ክፍል 11✝️መፉታትን እጠላለሁ!!! | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ| ከዝሙት ሽሹ | እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ተፋቷል 👆👆 Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 01. 2021
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 323

  • @israelisroo9124
    @israelisroo9124 Před 3 lety +76

    የምወድህ ውድ የተዋህዶ ዕንቁ መምህር ዲቆን ሄኖክ ሀይሌ በቤቱ ያፅናህ የእመቤቴ ፍቅር አንተ እደገባህ ላልገባው ትግለጥለት ለኛም የበለጠ ይሁንልን

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 Před 3 lety +12

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ለአባቶቻችን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን

  • @sabatesfaye7617
    @sabatesfaye7617 Před 3 lety +92

    ክብርን ሁሉ አብዝቶ ይስጥህ ቃላት ያጥረኛል በምን ቋንቋ ላወድስህ በቤቱ ያፅናህ

    • @mentewbtaye2681
      @mentewbtaye2681 Před 3 lety +1

      I've

    • @mentewbtaye2681
      @mentewbtaye2681 Před 3 lety

      Jim OK iJim OK IOC 8i8iiiī88jii8īœījī9oj8i8īīīī8joījīīīīīi8iiií8ī88īi8ī88888888ī8īī8oī8888ī

    • @mentewbtaye2681
      @mentewbtaye2681 Před 3 lety +1

      Iiiiiiiiiiii8iiioio8ii8ji8jiiiiiiiiiiiiioiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiijiiiiiiiiiiiiiiiijiiiiijiiiiiiiijiiiiiiiiiiiiii

    • @mentewbtaye2681
      @mentewbtaye2681 Před 3 lety +1

      Oiiiii

    • @mentewbtaye2681
      @mentewbtaye2681 Před 3 lety

      Ii

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586

    ቃለህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ትምህርትህ ሲጣፍጥ እንዳይቋረጥ 😌በጣም ነው እምወድህ የኔ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ 😘😘😘😘😘አ

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 Před 3 lety +12

    መምህረ ቃለሂወት ያሰማልን
    የክርስቶስን ቃል ሰምተን
    ለመተግበር ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @samigirmay3606
    @samigirmay3606 Před 2 lety

    Amen amen amen qale hiwet yasemaln memhr belbonachn yasadrbn fetari .

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 3 lety +3

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ በመጀመሪያ እናትና ልጁዋ በሄድክበት ሁሉ ይቅደሙልህ በጣም በጣም ንው ትምህርትን የምከታተለው እኔጃ እንዴት እንደምገልፀው ብዙ ንገር የማላውቀውን ንው ያወኩት እርግጥ ንው ኦርቶዶክስ ንኝ ግን እውንት ንው መፀሃፍ ቅዱስ ማንበብ ብቻ ብዙ ንገር የማናውቀው አለ ግን እንዳንተ አይንት መምርሃን ያብዛልንበደንብ ተንትናችሁ ብዙ ንገር በደንብ ፍትፍት አርገህ ንው የምታስርዱው በተለይ ደሞ ስለእመቤቴ የምትናገርው ብስማ ብስማ በቃ በጣም ብዙ የማላውቀውን ንው ያወኩት ግን ገና የእናትና ልጁን መስማት በቃ መጨርሻ እንደሌለው አምናለሁ እባክህን ስለመቤቴ ገድል አሰማን በእመቤቴ ይቺን ኮሜንት ካንበብካት በእመቤቴ ብየሃለሁ👏🏽

  • @yezinabewket6908
    @yezinabewket6908 Před 3 lety +27

    መምህሬ የጥያቄዬ መላሸ ብሰማህ ብሰማህ የማትሰለቸኝ አሰተማሪዬ በጣም አመሰግናለሁ ፡፡
    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ
    የሒወት ዘመንሕ ይባረክ ጌታ በነገሮች ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @zamerit.alemye.youtube4087

