🚦 ፓስተር ቸሬ ስለ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ የተናገረው አስገራሚ ንግግር | ስለ አወዛጋቢ ንግግሮቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰጠው መልስ | በአካል ተገናኝታችኋል ? |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 09. 2022
  • #pastorchere #ethiopianorthodoxcurch #ethiopianprotestantchurch #dawitcherenet #ethiopia #Dnhenokhaile #ethiopiantiktok
    በየሳምንቱ የሚለቀቁትን ፕሮግራሞች ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑን |
    • Face book | / selamethiopia21
    • Instagram | / selamethiopia21
    • CZcams | bit.ly/3Q8H4gb
    •Tiktok | vm.tiktok.com/ZM8CVhQHv/
  • Zábava

Komentáře • 112

  • @ephremfetlewerk8052
    @ephremfetlewerk8052 Před rokem +35

    ፓስተር ቸሬ እናከብርሀለን። ማህበረ ቅዱሳን መርሀግብር ላይ ያሳየኸን ትህትና ሁሉም እናንዳንተ ቢሆኑ አስብሎኛል። እግዚአብሔር አምላክ መከባበርን ያድለን።

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před rokem +8

    ፓስተር ቸሬ፡ እውነት ነው የሚያስተምረው፡፡ ዓለም እውነት አይስማማትምና፡ ግራ ቢገባቸው አያስደንቅም ፡፡ ክርስቲያኖች እየተቀራረብን ስለሆነ እኛ ደስ ብሎናል፡፡ጠላት ደግሞ ይቃጠል፡፡

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Před rokem +19

    ድንቅ ሰዉ ነዉ ፓስተር ቸሬ ብዙው ተዋህዶው ይወድሃል እዉነት ስላለክ

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 Před rokem +34

    የምሪ ለመምህሬ ሄኖክ ስገልፀው በጣም ነው ደስ ያለኝ የመምህራቺን ሰርግ ያለተደሰተ የለም የቤትክርስትያናቺን ዳግማዊ ኣፈወርቅ መምህሪ ኑሪልን🙏💓💓

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Před rokem

      በጸሎትሽ አስቢዉ ❤

    • @lemlem7065
      @lemlem7065 Před rokem

      @@mekdesbeyene8372 የመምህሬ በረከት ይደርብን እንጀ እኔየ ማን ነኝ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 Před rokem +8

    እንደዚህ አንዱ የሌላውን ሲያከብር እንዴት ደስ ይላል ተባረክ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Před rokem +3

    ፓስተር ቸሬ እኔ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እዉነት በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛዉን ስለምትናገር አናከብርሃን ከልብ እደዚ የሚናገር ጠፍቶ እኛም እየጠፋን ነው ኑርልን

  • @emilyanil6806
    @emilyanil6806 Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬ በእውነት በጣም በጣም ነው ትምህርት ደስ የሚለው መተቸት ሳይሆን ትምህርት እንዴት ማስተማር እንዳለባቸው ማስተማርህ ነው በጣም እንወድሀለን ።

  • @jerrykonjo8083
    @jerrykonjo8083 Před rokem +16

    እኔ አሁን ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ቸሬን በጣም ነው ምወደው ስብከቱን እሰማለሁ

    • @edenteklebrhan3094
      @edenteklebrhan3094 Před rokem +11

      Selam ehte ortodox kehonsh lemin ke ortodox wchi sibket tadamchaleshi atadamchi silemwedew yemibal neger yelem yehe Haymanot new

    • @mynunumynunu3250
      @mynunumynunu3250 Před rokem

      እንዳትሸወጂ መግቢያ ቀዳዳ የሚፈልግ ሰው ነው እህት ስብከቱን መስማት በየትኛውም መስፈርት አይመጥንሽም

    • @eyobtefera594
      @eyobtefera594 Před rokem +1

      ቸሬ እኮ ስብከት አይሰብክም ስለ ህይዎት መንገድ ያወራል እንጂ እኔም ይመቸኛል ግን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አስተምህሮ ዲያቆን ሄኖክ ይለያል

