ጥያቄ አለኝ - ፓትርያርኮች ለምን የዕባብ ምስል ይይዛሉ? - ቁጥር 7 - ለአጭር ጥያቄ አጭር መልስ - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 04. 2021
  • ጥያቄ አለኝ /ለአጭር ጥያቄዎች አጭር መልስ/ ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር
    ለጥያቄዎቻችሁ ይህንን የኢሜይል አድራሻ ብቻ ተጠቀሙ
    askhenokhaile@gmail.com
    Please SHARE, SUBSCRIBE, LIKE

Komentáře • 434

  • @user-qp1pm3rs1e
    @user-qp1pm3rs1e Před 3 lety +63

    በድካም ዉስጥ ፡በህመም ፡ዉስጥ፡በአለም ጫጫታ ዉስጥ ሁሉ፡እጅግ የሚያሳርፍ ነገርቢኖር የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነዉ ፡ዘመንህ ይባረክ መምህራችን

  • @user-sk1in2bp3t
    @user-sk1in2bp3t Před 3 lety +126

    ዘወትር መንፈሳችንን በቃሉ ትሞላልናለህ ዘመንህ ሙሉ ይሁን...

    • @viruspos6060
      @viruspos6060 Před 3 lety +2

      ቃለ ይህወት ይሰማልን በእድሜ በፀጋው ይባርክህ ።

    • @siyummahmud438
      @siyummahmud438 Před 3 lety

      የኦርተዶክስ ሳይሆን መሰራቃዊ ሉጥርግያ ነው የበትረሙሴ እባብ መብላት መለክት ነው

  • @haymidebele3955
    @haymidebele3955 Před 3 lety +75

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን የሰማነውን በዕዝነ ልቦናችን ያኑርልን 30 60 100 ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች የስሙ ቀዳሾች ያድርገን ዘንድ የእርሱ ፍቃድ ይሁን አሜን ።

  • @tizta6325
    @tizta6325 Před 3 lety +75

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ግሩም ነዉ በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ

  • @user-ot5cj9xn6y
    @user-ot5cj9xn6y Před 3 lety +46

    በጉጉት ስጠብቅ መጣህልን ዉድ መምህራችን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🕊

  • @yehilinatube2041
    @yehilinatube2041 Před 3 lety +61

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ሁል ጊዜ ትርጉሙን ማወቅ እየፈለኩኝ ማንን መጠየቅ እንዳለብኝ ባለማወቅ ከመፍራትም የተነሳ ትርጉሙን ሳላውቅ ቀርቼ ነበር እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏😍

    • @tinaselamon2553
      @tinaselamon2553 Před 2 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ባንዲራ ከቤተ ክርስቲያን ጋር ምድነው የሚያገናኘው በማርያም

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Před 2 lety

      በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @edenteferi3037
    @edenteferi3037 Před 2 lety +5

    ከቃል በላይ የሆንከው ውዱ ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብርቅዬ ልጅ!!!
    የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና በሰላም ያኑርልን!!!

  • @24a3e56d
    @24a3e56d Před 3 lety +33

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህር!♥አንድን ነገር ለሰይጣን አሳልፈን እምንሰጠው እኛ ነን እንጂ ሰይጣን ምንም ነገር የለውም።እንኳን ሌላውን እራሳችንንም ለእግዚአብሔር ለሰይጣን የማድረግ እድሉ በእጃችን ነው።የነሀሱ እባብ በመርዛማው እባብ የተነደፍትን እንደ ፈወሳቸው አማናዊ መድኃኒት ክርስቶስ ኢየሱስ በመስቀል ተሰቅሎ ከመርገም ከፍዳ ነጻ አውጥቶናል መድኃኒት ሁኖናል አውጥቶናል ክብር ለስሙ ይሁን!