    Amen...Amen .Amen..qalwetey.ysmalney.mamerihiye

  • @user-yz9fh7qk8b
    @user-yz9fh7qk8b Před 3 lety +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛም የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zh2tn2ef1q
    @user-zh2tn2ef1q Před 3 lety +52

    አባቴ መምህሬ ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @israelisroo9124
    @israelisroo9124 Před 3 lety +10

    ቃለህይወይ ያሰማልን

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @aynadisshimelis7409
    @aynadisshimelis7409 Před 3 lety +1

    Amen.amen.amen

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před 8 měsíci +1

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን የተመሠገነ ይሁን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @tktyemariam
    @tktyemariam Před 6 měsíci

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን እናንተን መሣይ አይን ለሠጠን

  • @genetube1227
    @genetube1227 Před 3 lety +10

    *ቃለ ህይወትን ያሰማልን አዎ መፍታት አሁን በዝቱል በጣም እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን*

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @martahaile9353
    @martahaile9353 Před 3 lety +8

    በጣም አናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ት/ቶችን በጣም ነው አምወዳቸው ቀጥል ኣታቃርጥብን

  • @user-qp1pm3rs1e
    @user-qp1pm3rs1e Před 3 lety +6

    የማከብርህ የማከብርህ ዉድ መምህሬ እድሜ ና ጤና ያድልልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 👏

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 Před 3 lety +3

    በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልህ እኛም በሰማነው መልካም ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ፍቃዱ ይሁንልን

  • @selamta783
    @selamta783 Před 4 měsíci

    Thank you egezyabhar yebarkhe buzu teyakyan melsehelgnale

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 3 lety +45

    እናመሰግናለን 🙏🏽 ግን አንዳንዴ ካሜራውን ወደ ምዕመኑ አዙሩት ድባቡ ለናፈቀን ሰዎች ማስታገሻ ይሆን ዘንድ

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 Před 3 lety +6

    Thank you 😊 ማህበረ ፅዮን። እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h Před 7 měsíci

    Kal huyewet yasemalen bewent betam bezemnahen asefelage temhurt

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +7

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏💓

  • @slainvip2303
    @slainvip2303 Před 3 lety +3

    Memhr Egzyabher Amlak Tsegawn yabzalk 🙏🙏🙏

  • @martaberhanu854
    @martaberhanu854 Před 3 lety +5

    እግዚሐብሔር ይመስገን ይህን ላስተማረን መምህር ከክፉ ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ብዝት አድርጎ ይስጥህ በፍቅር በደስታ በፀሎት በመልካም ነገር ታጅበህ ቆይልን

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @desalebiset1107
    @desalebiset1107 Před 3 lety +2

    መምህር በ ዕውነት ቃላት ያጥረኛል ወላዲተ አምላክ ድንግል ማሪያም ሁሌም ካንተ ጋር ትሁን .......።ኑውርልን

  • @aynalemsamuel9694
    @aynalemsamuel9694 Před 9 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    😭😭😭😭😭😭

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 3 lety +3

    አሜን!
    ባንተ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምራችን ❤

  • @user-cb9oo7zd6o
    @user-cb9oo7zd6o Před 3 lety +2

    "አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ሕይወት
    ያሠማልን በእድሜ በፀጋ
    ያቆይልን🙏🙏🙏"

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +4

    የቅዳሴው ድምፅ ንፍቅ ብሎኛል😊😊😊
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w Před 3 lety +2

    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-sj5sv9yl3g
    @user-sj5sv9yl3g Před 3 lety +3

    Kale hiwot yasemalen memeher yagelegelot zemenehen geta yebarekeleh dengel tetebekeh enku memehera

  • @naodtewelde2658
    @naodtewelde2658 Před 3 lety +5

    ምን እንደምል አላውቅም እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልህ እንደአንተ አይነት መምህራንን ያብዛልን
    በአገልግሎት በርታልን ገና ብዙ ጥያቄዎችን እንደምትመልስ ተስፋ አለኝ እመብርሀን ታበርታህ

  • @user-dm6qf9hu4o
    @user-dm6qf9hu4o Před 3 lety +8

    ስላሴዎች የሰማነውን በልቦናችን ያሳድሩብን ከመስማት ያለፈ ህይወት ይስጡን!!!