    • @mynunumynunu3250
      @mynunumynunu3250 Před rokem +3

      @@eyobtefera594 ምርጥ ነው እንዲ ነው እያልን ነው የተሸወድነው እና ስልታቸውን እየቀያየሩ ነው ሚመጡት ንቁ በጣም ብዙ ስለህይወት የሚያስተምሩን መምህራን ከቁጥር በላይ አሉን እነሱን መስማት እና መማር ነው ግዴታችን

    • @newtube4517
      @newtube4517 Před rokem +3

      አስመሳይ ወይም ሰነፍና ዋዛ ፈዛዛ ፈላጊ ነሽ እንጂ ስብከት አጥተሽ አይመስለኝም እነ አባ ገብረ ኪዳንን ሊቃውንቱን አታደምጪም ደግሞ እኮ አታፍሪም

  • @konjokonjo759
    @konjokonjo759 Před rokem +5

    ወላዲትን ፓስተር ቸሬን እንዴት እንደምወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፩ ቀን ፈጣሪ ፈቅዶ ባገፕው የምመኘው ይሄን ነው

  • @solomondemissie4843
    @solomondemissie4843 Před rokem +11

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ጋብዝልን በማርያም

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 Před rokem +10

    ፓስተርዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ማርያምን ስወድህ

  • @user-og1qw4lx5m
    @user-og1qw4lx5m Před rokem +5

    ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝግንመምህሬን ስለወደድክልኝበጣምደስብሎኛል

    • @amsalemohammed8507
      @amsalemohammed8507 Před rokem

      Plaster chere setawera betam yeteregagah neh sitsebik gen bizu alewdhm nber lemanghawm ewnet elmitnager tiru neh

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 Před rokem +2

    እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም ግን ፖስተር ቸሬ ግን አውርቶ ባልጨረሰ ነው የምለው ትምህርትህ እንደው አይጠገብም ተባረክ

  • @weletegebrel2293
    @weletegebrel2293 Před rokem +3

    በእውነት ወንጌል በወሬ ሳይሆን በተግባር የተገለጸ መልካም ፓስተር ለሌሎችም አርያ የሚሆን ክርስቶስ ቢቻላችሁስ ከሰዎች ጋር ሁሉ በሰላም ኑሩ የሚለውን የወንጌል ቃል በተግባል የገለጸ በመሆኑ ደስ ብሎኛል የሚያኖረንና መንግስቱን የሚያወርሰን ይሄ መንገድ ነው።

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 Před rokem +4

    ፖስተረ ቸሬ በዚህ ዘመነ የተሰጠን ስጦታ ነዉ ለሚሰማዉ የሚናገረዉ የሚያስተምራቸዉ ትምህረቶች ሰዉን የመለወጥ ፀጋዉ የበዛለት ሰዉ ነዉ ክበረልን ሱሬም ወንድማችን በረታልን

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před rokem +6

    this is an entertaining and also an educational show/program. Surafel, keep it up.
    ፓስተር ቸሬ እናከብርሀለን
    ዲያቆን ሔኖክ እናከብርሀለን

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez Před rokem +6

    I never expected that paster chere has good and positive attitude .we love memher Henok
    .Thank you and God bless you.

  • @yohanatilahun4498
    @yohanatilahun4498 Před rokem +13

    ፖስተር ቸሬ ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ 😍

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 Před rokem +6

    እውነታ መናገር ደስ ይላል ቸሬ ማለት ግልፅ ሰው ነው.

