ስለዘመን መጨረሻ ጥያቄና መልስ 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 11. 2017
  • ስለዘመን መጨረሻ ማጠቃለያ ውይይት 1

Komentáře • 52

  • @saramartin7442
    @saramartin7442 Před 6 lety +8

    የሰራዊት ኣምላክ ይሄ. መልእክት ሊሰማ እድል ስለ ሰጠኝ. ስሙ ይባረክ!!! ሃሌሉያ!!!

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 Před 6 lety +6

    ተባረኩ የምታረጉት መንፍሳዊ መረዳት በጣም እየጠቀመን ነው አብዙት ተባረኩ

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 Před 6 lety +3

    ይቅርታ ሃሳቤን ሳልጨርስ ሴንድ አረኩ ፓስተር አስፋው እና ወንጌላዊ ተክሉ ተባረኩልኝ ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ይግለፅባችሁ በዚህ ዘመን ትውልዱን በቃል እውቀት የሚያስታጥቅ ነው የሚያስፈልገን ለወንጌል የሚጨክን ትውልድ የሚነሳው በይሆንልሃል ብቻ ሳይሆን በወንጌል ምክንያት ይሆንብሃል የሚለውንም መማር እና መዘጋጀት አለበት በናንተ የጀመረው አስገራሚ ትምህርት ይብዛልን ለበረከት ሁኑ ቅንነታችሁ አሁንም እጥፍ ይሁንላችሁ በጣም እወዳችሁዋለሁ ከእናንተ ብዙ እንደምቀበል አምናለሁ ጌታ የልብ አይኖቻችንን ያብራ!!!

    • @amenalblwshi8625
      @amenalblwshi8625 Před 6 lety

      Tebarekuuuu

    • @amenalblwshi8625
      @amenalblwshi8625 Před 6 lety

      Tebarekuu

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  Před 6 lety +4

      ትክክለኛ አገላለጥ ••• "ይሆንልሃል ብቻ ሳይሆን ስለወንጌል ይሆንብሃል" ። የጌታ ጸጋ ይብዛልሽ።

  • @teshesulamo3234
    @teshesulamo3234 Před 2 lety

    እግዝ/ር አብዝቶ ምስጥሩን ይግለጣችሁ !! እግዝ/ር ለእኔ ካሌኝ ሃብት ዎንጌል እንድትሰብኩ ለ እናንተ ለእናንተ ይስጥ !! ምክንያቱም አገልግሎታችሁ እዉነት ነዉ።

  • @eliastadesse7333
    @eliastadesse7333 Před 3 lety

    በብዙ በብዙ ጌታ ይባርካቹ ። ጌታ አምላካችን ለንጥቀቱ እንድንነቃ እናንተን ስላስነሳ እግዚአብሄር ይመስገን ።

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 Před 2 lety

    አሜን አሜን ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባረክ አሜን አሜን

  • @Jesuslord9047
    @Jesuslord9047 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያበዛላሁ ሰውች

  • @LemmaDesalegn-ht4zw
    @LemmaDesalegn-ht4zw Před 29 dny

    Thank you so much. I am so grateful for this massage

  • @helendemeke8072
    @helendemeke8072 Před 4 lety +1

    ዘመናቹ ይባረክ!!!

  • @alem.t327
    @alem.t327 Před 6 lety +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ወንድሞቼ

  • @saramartin7442
    @saramartin7442 Před 6 lety +2

    geta yebarikachu

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Před 5 lety

    ወንድሞቼ ምን እላለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባርካችሁ አሁንም ለበረከት ያድርጋችሁ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እውነቱን በእናንተ ያስቀመጠ እሱ ነውና

  • @elizabethtesema56
    @elizabethtesema56 Před 6 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ወንጌላዊ ተክሉ እና ፓስተር

  • @Jesuslord9047
    @Jesuslord9047 Před 3 lety +1

    የሠራዊት ጌታ ይባርካችሁ

  • @nasanetnado2845
    @nasanetnado2845 Před 6 lety +2

    era tebarekuiiiiiiii

  • @elizabethzemedkun6224
    @elizabethzemedkun6224 Před 4 lety +1

    Thanks so much.

