MK TV || " ኢትዮጵያ መንፈስ ናት " - ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ - የፊልም ጸሐፊ እና ዳይሬክተር ፣ የሐዋርድ ዩንቨርሲቲ መምህር - ክፍል ፩

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 01. 2024
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 483

  • @user-hn9px3qi7f
    @user-hn9px3qi7f Před 6 měsíci +153

    ሳዳምጣቸው ብውል አልሰለችም ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ😍 ታላቅ አክብሮት አለኝ ለእርሶ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 6 měsíci +55

    የተከበሩ ፕሮፈሰር ሀይሌ ገሪማ እባክዎ አንዳንዴ ገባ እያሉ ስለ ኢትዮጵያ ይመስክሩ ይናገሩ
    አሁን ለኢትዮጵያ ያስፈልጓታል 💚💛❤️

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Před 6 měsíci +148

    እውነት ነው!!
    "ኢትዮጵያ ባንተ አልተጀመረችም?
    ባንተ አትጠፋም ነበር ያሉት።
    እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።

    • @eskiasteshome2136
      @eskiasteshome2136 Před 6 měsíci +3

      Thank you Brother Haile, you're a true Ethiopian, I am glad, and great full that you gave me a little piece from one of your movies BUSH MOMA, 50 + years ago.
      God Bless you Brother

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 Před 6 měsíci +1

      you need work otherwise this narration will not work

    • @ethiopiantourismandhospita8782
      @ethiopiantourismandhospita8782 Před 6 měsíci +1

      ከዚ በላይ እንዴት ትጥፋ

    • @Ab-rh3kc
      @Ab-rh3kc Před 5 měsíci

      ​@@ethiopiantourismandhospita8782
      የጠፍህ እንተ ነህ

    • @Ab-rh3kc
      @Ab-rh3kc Před 5 měsíci

      ​@@ethiopiantourismandhospita8782
      የጠፍህ እንተ ነህ

  • @barchworku6400
    @barchworku6400 Před 6 měsíci +64

    በብዙ ቁጭት አለን በተለይ በፊልም ሙያ በግሌ መስራት የምፈልግ ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ የሚያስታርቅ ስራ እንዲሁም የሀገራችን ታሪክ በሰፊው መስራት ፈልጋለሁ ነገ ተስፍ አለ አይዞን

    • @kor405
      @kor405 Před 5 měsíci

      I wish u all the best and ur plan may be fulfilled ❤

  • @hanzemi13
    @hanzemi13 Před 6 měsíci +63

    ማህበረ ቅዱሳን እናመሠግናለን ትልቅ ሰው ፕሮፈሰርን ስለጋበዛችሁልን🙏🙏🙏 እሳቸው መማር ለፈለገ ትምህርት ቤት ናቸው

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před 6 měsíci +34

    "ማን የአውራ የነበረ
    ማን የአርዳ የቀበረ"
    እንዲሉ ፕሮፌሠርን ለምስክርነት የአቈየ
    ፈጣሪ ይመስገን 🙏 ለትውልድ ጠቃሚ ታሪኩን እንዲረዱ የአደርጋልና
    ፕሮፌሠር እድሜ ከጤና ይስጦት 🙏💕

  • @SelamSamuna
    @SelamSamuna Před 6 měsíci +20

    የኢትዮጵያ ታሪክ ስሰማ የሚያስለቅሰኝ እኔ ብቻ ነኝ?እናመሰግናለን ፕሮፌሰር 🙏🙏🙏❤

  • @basicstrength9893
    @basicstrength9893 Před 6 měsíci +18

    "ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ፤ ኢትዮጵያዊነትን ሰጪ እና ነጣቂ ነኝ የሚለው ነው ህዝቦችን ያማረረው" ይህን ንግግራቸውን አልረሳውም። 💚💛❤️