  • @wubekassa4085
    @wubekassa4085 Před rokem +1

    ወንድሜ መድሃኒአለም እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ፡፡ ወንድምነት እንዲህ ነው ፡፡

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 Před rokem +1

    ቸሬ ተባረክ የአውነት ጴንጤ አንተ ብቻ ነህ ሁሌም የምናደድበትም አንተ በግልፅነት ስታስተምራቸው ደስ ይለኞል ተባረክ አኔ ኃይለኞ ኦርቶዶክስ ነኝ

  • @beliyouksolomon1652
    @beliyouksolomon1652 Před rokem +7

    ከነአለባበስህ ስራህ ወርቅ ነው ቀጥልበት👏👏👏

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 Před rokem +8

    Wowww ለሄኖክ ያለው ክብር

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před rokem +1

    ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አንተስ ወንድማችን ሱራፌል እንዴት ነህ። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያችንን የሰላም የፍቅር የበረከት እና የጤና ያድርግልን ።

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před rokem +1

    ፓስተር ቸሬ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ
    በጣም ነው አንተን እምውድክ ትክክለኛ ሰባኪ ነክ በተለይ ለውጣቱ በርታ

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 Před rokem +4

    ውይይይ ፓስተር የምር ግን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @abeyugashaw7834
    @abeyugashaw7834 Před rokem +2

    Ye ewunet egzabher yibarkh pastor chere.....really charismatic

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን ። እንደ እርስዎ ያለ የፕሮቴስታንት ፓስተሮችም ሆኑ አማኞች ይህንን ቢያከብሩልን እና ሁሉም ሃይማኖት እምነት የግል መሆኑን ቢረዱ ።

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Před rokem +3

    እኔ ስወደው በጣም ማርያምን I Love You

  • @abrehamtaye1644
    @abrehamtaye1644 Před rokem +2

    ሰላም ሱሬ ቻናሉ ጠፍቶብኝ ነበር በጣም ነው ምትመቸኝ ዛሬ ደሞ ፓስተር ቸሬን ይዘህመጣ አመሰግናለው

  • @yostitube3077
    @yostitube3077 Před rokem +3

    ፓስተርዬ ክበርልኝ

  • @bezaalemayehu1726
    @bezaalemayehu1726 Před rokem +5

    ፓስተር ቸሬ 🥰❤❤❤❤

  • @tsedineyaketsela4819
    @tsedineyaketsela4819 Před rokem

    ወንድምህን ሌላ ቤት የምታማ ሀሜተኛ እንደገና ጌታ ይሰበክልህ ሀሜተኛ ነትህ ያስጠይቅሀል ወንጌል ግድ ካለህ ሴም እና ያፌትን አስብ እንደ ካም አትረገም

  • @destagessess5928
    @destagessess5928 Před rokem

    እንደዚህ አንዱ የሌላውን ሲያከብር እንዴት ደስ ይላል

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat Před měsícem

    ድሮም ትመቸኛለህ አሁን ደሞ ጭራበ በመምህሬ ስትመጣ ይበልጥ ወደድኩህ ❤❤❤

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 Před rokem +9

    እባክህ ዲያቆን ሔኖክ ያሬድን እና ፓስተር ቸሬን አቅርብልን እባክህ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ቶሎ

  • @besu4216
    @besu4216 Před rokem +3

    ፓስተር እውነትህ ደስ ይላል

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat Před měsícem

    በድረካችሁን እጅግ በጣም ያምራል

  • @user-mj8wk1qw6i
    @user-mj8wk1qw6i Před 5 měsíci

    እናመሰግናለን ቸሬ

  • @lelemtesfay1967
    @lelemtesfay1967 Před rokem +1

    ፖስተር ከተሆነ እንደ ቸሬ ሰው ስትሆን ንግግር ሰውን ሁሉ ያንፃል ቸሬ ለእኔ ሰው ነው

  • @frehiwotasres925
    @frehiwotasres925 Před rokem +1

    Egziabher yakibrh pastor chere ahunm tsegawn yabzaln egna orthodoxawyan enwedhalen

  • @tizetaduna3238
    @tizetaduna3238 Před rokem

    He is one of his kind , we all must be us and true to our self 😊

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 Před rokem +2

    ማድነቅህን አደንቃለሁ ግን ማገናኘቱ ለምን አስፈለገ ሁለቱ የተለያዩ እምነት ተከታዮች ናቸው

  • @dinaolhaymanotdinaolhayman6726

    ትልቅ ሰው ነው የጋበዝከው ቸሬ

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 Před rokem +4

    ብቻህን ምርጥ ነህ: ከ 1000 ፎጋሪ 1 ምርጥ ይሻላል

  • @solomongedion5724
    @solomongedion5724 Před rokem +1

    Too grease speech wow keep it up pastor chere am following you!!