  • @mebrihitgebre9752
    @mebrihitgebre9752 Před 6 lety +3

    Abzto ybarkach yabatie brukan

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Před rokem

    Tebareku bebezu

  • @user-mv1md7tw5e
    @user-mv1md7tw5e Před 6 lety +1

    ጌታ እየሱስ ይባርካቹ

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 Před 6 lety +2

    በጌታ በእየሱስ ስም ተባረኩ

  • @bccavvxbz2641
    @bccavvxbz2641 Před 6 lety

    Ere adadisunim likeku lini geta yibarkashu

  • @AMANUAL479
    @AMANUAL479 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @godisgoodgodisgood1151

    Egzabhr. zamnachun ybark tabrkuu

  • @memezenebe8009
    @memezenebe8009 Před 6 lety

    God bless you both.

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባረካቸሁ ተባረኩልኝ

  • @mamushkasahurebato3218
    @mamushkasahurebato3218 Před 6 lety +1

    thnk u so much

  • @jesusismybossdagne1162
    @jesusismybossdagne1162 Před 6 lety +1

    Tebereku

  • @lordjesus1254
    @lordjesus1254 Před 6 lety +2

    comeg sooooooon

  • @asterabrah6075
    @asterabrah6075 Před 3 lety

    True pastorey GBU

  • @kbromkbrom3310
    @kbromkbrom3310 Před 6 lety +2

    Amen amen GBU Bro

  • @etsubyeausra3930
    @etsubyeausra3930 Před 6 lety +1

    ይቅርታ ፊልጲስዮስ ያልኩት ተሰሎንቄ2 ...ወደጌታ መሰብሰባችን ብሎ...የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ አይሆንም ነው የሚለው። እኔ እንደምረዳው የቁጣው መቅሰፍት ሳይመጣ ለ ሚጸኑት ክርስትያኖች መነጠቅ በመላክት እርዳታ ሆኖ ከዛ የመአት አመታት ይመስለኛል። ብታብራራው ከማቲወስ 24 ጋር

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  Před 6 lety +1

      ሰላም ዕጹብ የእስራ •••መልካም አስተያየትዎን ስለለገሱኝ መድሃኒአለም ይባርክልኝ! የምችለውን ያህል ጥያቄዎን ለመመለስ እሞክራለሁ፡1. ሴቲቱና ዘንዶውን ታሪክ በተመለከተ 1260 ቀናት የተባለው ጸረ ክርስቶስ በዘመነ ፍዳ መካከል ላይ 3 አመት ተኩል (42 ወራት) ላይ በመቅደስ ገብቶ መቀደሱን ሲያረክስ ያንጊዜ ጀምሮ ለያእቆብ (አይሁዶች)ታላቅ መከራ ይሆናል። ይህ የሚያመለክተው ዘመነ ፍዳው መካከል ላይ ነው። እንደሚያውቁት ዘመነ ፍዳው 7 አመት ይሆናል። በሰባቱ አመት አጋማሽ ላይ ይህ ሲከሰት 1260 ቀናት በምድር በሚኖሩና በአይሁድ ላይ እጅግ ታይቶ የማይታወቅ ስቃይና ታላቅ መከራ ውስጥ ይሆናል። 2. ታላቁ ሚካኤል _ በትንቢተ ዳንኤል 12 እንደተጻፈ በዚህ የመከራ ዘመን መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል በአብ ትእዛዝ እስራኤልን በመከራው ዘመን እንዲረዳት ከሰማይ ይወርዳል። 3. የጥፋት ልጅ _ የጥፋት ልጅ የተባለው ጸረ ክርስቶስ ነው እንጂ ክስተት ወይንም ከንጥቀት በፊት የሚመጣው የመከራ ዘመን መሆኑን መጽሐፍ አይመሰክርም። ማቴዎስ 24 የተጻፈው ስለዳግም ምጽአት እንጂ ስለንጥቀት አይደለምና። 4. አይንን መጨፈን _ መጽሃፍ ቅዱስ በእውነትና ከልብ እንድንጸልይ እንጂ የዓይን አጨፋፈን ወይም አከፋፈት ትዕዛዝ አልሰጠንም። ስለዚህ ዓይንን መጨፈንም ይሁን መግለጥ የሚጸልየው ሰው እንደተመቸው ማድረግ ይችላል። አዲስ ኪዳን ግድ የሚለው የሥርዓት ጉዳይ ሳይሆን የልብ ጉዳይ ነው። መጸለዩ አይደለም ቁምነገሩ፤ ይህንንማ እንደ ሥርዓትና ተደጋጋሚ ልምድ ብዙ የሚጸልዩ ሰዎች አሉ። ቁም ነገሩ ግን የጸለይነው መሰማቱ ላይ ነው። የሚሰማው ደግሞ ከልብና በእውነት ስንጸልይ ብቻ ነው እንጂ ዓይናችንን ስለከፍትን ወይም ስለዘጋን አይደለም። ብንፈልግ ተንበርክከን፣ አለዚያም ቆመን ወይም ተቀምጠን መጸለይ እንችላለን። ስንፈልግ አይናችን ከፍተን ወይም ደግሞ ጨፍነን መጸለይ እንችላለን። የቦታም ጉዳይ አይደለም ነገሩ፤ ማለትም ቤተክርስቲያን ወይም ሩቅ ቦታ ሄዶ መጸለዩ ወይም የገዛ ቤት ውስጥ ሆኖ መጸለዩም አይደለም ዋናው ጉዳዩ። ይህ ሁሉ ውጪያዊ ሥርዓት ነው፤ በዚህ ወደ እግዚአብሔር አንቀርብምም፤ ከእግዚአብሔርም አንርቅም። በእውነትና በመንፈስ እግዚአብሔርን ማምለኩ ነው ቁም ነገሩ።

