የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊት + ክፍል 5 (Part Five) + በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ + Deacon Henoke Haile + Ethiopian Orthodox

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 07. 2024
  • For a detailed summary of the series in English, please click the following link.
    docs.google.com/document/d/1c...
    © Kiduel has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to Kiduel.
    ++++
    -- CZcams ላይ ፈልጋችሁ ያጣችሁት መዝሙር ወይም ስብከት ካለ፣በ kiduel@gmail.com ይጻፉልን።
    -- በተጨማሪም እዚህ መዝሙር ላይያሎትን ማንኛውም አስተያየት ከታች ባለው Comment ቦታ ላይ ይጻፉት።
    -- አዲሱ የ Kiduel Facebook ገጽ Like በማድረግ ይተባርበሩን - Click here: goo.gl/CnZrMQ
    -- አዲሱ የ Kiduel Telegram ቻናል ቤተሰብ በመሆን ይከታተሉን click here: t.me/kiduel
    ---------------------------------------­­-
    « L I N K S »
    Subscribe: goo.gl/cLLTU7
    Facebook: goo.gl/CnZrMQ

Komentáře • 173

  • @kiduel
    @kiduel  Před 4 lety +53

    ክፍል አንድን ለማድመጥ - czcams.com/video/wWfpfPfmnko/video.html
    ክፍል ሁለትን ለማድመጥ - czcams.com/video/WWfA_9mKGGg/video.html
    ክፍል ሦስትን ለማድመጥ - czcams.com/video/M29TRCCGhcw/video.html
    ክፍል ዐራትን ለማድመጥ - czcams.com/video/iZEfeifsnD8/video.html
    ክፍል አምስትን ለማድመጥ - czcams.com/video/8xA1MVAdJuw/video.html
    ክፍል ስድስትን ለማድመጥ - czcams.com/video/rj7xSauAcuI/video.html
    ክፍል ሰባትን ለማድመጥ - czcams.com/video/s3D2uS2w5rQ/video.html
    ክፍል ስምንትን ለማድመጥ - czcams.com/video/asqbs5SzBlk/video.html

    • @yohannesnurga4887
      @yohannesnurga4887 Před 4 lety

      ሰላም እንዴት ናችሁ ቪዲዮውን ፌስቡክ ላይ መልቀቅ ይፈቀድልናል? በጣም አስተማሪ ነውና ትምህርቱን ለብዙዎች ለማዳረስ ፈልገን ነው በተለይ እኛ በሰሜን አሜሪካ ለምንኖር ምእመናን እንደዚህ አይነት ትምህርት በእጅጉ ያስፈልገናል። ባለፈውን ክፍል አራት ላይ ጠይቄ መልስ አልተሰጠኝም እዚህ ላይም ድጋሚ መልስ ትሰጡኝ ዘንድ ጽፌያለሁ አመሰግናለሁ በርቱ።

    • @kiduel
      @kiduel  Před 4 lety +2

      @@yohannesnurga4887 ስለ አስተያየቱ እናመስግናለን:: አገልግሎቱን ለማገዝ ስለሚያስፈልግ ስብከቱን ቪድዮውን እዚህ ፔጅ (በ CZcams) ላይ ይከታተሉ። ስብከቱ ለሌሎች እንዲዳረስ ግን የዩቱብ ሊንኩን በመላክ ስብከቱን ያካፍሉ።

    • @yohannesnurga4887
      @yohannesnurga4887 Před 4 lety

      @@kiduel እሺ አመሰግናለሁ መልስ ስለተሰጠኝ። እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ ያበርታችሁ። ማህበረ ጽዮኖች በእውነት ታላቅ ስራ ነው እግዚአብሄር በናንተ ላይ አድሮ የሚሰራው ። ብርታቱን ያድላችሁ አሜን!

    • @christians4759
      @christians4759 Před 4 lety

      ትምህርቱ ላይ ያሉን ጥያቄዎች ይስተናገዳሉ አይደል?