  • @ethiopiayena1178
    @ethiopiayena1178 Před 6 měsíci +34

    ፕሮፊሰር በጣም ደስ የሚል አስተሳብ እና አገላለጽ ነዉ🙏🙏🙏ኢትዮጵያ ምንግዜም አትጠፋም ፡ እኔም አያቴ በጣልያን መርዝ እንደሞቱ አባቴ አብዝቶ ስለኢትዮጵያ ጀግኖች ነግሮኛል🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️

    • @kor405
      @kor405 Před 5 měsíci

      Ene demo lemin endehone alawikim enbayen mekotater aktogn new yayehut !!!
      ❤❤❤

    • @EstifanosMamo
      @EstifanosMamo Před 4 měsíci

      H666 38:43 8​@@kor405

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 Před 6 měsíci +34

    ተመስጪ ነው የጨረስኩት እድሜ ከጤና ፕሮፌሰር እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን❤❤❤❤።

  • @ayenalemabebe
    @ayenalemabebe Před 6 měsíci +38

    ውዱ አባታችን ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁሉም ነገር ይገባናል ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melakuteferi7269
    @melakuteferi7269 Před 6 měsíci +35

    የኛ ሆሊውድ ምድጃችንን ከበን እየሰማን ያደግነው ነው።አሉ ፕሮፌሰር ኃይሌ።

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 Před 6 měsíci +29

    እንደው ቃለመጠይቁ ለእድሜ ልክ ቢሆን እንዴት ደስ ይለኝ ነበረ መሠለሽ! ሳምንት እኪሆን እንዴት እንደጓጓሁ! አይ እኛ ኢትዮጵያውያን እንቁዎቻችንን እንዳናከብር, ታሪካችንን እንዲህ እንድናዋርድ, በሐይማኖቻችን እንዳንጸና ከተደረገብን አዚም በፈቃዳችን ከገባንበት ቅኝ ግዛት የምንላቀቀው መቼ ይሆን????????!!!!

  • @Etsegi7
    @Etsegi7 Před 6 měsíci +29

    "ኢትዮጵያ ኃላ ቀር አይደለችም እነሱ ናቸው ኃላ ቀር" በትክክል💚💛❤️

    • @ethio2023E
      @ethio2023E Před 6 měsíci +1

      ኋላ ቀርማ አምላክ እንደ እሱው በአምሳሉ ፈጠርሁት ያለውን ወንድም እህቱን ቀለሙ ጠቆረ ብሎ እንደ እንስሳ ሊገዛው የሚሞክር ሁሉን ለእኔ ሆድ ላድርግ የሚል የስግብግብ ጅብነት የአሳማነት ባህርይ የነገሰበት ነው ።
      ኋላቀርነትማ ከክቡር የሰው ልጅ ባህርይ ወርዶ ፈጣሪአብዝቶ እንደሚጠየፈው የሚታወቀውን ከእንስሳት ባህርይም የወረደን የድቁርና ና የነውር ስራን ስልጣኔ እየመሰለው የሚጨማለቀው ቆሻሻ ድርጊትን እንደ መልካም የመሰብከው ከንቱ አመለካከት ነው።
      ከየትኛውም ህዝብ በፊት መንግስታዊ አስተዳደር መመስረቱ የተረጋገጠ,ከምግብ መርጦና ለይቶ የሚመገብ (ስለተራበ ብቻ ያገኘውን ሁሉ የማያጋብስ የሚፈቀድ የማይፈቀድ ያወቀ)እንግዳን እጅግ የሚያከብር የዋህ በክብሩ በእምነቱ በሚስት በርስቱ የሚመጣበትን ደግሞ አይቀጡ ቅጣት መቅጣት የሚያውቅ መቼ ምን የት የሚያደርገውን የሚያውቅ ህዝብን ማነው ኋላቀር ለማለት የሚደፍር ?

