በዚህ ኮርቻ ላይ... | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 02. 2024
  • በዚህ ኮርቻ ላይ... | በዕውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | Ethiopia
  • Zábava

Komentáře • 113

  • @meonlineify89
    @meonlineify89 Před 3 měsíci +8

    Thanks Bewke! በደረቁ እማ አዳምጠን አንሄድም!! ❤❤

  • @mafiw
    @mafiw Před 4 měsíci +32

    በእውቀቱ እባክህ ይህን ትውልድ ለማትረፍ ብዙ የአባቶቻችን የተደበቁ ጀብድ አለ እና እንደዚህ አዋጣልን! ኢትዮጵያዊነት ጀግንነት ነው!❤ ተባረክ በእውቄ

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Před 4 měsíci +21

    በትክክለኛው ጊዜ የቀረበ ድንቅ ታሪክ - በተወዳጁ በውቀቱ ስዩም።
    እናመሰግናለን!!!!

  • @getahunmendis3376
    @getahunmendis3376 Před 3 měsíci +4

    በዕውቱ ሥዩም ስም እና ተግባር ያለህ ከያኒ። ትልቅ ክብር አለኝ።

  • @bt5860
    @bt5860 Před 3 měsíci +2

    u made me cry. Our fathers payed their precious life like this.

  • @joy-qq2vp
    @joy-qq2vp Před 4 měsíci +11

    ስምን መላዕክት ያወጥቷል አንተ ነህ ተባረክልን በውቄ እባክህ ትውልዱን አድንልን
    ታሪካችን ፈውስ ነው

  • @surafelgebremeskel5951
    @surafelgebremeskel5951 Před 4 měsíci +5

    አድዋ ስላሴን ጠላት አረከሰው
    ገበየሁ በሞቴ ግባ እና ተቀድሰው:: በእውቀቱ 🙏🙏🙏

  • @tekestedejene2250
    @tekestedejene2250 Před 4 měsíci +8

    ወደፊት የፊልም ኢንዱስትሪያችን ሲያድግ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረቱ ብዙ አኩሪ ታሪኮቻችን በፊልም መልክ ከትውልድ ወደትውልድ ይተላለፋሉ።

  • @senaithaile1481
    @senaithaile1481 Před 4 měsíci +5

    "ስምን መልአክ ያወጣዋል" ይላል ያገሬ ሰው እናመሰግናለን ግሩም ነው

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Před 4 měsíci +5

    Son of the unbeatables!💪💪💪 Blessed to be Ethiopian!

  • @fantasennay
    @fantasennay Před 4 měsíci +3

    we always have ገበየሁ but we recognize them after they pass.
    አገሬ ሁሌም ከፍ የሚይደርግሽ አያሳጣሽ።
    (አባቶቻችን ግን ጀግናን ያወድሳሉ በጊዜው)

  • @ethionimation
    @ethionimation Před 4 měsíci +2

    BEWKETU SIYUM is Legendary

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 Před 4 měsíci +4

    ክብርና ምስጋና ለጀግኖቻችን🎉🎉🎉

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 Před 4 měsíci +3

    What an inspiring and beautiful narration! Bewketu S, you are not only an outstanding standing comedian but a magnificent chronicler. Fitawrari Gebyehu Gurmuu went down in the History of Ethiopia as unparalleled symbol of valor, defender of honor, identity and dignity. Gebeyehu was, spiritually, the true son of Atse Tewodros, the king of kings, the founding father of sovereign integrated Ethiopia. Sacrifice for just cause is an ideal; it is like the light house a guiding principle of Ethiopian heroism.

  • @migos-cz1jx
    @migos-cz1jx Před 4 měsíci +7

    this story at the end makes me cry too.

  • @samuelgossaye3969
    @samuelgossaye3969 Před 4 měsíci +3

    በእውቀቱ ወድማችን ብዙም ያልተሰሙ ጀግኖች አባቶቻችን ታሪኮች ስለሚኖር አሁን ላለነው ትውልድ እደዝህ አይነት የአገራች ጀግኖች ታሪክ እድታካፍለን ብዬ በአድናቆት እና በማክበር እጠይቃለው ::

  • @birukabera5964
    @birukabera5964 Před 3 měsíci +1

    respect to our heroic fathers...