  • @user-ut9xg9ub7u
    @user-ut9xg9ub7u Před 3 lety +6

    ፍፃሜህን ያሳምረው. Stay blessed

  • @user-gl5zh2qp5j
    @user-gl5zh2qp5j Před 3 lety +26

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ። ትዳር ክቡር ነው መኝታውም ንጹህ ነው። እግዚአብሔር አምላክ መልካም ትዳር ይስጠን የልባችንን መሻት ይሙላልን ።

  • @sarayoujadcell441
    @sarayoujadcell441 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ማቃለል ህይወትን ያሰማልን❤

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 3 lety +5

    ቃለህይወት ያሰማህ በቤቱ ያፅናህ ትምህርትህን በጉጉት ነው የማዳምጠው

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Před 2 lety

    በእውነትቃለህይወትንያሰማልንመምህራችን

  • @melkambeteseb5199
    @melkambeteseb5199 Před 3 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 Před 3 lety +4

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qq4pz6cf3k
    @user-qq4pz6cf3k Před 3 lety +2

    ስለመጣቹህ ደስ ብሎናል መምህር የእግዚአብሔር ቃል ሰላም ይሰጣል አይጠገብም ቃለህወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመክን ያርዝምልን

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 Před rokem

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ተወዳጁ መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በተስፋ እኩነው እምጠብቀው
    እስኪ ልሰማ

  • @jerusalemmemorial1003
    @jerusalemmemorial1003 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @user-kz3he8ln9v
    @user-kz3he8ln9v Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን አምላክ ይመስገን በመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን🙏👏

  • @user-dp1pv5yx2q
    @user-dp1pv5yx2q Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 Před 6 měsíci

    ቃለ ህወት ያሰማልን❤መምህራችን

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 Před 3 lety +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው ርስት መንግስተ ሠማያትን ያድልልን መምህር አሜን

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w Před 4 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድም ሄኖክ😭😭😭😭

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo330 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @cecet745
    @cecet745 Před 3 lety +6

    በጣም አመሰግናለሁ: ቃለ ህይወት ያሰማልኝ!!🙏

  • @MakdaTadele-nj9eo
    @MakdaTadele-nj9eo Před rokem

    Egzbher yebrkh memherachen Kalhiwat yasmalen

  • @user-dm6qf9hu4o
    @user-dm6qf9hu4o Před 3 lety +4

    መምህራችን ቃለ ህይወትህ ያሰማልን!!!በረከትህ ይድረሰን!!!

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 3 lety +2

    በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከቤቱ አንጣህ ሰላም ያለው እረፍት የሚሰማ ትምህርት 🙏😘

  • @sanas7429
    @sanas7429 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @menbereketema6507
    @menbereketema6507 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-xg6rh5zi7j
    @user-xg6rh5zi7j Před 2 lety

    መምህርችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ogforallgoodthings1609

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ያንተን ትምህርት በጣም ነው የምከታተለው እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥህ በደቀ መዛሙርቴ ስም ውል ያጠጣ እውነት እውነት እላችኋለሁ ዋጋቸውን በሰማይ ያገኛሉ ምዕራፍ ስንት ነው

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 Před 3 lety +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-hs6bj5qq2h
    @user-hs6bj5qq2h Před 3 lety +14

    ውድ #መምህራችን እንኳን በድጋሜ ተመልሳ መጣክልን እልል ብላን ታቀብለናል♥ #እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምል የህይወትን ቃለ ያሰማልን ለእኛም ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @betelwondwosen8786
    @betelwondwosen8786 Před 3 lety +1