  • @lordjesus1254
    @lordjesus1254 Před 6 lety +2

    THE KING OF KING GESUS IS

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf Před 8 měsíci

    Enkuwan dena mexachu

  • @nasanetnado2845
    @nasanetnado2845 Před 6 lety +2

    GETA hibarekachuuuuuuuuuu

  • @nice7303
    @nice7303 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @etsubyeausra3930
    @etsubyeausra3930 Před 6 lety

    አሁንም ስለ ትህትናህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ። የእግዚአብሔርን። የመንግስቱን ነገር ስለምታስተምርም። ከሰጠኸኝ መልሶች የምቀበላቸውን ወስጃለሁ። የንጥቀት ጥያቄ ግን አጠያየቄ ይሆናል ምናልባት አልተረዳኸኝም። ማቲ 24 ላይ ከ አራቱ ነፋሳት ለርሱ የሆኑትን ይሰበስባል ሲል ንጥቀት አይደለም ወይ ? እሱንም። ያው ከጥፋት ልጅ (ፀረ ክርስቶስ) መገለጥ በሁላ ይላልና ። ተሰሎንቄ2 ላይም መሰብሰባችን ከ ጥፋት ልጅ መገለጥ በሁዋላ እንደሆነ ከላይ አያይዞ ይገልፃልና ትንሽ አንተ ስታስረዳ ከሱ መምጣት በፊት አድርጌ ተረዳሁት ከተሳሳትኩ እታረማለሁ። ምክንያቱም በዛ ጊዜ የቅዱሳን ትግስት በዚህ ነው እስከመጨረሻው የሚፀና እያለ የሚናገረው ስለ ክርስቲያኖች መሰለኝ። ሌላው እንደው በ አንድ ቪዲዮ ስለ ራእይ ብታብራራ ስለ አብያተክርስቲያናቱ,ስለ መልክቱ ,ስለ ማህተሞቹ ፍቺ ያንተን መረዳት ብታካፍለን። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  Před 6 lety

      Thank you Etsub, የመጨረሻው ዘመን በሚል ርዕስ በቅርብ ጊዜ በግምት ወደ 8 _12 የሚደርስ ዲቪዲ ትምህርት ለአገልግሎት ይውላል። ማስታወቂያውን በቲቪ እናስታውቃለን። እግዚአብሔር ይባርክልኝ።