  • @21aniten
    @21aniten Před 4 měsíci +4

    ከዚህ ሁሉ አስተያየት መሀል የኔዋ ብትታከል ምን ልትጨምር? ❤Thanks❤

  • @dasesatube
    @dasesatube Před měsícem

    my best narration of all time ❤

  • @user-tv5fx5gy6w
    @user-tv5fx5gy6w Před 4 měsíci +2

    ታሪክ መስራት፡ ታሪክ መጻፍ፡ ታሪክ መተረክም ጸጋ ነው ተባረክ !

  • @user-fk6eg5zh2g
    @user-fk6eg5zh2g Před 4 měsíci +2

    በዕዉቄ ከአሜን ባሻገርህ ላይ አንድንም ሰው አንቱ ብለህ ስትጠራ አልታየህም፡፡ሌሎቹም መጻህፍቶችህ እንደዛውነበሩ፡፡እርግጠኛ ነኝ ዛሬም "አንቱ"የምትለው በምክንያት ነው❤

  • @yagetamekdi66
    @yagetamekdi66 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤ በውቄ❤❤❤❤

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 4 měsíci +2

    እናመሰግናለን በውቄ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 Před 4 měsíci +2

    🙏❤️ Thanks för sharing 🙏! God Bless you more and more.

  • @desureda2749
    @desureda2749 Před 3 měsíci

    ምን ታይቷቸው ይሆን እናትና አባቱ፣
    ብለው የሰየሙት ያውንም በውቀቱ፣

  • @GedionGashaw-xs8mu
    @GedionGashaw-xs8mu Před 4 měsíci +3

    ይሄ ወደ ፊልም ቢቀየር ምን ያህል የሆሊውድ መነጋገሪያ እንደሚሆን ብታውቁ ኖሮ

  • @abdimuleta138
    @abdimuleta138 Před 4 měsíci +1

    Thanks
    🤑Bewqetu

  • @behailuambaw3685
    @behailuambaw3685 Před 4 měsíci +1

    እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @Times343
    @Times343 Před 4 měsíci +1

    Bewke. I love your voice as much as your stories!

  • @mik7647
    @mik7647 Před 4 měsíci +2

    the ending is sad. when will we tell our stories in movie?

  • @workunihne2048
    @workunihne2048 Před 4 měsíci +2

    እናመሰግናለን ጋሼ!

  • @Dawit19
    @Dawit19 Před 4 měsíci +2

    Simply breathtaking

  • @habtamul.belete516
    @habtamul.belete516 Před 4 měsíci +1

    Bravo beewke berta❤🙏

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 Před 3 měsíci

    የአባቶቻችንን ታሪክ በዚህ መልኩ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን!!!!🙏

  • @user-pr8lu5rx8s
    @user-pr8lu5rx8s Před 4 měsíci +1

    በዕውቀቱ ድንቅ ሰው። በአድዋ ጦርነት ዘመን ቤጌምድር የሚባል እንጅ ጎንደር የሚባል የክፍለ ሃገር ስም አልነበረም። አርመው ትረካህን።

    • @Zack19187
      @Zack19187 Před 3 měsíci +1

      ለጎንደሮች ነው ያለ እንጅ ለጎንደር ክፍለሀገር አላለም ወዳጄ ነገር መሰንጠቁን ትተህ ታሪኩን ተምረህ እለፍ። ጎንደር የሚባል ስም የተጀመረው በ ዘመነ ኢህአዴግ ነው ልትለን ምንም አልቀረህም እኮ።

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa4692 Před 4 měsíci +2

    Thank you ጥቂት አይፈሬዎች ናችሁ ቴዲ እፍሮንጨምሮ

  • @fekadumekonen9468
    @fekadumekonen9468 Před 4 měsíci +2

    awesome

  • @andualemtesfaye8815
    @andualemtesfaye8815 Před 4 měsíci +1

    Thanks

  • @desta5975
    @desta5975 Před 4 měsíci +1

    Thank you, this is beautiful.

  • @dawitnigussie
    @dawitnigussie Před 4 měsíci +1

    እማመሰግናለን በውቄ❤❤❤❤

  • @hudadshiferaw9779
    @hudadshiferaw9779 Před 4 měsíci +1

    ጥሩ ትምህርት ነው:: እግዜር ይስጥልን::
    More like this please😊

  • @sena-tebabe4481
    @sena-tebabe4481 Před 4 měsíci +1

    Thank you Bewketu!!!

