This Apsolut visionary discrpetion of new Jerusalem has taken me to almost impossible places in my mind it's Amazing I wonder if Holywood is making science fiction movies taking the literal biblical discrbtion of heaven on earth, God's blessing to you both wengelawe Teklu Temesgen, and pastor Dr.Asfaw Bekele.
Yelilin mezmur bedenb yesemahew almeselegnm Man of God[ she said genet eyesus new ezihu midr lay altebikim gena eskihed semay lay new], God bless you, you are already blessed.
Shincheonji (new heaven new earth) church of Jesus And Zion Bible study " ስለዚህ ምን ትላለህ! ወይም በደንብ ጥናት አድርገህበት በሰፊው ብታቀርብ ደስ ይለኛል!ምክንያቱም በኢትዮጵያ ውስጥ ከደቡብ ኮርያ መጥተው እያስተማሩ ነው አንዳንዶቹም የስህተት ትምህርት ነው እያሉ ነው!
Good understanding! But, finally, "New earth" for whom? What if we hope it as the restoration of the original Eden Garden where Adam & Eve made to live into it?
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን እንዴት ልብን የምአረሰርስ ትምህርት ነው በጌታ በመሆነ የበለጠ እድደሰትና የምድርን ቁራቁንቦ እንድ ንቅ አደረገኝ ይች የኢየሩሳሌም ናፋቀችኝ ተመስገን ጌታዬ በእውነት ፓስተር አስፋው & ወ/ዊ ተክልሻ ተባረኩ
ጌታን ከተቀበልሁ 12 አመቴ ነው በዘመኔ እንድህ ረክቼ አላውቅም ።ጌታን የበለጠ እንድናፍቀው አደረጋችሁኝ ጌታ አምላካችን ይባርካችሁ።
Glory Be To God In Heaven Hallelujah 🙏 🙌
@@yeshezewedie6287 ¹àPqp
ዋው.እዴት.የተባርከ.ትምህርት.ነው.በጣም.የሚገርም.ትምህርት.ነው.የምድርን.ኮተት.የማስንቅ.ትምህርት.ነው.እየሱስን.የማስናፍቅ.ተባርክ.ፓስተር.አስፍው.ወንጌላዊ.ተክሉ.ዘመናችሁ.ይባርክ.እንደናተ.አይነት.አገልጋይ.ይብዙልን.
እጂግ የሚደንቅ ትምህርት በብዙ እውቀት ተባረክ። መች ነው ግን ኢትዮጵያ የምትመጣው በጣም በጣም ታስፈልገናለህ ።
በጣም የሚገርም ትምሕርት ነው በእውነት ውሥጤ ነው ዘልቆ የገባው እና እንኳን የጌታ ሆንኩኝ ጌታ በድንቅ አጠራሩ የጠራኝ ሣልፈልገው የፈለገኝ ልጁ የደረገኝ ሥሙ ይባረክ ፓስተር ወድሜ ተክሉ በኢየሱስ ሥም ተባረኩ ከዚሕ የበለጠ በመያያዝ ትውልዱን የምታሥመልጡ በት የእግዚአብሔር ፀጋ በእጥፍ ይጨመርላችሁ ተባረኩ
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስን ምያስናፍቅ ትምህርት አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ መታደል ነው ከእናንተ መማር ሼር እናድርግ ቅዱሳን ሼር ያደረክልኝ ወንድሜ ደጉዬ ተባረክ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ተወልጄ የደኩት በጌታ ቤት ነው ነገር ግን ይህን ተምህርት 2እና 3 ጊዜ ተከታትዬ ሕይወቴ በምገርም ፍጥነት ተለወጠ ወድያው በክርስትናዬ ላይ የተለየ እይታ እንድኖረው ነው የደረገኝ እና ከዝህ የበለጠ መንፍስቅዱሰ ጥበቡን ይጨምርላችሁ
ፓስተር አስፋው,, ወንጌላዊ ተክሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ይህ ትምህርት የጊዜውና አስፈላጊ በመሆኑ በርቱልን እንወዳችዋለን ልባችንን ወደ ጌታ እንድናይ አድርጋችሁናል አንቅታችሁንማል ጌታ በናንተ እየጠቀመን ነው
God be the Glory, ,
አሜን
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የአባቴ ቡሩካን❤❤❤❤❤❤❤
ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና !!
እናንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ
ፓስተርዬ ስታስተምር ግዜ አይገድብህ እኛ መልሰን መላልሰን ስለምናየው ተረጋግተህ አስተምር በጣም ጠቅመኸኛል ።
ምድር ቀለለችብኝ እኮ ወንድሜ።
አሜን ለሁላችን ይህች ምድር ትቅለልብን! የከበረውን ከተዋረደው እንድንለይ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን። ተባረኪ እህቴ ሄለን!