  • @elianattt3369
    @elianattt3369 Před rokem

    i wish we all respect this much each other ,, yet bederesen neber

  • @hiwot5310
    @hiwot5310 Před rokem

    ሰላም ኢትዮጲያ 💚💛❤ መግብያዉ እንዴት ደስ ይላል

  • @tigistsileshi2314
    @tigistsileshi2314 Před rokem

    Besmeame metegerme arada paster 👍

  • @fireselamfireselam3221
    @fireselamfireselam3221 Před rokem +3

    ፓስተር ቸሬ መልካም ሰው እውነት

  • @laylalayla2183
    @laylalayla2183 Před rokem +1

    Wowww Cherye wedalew

  • @admasmolla6648
    @admasmolla6648 Před rokem

    Pscher cheri btam Akberhlem edme tena ysth!

  • @adoado3213
    @adoado3213 Před rokem +3

    Yessss 🥰🥰🥰🥰👏👏👏

  • @hayatjemal4118
    @hayatjemal4118 Před rokem +1

    Cheriyea ❤

  • @seblybiruk8988
    @seblybiruk8988 Před rokem

    Respect

  • @asratamare5471
    @asratamare5471 Před rokem

    Betam teregagu.... I love it

  • @zeinambaideen2236
    @zeinambaideen2236 Před rokem

    የስትዲዮው ዲኮር ያምራል

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 Před rokem +1

    cheri bexem des yemilegn sew nw beret 👏👏👏

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf9418 Před rokem +2

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 Před rokem

    💕💕💕💕🙏

  • @kiyayeasellawatube4721

    memehre nurelen d/n Henok 💕💕🤲🤲🤲

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Před rokem

    Benegerachen lay yesewn lek yesewen bekat yemiyay sew lebu ken ye eyetaw angel yemigerem new enam paster cherea enakeberehalen memeherachenene henok hailen yayehebet neger des belogal tebarek ante ken sew

  • @lwamjojoy9900
    @lwamjojoy9900 Před rokem

    መጀመሪያ የራስ ነው እህቴ እባክሽ 🙏

  • @garchotub4652
    @garchotub4652 Před rokem +2

    ኮራሁብህ ቻሬ ኑርልን።

  • @romanasrat8038
    @romanasrat8038 Před rokem

    Benegerachen lay yesewn lek yesewen bekat yemiyay sew lebu ken ye eyetaw angel yemigerem new enam paster cherea enakeberehalen memeherachenene henok hailen yayehebet neger des belogal tebarek ante ken sew tewahedo yenea mulu

  • @user-eg7vd5jk7o
    @user-eg7vd5jk7o Před rokem +1

    ሰው ማለት እድ ነው💒💒💒💒

  • @adoado3213
    @adoado3213 Před rokem

    wowwww koniooo

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 Před rokem +2

    Henokkkkk!!!!

  • @genetbelay6184
    @genetbelay6184 Před rokem

    Chera ye Tigray bandera seladerege

  • @eyerusmaru6818
    @eyerusmaru6818 Před rokem

    ቸርነት ግን የእግዚያብሔር መድረክ እና እዝብ ፊት እንደፈለክ ስትጨፍር፣፣ እና የአለም ሚዲያ እና የሌላ ሀይማኖት ጋ ስትኤ የምትሽኮረመመው ነገር ጤነኛ አይደለም።ወደ ልብህ ተመለስ አለም አታላያ መድረክ እያመቻችልህ ……