  • @user-px3ub8el1m
    @user-px3ub8el1m Před 3 měsíci

    እህቴ ጎበዝ

  • @hanishosweet4064
    @hanishosweet4064 Před 4 měsíci +1

    ቀልዶችህ ገሃዳዊ ትዝብቶች በለዛ የሰነጉ ናቸው ።ዛሬማ በጣም አስደሰትከኝ። በርታ!

  • @gosayekasaw2257
    @gosayekasaw2257 Před 4 měsíci +1

    በእውቀቱ!!!!!!!!

  • @wegtube-7949
    @wegtube-7949 Před 4 měsíci +1

    በውቄ 🙏

  • @BetiNigus-21
    @BetiNigus-21 Před 4 měsíci +3

    Tbeb bante taberalech bewuke❤

  • @nebiyuawoke2599
    @nebiyuawoke2599 Před 4 měsíci +1

    በውቄ እናመሰግናለን። እንደዚህ አይነት ስራዎች ላይ በርታልንማ።

  • @abichugobana9509
    @abichugobana9509 Před 4 měsíci +2

    What an impressive articulation!!! Thank you Bewke.

  • @Brukzelalem
    @Brukzelalem Před 3 měsíci

    enamesegnalen

  • @heysustaeiku976
    @heysustaeiku976 Před 3 měsíci

    በውቄ አንተ እኮ ትለያለ የምታቀርበውን ወግ እና ግጥም ሳነብና ስሰማቸው የመፃፍ ችሎታ በጣም ይገርመኛል አንዳንዴ እንደውም መክስተ ምስጢር የምትጠቀም ነው የምትመስለኝ ትመቸኛለ በውቄ🙏

  • @andualemgebremariam8496
    @andualemgebremariam8496 Před 4 měsíci +1

    ልትመስገን ይገባሃል በውቄ

  • @AddisShiferaw
    @AddisShiferaw Před 4 měsíci +1

    ታሪካችን ይህ ነው ተባረክ ወንድሜ:: የዛሬ ዛሬ ታሪካችንን እየከተብክ ነው? ኣንድ ቀን.

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 Před 4 měsíci +1

    Thank you!

  • @leulgelaye7875
    @leulgelaye7875 Před 4 měsíci +1

    Thank you so much Sir

  • @fk2780
    @fk2780 Před 4 měsíci +1

    Was great. Thank you!

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před 4 měsíci +1

    Rip our heroes ❤

  • @Tabor5354
    @Tabor5354 Před 4 měsíci +1

    Bewke !

  • @goitomnigussie8316
    @goitomnigussie8316 Před 4 měsíci +1

    Alula 💪🏽

  • @bakull_1931
    @bakull_1931 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 Před 4 měsíci +1

    Thank you !!! Bewke !

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před 4 měsíci +1

    Amazing ! Thanks Bewuke❤

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 Před 4 měsíci +1

    አቀራረብ 1ኛ

  • @misganawayele
    @misganawayele Před 4 měsíci +2

    ዕውቀት ከበዕውቀት

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea Před 4 měsíci +1

    በእውቄ ውዳችን!

  • @gamachutafari4615
    @gamachutafari4615 Před 4 měsíci +2

    Gebyehw 🔥

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 Před 4 měsíci +1

    👏👏👏

  • @afroMedia2022
    @afroMedia2022 Před 3 měsíci

    በውቄ❤
    እጅ እነሣለሁ!

  • @worebado6556
    @worebado6556 Před 4 měsíci

    ከአሁን አሁን ልትቀልድ ነው ብየ መጠበቁ አዝጎኝ ተውሁት።በውቄው አታዝግ ቀልድ

  • @Abiye723
    @Abiye723 Před 4 měsíci +4

    በእውቄ ብዕርህ አይንጠፍ

    • @eleniengedasew2076
      @eleniengedasew2076 Před 4 měsíci +1

      🙏አሜንንንንንን

    • @Abiye723
      @Abiye723 Před 4 měsíci

      @@eleniengedasew2076 🙏🙏🙏

    • @Abiye723
      @Abiye723 Před 4 měsíci +1

      @@eleniengedasew2076 አድናቂው ነሽ ኣ😊😁!