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Před 3 lety +19

    የመከረን ያስተማረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @MemeMeme-gu7rx
    @MemeMeme-gu7rx Před 3 lety +13

    በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t Před 3 lety +13

    በእውነት ዉድ ምመህራችን ዲ/ቆ ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመነዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን ጸጋዉን በረከቱን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን

  • @hiwetteklehaimanot76
    @hiwetteklehaimanot76 Před 3 lety +56

    ባለ ብሩህ ኣእምሮ መምህራችን እግዚኣብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-qn3wj8mx7h
    @user-qn3wj8mx7h Před 3 lety +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን።
    መጨረሻህን ያሳምርልህ። ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።
    ለኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን።

  • @banchiamlake4947
    @banchiamlake4947 Před 3 lety +14

    ቃለ ህይወት ያሰማለን እመብርሀን ፀጋዉን ታብዛል የማቱ ሳላ እድሜ ድንግል ትስጥህ መምህሬ ያንተን ትምህርት ሳልሰማ አድሬ አላዉቅም

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 Před 3 lety +10

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ✝️🤲❤

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 3 lety +15

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ለኔ ለደካማው አጭር መልስ ስለ ሆነ ለመደጋገም በጣም ምቹ ነው ተባረክ መምህር

  • @user-be7sy2dl4o
    @user-be7sy2dl4o Před 3 lety +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před 3 lety +1

      ቃለህይወትያሰማልንየአገልግሎትዘመንህንይባርክልንለኛምየሰማነውንበልቦናችንያሳድርልን

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 3 lety +13

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ🙏🙏 እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ🙏🙏 ሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤ ካለችበት ማጥ ዉስጥ ትወጣ ዘንድ እግዚአብሔር በምህረቱ ፊቱን ያዞርልን🙏🙏 እንደ እናንተ ያሉትን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +12

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መምህር!

  • @selamdesta8514
    @selamdesta8514 Před 3 lety +7

    ፀጋውን ያብዛልህ የ አገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @terstadefris655
    @terstadefris655 Před 3 lety +11

    እኔ የምፈልገው ጥዬ ነበር እግዚአብሔር ይስጣህ
    እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኖር

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +8

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና በጤና ይስጥልን !

  • @seyfemikaldesalegn259
    @seyfemikaldesalegn259 Před 3 lety +12

    ቃለሕይት ያሰማልን መምህር በእውነት በአሁን ሰአት መናፍቃን እኛን ከሚፈታተኑበት ጥያቄዎችአንዱ ነበር እግዚያብሄር ይስጥልን

  • @yuhanakasshun2835
    @yuhanakasshun2835 Před 3 lety +3

    ስላም ላንተ ይሁን መምህር እኔ መጀመሪያ ሰለ በትረ ሙሴ አላውቅም ነበረ ከዚያ ከ ፕሮቴስታንት ነበረ የሰማሁት እና በጣም ተከራክሬ ነበረ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በነጋታው ኦርቶዶክስ መልስ ሰጠች ደስ አለኝ እንደዚ ጥያቄ የሚያስነሱ ነገር ላይ ትምህርት ብትሰጥ እልሀለው

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 3 lety +1

      Le hulum neger mels ale gn egna ga tkklegna neger slale bzu fetena yibezal ye egna chigr demo sraye blen metshafkdusn manbeb sle betekrstyan mawek anfelgm

    • @yuhanakasshun2835
      @yuhanakasshun2835 Před 3 lety

      በትክክል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ልቦናውን ይስጠን

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +8

    ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እኛም ሰምተን በልቡናችን ያሳድርብን

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 Před 3 lety +10

    ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እድሜ እና ጤና አብዝቱ ይስጥልን አሜን

  • @user-cy1xw9qr5n
    @user-cy1xw9qr5n Před 3 lety +9

    ቃለሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 3 lety +6

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ማስተዋልና ጥበብን ስጠን 👐👐🌿🌾🇪🇹

  • @rahelminas980
    @rahelminas980 Před 2 lety +3

    የመከረን ያስተማረን አምላካችን ልዑል እግዘአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ ትክክል ስለ 666 እርዳዳችን በጣም የተለጠጠ ከመሆኑ የተነሳ ራሱ ቁጥሩን 6 ስትን ስንጠራ ሊያሳቅቁን ይፈልጋሉ