  • @hiwotburka7234
    @hiwotburka7234 Před 3 lety +1

    የመከራውን ዘመን ላይ መንፈሰቅዱስ አለ ወይ።

    • @emnetgetahun2799
      @emnetgetahun2799 Před rokem

      እኔ እስከ አለም ፍጻሜ ከእናንተ ጋር ነኝ ይሚለው ቃል የታመነ ነው ስለዚህ እስከ ፍጻሜው ድረስ አለ ማላት ነው

  • @etsubyeausra3930
    @etsubyeausra3930 Před 6 lety +1

    ሰላም ቄስ አስፋው ከብዙ የፕሮቴስታንት መምህራን የማላየውን የመንግስቱን ትምህርት ስለምታስተምር ተባረክ። ስለ ዳንኤል የሰባት ሱባኤ ትርጉም ያስተማርከው ብዙ ጊዜ ላሰላ ሞክሬ ያስቸገረኝ ነበር አንተ ስታስረዳ ይገባል።ጥያቄወች 1. ስለ ራእይ ባስተማርከው ሴቲቱ እና ዘንዶው ላይ እየሩሳሌም ብለሀል ነገር ግን እንደዛ ቢባል 1260 ቀናት በበረሀ የሚለው ጋር ይጋጫል እሱ በርግጥ ስለ ድንግል ማርያም ነው።
    2. ስለ መነጠቅ ያስተማርከው እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እሱ ላይ እንደተረዳሁት ከ ጌታ መምጣት በፊት የምትል መሰለኝ ነገርግን ማቲወስ 24 ላይ ክርስቶስ ለሀዋርያት ሲመጣ እንደሚሆን ይናገራል። እንደውም መላክቱን ልኮ ነው የሚለው ። እዚህ ላይ አያይዘህ በመጨረሻው ዘመን ለህዝብ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሳል ሲል ምንን ይሆን?
    3. 2ፊልጲሲዮስ2 ላይ ጳውሎስ ስለ ምጽአት ሲናገር ማንም እንዳያስታችሁ ይህ ሁሉ(ምጽአቱ) የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ አይሆንም ነው የሚለው ። ይህ መልክት ለክርስቲያኖች ነው። መምጣቱ ከዛ በሁላ እንደሆነ ነው መነጠቅም በክርስቶስ መምጣት ከ መአት አመታት ግን በፊት እንደሚሆን ነው የምረዳው። ሌላ ግን በናንተ አስተምሮት አይን ጨፍኖ መፀለይ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ሆኖ አላየውም እየሱስም እጆቹን ዘርግቶ ወደላይ እንደፀለየ ይናገራል። አስተያየቴ በቅን አይተህ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ። ትምህርቶችህ እጅግ ደስ ይላሉ። በተለይ እየተለመደ ስለ መጣው በቤተክርስቲያናት እንኩዋን በስድብ የመናገርን ነገር ስለምትገፅስ የእግዚአብሄር መንፈስ ም የሰከነ ስብእና እንደሚያለብስ ስለምታስተምር ደስ ብሎኝ ትምህርትህን እሰማለሁ ተባረክ