ፓስተር ተባርክ በጣም ጠቃም ወቅታዊ ትምህረተ ኢትዮጵያ እንዳለክ ሰምችያለው ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
ዋው ጌታ ይመጣል እሚገርም ትምህርት ጌታ ይባርካችሁ
ዋው ባጣም ዳስ የምል ትምርት ነው ጌታ ዘመናቹ ይባርክ ተባረኩ
60ዎቹና 70ዎቹ ክርስትና ሕይወት ናፈቀኝ።
😢
አሜን!
አሜን
ዋው !!!በጣም ድንቅ ትምህርት
አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ።
ተባረኩ ይህ የማንቂያ ደውል ለእኔም እዲደርሰኚ የረዳኚ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
ማራናታ!! ጌታ ሆይ ቶሎ ና!!
Yene wudi abate wiiiddddnewu miyaregewu tabarekelini ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ እንደተማርነው መኖር እንድንችል ጌታ ይርዳን
የእግዚአብሔር ሥም የተባረከ ይሁን
ነፍስን የሚያረሰርሥ የወንጌል ቃል ጌታ እየሱስ ዘመናችሁነ ይባርክ
አሜን
እግ ዘመንህን ይባርክ
በጣም የምገርም ትምር ነው ጌታ እየሱስ ይባርካቹ መንፈሳው አይኖቻችን በግዝአብሔር ቃል እያበራቹልን ስለሆነ እግዝአብሔር በምያስፈልጋቹ ሁሉ ይሙላላቹ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏አሜን
የሚገርም ትህምርት ነው
Woww ያባቴ ብሩካን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በእውነት ስለ መውዳትና ስለሚመኛት አዲሷን ጀሩሳላይም ጥሩ አድርገህ ገለጥከው አስተማርከን ሻሎማችሁ ይብዛ ተባረኩ በጴጥሮስ ከተማ ያገናኘን የሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው አሜንንን
Halleluja..God Bless You Pastor Asfaw and Teklu
ተባረክ ሁሌም ቪዶዮዎችን እያየሁ እየተማርኩ ነው የሰማዩን ሀገር እንድናፍቅ ሁኛለሁ። ኢየሱስ ስለወደድከኝ ስላዳንከኝ አመሰግናለሁ
Wowww Amazing God I am inspired to go haven . Thank you so much poster Asfaw and Tkllu God bless you all the family again
እዴት እደረከዉ እየጠመኝ ጨረስኩ ዘመናቹ ይባረክ 😍😍😍😍😍
Pastor God bless you. Thank you so much.
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ ወንድሞቸ ድንቅ ትምህርት ነዉ ❤️❤️
Thank you God Bless you both. I learn a lot and I am very blessed.
Ameeeen ameeeeen kibir ladanen letadegen lenaziretu eyesus yhunilet geta yibarkachw tsegawun yabizalachw tebareku bebizu
wow paster le hiwete kirstina tilik hail nw yehonugn timrtochik geta yibarek thank you
Gata egezabher phasetrerachene ❤yebrekehe baxme enwodehalane baeyasuse
I am so happy to hear this Woooooooo Jesus My precious brothers ተባረኩ።
Geta yemsgen tebeben mastewale ewketn yemset amelake kiber lesu..betfe tebarkulgn pastor& w/e teklu
Amen amen amen GBU man of God
Endet endetebarekubet linegrachu alchilm pastor asfaw 😘❤ & wengelawi tekluye 😘 tebarekulgn be fb sarii negn. Benafkot new mitebkachu
Betam bzi tmhrt tebarkiealew asfelagi ewqet aggnhugn tebareku bebzu
Amen
God bless you Brother's !
MARANATHA JESUS KADOSH !
yaaaa bate brukan ewedachu alehu afkrachualehu mn lbel getachn medhanitachn yesusey ybarkachu wow haleluwjah amen .
Thankyou pastor
wooooow bedgame eyesemahu new Tebarek paster
እግዚአብሔር ያንቃን ጌታ ይባርካችሁ
Hallelujah Glory!!!!
waw be blessed pastor I'm so blessed
Very True!
Waw kbr legeta yhun lezi kbr teterchalew halleluja .zemenachu ybark brukan nachu
God bless you my brother
Waw. Tebareku wendimochi
አሜን እ8ሜን
God Bless you
አሜን አሜንንን
❤❤❤❤wow be blessed
ዋው ጌታ ይባርክህ እንግዳ ነኝ...አይ ናፈቀኝ...
ዋዎ ክብር ለጌታአ ይሁን አሜን አሜን አሜን
Thanks....!!!!!!!!! I HAVE NO WORD....!!!
ስላም ለእናንተ ይሁን ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ ፖስተርና ተክሉ
Ameeen Very True Amen 🙏
pastor Asfaw God bless you!
Kegeta atarken btam endikreb adrkn admi na tenan yesteh
Pasterey we are proud of you
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተስፋዬ በዚህ ስብከት ታደሠ። ይጨምርላችሁ እግዚአብሔር ስለእናንተ የተመሠገነ ይሁን።
Amen Amen Amen!!!!!
