ጥያቄ አለኝ - መጽሐፍ ቅዱስ በጾም ቅቤና ሥጋ አትብሉ ይላል? - ቁጥር 8 - ለአጭር ጥያቄ አጭር መልስ - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 04. 2021
  • ጥያቄ አለኝ /ለአጭር ጥያቄዎች አጭር መልስ/ ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር
    ለጥያቄዎቻችሁ ይህንን የኢሜይል አድራሻ ብቻ ተጠቀሙ
    askhenokhaile@gmail.com
    Please SHARE, SUBSCRIBE, LIKE

Komentáře • 135

  • @adne7761
    @adne7761 Před 3 lety +27

    ሠላም መምህር የዚህ ጥያቄ መልሥ በጣም አጭር ሥለሆነ ብዙ አልገባኝም ከቻልክ ሌላ ግዜ በሠፊዉ ብታተምረን አመሠግናለሁ ተባረክ

    • @aynalemageze8592
      @aynalemageze8592 Před 3 lety +3

      ያለዉ በጣም ግልፅ ነዉ እኮ በመፀሀፈ ዳኒኤል በግልፅ ተቀምጣልና ገብተዉ ያንቡቡ

    • @ethio-tech6089
      @ethio-tech6089 Před 3 lety +2

      መዝ 108:24
      ዳን 10:3

    • @user-yn8gu6fg4r
      @user-yn8gu6fg4r Před 3 lety +5

      ዲን ሄኖክ ያለው ግልፅ ነው ነገር ግን ከቤ/ር ዶግማ ቀኖናም አንፃር ከፍትሐ ነገስት ትርጓሜ በበለጠ ጥሉላት ምግቦች የተከለከሉበትን ምክንያት መምህር ሔኖክ ቢያስተምረን የማያዳግም መልስ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።

    • @lidiya727
      @lidiya727 Před 3 lety +3

      በጣም ግልፅ ነው ደጋግመሽ አዳምጭው እንደው ለስጋችን ስጋ ለመብላት መከራከሪያ እንፈልጋለን
      ምን አለ ለነፍሳችን ምግብ ብንፈልግ ልብ ይስጠን😥

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 Před 3 lety +1

      @@lidiya727 እውነት ነው የኔ እህት

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 Před 3 lety +8

    "ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን" ።

  • @user-sk1in2bp3t
    @user-sk1in2bp3t Před 3 lety +13

    ነፍሴን እኮ እርክት ነው እምታረጋት መምህር እድሜ ይስጥልን...

  • @user-cr8tp1lc8b
    @user-cr8tp1lc8b Před 3 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @user-pu7cg5dt4w
    @user-pu7cg5dt4w Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህረይ ያንተ ት/ት ሰመተህ ኣለጠገብም ት/ት ግልፅ ነው የህ ት/ት ትንሽ ስፍህ ብትል ጥሩ ነበር ምክንያቱ በሰው ሃገር ላለን ሰውች በጣም ያስፈለገናል በድፍረት ሰለ ተናገሩኩ ይቀሪታ🙏💓

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety +2

    ደስሲል አጭር መልስ አይምሮውስጥ እሚገባ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 💒🕊🕊🕊

  • @alemethiolove3159
    @alemethiolove3159 Před 3 lety +1

    ለመጾም ፍላጎት የሌላቸው ናቸው ይቺን ጥያቄ የሚደጋግሟት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y Před 3 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋውን ያብዛልህ !

  • @emuyezewde367
    @emuyezewde367 Před 3 lety +3

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን አሜን እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቱ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን አጥሮል ስአት ቢጨመር መልካም ነው🙏 እና የጠፉትንም መንጋዎች የመመለስ ስራ ቢሰራ መልካም ነው

  • @user-hd5ik8sl8k
    @user-hd5ik8sl8k Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    🙏 Amen Amen Amen 🙏

  • @user-rg7yt9rs4s
    @user-rg7yt9rs4s Před 3 lety +3

    ቃልህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @leadyuh1133
    @leadyuh1133 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን! ተስፋ መንግስተሰማያትን ያድልልን!