    Kalhiwot yasemalen enkuw memhrachin tsegawn chemro chemamro yadlk

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 Před 11 měsíci

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa Před 9 měsíci +1

    ቃል ሕዎት ያሰማልን ማንግስታ ሰማያት ያዎርስ ልን

  • @user-nc3om7qy5o
    @user-nc3om7qy5o Před 2 lety

    ቃለ ሂዉት ያሰማልን🙏🙏⛪⛪❤❤❤

  • @user-ep5ps8mg8s
    @user-ep5ps8mg8s Před 3 lety +3

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 Před 3 lety +1

    በ አንተ ያስተማረን አግዚሀብሄር ይመስገን መምህርአችን ስላሴ ፀጋውን ያብዙልህ ግሩም ትምህርት ቃለ ህይወት የሠማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kasay67
    @kasay67 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 Před 3 lety

    Kalehiweten Yasemalen Memeherachen 👏👏👏👏
    hulem le hiwetachen menged emiyasayun temehertoch nw metastemren fetari tsegawen abzeto yestelen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-dp1ll8fp2j
    @user-dp1ll8fp2j Před 3 lety +1

    በተለያዩ ቤተሰቦች መሀል ነው እኔና ታናሽ እህቴ ያደግነው 😭😭😭😭 በንሮ ቁስ አላጎደለንም ግን በደሀ ጉሮቤቶቻችን ፍቅር ባለበት ቤተሰብ እየቀናን እናለቅስ ነበር😭😭
    እባካችሁ ስለልጆቻችሁ ትዳር አትፍቱ
    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ

  • @Mancio10
    @Mancio10 Před 3 lety +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-vt9ik9vw2r
    @user-vt9ik9vw2r Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏

  • @Hh-lo8gd
    @Hh-lo8gd Před 3 lety +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሠማልን ለመምህራችን ፀጋ በረከቱን ቤሬከቱን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክለት የድንግል ማርያም ልጅ 💚💛💓

  • @user-xd9lp1nh6k
    @user-xd9lp1nh6k Před 2 lety

    Mimihrya kalihyewtin yasemalin bibatw yatinahi

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +4

    አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ውዱ መምህሬ❤❤❤

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመን የተባረከ ይሁን። በእድሜና በጤናው
    ይጠብቅልን። መንግሰቱን ያውርሰልን ።
    የሰማነውን በልቦናችን ይፃፈልን💓🙏🙏 🙏

  • @lidyadesalegn6827
    @lidyadesalegn6827 Před 3 lety +2

    Amen kale hiwote yasemalen memeher 🙏🙏🙏

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 Před 2 lety +1

    This is really nice, essential lecture of Mahbere kedusan, i am proud of you always Dn.

  • @mekdesabebe343
    @mekdesabebe343 Před 9 měsíci

    ማህሌ 8:6

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen🙏🙏

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች ፀጋዉ ያብዛልህ ማህበረ ጽዮን እናመሰግናለን

  • @hamerebetemariam8862
    @hamerebetemariam8862 Před 2 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @yehulubet3871
    @yehulubet3871 Před 3 lety

    Kale hiywot yasemalen

  • @MakdaTadele-nj9eo
    @MakdaTadele-nj9eo Před rokem

    Memherachen temertu betam Takami nw endaykm adera

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l Před 3 lety +2

    መምህ ር ቃለ ህይ ወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @babymt1678
    @babymt1678 Před 3 lety +2

    መምህር ቃለህ ህይወትን ያሰማልን

  • @serkalemasrat4216
    @serkalemasrat4216 Před 2 lety

    የተዋህዶ ዕንቁ መምህር ዲቆን ሄኖክ ሀይሌ በቤቱ ያፅናህ የእመቤቴ ፍቅር አንተ እደገባህ ላልገባው ትግለጥለት ለኛም የበለጠ ይሁንልን