  • @Steven.24
    @Steven.24 Před 6 měsíci +18

    ኘሮፌሰን ሀይሌ ገሪማ ኢትዮጵያን በእርሶ ውስጥ አያታለሁ💚💛❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏

  • @yw-ox7em
    @yw-ox7em Před 6 měsíci +31

    ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየዉኸ ደስ ብሎኛል ፕሮፌሰር ኋይሌ ገራማ🙏🙏🙏 የጀግና ዘር ኢትዮጵያ ወዳዱ እንጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @ethiopiatikdem3949
    @ethiopiatikdem3949 Před 6 měsíci +28

    ማኅበረ ቅዱሳን በአርትኦት አይታማምና ርዕሱ ላይ ኢትዮጵያ ተብሎ ይስተካከል በማለት ጋሽ ኃይሌ ዕድሜ ይስጥልን።

  • @aniazi4911
    @aniazi4911 Před 6 měsíci +14

    የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ስለኢትዮጵያ እንዲህ እያዋዛ የሚነግረን አያሳጣን ውዱ አባታችን ፕሮፌሰር እድሜ ጤና ሰጥቶ የሚመኟትን ኢትዮጵያ ለማየት ያብቃዎ ያብቃን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን። ማህበረቅዱሳን ከልብ አመሰግናለሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልኝ አሜን።

  • @ayenalemabebe
    @ayenalemabebe Před 6 měsíci +28

    ጋዜጠኛ መስኪ ተባረኪ ኑሪልን ዘመንሽ ሙሉ ትምይሁን ውዱ

  • @GetieGera
    @GetieGera Před 6 měsíci +29

    ሀገሩን ለሚወድ ሠው ብዙ የሚያስተምሩ ድንቅ መምህር::

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Před 6 měsíci +14

    ምናለ የድሮቹ እስከዘላለም ቢኖሩ

  • @user-cd6ur6jf5w
    @user-cd6ur6jf5w Před 6 měsíci +10

    ለዚህ አጥፊ ትውልድ እውነቱን የሚነግረው አባት ታሪክን የሚያውቅ አባት ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ።
    ማኅበረ ቅዱሳኖች እግዚአብሔር ይስጣችሁ።

  • @Kidistmylove
    @Kidistmylove Před 6 měsíci +14

    ከልቤ ከምወዳቸው አንዱ የሀገሬ ባለውለታ ❤❤❤❤❤

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia Před 6 měsíci +15

    እውነትም መሠረቷን የማያውቅ ማንም ተነስቶ የማይንዳት ኢትዮጵያ መንፈስ ናት‼😍 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፕሮፌሰር ኃይሌ💜🙏🙏🙏

  • @frehiwetlema2586
    @frehiwetlema2586 Před 6 měsíci +10

    አው እውነት ነው ኢትዮጵያን ለማፍርስ እግዚአብሔር መሆን አለብህ ጥሩ አባባል ነው
    እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @igo1071
    @igo1071 Před 6 měsíci +15

    አፍ ቁርጥ ይብልሎት 💚💛❤️🙏 የጀግና ልጅ ጀግና💚💛❤️🙏

  • @adanechsolomon3869
    @adanechsolomon3869 Před 5 měsíci +2

    እንደ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ያሉ ኢትዮጵያንን ያብዛልን፡፡ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ፡፡

  • @alsekela
    @alsekela Před 6 měsíci +15

    ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ እኔ በጣም ነው የምወደው ❤🙏ሁሌ ተረጋግቶ ነገሮችን ሲተነትን ደጋግሜ ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ከነ ሙሉ ማንነቱና ግርማ ሞገሱ ሁሌ አንድ አይነት ሰው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ 🙏❤

  • @yohanneshaileyesus9091
    @yohanneshaileyesus9091 Před 6 měsíci +15

    እንዲህ ያሉ ሰዎችን አያሳጣን ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ እናመሰግናለን

  • @wedaj2000
    @wedaj2000 Před 6 měsíci +21

    እውነት ነው ድንቅ ንግግር ኢትዮጵያን የሚያኖር እግዚአብሄር ነው 🙏

  • @sosenadesta2316
    @sosenadesta2316 Před 5 měsíci +1

    እም ድንቅ ትንታኔ ኢትዮጵያ ትልቅ ናት ኢትዮጵያ ልዩ ናት ኢትዮጵያን ለማጥፋት ለሚፈልጉ የውጭ ሃይል እንዲሁም አገሬን ትፈርሳለች ብለው እየፈረሰች ነው ብለው ለሚያስቡ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሁሉ አገሬ ጠላቷ ክፉ የሚመኝላት ይፈርሳል ይጠፋ እርሷ ግን ከፍ የሚያደርጋት የሚጠላትን የሚያደቅቅ ስውር ክንድ አላት ተመስገን