This Apsolut visionary discrpetion of new Jerusalem has taken me to almost impossible places in my mind it's Amazing
I wonder if Holywood is making science fiction movies taking the literal biblical discrbtion of heaven on earth,
God's blessing to you both wengelawe Teklu Temesgen, and pastor Dr.Asfaw Bekele.
ወንድም ታምራት ያልከው ሊሆን ይችላል። ስለመንፈሳዊ አለም ከመጽሃፍ ቅዱስ የበለጠ ምን የተሻለ resource ይኖራቸዋል ብለህ ነው። ተባረክ
@@asfawBekelepastor መልሱ ምንም ነው እና ከታላቁ መጻፍቅዱስ እንዳአንተ ያሉ ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይድርብ
Tebarek
Amen!!
God bleases u
Really, God bless you
egzyabegar yebarkachihi pasater asfaw betmhirtachuhi betam kebfittu telewichalhu
አሜንንንን ሃገራችን በሰማይ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!
Yan mezmur metzemerew kalkidan nat, mezmurum sele Sega barkotena, sele nuro zbereket mulate new, bebezu barekegne, menore menore alegne yemetelachew getemochum endehu besega menoren ena mebareken new ezehu mexerlay enjy eternity n betemelekete, weym seletsedike ayedelem. Anyways Egziabher ye arekeh y-Egziabher sew!
Wow.eyesus.geta.naw
geta.yebarkchu❤
Tebarek baterye
Yelilin mezmur bedenb yesemahew almeselegnm Man of God[ she said genet eyesus new ezihu midr lay altebikim gena eskihed semay lay new], God bless you, you are already blessed.
እሺ... አርማለሁ። ተባረክ
Amen haleluyah, elalehung sle lijoche ena sle ene , sle zelealem hiwot )))))))))
Tebareku! Temehirtu amelekaketachinene yemekeyerena kefe yemeyaderge newuna!
Fikirte A. ጌታይባርካሽሁ
Tabaraku
God bless you
wow geta zmnachun ybark bzie bmcrsha zmen lanklafawe twled ymankiaywn mlekt slastlalfachu,,,#pls kchalachu programochun bstep endnaye titlu lay something tasfubet
Amem geloria Deus
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክ ሰው ጠይቆኝ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ልፍርድ ነው የሚመጣው ነው የሚሉት
EDET DESS YELAL E/R YEBARKH WEDERFT YEMNGEBABET GETA BABET AMEN MARANAT
geta zemenachhun yibark
በጣሞሞ
Amennn
Shincheonji (new heaven new earth) church of Jesus And Zion Bible study " ስለዚህ ምን ትላለህ! ወይም በደንብ ጥናት አድርገህበት በሰፊው ብታቀርብ ደስ ይለኛል!ምክንያቱም በኢትዮጵያ ውስጥ ከደቡብ ኮርያ መጥተው እያስተማሩ ነው አንዳንዶቹም የስህተት ትምህርት ነው እያሉ ነው!
Egziabher ybark pastor ene gn and tyake alen ,, yorsalem mdr new yemihenow weys semay new. Yet new addisu yersalem ? Ebakh melseleyin geta ybark
Glory be to God in Heaven Hallelujah Lurning Wonderful Blessing Teaching More Blessings to you 🙏👏🙏
ሰላም ፓስተር !
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስንት ጊዜ ነው የሚመጣው፣ ሁለት ጊዜ ነው ወይ?
እኔ ጆቫ ምስክር ባልሆንም አስተምሮአቸውን ምርምሬያለው። ነባሩ ሰማይና ምድር ትጠፋለች ይላሉ። በፊተኛው ሙታን ትንሳኤ እድል ያላቸው ወደ አዲስቱ ሰማይ ሄደው 1000 ዓመት ይግሳሉ። ከዚያ በኋላ ሁለተኛውን ትንሳኤ የሚነሱት አሮገዋ 100% ጠፍታ ከሰማይ የወረደችውን አዲስቷን ምድር እንወርሳለን ይላሉ። ይህን ያሉት እነሱ ሳይሆኑ መፅሃፍ ቅዱስነው። ሙታን የሚነሱ ከሆነ የአሁንቱ ሰማይ የዘላለማዊ መኖሪያችን ልትሆን እንዴት ትችላለች? እርሱ እራሱ ሰማይና ምድር ይጠፋሉ አላለም?
ምሳሌውን ስትጠቀሙ ለእትዮጸያም ይታሰብ እኔ አሁን ከንያነኝ ያለሁት የመንግስት ሰማያት ስፋትን ማወቅ ጓጉቼነበር but i don't know about America apart from Africa
😪
Good understanding! But, finally, "New earth" for whom? What if we hope it as the restoration of the original Eden Garden where Adam & Eve made to live into it?
אמן בית שלי בשמימ אמן
adistwa jerusalaym eyenafeku negn
Yemeneteyekewene eneweke
🤫