmorka9478
      @yimesgenmorka9478 Před 4 lety

      ስልክ ካለሽ / ካለህ አወርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ፨

    • @bebelatzpanadz410
      @bebelatzpanadz410 Před 4 lety

      @@yimesgenmorka9478 አውርደሽ ስትል ከ ፕለይ ስቶር ነው?

    • @yimesgenmorka9478
      @yimesgenmorka9478 Před 4 lety

      @@bebelatzpanadz410 አዎ የለም እንዴ?

    • @bebelatzpanadz410
      @bebelatzpanadz410 Před 4 lety

      @@yimesgenmorka9478 ፈልጌ ነበር ግን ላገኝ አልቻልኩም