  • @user-ou5bh3iz4y
    @user-ou5bh3iz4y Před 5 měsíci +2

    ማኅበረ ቅዱሳንን እንደዚህ ዓይነት ታሪክ አዋቂ አባቶችን ስለጋበዛችሁልን እናመሰግናለን!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @zerihunbekele9132
    @zerihunbekele9132 Před 8 dny

    እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን! ከታሪክ ማደር ተመግበን! ከንቱዎች የደበዘዙትን የታሪክ የእይታ መነፅራችን አንዲጠራ የሚያደርግ ምርጥ ዝግጅት ነው።

  • @Read1144
    @Read1144 Před 6 měsíci +5

    ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ
    ዕድሜና ጤና ይስጦ 🙏

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 6 měsíci +8

    ጋሽ ኃይሌ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።ብዙ ነገር እንድትነግረን ቆይልን🙏

  • @gechtube-5366
    @gechtube-5366 Před 6 měsíci +7

    ኢትዮጵያዊ ጎንደሬ የተከበሩ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቅርስ መዝገበ ቃላት እረ ስንቱ ...❤!!

  • @igo1071
    @igo1071 Před 6 měsíci +15

    Thank you very much 💚💛❤️🙏we like you ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ ትልቁን ተስፋዋን ማስተዋል አቅቶንነበር እናመስግናለን ትልቁ ተስፋ አለን 👌ምቀኞች, የበታችነት ሲሰማቸው የኖሩ ፖለቲከኞች ክፍዎች ሀገርን በዘር ያመሱ እግዚአብሔር ያጥፋልን :;

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 Před 6 měsíci +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን እዉነት ነዉ የተናገሩት ሁሉ:: ብቻ አምላክ በጥበቡ በቃ ይበለን::

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 Před 6 měsíci +7

    ኑሩልን አባታችን🙏🙏🙏 እንደ አፈዎት ያርጉልን🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ይስጥልኚ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @minename6441
    @minename6441 Před 6 měsíci +5

    Ethiopia is rising❤❤❤

  • @girmaw8140
    @girmaw8140 Před 5 měsíci +1

    ሰው ተማረ ሚባለው እንደ ህጻን ሲሆን ነው፤የተሰማውን፣ የሚያውቀውን፣በነጻነት ይናገራል።ፕሮፌሰር እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Před 6 měsíci +8

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @gelanhunde7835
    @gelanhunde7835 Před 6 měsíci +8

    ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እና አስተዋይ !

  • @omega1652
    @omega1652 Před 6 měsíci +8

    I wish everyone one of us know the importance of Ethiopia ❤❤❤

  • @themane9894
    @themane9894 Před 6 měsíci +1

    ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትላቸው ሰዎች አንዱ እና ታላቅ ሰው ለአሁኑ ዘመን ትውልድ ላለፈውም ትውልድ ታላቅ መምህር ኢትዮጵያ መንፍስ ናት እውነትም መንፈስ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @quaragonder4735
    @quaragonder4735 Před 4 měsíci

    ፕሮፌሰር ሀይሌ ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ጠና ይስጥልን ተሰምቶ የማይጠገብ የኢትዮጵያ ታሪክ ሰለምታሰተምረን፣ እግዚአብሔር ጋንተ ጋር ይሁን፣ እናት ኢትዮጵያ ታመስግናሀለች ወላጆችህ ይባረኩ ብርቅየ ኢትዮጵያዊ ነህ 💚💛❤