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 4 lety

      እባካችሁ ካሜራውን አንዳንዴ ወደ ተማሪዎቹ አዙሩት ማየት ናፍቆናል።

  • @user-ck3fy8ke1n
    @user-ck3fy8ke1n Před 4 lety +61

    ገባ ገባ በሉ ጓደኞቼ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዲያቆን ሒኖክ ትምህርት ጀምሮል ለኛ የምንሰማበትን ልቦታ ይስጠን ለመምህራችንም ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 Před 4 lety +14

    ክፍል 5ም ነበረው ለካ ይህን ትምህርት ከ1 ጀምሮ ከልብ ያዳመጠው ማነው የህይወትን ቃል ያሰማልን የእኛ ተወዳጅ ደጋግመን እየሰማን የህይታችን መሪ ቢሆንልን ብለን አሰበናልን ኑርልን መምህራችን በሚቀጥለው ከሰርግ በኋላ ያለውን ክፍል 6ንም እንጠብቃልብ #kiduel እግዚአብሔር ያክብራችሁ እናመስግናለን

  • @yonassolomon9548
    @yonassolomon9548 Před 4 lety +17

    እንዳንተ ኣይነት ዲያቆናት ካህናት ይሙላልን በቤተክርስቲያናቺን መድሃኔ ዓለም
    ዲያቆን ሄኖክ እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚኣብሔር ኣምላክ

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 4 lety +38

    ተመስጫ እያዳመትኩ ማስታወቂያ ሙዚቃ ሲመታ እንደኔ የሚናደድ ያለ አይመስለኝም

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Před 3 lety +6

    ,,ቃል ሂወት የስማዓልና ብሓቂ ብሓቂ ዓቢ ትምህርቲ ተማሂረ ነዛ ሂወትይ ጸጊኡ የብዝሓልኩም እግዚኣብሄር መምህር🙏💐🇪🇷

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d Před 4 lety +4

    የአገልግሎት ዘመንህን ረዥም እርሜ ይሰጥህ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z Před 4 lety +6

    እድሜ ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በውነት ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ መሀልየ መሀልይ ዘሰሎሞን ሁሌም ግራ የሚያጋባ ነው ተደጋግሞ መሰበክ ያለበት ክፍልን ነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም

  • @hiruthirut9796
    @hiruthirut9796 Před 3 lety +3

    በእውነት ውንድማችን መምህራችን ዲ/ን ሔኖክ እድሜና ጤናውን ያድልልን እጅግ የሚድንቅ እስትምሮ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ፍትፍት እርገህ ነው ጎርስክን እድሜ ይስጥልን

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d Před 4 lety +7

    መምህርዬ ፀጋዎን ያብዛልህ ስራ እየሰራሁ እንዳደመትኩህ ነው አትጠገብም

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r Před 4 lety +6

    ግሩም የሆነ ትምህርት ነዉ :ቃለ ህይወት እናሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን!!!

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen qal hiwet yesmalen memeher Egzabiher xegau yabzahaleh

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y Před 4 lety +4

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን
    በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅለን የሰማነው በስነልቦናችን ይቅርፀብን በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፪ በቸር ያወለን 🙌🙌🙌❤❤❤

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከአውደ ምህረቱ አይለይብን የሰማነው. የበረከት ያድርግልን የተግባር ክርስቲያን ያድርገኝ ቸሩ መድኃኒዓለም የልቦናችንን ጆሮና አይን ያብራልን

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 4 lety +3

    ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆን እግዚአብሔር ይማርህ

  • @hanagashaw8292
    @hanagashaw8292 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። kiduel እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 lety +1

    Amen Amen amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ
    ልቡናዬ እየተቀየረ ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እስካሁን በሰማሁት ቁስሌ እየደረቀ ነው የጋብቻው ላይ ስደርስ ለትዳሬ ህመም መድኃኒት አገኛለሁ ብዬ ተስፋ እያደረግሁ እየሰማሁ ነው

  • @user-ez9ef2wr5z
    @user-ez9ef2wr5z Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን በእዉነት እድሜ ከ ጠና ጋ ይስጥልን 🙏❤❤❤❤

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +2

    አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
    በእውነት ግሩም ትምህርት ነው የሰጡን
    እግዚአብሔር በጤናበእድሜ በፀጋው
    ይባርክ እኛም የሰማነውን 30 60 100
    እንድናፈራ የእርሱ ቅዱሰ ፈቃዱ ይሁን ✝️

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤❤💕💕💕🙏🙏🙏

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 4 lety +5

    ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን በፍቃዱ ለመኖር ይርዳን።

  • @eliasaweke1962
    @eliasaweke1962 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን

  • @burtegirma757
    @burtegirma757 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen bewunat Enku memarachin kale hiwot yasemalin Edeme batag yetebekilin

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉዱ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ።ይህን ትምህርት የምትለቁልን እግዚአብሔር ዋጋችሁ ይክፈላችሁ እናመሰግናለን

  • @hailegnawtringobizuneh18bm82

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜና ጸጋውን አብዝቶ ይጥልን መምህራችን።

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i Před 3 lety +1

    Egezeyabher yesetelen btam des mele temert ena wesagn nger new egezeyabher abezto yebarekeen kaleheyewt yademaken

  • @asss4503
    @asss4503 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን💚💛💗

  • @user-nq3tf4cy4z
    @user-nq3tf4cy4z Před 4 lety +2

    ቃለህወት ያስማልን ወንድማችን
    እማምላክ ክብርን ጤናን እድሜን ፅጋን
    ትስጥልን

  • @berryg7167
    @berryg7167 Před 3 lety +1

    kale hiwot yasemalen.. fetari yeagelegelot zemenehen yebarekelek..

  • @rahealraheal1881
    @rahealraheal1881 Před 2 lety +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ መምህራችን 😍😍😍

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz Před 4 lety +1

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @ethiopialove3001
    @ethiopialove3001 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏qal hiwot yasemalin wendimachin ye egzabher tsega ena radet yidaribk ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️selam la hagarachin Amlake hoy ba miratk drasan enda bedalachin say hon enda charinatk xabiqan😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምእህራችን እግዚአብሔር ይስጥልንንንንንንንንንንንን ፀጋውን፡፡ያብዛልህ ከእድሜ ከጤናጋር ያእድልልን አሜን አሜን አሜንአሜን

  • @tesfahiwetgere301
    @tesfahiwetgere301 Před 4 lety +2

    እግዚኣብሄር ቃለሂዎት ያሰማልን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን፡ እውነት እኔ እንጃ እንዴት ብየ ልግለጸው ብቻ ቅዱስ እግዚብሄር እኒህ የመሰሉ መምህር ስለሰጠን ምስጋናየ ይድረሰው፡ስለ እመብራህን ያስተማሩት የድሮ ቢሆን መልሸ ምላልሸ ነው የሚሰማው እመብርሃን ትጠብቅለን፡+++

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 Před 2 měsíci

    መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 3 lety +1

    Egzabher yebarkh yeaglgelot zemnhen yibarklh 🙏🙏🙏🙏

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 Před 4 lety +3

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤

  • @tarekalemu5356
    @tarekalemu5356 Před 4 lety +1

    አሜን መምህረ ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @desalebiset1107
    @desalebiset1107 Před 3 lety +1

    minm malet alchilm gin be ewnet egziabhir yanten bereket yisten

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 Před 3 lety +1

    Amen 🙏! QHY!

  • @dhfuggfjh7777
    @dhfuggfjh7777 Před 2 lety

    እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 4 lety +1

    አሜን መምሕራችን የሕይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 Před 4 lety +1

    Egzihabher ymesgen wendmachin kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher wendmachinin ytebkiln Beunet ejig betam des yemil timhert new . Egzihabher yistiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🍀🍀🍀🌿🌿🌿💚💚💚💛💛💛❤❤❤🤲🤲🤲

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 Před 3 lety +1

    የመጀመሪያ ጊዜ ነዉ ሳይህ በርታ ወንድሜ ጥሩ ነው ትምህርትህ

  • @eth3816
    @eth3816 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 Před 4 lety +2

    አሜን:: ቃለሕይወት ያሠማልን::

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜንን

  • @user-kdstizetewahdo
    @user-kdstizetewahdo Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ትምህርት ፀጋውን ያብዛሉት ልኡል እግዚኣብሔር❤

  • @merryvlogs7963
    @merryvlogs7963 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ልዬ ትምህርት ነው በእውነት እድሜ ጤና ያድልልን አሜን!!