  • @saragezahg9181
    @saragezahg9181 Před 3 lety

    Kale hiwot yasmalen Egezabehar thagewun ye bezeln memerachen Ameen 🙏🙏🙏

  • @mintamezigebu6296
    @mintamezigebu6296 Před 3 lety

    Amen amen kale hiwot yasmalen edmana tega yestelen memeher

  • @AbejaTefera-uh4ki
    @AbejaTefera-uh4ki Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @footballman5580
    @footballman5580 Před 3 lety +1

    Kale hiwot yasemalen bedem betsega yetebekelen

  • @AsterayAsmare
    @AsterayAsmare Před 17 dny

    እናመሰግናለን።

  • @user-lf3wz1ex3n
    @user-lf3wz1ex3n Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ስለ ቃሉ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @alemaydagne9816
    @alemaydagne9816 Před 3 lety +1

    ጸጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኛ እቁ መምሕር እንወደወታለን❤❤❤

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 3 lety +1

    Kalhwoyt ያሰማልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety

    Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsegawon yabzalek

  • @bettys7412
    @bettys7412 Před 3 lety +2

    Kale hiwot yasemalen!

  • @dokter1768
    @dokter1768 Před 3 lety

    ቃለህወትያሰማልን

  • @nigatassefa4435
    @nigatassefa4435 Před 2 lety

    Egiziabher tsegawin yabzalih wendime kale hiwot yasemalin

  • @kidistidajane4452
    @kidistidajane4452 Před 3 lety

    Waaqayyoo sagalee jirenya isinif yaa dhageesisuu baraa tajajila keessan yaa baay'isuu

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883 Před 3 lety

    Kale hiwet yasemalen

  • @mebrhittesfay4992
    @mebrhittesfay4992 Před 2 lety

    Kale hiwet yasemaln

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Před 2 lety

    Kale Hiwete yasemalen

  • @solyilma7832
    @solyilma7832 Před 3 lety

    Kal hiwot yasemalen memeherachen Egeziabeher bebetu yatsenah

  • @tsiondaniel9539
    @tsiondaniel9539 Před 3 lety

    betam Atere memher

  • @mahdernegash5429
    @mahdernegash5429 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemanlin memihr. Ebakihn sile frihat ye egziyabiher kal min yilal. sefa adrigeh bitastemiren des yilegnal.

  • @brighttomorrowlearningtube5052

    ያአገልግሎት ዘመንክን ይባርክ🙏🙏🙏

    • @khankpk8346
      @khankpk8346 Před 3 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 Před 3 lety

    Kale Hiwet Yasemalen 🙏🙏🙏

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin mamihirachin

  • @melatmequanint1541
    @melatmequanint1541 Před 3 lety

    Kala Hiwot Yasemalene, tsegawen yabzalen!!!!!

  • @flamedino15
    @flamedino15 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ሄኖክ እናመስግናለን።

  • @helentekle2422
    @helentekle2422 Před 3 lety

    Amen kalehiwotn yasemaln 🙏

  • @maryameenate1873
    @maryameenate1873 Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 Před 3 lety

    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 3 lety

    እድሜ ያድልልን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před 3 lety

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @zeki7603
    @zeki7603 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሳማልን።

  • @user-fl7tv6sk1o
    @user-fl7tv6sk1o Před 3 lety

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር

  • @bezawitalemayhu4210
    @bezawitalemayhu4210 Před 3 lety +1

    Dear memihr please please give us a brief explanation about law of attraction and manifestation n it’s biblical explanation

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b Před 3 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 3 lety

    አሜን አሜን ቃለህትይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 Před 3 lety

    Amen Amen amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍❤️💒❤️💒❤️💒

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    💚💛💓💚💛💓

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @habtamumojo3701
    @habtamumojo3701 Před 3 lety

    kale hiywet yasemalin mengeste semayat yawereselen

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን የአገለግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም የሠሰማነውን በልቦናችን ያሣድርልን

  • @tigiabate2436
    @tigiabate2436 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @adehenaweldegebriel6176