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  Před 6 lety

      ሰላም ዕጹብ የእስራ •••መልካም አስተያየትዎን ስለለገሱኝ መድሃኒአለም ይባርክልኝ! የምችለውን ያህል ጥያቄዎን ለመመለስ እሞክራለሁ፡1. ሴቲቱና ዘንዶውን ታሪክ በተመለከተ 1260 ቀናት የተባለው ጸረ ክርስቶስ በዘመነ ፍዳ መካከል ላይ 3 አመት ተኩል (42 ወራት) ላይ በመቅደስ ገብቶ መቀደሱን ሲያረክስ ያንጊዜ ጀምሮ ለያእቆብ (አይሁዶች)ታላቅ መከራ ይሆናል። ይህ የሚያመለክተው ዘመነ ፍዳው መካከል ላይ ነው። እንደሚያውቁት ዘመነ ፍዳው 7 አመት ይሆናል። በሰባቱ አመት አጋማሽ ላይ ይህ ሲከሰት 1260 ቀናት በምድር በሚኖሩና በአይሁድ ላይ እጅግ ታይቶ የማይታወቅ ስቃይና ታላቅ መከራ ውስጥ ይሆናል። 2. ታላቁ ሚካኤል _ በትንቢተ ዳንኤል 12 እንደተጻፈ በዚህ የመከራ ዘመን መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል በአብ ትእዛዝ እስራኤልን በመከራው ዘመን እንዲረዳት ከሰማይ ይወርዳል። 3. የጥፋት ልጅ _ የጥፋት ልጅ የተባለው ጸረ ክርስቶስ ነው እንጂ ክስተት ወይንም ከንጥቀት በፊት የሚመጣው የመከራ ዘመን መሆኑን መጽሐፍ አይመሰክርም። ማቴዎስ 24 የተጻፈው ስለዳግም ምጽአት እንጂ ስለንጥቀት አይደለምና። 4. አይንን መጨፈን _ መጽሃፍ ቅዱስ በእውነትና ከልብ እንድንጸልይ እንጂ የዓይን አጨፋፈን ወይም አከፋፈት ትዕዛዝ አልሰጠንም። ስለዚህ ዓይንን መጨፈንም ይሁን መግለጥ የሚጸልየው ሰው እንደተመቸው ማድረግ ይችላል። አዲስ ኪዳን ግድ የሚለው የሥርዓት ጉዳይ ሳይሆን የልብ ጉዳይ ነው። መጸለዩ አይደለም ቁምነገሩ፤ ይህንንማ እንደ ሥርዓትና ተደጋጋሚ ልምድ ብዙ የሚጸልዩ ሰዎች አሉ። ቁም ነገሩ ግን የጸለይነው መሰማቱ ላይ ነው። የሚሰማው ደግሞ ከልብና በእውነት ስንጸልይ ብቻ ነው እንጂ ዓይናችንን ስለከፍትን ወይም ስለዘጋን አይደለም። ብንፈልግ ተንበርክከን፣ አለዚያም ቆመን ወይም ተቀምጠን መጸለይ እንችላለን። ስንፈልግ አይናችን ከፍተን ወይም ደግሞ ጨፍነን መጸለይ እንችላለን። የቦታም ጉዳይ አይደለም ነገሩ፤ ማለትም ቤተክርስቲያን ወይም ሩቅ ቦታ ሄዶ መጸለዩ ወይም የገዛ ቤት ውስጥ ሆኖ መጸለዩም አይደለም ዋናው ጉዳዩ። ይህ ሁሉ ውጪያዊ ሥርዓት ነው፤ በዚህ ወደ እግዚአብሔር አንቀርብምም፤ ከእግዚአብሔርም አንርቅም። በእውነትና በመንፈስ እግዚአብሔርን ማምለኩ ነው ቁም ነገሩ።
      የዮሐንስ ወንጌል 4
      19 ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ነቢይ እንደ ሆንህ አያለሁ።20 አባቶቻችን በዚህ ተራራ ሰገዱ፤ እናንተም። ሰው ሊሰግድበት የሚገባው ስፍራ በኢየሩሳሌም ነው ትላላችሁ አለችው።21 ኢየሱስም እንዲህ አላት፦ አንቺ ሴት፥ እመኚኝ፥ በዚህ ተራራ ወይም በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል።22 እናንተስ ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ፤ እኛ መዳን ከአይሁድ ነውና ለምናውቀው እንሰግዳለን።23 ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤24 እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።
      እንግዲህ በጸሎት ላይ ዓይን የሚጨፍንም ይሁን ዓይን የሚገልጥ ምንም ያጠፋው ወይም የሰራው ስህተት የለም። ብቻ በእውነትና ከልብ ይሁን!
      የበለጠ ወደ እውነት የሚመራው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የቃሉን ደጆች እንዲራልከፍትልኝ ለኔም ጸልዩልኝ። እግዚብሔር ይባርክልኝ!

  • @mohammedadam4422
    @mohammedadam4422 Před 6 lety

    የሱስ መጪሪሳ ዘመን ይወርዳል ከሰማ መስቀልን ይሰብርል ኪሪስታኑችን እኔ እንደዝህ ተገዙኝ አላልኮችሁም የስላምን ምገድ ይከተላል ለ7አመት ይገዛል በሽሬአት ሙሐመድ