  • @addisubirlie5931
    @addisubirlie5931 Před 4 měsíci

    yihe tarik betam bitaweqim beBewqetu siqerb degmo adis yihonal.

  • @leulnigussu
    @leulnigussu Před 4 měsíci

    ገቤ ይመችክ 😜 💚💛❤️

  • @kebenasefere6773
    @kebenasefere6773 Před 4 měsíci +3

    ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ
    መድፍ አገላባጭ ብቻ ለ ብቻ

  • @kumlachewasrie4784
    @kumlachewasrie4784 Před 3 měsíci

    በውቄ ወንድሜ ትረካን አንተ ተርካት።

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Před 4 měsíci +3

    ተመስገን ፣🙏 አገርንና ታሪክን ለማፍረስ የመጣው ተገዢ ባንዳ ወያኔ ለ27 ዓመታት ፈንድቆና አስፈንድቆ ኖሮ በመታገዱ 🤮👻
    ** ያጎነበስችው ኢ/ያና በአገር ፍቅር የጅግኖች ልጆቿ መስዋዕትነት የጥቁር ልጆች የባርነትን ቀበር እንዲገፈፍ ያሳየን የአድዋ የመታስቢያ ቀን በአዲስ ምዕራፍ ከአገር እስከ ዓለማት በወዳድና በአፍቃሪው ጅግና መሪ የአድዋን የድል መታስቢያ ታሪክን በማውለብለብ ዳግም🙏🙏🙏👏👏👏

    • @samfan68
      @samfan68 Před 4 měsíci

      ባንዳ የባንዳ ልጅ! ዘላለምክን ወያኔ ወያኔ በል ያንተ ነገስታቶች የሰሩትን የሀፍረት ታሪክ ትተክ።እንደም ምኖች ናችው በምንም ታሪክ ላይ ትግራዋይ ስወደስ አትወዱም አይደለ? ባታወሩለትም እንኳን ኢትዮጵያ ተከብራ የነበረችው በተጋሩ ጀግንነት ነው።የተረፈው ለታሪክ ይቀመጥ(አለም በሚገባ ሰንዶ አስቀምጦታል)

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 3 měsíci

      ገለቱ ምን አባሽ አደረገሽ ወያነ ወያነ ባሰራው ትምህርት ተምረሽ ወያነ ትተቻለሽ ገልቱ
      ሁሌም ወያነ 🦁🦁🦁🦁

  • @NesrinNurhussen
    @NesrinNurhussen Před 4 měsíci

    bewuke betam teftehal ere video likekeln beraseh kuankua lilemneh ere maloo ere maloo🙏

  • @gizawmammo9183
    @gizawmammo9183 Před 3 měsíci

    wow

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln Před 4 měsíci +2

    Bewke mirt ❤ enquan adreseh

  • @tutuhenok3265
    @tutuhenok3265 Před 3 měsíci

    His name is Gebeyehu Gurmu

  • @NesrinNurhussen
    @NesrinNurhussen Před 4 měsíci

    bewuke betam teftehal ere video likekeln beraseh kuankua lilemneh ere maloo ere maloo

  • @Kglighthandler
    @Kglighthandler Před 4 měsíci +2

    ፋኖ

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g Před 4 měsíci +1

    ሌቦችና ዘራኞች አሁን እያፈነጩባት ነዉ እንጅ ነባራ።

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před 4 měsíci

    🤴

  • @misganawayele
    @misganawayele Před 4 měsíci

    በነካ እጅ የፊታውራሪ ጌጃ ጋሪቦ ስራልን እስቲ

  • @beyuabebe6370
    @beyuabebe6370 Před 4 měsíci

    በውቄ ትንሽ የተዘነጋች ግጥም አለች ከታሪኩ የተያያዘ
    ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ ፣
    መድፋ አገላባጭ ብቻ ለብቻ።

  • @natiab53
    @natiab53 Před 4 měsíci +1

    ppppp Andegna Bewkeeee , you are Brilliant

  • @MovieHUBBZ
    @MovieHUBBZ Před 4 měsíci +3

    ምኒልክ ሁለት ጊዜ ነው ያለቀሱት አንደኛ የገበየሁን ሞቱን ሲሰሙ ሁለተኛ ባዶ ኮርቻ ሲመለከቱ። (ከ7 አመት በዃላ በአዲስአበባ ድሉ ሲከበርም ሊሆን ይችላል በባዶ ኮርቻ ያለቀሱት)።