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 Před 6 měsíci +7

    “የገዛ ዘመዶቼን ታሪክ ከፈረንጆች በውድ ዋጋ እየከፈልኩ ነው የገዛሁት” በፍቅር የተሞሉ ገራሚ ሰው ነዎት

  • @user-tm3xj3qd6r
    @user-tm3xj3qd6r Před 6 měsíci +1

    ሁሌም ባዳምጣቸው የማይሰለቹኝ እውነት ኢትዮጵያን እንዳውቃት በደንብ ያደረጉኝ ድንቅ አባት ናቸው ❤ቸሩ መድሀኒያለም ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው እወዳቸዋለሁኝ በፍቅር❤❤❤❤❤

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 Před 5 měsíci

    እንደ ጋሽ ሀይሌ የመሰሉ ጥቂት ኢትዮጵያዊያኖች ስላሉን ተስፋችን ብዙ ነው።እህታችንም የጋዜጠኝነት ሙያ ምሳሌ ነሽ።የምትመርጫቸው ቃላቶች፣ትህትናሽ፣አለባበስሽን ሁሉ ኮራሁበት።እግዚአብሄር ይባርካችሁ።

  • @seifufisseha4617
    @seifufisseha4617 Před 6 měsíci +11

    መስኪ አንቺም ከጀርባሽ ይህ መጠይቅ እንዲሣካ ያደረገውም ሰው ሁሉ ትልቅ ሥራ ነው የሠራችሁት ። ደግሞም የፕ/ር ኃይሌ ገሪማን ታሪክ ማስቀመጥ በጣም እድለኞች ናችሁ ።

  • @hanaamanuel2239
    @hanaamanuel2239 Před 6 měsíci +7

    በእውነተ ለዘላለም ኢትዮጵያ ትኖራለት ጋሸ❤

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 Před 6 měsíci +9

    እውነት:ነው::ኢትዮጵያን:አላወቋትም::እግዚአብሔር:ይስጥዎት:በደንብ:ነው:የተረዳሁት::ያለመረዳት:ጭምር:ታሪኳን:የሚያዛቧት:እነዚህም:ሰዎች:ቢረዱ:ለአገሪቱ:መልካም:ነው::አሁንም:ቢሆን:ኢትዮጵያ:ኢትዮጵያ:ሆና:ትቀጥላለች::አገራችንን:እግዚአብሔር:ያስባት ❤❤❤

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Před 6 měsíci

      ከአክብሮት ጋር ማናቸው እነዚህ ስዎች? ታሪኳን ያዛቡትስ እነማን ናቸው? እግዚአብሔር አገራችንን አስቧት ታሪክን የሚመልስ ውድ መሪ ስቶናል:: ማንም ሊንቀው አይችልም የኢትዮጵያን ስብራት እየጠገነ የአገራችንን ትልቅነት እየመለስ ነው:: እየመረረህ ዋጠው!!

  • @seifenebelebal6707
    @seifenebelebal6707 Před 6 měsíci +3

    ፕሮፌሰር የብህር ነፍጠኛ የታሪክ ማህደር ነህና እናከብርሃለን እንወድሃለን ኩራታችን ነህ🎉 በዚሁ አጋጣሚ የማህበረ ቅዱሳን ጋዜጠኛ እጅግ ሳላደንቅሽ አላልፍም ትህትናሽ የአጠያየቅ የቃላት ፍሰትሽ ይደንቃል በርች

  • @dawitarshak3730
    @dawitarshak3730 Před 5 měsíci +1

    ጋሽ ሀይሌን በዚህ መልኩ ከማቅረብሽ ባሻገር ስርአትሽን በጣም እያደነቅኩ ነው የሰማሁት:: ለዚህም ኢትዮጵያዊ ማንነትሽ እያመሰገንኩ በርቺልኝ ወጥይልኝ እላለሁ

  • @ela.4k
    @ela.4k Před 6 měsíci +1

    ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅልን ልብን የሚያሞቅ ቃለ ምልልስነዉ🥰🥰🥰ጋሽ ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጦት ከጥላቻ የፀዳ በቅን በንፁ ልብነዉ ታሪኮችን የሚሰንዱት ጋዜጠኛ መስከረም ደሞ ጀግና ሞያሽን አክባሪ በጣም ነዉ ምወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ገና ብዙነገር ታሳይናለሽ እኔ በዚሰአት25 አመቴነዉ ልጆች እያለን ብዙ ዶክመንተሪዎች በኢቲቪ ሲተላለፍ በጣም እንከታተልሽነበር 🥰🥰🥰