  • @milkygizaw1175
    @milkygizaw1175 Před rokem +1

    who cares you loved him or not he got stuck with GOD

  • @etshiywotgetaneh7335
    @etshiywotgetaneh7335 Před rokem +1

    አንተ ግን ቢሰሙህ የድናሉ እናመሰግናለን እውነት ተባርክ

  • @tsinatteklemariam4294

    Lemetadem sura

  • @tewodrosgebre204
    @tewodrosgebre204 Před rokem

    ስላነጋገሬ ይቅርታ። ይህ ነገር በጣም የሚከነክነኝ ነገር ነው። "ሰይጣን እውነት እንኳ ቢናገር፣ ሰይጣን ስለተናገረው ተቀባይነት የለውም" ማናችሁም ስለያዛችሁት እምነት እውነተኛነት ዙሪያውን ያሉ ሰዎችን እና የሰይጣንን ምስክርነት አትፈልጉ! እነሱም ሰው እያደነቁ በከንቱ ውዳሴ እንዲወድቁ ከማሞገስ፣ "በዚህ በኩል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትክክል ናት" ከማለት ሙሉ በሙሉ ትክክል የሆነች እንደሆነች አምነው ገብተው ይጽደቁባት። እናንተም ዛሬ ይችን መልካም ተናገሩ ብላችሁ ለህዝብ ስታቀርቡ ነገ ደግሞ ተገልብጠው ለሚናገሩት ኑፋቄም አባሪ ተባባሪ እንዳትሆኑ ብትጠነቀቁ አይሻልም ወይ? እላለሁ።

  • @hiwottesfaye2432
    @hiwottesfaye2432 Před rokem +3

    ፓስተር ቸሬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርቶችህን ግን እከታተላለሁ

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 Před rokem

      የራስሽን ቀድመሽ እወቂ ቀድመሽ

    • @hiwottesfaye2432
      @hiwottesfaye2432 Před rokem +1

      @@mihretmengestu2798 የራሴን እንደማላቅ አወቅሽብኝ ወይኔ ጉዴ አይገርምሽም ብሉይ እስከ ሐዲስ አስተምርሻለሁ ከፈለግሽ! መልካም ምኛቴን ገለፆኩለት ከቀናሽ ደሞ ምንም ማረግ አይቻልም

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Před rokem

    መናፍቃን በጣም ድራማ ይወዳሉ አንተ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ እያልክ እየጨፈርክ ራፕ እያስጨፈርክ የኦሮዶክስ የድንግል ማርያም ልጆች ከንስሐ ከቕዱስ ስጋውን ደሙን እያጠፋህ ተጠራጣሪ መናፍቅ ድያቆን ሄኖክ ወደድኩት ያ ሰይጣናዊ መውደድህ በ አዳራሽህ ብቻ ኖው የሚሰራ የኦርቶዶክስ እንቁ እግዚአብሔር ይወደዋል የድንግል ማርያም ልጅ ኖው ።
    ራስህን አታታልል

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Před rokem

    lemetakerbew engida sefa yale yemenger edil betesetew baatakaretew yegil asetyayete new

  • @sarabali6168
    @sarabali6168 Před rokem

    Wenti yemengr sewi yesxani

  • @mercyglory1907
    @mercyglory1907 Před rokem

    Hahahahahahhahahah. I'm tired of seeing the swift code stuffs and Shalom Shalom on social media. God bless Pr Chere ,pls keep fighting to stop these kind of so called preachers

