መዝሙረ ዳዊት ዘሐሙስ በቁም ንባብ mezmure dawit nebab

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • መዝሙረ ዳዊት ዘሐሙስ በቁም ንባብ mezmure dawit nebab

Komentáře • 20

  • @berekethaylemichale2688
    @berekethaylemichale2688 Před rokem +1

    ወሰምዓት ዕዝንየ ዲቤሆሙ ለእኩያን እለ ቆሙ ላዕሌየ። አልገባም አባታች የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው ።፭ 5❤❤❤❤❤

  • @berekethaylemichale2688
    @berekethaylemichale2688 Před rokem +2

    እሰመ ኀልቀ ከመ ጢስ መዋዕልየ።አባታች ዘለውታል የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው።የሰማነው በልቦናች ያስቀምጥ ፭❤❤❤❤❤

  • @aaff755
    @aaff755 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hiwi-ethiopianlaw.
    @hiwi-ethiopianlaw. Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ

  • @drmoon9297
    @drmoon9297 Před 4 lety +2

    ቀለሕይወት ያሰማልን በዚሕ በነካ እጃችሑ ድርሳናቱንና ገድላትን መልክአ መልኮችንም እባካችሑ ቀጥሉበት በጣም በቁጥር የበዛ ሰው የሚፈለገው ይኼን ነው

  • @bemnetmedia4466
    @bemnetmedia4466 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር የሀብ ለከ

  • @user-yn1yn9zh1u
    @user-yn1yn9zh1u Před 2 lety +1

    🥰🥰🥰💐💐

  • @menbertsegey7825
    @menbertsegey7825 Před 2 lety

  • @hheli5622
    @hheli5622 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በመዝሙር ፻፩ ላይ በ40:37 ደቂቃ ላይ አመ፡ዕለተ፡እፄውዓከ፡ፍጡነ፡ስምዐኒ። ካለ በኃላ ወነቅፃ ነው ያሉት መዝሙረ ዳዊት ላይ ግን እስመ፡ኀሌቀ፡ከመ፡ጢስ፡መዋዕልየ።የሚለው ዘለውታል?

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Před 3 lety +1

      በስህተት ነው በጣም ይቅርታ

  • @abbayosefberhane1652
    @abbayosefberhane1652 Před 3 lety +1

    የተዋሕዶ ቲሁብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ! እመ ብርሃን አገልግሎታችሁን ትባርክ ለዓለም ብርሃን ታድርጋችሁ ! ይሄ ከ81 እስከ 110 ያለው በአርእስቱ ላይ ከ61 እስከ 81 ነው ያላችሁት!

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Před 3 lety

      eshi aba yistekakelal egziabher yistelen

    • @BegoMekerTube2127
      @BegoMekerTube2127 Před 3 lety

      @@AryamMedia አድማስ ሚዲያ እናንተው ናችሁ? Admas Media? መዝሙሩን በፅሁፍም አድርጉት

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Před 3 lety +1

      አይደለንም ግን እዚሁ ላይ በጽሑፍ ለመልቀቅ እንሞክራለን

  • @behindlife131
    @behindlife131 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእውነቱ እግዛቤር ይስጥልን።
    በ መዝሙር 91 መጨረጫ አከባቢ ወይም በ 25:41 ደቂቃ ላይ - ወርእየት ዓይንየ በጸላእትየ።
    ካልክ በኋላ ጻድቅሰ ከመ በቅልት ይፈሪ። ነው ያልከው መጽሐፉ ላይ ደግሞ
    ወርእየት ዓይንየ በጸላእትየ። ካለ በኋላ
    ወሰምዐት እዝንየ ዲቤሆሙ ለእኩያን እለ ቆሙ ላዕሌየ።
    ነው የሚለው
    እንደገናም ደግሞ መዝሙር ምዕራፍ 98 መጨረሻ ኣከባቢ ወይም 37:49 ደቂቃ ላይ- ወይሰግዱ ሎቱ ውስተ ቤተ መቅደሱ ነው ያሉት።
    እመጽሐፉ ላይ ደግሞ- ወይሰግዱ ሎቱ ውስተ ደብረ መቅደሱ። ነው የሚለው
    እናም የትኛው ነው ትክክለኛው ?

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Před 3 lety +1

      አሜን

    • @BegoMekerTube2127
      @BegoMekerTube2127 Před 3 lety +2

      መዝሙረ ዳዊት አንዳንድ ትርጉሞቹ ይለያያሉ፣ አንዳንድ ጊዜ በቀጥታ ሲተረጎም አንዳንዴ ደግሞ ሃሳቡን ይዘው ይተረጉሙታል። የትርጉም መዛባት ካመጣ ግን ልክ አይደለም። ለዚህ ነው አንዳንድ ሰዎች ብዙ እትሞች አላቸው ለማመሳከር።

    • @AryamMedia
      @AryamMedia  Před 3 lety +2

      የመዝሙር 91 ላይ አንዱን መስመር ሲነበብ ተዘሎ ነው። ከይቅርታ ጋር ለማስተካከል እንሞክራለን
      የመዝሙር 98 እንደየቤቱ ስለሚለያይ ነው

    • @behindlife131
      @behindlife131 Před 3 lety +1

      እሺ ወንድሞቼ ከልብ ኣመሰግናለው
      እግዚብሄር ያክብርልኝ