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před 6 měsíci +1

    በእውነት የማረሳውጠቃለ መጠየቅ ነው 💚💛❤ እናቴ የገፋሽ ይገፋ እዴሜና ጤና ይርጥልን ፕሮፌሰር

  • @endaleberega1420
    @endaleberega1420 Před 6 měsíci +3

    ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅናቸው እግዚአብሔር ረጅምእድሜንከጤናጋር ይስጥልን

  • @almazteklemikael2066
    @almazteklemikael2066 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጥልን ማኀበረ ቅድሳን እንዲህ ዓይነቱ አባት ስላቀረባቹልን ረጅሜ እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏

  • @amunekbenga5217
    @amunekbenga5217 Před měsícem

    Abate beretalege hayele gerema ❤❤❤❤❤❤weshetega eteyopa alodeme

  • @nunushabrham9075
    @nunushabrham9075 Před 6 měsíci +1

    እረጅም እድሜ ከጤናጋ ላባታችን ለጋሼ ሃይሌ ገሪማ በእዉነት የእግዚአብሔር ፀጋዉ ከእርሶ ጋር ነዉ እንዲህ እንደምሣሱላት የምዬ ኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳዮት ።
    አመሰግናለሁ !

  • @freabebasolomon418
    @freabebasolomon418 Před 6 měsíci +6

    እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያን ከፍታ ይጠብቅልን ።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሄር እንደርስዎ ያለ ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ያኑርልን🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 Před 6 měsíci +1

    😢😢😢እኔ የለሁም በራሴ አዘኛለሁ በውነት ከዛሬ ጀምሮ የሃገሬን ታሪክ መማር አለብኝ። ረጅም እድሜ ጤና ለነዝህ ጀግና ለበረከት ሁኑ።😊 እግዝብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-ps3vn7ce5u
    @user-ps3vn7ce5u Před 6 měsíci +2

    በጣም አመሰግንሽለሁ እንዴው ማን ፍርጥ አድርጎ በጠየቀልኝ እሄን ትልቅ ሙህር ጀግና እና ባለ እውቀት ባለሞያ ፕሮፊሰር ሀይሌ ገሪማ ጀግናየ እድሜ ይስጥልኝ !!!

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 Před 6 měsíci +1

    ትክክል የዛር መንፈስ በኢትዮጵያ ሰፍኖአል ። እግዚያብሔር ያንሳዉ ከምድራችን ።

  • @user-yh2zd3xn1d
    @user-yh2zd3xn1d Před 6 měsíci +12

    የጀግና ልጅ። አባታቸው ቄስ ገሪማ ለራሱ❤❤❤❤

    • @hanaini
      @hanaini Před 6 měsíci +1

      ባለ ውለታዬ እና አባቴ። ረጅም እድሜ ይስጥልን ። ኑርልን።

  • @mulukenwoldesenbet8946
    @mulukenwoldesenbet8946 Před 6 měsíci +2

    Thanks Meski it was a great interview. We need Ethiopians who loved their country and never forget their history,hence the Ethiopian Orthodox Church 🙏

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Před 6 měsíci +1

    የተከበሩ ፕሮፈሰር ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሄት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦ እባኮትን አንዳንዴ በሌሎችም ሚዲያ የህንን ቃለ መጠይቅ አቅርቡልን

  • @simegneterefe9157
    @simegneterefe9157 Před 6 měsíci +3

    ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመሰግናለን። ፕሮፌሰርን ስላቀረባችሁልን።
    ቢቻል ይሄ ቃለምልልስ በተቻለ መጠን በተለያየ የሃገራችን ቋንቋ ቢቀርብ ጥሩ ይመስለኛል።
    ኢግዜር ይስጥልን።

  • @omj326
    @omj326 Před 4 měsíci

    በረከቱን እግዚአብሔር ያብዛልዎት ወንድም ዓለም

  • @user-pn7po7cw6t
    @user-pn7po7cw6t Před 6 měsíci +4

    እኔ እደለኛ ነኝ።እረሰውን በዙህ ዘመን በመስማቴ። ሺ ! አመት ኑሩልን።

  • @SwapIt-xr5us
    @SwapIt-xr5us Před 6 měsíci +4

    Thank you. Learned a lot from this interview.