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእወነት
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-om5or6jj6j
    @user-om5or6jj6j Před 2 lety +1

    መሜህሬ ቃለህወት ያሠማልን 🙏❤️

  • @meretmedia1554
    @meretmedia1554 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @user-ws7xf4yh6i
    @user-ws7xf4yh6i Před 4 lety +1

    የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን💗

  • @genetgenet5864
    @genetgenet5864 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen Kale Hiwet yasemalin

  • @HappyEagle-xo4bh
    @HappyEagle-xo4bh Před 4 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @yyyuuu9073
    @yyyuuu9073 Před 4 lety +1

    ቃለህይወትንቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @yordiejisratube1527
    @yordiejisratube1527 Před 4 lety +1

    Egzihabher ymesgen wendmachin kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher wendmachinin ytebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🍀🍀🍀🌿🌿🌿💚💚💚💛💛💛❤❤❤🤲🤲🤲

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @funnyvideos-ej5hk
    @funnyvideos-ej5hk Před 4 lety +2

    አምላክ በጸጋ በክብር ይጠብቅልን

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety +1

    አሜንንንንን

  • @user-rq5vl7mm7z
    @user-rq5vl7mm7z Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 Před 4 lety +1

    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማል በጣም የምጠብቀው ትምህርት ነበር

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před 2 lety

    ነብስን የሚያለመልም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +4

    ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ኢትዮጵያ ሄድክ እንዴ? በ ዱባይ እንደ ሚያስተምር ነበር የማውቀው በ ማንቂያ ደወል ላይ የንሰሐ ትምህርት ሲያስተምር ሰማው በቀደም ትላንት
    ለማንኛውም ውዴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ ከመጣው ከክፉ በሽታ ከ ኮሮና ቫይረስ እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልስልን

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው በዕድሜና በጤና ያቆይልን

  • @tigestbisrat3111
    @tigestbisrat3111 Před 4 lety +1

    Kalhiwot yasemallen memherachen emberhan tetbekellen, egziabhere le zellalem be ebetu yitbekelen!Amen

  • @kallytsega4440
    @kallytsega4440 Před 3 lety +1

    መምህር ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sosinaeshetu9016
    @sosinaeshetu9016 Před 4 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 Před 2 lety

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አመሰገኑ

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Před 2 lety

    አሜን(፫)🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @lidetnebiyat633
    @lidetnebiyat633 Před 4 lety +2

    Kale hiwot yasemalin

  • @meazadejene2678
    @meazadejene2678 Před 3 lety +1

    ድንቅ ስብከት!

  • @Aman-vx7zr
    @Aman-vx7zr Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p Před 4 lety

    እሺ እናመሰግናለን ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ በርታልን የኛ ጀግና እመቤታችንን ፀጋህን ታብዛልህ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 Před 4 lety +1

    ቃልህውት ያስማልን

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 Před 4 lety +1

    ግሩም የህይወት ትምህርት ነው

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t Před 4 lety

    ወድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር

  • @user-ex5bb3ku3f
    @user-ex5bb3ku3f Před 4 lety

    በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው መምህር የአገልግሎት ዘመክ ይባረክ🙏

  • @hasnautopia6857
    @hasnautopia6857 Před 4 lety

    ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @kiduel
    @kiduel  Před 4 lety +1

    For a detailed summary of the series in English, please click the following link.
    docs.google.com/document/d/1c2IB985lxgxkDSDLbtEu79OQo6O9MLdb76ku7pQX-oc

  • @isuzuisuzu6596
    @isuzuisuzu6596 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MG-yj7fs
    @MG-yj7fs Před 4 lety

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን
    ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @asamiasami6108
    @asamiasami6108 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +3

    ቀጣዩን ማየት እፈልጋለሁ ምክንያቱም አግብቼ የፈታሁ ነኝ ወገኖቼ ወዮልኝ

  • @bisratgebremariam3288

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN !!

  • @meazameles9578
    @meazameles9578 Před 4 lety

    እንዲህ ግልጽ የሆነ ትምህርት ስለሰጡን እናመሰግናለን

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @tegistmallasee6805
    @tegistmallasee6805 Před 2 lety

    Kale hiweta yasemalena wanedemachina yagelagelotane zemane yarazemalena

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 4 lety +2

    Qal Hiywet Yasmalen Memeherachen Deacon Henok Haile Bedma Betena Yetebekelen

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h Před 3 lety

    አግዚአብሔር ይባርክህ መምራችን

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 Před 4 lety +1

    እስራኤልና እግዚአብሄር፣መለኮትና ስጋ፣ክርስቶስና ቤተክርስቲያን

  • @genetbilo9808
    @genetbilo9808 Před 3 lety +1

    Kele hiwot yasemale Dacon