  • @eritreanentertmenthabesha7387

    በዚህ ትረካ ብዙህ ስቶቶች ኣሉ።መጀመርታ ራስ መንገሻ ከ መረብ ወደ የኣሁኑ ኣበርገለ የሄዱ በሃጸይ ሚልሊክ ትዛዝ ኖው።ምክንያቱ ደጃጅማች ብህታ ሃጎስ የኤረትራ የ ኣኮሎግዛይ ደጃምች የነበሩ ከ ጥልያን በካእቲት ጦርነት ሲገጥሙ ለሃጸይ ምሊልክ እና ለ ራስ መንገሻ ምልእክት ለካት ራሲ መንገሻ ደሞ መልእክቱ ተቀብሎው ወደ ካቲት ሀዱ ከጥልያን ተዋጉ ሃጸይ ሚሊልክ ግን ኣልመጡም ።ባህታ ሃጎስ በ ካቲት ተሰዉ ከዛ ራስ መንገሻ እና ሌሎው የኤረትራ ደጃችማች የነበሩ ብታቸው ከጥልያን ከጠሙ በዚህ ግዜ ራስ ኣሉላ እና ራስ ሃጎስ በሽዋ ነበሩ።ራስ መንገሻ ደሞ ለምሊልክ መልእክት ጻፉት ራስ ኣሉላ እና ራስ ሃጎስ ወደ ትግራይ እዲመጡ ኣድርግ ኣሉ ግን ምሊልክ ይህ ኣልተቀበሉም ።ሚሊልክ ለ ራስ መንገቻ ከነጭ የቢሀሃል እዳትዋጋ ወደ ላስታ ኣፈግፍግ ኣሉት በዚህ ኖው ራስ መንገቻ ወደ ኣበርገለ የሄዱት።

  • @melakusurafel9612
    @melakusurafel9612 Před 4 měsíci

    beweke getim chemirebet enji

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 Před 4 měsíci

    Kegnazmach Tafese Abayneh had the same story!

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 Před 4 měsíci

    Besmam

  • @berekethailegz5295
    @berekethailegz5295 Před 4 měsíci

    ቀንህ ይመር ሰውየው።

  • @muhamedali-he9xl
    @muhamedali-he9xl Před 4 měsíci +1

    በውቄ ትለያለህ

  • @mehretsofoni4040
    @mehretsofoni4040 Před měsícem

    Bewke Bezu sewoch chanal kefetew yanten sera yakrbalu lemendenew. Eraske tolo tolo matlkelen berasek demtse new mesmat menfelegew lemangnawem amrerew kemiyadenkuh andua negn

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Před 4 měsíci

    ለምን ሆድ ይብሰኛል ግን😢

  • @amansiisqanaatee3738
    @amansiisqanaatee3738 Před 4 měsíci +1

    ምነው ከሰው እንዳልተፈጠረ
    የገበየሁ አባቱ ተደብቆ ቀረ?
    እውነትን መደበቅ እንጂ ማጥፋት አይሆን ሆኖ
    ዛሬ የጉርሙ ልጅ መጣ በሙሉ ስም ገኖ።
    ገበየሁም አልነበረም ስሙ የጠዋቱ
    እሱም ከቶ አይቀርም ተፈልቅቆ መታየቱ።

  • @minneapaul804
    @minneapaul804 Před 4 měsíci

    ፎቶው ላይ የሚታየው ሳልቫኬር ነው?

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Před 4 měsíci

    Movie Name Please ?

  • @shimewg
    @shimewg Před 3 měsíci

    አንተ ሰውዬ እያናደድከኝ ነው😡
    ለምንድነው እነዚህ ና የመሳሰሉ ባብዛኞቻችን ልናገኝና ልናነባቸው የታሪኮችን በመፅሃፍ መልክ አዘጋጅተህ ተጠቅመኽን የማትጠቀመው?

  • @behaveman5754
    @behaveman5754 Před 4 měsíci +3

    😂😂 fake Story. Melik wasn’t in Tigray at that time ,he was in welo in Aemhara states, hidden under Bridge . 😂😂🤥🤧 fun 🤷‍♀️👎🏻👎🏻👎🏻