  • @tekletravel27
    @tekletravel27 Před měsícem

    ይች ሀገር ታድያ እንዴት አይነት ዱክማኖች እጅ ውስጥ እንደወደቀች ሳስብ አዘንኩ። እያንዳንዳችን ሀላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል።
    ታሪክን ሚያውቁ ሰዎችን ወደ ሚዲያው ማምጣት እንዲያስተምሩን እንዲመሩን ማመቻቸት አለብን።
    እህታችን ለሰራሽው ስራ ክብር ይገባሻል።
    በርችልን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።

  • @user-wd8rx3sx4n
    @user-wd8rx3sx4n Před 5 měsíci

    ምናለ እንደርሶ ያለውን ቢያበዛልን
    ተስፋ ኖት ባጭሩ ስገልፆት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @sev7634
    @sev7634 Před 6 měsíci +3

    Thanks Meskerem! You’re such a brilliant professional and at the same time humble.

  • @tayekafisseha2254
    @tayekafisseha2254 Před 6 měsíci +2

    Professor HAILE GERIMA you are amazing Egezabeher edeme yesetelen

  • @kng4900
    @kng4900 Před 6 měsíci +1

    ጋሽ ኃይሌ ልዩ ሰው የኢትዮጵያ ስጦታ ለኔ በቲያትሩ ዓለም አርቲስት ዓለም ፀሐይ ወዳጆ በፊልሙ ዓለም ጋሽ ኃይሌን የሚያክል ጉምቱ የለም። ከዓለምዬ ጋር ብዙ ቲያትሮችን ሰርቻለሁ የቀረው ህልሜ ከጋሽ ኃይሌ ጋር እረዳትም ሆኜ መስራት ነው። ጋሽ ኃይሌ በሀገራችን የተሰሩትን አዳዲስ ሀውልቶች ብትተችልን ደስታችን ነው ታሪኩን በሚገባ ታውቀዋለህና። መስከረም ግሩም ነሽ በርቺልን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን

  • @user-dp7qg2lg6v
    @user-dp7qg2lg6v Před 5 měsíci

    Wow,I love much and respect more professor Hile Grima!!

  • @tesfayeebabuye3944
    @tesfayeebabuye3944 Před 6 měsíci

    Thanks, Mahibere Kidusan

  • @demisewdamitew9309
    @demisewdamitew9309 Před 5 měsíci

    ማህበረ ቅዱሳን እስኪ አሁን እንኳ ስለ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ተረዱ ይግባችሁ። አዚሙን ያንሳላችሁ። ፕሮፌሰር በእውነት እናመሰግናለን፣ የኢትዮጵያ አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይዎት! አሜን።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 6 měsíci +2

    አያት ቅድም አያቶቻችን ያንሁሉ መከራ የከፈሉት ኢትዮጵያን አሳልፈን ለባርነት አንሰጥም ብላቹህ ነው መቼም አንረሳዉም ዋጋችሁ እጅ ዉድ ነው ምን ግዜም እንኮራባችሁላን

  • @Abiye723
    @Abiye723 Před 6 měsíci +2

    ድንቅና ለትውልድ ሁሉ አስተማሪ የሆኑ አባት ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦ ያድሎት❤

  • @maneyazewalmesfin5149
    @maneyazewalmesfin5149 Před 6 měsíci +1

    እውቀት እና አዋቂ የሆነ ሰው ሲገናኝ ለማንም ሰው የሚመጥን እንደማር የሚጣፍት እውቀት ታገኛለህ! አቦ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያላብሶት!!!