    • @abenezera5292
      @abenezera5292 Před 3 lety +3

      እኔ እራሱ የስልክ ቁጥሬ ላይ ሶስት 6 ስላለው ስልክ ቁጥሬን ልቀይር አልቀይር ስንቴ ተሳቅቄ እንደነበር ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛለት

  • @sinantesema4070
    @sinantesema4070 Před 3 lety +10

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤❤

  • @user-qx7bd1ct8f
    @user-qx7bd1ct8f Před 3 lety +9

    የህይወትን ቃል ያሰማልን እመ አምላክ ትጠብቅህ መምህር

  • @user-lf3wz1ex3n
    @user-lf3wz1ex3n Před 3 lety +9

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ድንቅ እምነት ነው ያለን እግዚአብሔር ይባርክክ 🙏🙏🙏😇

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 Před 3 lety +5

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ግሩም ትምህርት ነው

  • @sarazamedkun4019
    @sarazamedkun4019 Před 3 lety +7

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ፀጋውን ያብዛልህ እንዲገባን እድርገህ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @richyemamibcha287
    @richyemamibcha287 Před 3 lety +9

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ስፈልገው የነበርኩት ት\ት ነው እድሚና ጤና ይስጥልን 😍🙏🙏🙏

  • @user-pk4qj2xg1d
    @user-pk4qj2xg1d Před 3 lety +11

    የመምህር ሰብስክራይብ ያንሳል ሼር እያደረግን ሌሎችም ከዚህ እውቀት እንዲካፈሉ እናድርግ ?

  • @firehiwotbirhanu6812
    @firehiwotbirhanu6812 Před 3 lety +2

    ተባረክ ቃላት ያጥረኛል በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ቃል ነው ፀጋውን ያቤዛልህ

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 3 lety +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 3 lety +10

    ጥሩ መልስ አገኘው እኔም እሬምቦ ባየው ቁጥር አመለካከቴ ጥሩ አልነበረም አሁን መልስ አግኝቻለው በፀጋው ያኑርህ መምህር

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ የማላውቃቸውን ትምህርቶች ቀላል የሚመስሉ ግን ትልቅ ትርጉም ያላቸው ነገሮች አሳውቀኸኛልና ዘመንህ የተባረከ ይሁን በቤቱ ያፅናህ

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety +3

    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️🙏✝️🙏✝️

  • @user-cf1oe5oj8h
    @user-cf1oe5oj8h Před rokem

    ወንድማችን መምህር ሄኖክ ሃይሌ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፡፡ ፈጣሪ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋር ያጎናጽፍህ፡፡

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @cecet745
    @cecet745 Před 3 lety +6

    ሁሌ ልጠይቅ ምፈልገው ጥያቄ ነበር :በጣም አመሰግናለሁ መምህር🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ!!

  • @bettyethyoupiya1258
    @bettyethyoupiya1258 Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእዲመ በጠና አምላክ ቅዲሳን ይጠብቅ

  • @abelgashahun52
    @abelgashahun52 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 Před 3 lety +7

    ዲ/ን አባይነህን በቀጥታ መስመር ላይቭ ስለሚገባ እጠይቃለሁ ብየ ነበር ይሄንኑ ጥያቄ የሰይጣን መስሎኝ ሳይሆን ይርጉሙን ለማወቅ ጎጉቸ ነበር ጥያቄውን ለጠየቁት እንዲሁም መልሱን ለመለሱልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 3 lety +2

    አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🤲🙏💚💛❤

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @wubakalabeye6746
    @wubakalabeye6746 Před 3 lety +3

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶስ

  • @alexadane8317
    @alexadane8317 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Před 3 lety +4

    በእውነት መምህር እምፈልገውን ነው መልስ የሰጠከኝ እኔም ሳየው ሁሉ ፈራለው
    አሁን በቂ መልስ ተሰጠኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 3 lety +2

    ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው አሜን ፫

  • @user-og8gu1ct6r
    @user-og8gu1ct6r Před 3 lety +3

    እኔ እራሱ አላቅም ነበር ምንድነዉ እል ነበር ስለዉነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ አንተ ልዩ ነህ

  • @birzafhaile1732
    @birzafhaile1732 Před 3 lety +3

    መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia Před 3 lety +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @mesi3777
    @mesi3777 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወድ መምሀራችን!