  • @etshiywotgetaneh7335
    @etshiywotgetaneh7335 Před rokem

    ቸሬ ግን ማን አጭስ አልህ

  • @joshuahaile9095
    @joshuahaile9095 Před rokem

    ዳዊት ቸርነት እንዴ ጎበዝ ዘፋኝ ነዉ

  • @tigistsileshi2314
    @tigistsileshi2314 Před rokem

    Beka ke ewente Gare ahuneme arada Berta

  • @sarabali6168
    @sarabali6168 Před rokem

    Orthodox lezlalemi tenuri

  • @eskedaraddis7184
    @eskedaraddis7184 Před rokem

    Teyakiw gin bado

  • @jesuis-lm8sq
    @jesuis-lm8sq Před rokem

    ቸሬ ብኩርናህ ሸጠሃል እውቅና ሸውዶሃል።ስማ ቻርልስ ዳርዊን በሚስቱ ምክንያት ነው የእግዚአብሔርን እውነት ወደጎን ትቶ ሰው ከዝንጀሮ መጣ ብሎ በቢሊዮኖች እንዲጠፉ ምክንያት ሆነ አንተም ስለልጅህ ስትል ወንጌልን በግልጽ እየሸቀጥክ ነው።ለምሳሌ ልጅህ ዘፋኝ ሲሆን ስለ ዘፈን የማይሆን ነገርን ተናገርክ ልጅህ ስለወደደው ብቻ የእየሱስ ክርስቶስን ወንጌል አጣሞ ስለሚናገረው ሰው ብዙዎችን እያሳትክ ነውና አስብበት።ቀጥሎ ኦርቶዶክሶች ቸሬ ቸሬ አሉኝ ብለህ ወንጌልን አትስበኩላቸው አልክ አንተ ግን ተመለስ እውቅናና ልጅህ ከክርስቶስ እውነት እየገፉህ ነው

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 Před rokem

    ማለት ፖስተር ቸሬ ማህበረ ቅዱሳን ስብከት ላይም ሄዳ ተካፈለ ያለውን ግን ግን ስሙ ወንጌል ይሰበካል ይጠራጠራል እንዴ ማህበረ ቅዱሳን ማለት እኮ ኦርቶዶክስ ማለት እኮ ነው ምን ለማለት ፈልጎ ነው ፖስተር ማህበረሰፖስተር ቸሬ ቸር እግዚአብሔርን እመን እያመንክ አይደለም የሚያምን ያምናል የማያምን ሰው ሁልጊዜ የሰውን ኪስ የሚፈትሽ የራሱ ኪስ ባዶ ስለሆነበት ነው አሁን አሁን ፕሮቴስታንቶች ጋር የማየው እኔ ነኝ ልክ እኔብቻ ነኝ እግዚአብሔርን የማምነው ሌላው ሁሉ አያምንም እያላችሁ ነው እመን አትመን የሚያቀው እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነው እናንተን ማነው የሌላውን ሀይማኖት ፈታሽ እና መስካሪ ያደረጋቸው ምን ለማለት ነው ኦርቶዶክስ ሁልጊዜ ሰብሳቢ ናት እጆን ዘርግታ ትቀበላለች ለምን ይሄንን አልኩ

  • @joshuahaile9095
    @joshuahaile9095 Před rokem +2

    ኧረ አጠያየቅህ ብስለት የለዉም በሌላዉ ኃይማኖት ፌዝ ነዉ የያዝከዉ

  • @user-iu1hp7sv3m
    @user-iu1hp7sv3m Před rokem

    በወዛደር አላጠምቅ 😅😅😅

  • @sisaygibe5034
    @sisaygibe5034 Před rokem +3

    ዘንድሮ ደግሞ መናፍቆች በማይመለከታችሁ ፈራጅ ሆናችሁ ምናገባህ ለኛ ለአማኞች ተውልን እናንተ ከመብላት ተዉአት እኛ አሰተማሪዎቻችንምቤተክርስትያናችንን ተውልን ያንተን አድናቆት እዛው ባዳራሽህ እልመጣንብህም አትምጣብን የምን ጠጋ ጠጋ

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Před rokem

    ሙኝህን ሄደ ፈልግ

  • @amirasadek4232
    @amirasadek4232 Před rokem

    አታስመስሉ መቼም አትወደዉም ለሚዲያነዉ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 Před rokem

    አሁን አንተ አባባልክ በፊት ኦርቶዶክስ ሆኜ እቅምአጨስነበር አሁን መናፍቅስሆንተውክለማለትነው ደሞ መጋቢ ስትል ትርጉሙንታውቀዋለህ

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 Před rokem

    የምትደነቅ ሰው ነህ

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Před rokem +1

    ኦቶዶክሥ በአታፍ አትጠራም

  • @veee3678
    @veee3678 Před rokem +1

    ጋዜጠኛው ሲያስጠላ በጌታ እንጭጭ ባዶ ነገር