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 3 lety

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንኳን አደረሳችሁ ለሆስኣና በአል። ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን።

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b Před 3 lety

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤🤲✝️

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ! ሁሌም ድንግል ከነልጇ ይጠብቁክ ።

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    🌹🌹🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹🌹🌹

  • @edenagabis5556
    @edenagabis5556 Před 3 lety

    Kale Hiwotn yaseman Bedme Betena yakoyln Mengste Semayatn yawrsln Memhrachin

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 Před 3 lety

    Kalhiyiwot yasemaln

  • @hdu4612
    @hdu4612 Před 3 lety

    ሰላምላንተይሁን
    ወንድማችን፣ዲያቆን፣ሄኖክ፣ሀይሌ
    ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ

  • @melkam_sisay
    @melkam_sisay Před 3 lety

    ግሩም ነው እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @user-mz3pb3lo4p
    @user-mz3pb3lo4p Před 3 lety

    🙏🙏🙏

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 Před 3 lety +3

    መምህር መፀሀፍ ቅዱስን አብበው የማያቁ ተከታዮችወትን ያላማከለ መልስ ነው
    በደንብ ቢያብራሩት መልካም ነው!

  • @fikerteewodajooworkuufiker4667

    Qalyoti yasamlin

  • @danielmekonnen9940
    @danielmekonnen9940 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
    ግን በዚህ ርዕሰ በሰፊው ብታስተምረን

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 3 lety

    Kale heyot yasemalin memehir gen
    Temirtun atasaxirubin 😭

  • @nah8699
    @nah8699 Před 3 lety

    Awo lemechemer yahl nebye EGZIABHER daniel betsome gize malefia enjera enkuan albelahum lerasem zeyt altekebahum yalewenem ende masreja meyaz yechalal

  • @melatenkuslassie2360
    @melatenkuslassie2360 Před 3 lety

    🙏🏽💙🙏🏽

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x Před 3 lety +7

    በጠም አጠረ በጠም ጥንሽ እረዛም ቢል መምህር ቃለህይወት የሳማልን

    • @davidtempofosco6139
      @davidtempofosco6139 Před 3 lety

      እእእእውውውውውውእእውውእክክብብዥፕችንብፍእእእ

  • @user-qt2ks5ox9b
    @user-qt2ks5ox9b Před 3 lety

    አጠረች

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 3 lety

    እባክህ መምህር በጉጉት ስለ ስለሆነ የሚጠብቅህ አስረዝምልን 😞🙏

  • @menenbeyne2409
    @menenbeyne2409 Před 3 lety

    memihir ebakih sile senbet akebaber behadis kidan siriat bitnegren bechristina minim yalgebagn eskahun esu new.beterefe gin geta kante gar yihun

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ስለምግብ የሚጠይቁ ግን ጤነኛ አይመስሉኝም

  • @toleshilemecha1767
    @toleshilemecha1767 Před 3 lety

    1 Teyake alegni mamir hoye egzaber adamin sefatir man ayito nageren

  • @AsterayAsmare
    @AsterayAsmare Před 17 dny

    A

  • @yuhanakasshun2835
    @yuhanakasshun2835 Před 3 lety +1

    ሠላም መምህር ጥያቄ አለኝ እባክህ ቅዳሜና እሁድ ለምንድነው የማይፆመው ?

  • @davidtempofosco6139
    @davidtempofosco6139 Před 3 lety

    እእእእእእእእእእእ

  • @selamchali8708
    @selamchali8708 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰 ሰላም መምህር ለምን ነው 12 ,21,27,....ሰንበት እለታት ስግደት ማይቻለው?

  • @user-bb6kt6tv8g
    @user-bb6kt6tv8g Před 3 lety

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫
    ግን ተከታታይ ኮርስ ( ትምህርት ) ከሆነ ለምን ወጥ የሆነ ሰዓት ቢሰጠዉ ቢያንስ ጥቂት ሰሚ አጠፍም ሁላችንም ባናዳምጥም ጊዜው ባይሸራረፍ ምን አልባት ወቅት አብጥሯችሁ ሊሆን እንደ ሚችል ይገባኛል ግን ግን......