  • @mulukenwoldesenbet8946
    @mulukenwoldesenbet8946 Před 6 měsíci +1

    Thanks!

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 Před 6 měsíci

      Bro sera yelegnme birr lakelegne please bro chegerogne new

  • @tarikueshetu1464
    @tarikueshetu1464 Před 5 měsíci +1

    ምን የሚደንቅ ቃለ መጠይቅ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j Před 6 měsíci +1

    የእውነት የናተ እውቀት ያስፈልገናል ለአሁኑ ትውልድ አስፈላጊ ነው 🙏💚

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před 5 měsíci

    Ethiopia ye dawit kokobi ❤liyatefewati yemifetunu yetefalu ❤

  • @user-gn7gz1lw7b
    @user-gn7gz1lw7b Před 5 měsíci

    ኢትዮጵያዊ ማለት እንዲህ ነው። ባንዳ ያልሆነ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 6 měsíci +1

    እናመሰግናለን ስለጋበሽልን 🙏🙏 እውነት እኮ ነው ብለዋል ታሪክና ቅርስ ሀገሪቱ ሰብሳቢ አላገኘችም በጣም ነው የሚገርመኝ። አስተዋይና ጥሩ አስተማሪ ኢትዮጲያዊ አከብሮታለሁ..!!

  • @mtewahade
    @mtewahade Před 4 měsíci

    Professor Haile Gerima is an excellent human being. He is very knowledgeable about the true history of proud Ethiopia. He is great film maker and also great historian. Yes he is annoyed by his generation of Ethiopians who wasted their lives having so much contempt for Ethiopia and Ethiopian history.
    He is correct in all his conclusions that a strong country like Ethiopia will never perish from the face of the earth. God bless Gerima and God bless Ethiopia

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay89 Před 6 měsíci

    Thank you MK and Prof

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Před 6 měsíci +1

    የተማረ ይግደለኝ 🎉አነድ በእርሶ አየው የ🎉🎉አደዋ ድል ቀን የግድ መምጣት አለብዎት

  • @demewozakalu1058
    @demewozakalu1058 Před 6 měsíci +1

    መስኪ ለመጠይቅ የምትመርጭው ሰው በጣም አስተማሪ ነውና ለዚህ መልካም ተግባርሽ እናመሰግንሻለን።

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Před 5 měsíci

    Egziabher yimesgen edme ketena yistlin amen amen amen

  • @zewdhunmarye7577
    @zewdhunmarye7577 Před 5 měsíci +1

    ኢትዮጵያን በቁሟ ሊግጧት ለሚሹ ፣ ፈርሳለች እያሉ በየለቱ ለሚያሟርቱ ሁሉ መርዶ ነው፣ ሙሾ አውራጆቹ ያፍራሉ ሐገሬ ትቀጥላለች 💚💛❤

  • @desalegndamte7291
    @desalegndamte7291 Před 5 měsíci

    የሀገር ወዳድ ልጅ ሀገሩን ወገኑን በፀና ይወዳል ።
    ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የአባታቸዉን ፈለግ በመከተል ሀገራቸዉን በተለያየ መልኩ እያገለገሏት ሲሆን የፊልሙ እንዱስትሪ እንዲሰፋና ኢትዮጵያንም ብሎም አፍሪካን ለሌላዉ አለም ለማስተዋወቅ የሚሰሩት ስራ በታሪክ መሀደር በሰፊዉ ተፅፎ ለቀጣዩ ትዉልድ አስተማሪ ይሆናል።
    እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥልን!!!

  • @aberazelalem4385
    @aberazelalem4385 Před 6 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @zenebegetaneh3338
    @zenebegetaneh3338 Před 6 měsíci +1

    THANKS ,for your legend history on move industry

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Před 6 měsíci +2

    Much respect Sir .

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 Před 6 měsíci

    እውነት ነው ድንቅ ንግግር ኢትዮጵያን የሚያኖር እግዚአብሄር ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን👏👏👏