  • @user-so3vu1bz8c
    @user-so3vu1bz8c Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @christianbirhanudagne
    @christianbirhanudagne Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን መምዕመኑን በማንቃት እንድትኖር ይፍቀድልህ ። እኛም በአንተ እየረሰረስነ ነው ።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን። ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን።

  • @user-vo9ud5nv4k
    @user-vo9ud5nv4k Před 3 lety +1

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ረጅም. እዲሜ የስጥልን ፍጣሪ

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 Před 3 lety +4

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719

    ቃል ህዎት ያስማልን 🙏❤

  • @Sasa-lf2es
    @Sasa-lf2es Před 3 lety +1

    ይሄ፡ጥያቄ፡እኔ፡ባልጠይቅም፡ሁሌ፡በዉስጤ፡ነበር፡መምህራችን፡ዘመንህ፡ይባረክ፡ፀጋዉን፡ያብዜዛልህ

  • @litawolde5299
    @litawolde5299 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን አሜን (፫)

  • @hodagerma2395
    @hodagerma2395 Před 3 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @user-ck1ob7pz4l
    @user-ck1ob7pz4l Před 3 lety +2

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @user-pw3vc3tb7c
    @user-pw3vc3tb7c Před 3 lety +12

    ቃላት የለኝሞ አምላክ ከልሎ ያኑርህ ስስታችን ነህ። የብዙዎቻችን ጥያቄ ነበር ተመልሷል!

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእውነት ይህጥያቄ በጣም በውስጤ ይመላለስብኝ ነበር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq Před 2 lety +1

    አንተን በመስማቴ ህይወቴ በብዙ መንገድ ተቀይሯል ብዙ ምላሽ አግኝቻለሁ መምህር ሆይ 🙌❤❤

  • @helentekle2422
    @helentekle2422 Před 3 lety

    Kalehiwot yasemaln diyakon Amlakachin xegahn yabzaln 🙏

  • @raheelastatike2100
    @raheelastatike2100 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Před 3 lety +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @alem4310
    @alem4310 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም እናመሰግናለን 🙏😍😍😍❤

  • @rahelhalefom6133
    @rahelhalefom6133 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-vo3yx2vk1r
    @user-vo3yx2vk1r Před 3 lety +1

    የ ህወትን ቃል ያሰማልን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ብዝትትት ያድርግልህ

  • @dokter1768
    @dokter1768 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራ

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Kale Hewit yasemalin amen 🙏

  • @ergogebayaw4500
    @ergogebayaw4500 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hanamekonnen367
    @hanamekonnen367 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 3 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በፀጋ ያቆይልን ተመሰገን የድንግል ልጅ በማለዳ ቃልህን አሰምተህኛልና 🙏

  • @teferamelese5670
    @teferamelese5670 Před 3 lety +2

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @alexender5983
    @alexender5983 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በውነት በጣም ደስ የሚል መልስ ነው ሁሎም እስካውን የምታስተላልፈው ሁሎ በጣም

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @negeynegey7728
    @negeynegey7728 Před 3 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 3 lety +2

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @simplegirl9344
    @simplegirl9344 Před 3 lety

    አመሰግናለዉ። ቃል ህይወት ያሰማልን።

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @ggjjjghhjj3573
    @ggjjjghhjj3573 Před 3 lety +1

    አቤት ስወድህ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @qaws7708
    @qaws7708 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን በድሜ በፀጋ ያኑርልን