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 Před 3 lety

    እንደዉ በዚህ በተቀደሰ አንደበት መስማት የምፈልገዉ የኔ ጥያቄ ሰንበት እሁድ ለት አደለች ማክሰኞ ነው ሚካኤል የሚዉለዉ 12አደለም 14 ነዉ ስላሴ ቀን 3ነው የሚሆነዉ ብለዉ ለሚሉ መልስ ስጡን እስኪ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @workieshewaferaw4344
    @workieshewaferaw4344 Před 7 měsíci

    ቃለሕይዎት ያሰማልን አባታችን
    አንድ ቆራቢ የ60 ዓመት ሰው ሁልጊዜ ማታ ቃና ፊልም ያያል በዚህ ምክንያትም ሁሌ እንጨቃጨቃለን ምን ላድርግ?

  • @bisratbelay7747
    @bisratbelay7747 Před 3 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
    እኔ ጥያቄ አለኝ ጥያቄውም
    አንድ ሰው ንስሀ ከ ገባ በኋላ ቅዱስ ቁርባንን መቀበል ግዴታ ነው ወይ የሚል ነው ?

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏፣ ጥያቄ መፀሃፈ አቦ በግል አሚነበብ መፀሃፍ ነዉ ?

  • @henokhaile-officialchannel3834

    ጠያቂው “ቅቤ አትብሉ ይላል ወይ?" ነው ያሉት:: መልሱም ለዚህ ብቻ የተሠጠ ነው::
    ሰዓት ስንት ነው? ብሎ ሲጠየቅ ስለ ሰዓት ታሪካዊ አመጣጥ መዘርዘር አስፈላጊ አይሆንም::
    ብዙ ጊዜ መልሶች ውጤታማ የማይሆኑት ከተጠየቀው ተጨማሪ ዝርዝሮች ስለሚበዙ ነው:: ሌሎቻችሁ ያነሣችሁዋቸውን ከጾም ጋር የተያያዙ ሁሉንም ጥያቄዎች አንድ ላይ ሰብስበን እንመልሳቸዋለን::
    ሁሉም ሰው እንደራሱ ግንዛቤ ደረጃ ሲጠይቅ በዚያው ልክ መልስ እንሠጠዋለን:: ትንሽ ግንዛቤ ላለው ሰው ጥያቄውም መልሱም ውኃ የማያነሣ ሊመስለው ቢችል የሚጠበቅ ነው::

    • @zenebegudeta1676
      @zenebegudeta1676 Před 3 lety

      የሚሠጠው መልስ :አጭር መሆኑ ጥሩ ነው

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Před rokem

    ሙሉውን የት ነው ያለው

  • @ZxXz-nr7xz
    @ZxXz-nr7xz Před 7 měsíci

    ገና ሳይደርስ የታረደ ስጋ ይበላል

  • @zewgeshewarega2237
    @zewgeshewarega2237 Před 3 lety

    ፀሎተ ሐሙስ የተቀበለ የሰቅለት ዕለት ይሰገዳልወይ?

  • @sifonenebiyou6161
    @sifonenebiyou6161 Před 3 lety

    Gmail ላይ ጥያቄ ልኬ ነበር, በምን ያህል ጊዜ ነው መልሱ ሚለቀቀው?

  • @user-ix8gp6vc1l
    @user-ix8gp6vc1l Před 3 lety

    መምህር እኔም ጥያቄ አለኝ ጥያቄው አንድ ልጅ ስጋ ና ደሙን ሲቀበል እንዴት መዘጋጀት አለበት ብዙ ልጆች አስራ የሚለውን እድሜ መቁጠር ሲጅምሩ ምንድነው መደረግ ያለበት የጉርምስና እድሜላይስ ስለዚህ ጉዳይ ዘርዘር አድርገው ቢያስተምሩን ጥሩ ነው

  • @tewodrostewodros7145
    @tewodrostewodros7145 Před 3 lety

    አረ እደው ምን ልበልህህህህህህህህህ ምህሬ