*NEW* | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 7 | part 7 | "ETHIOPIA"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox
    የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 7
    በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
    ጥያቄ - 1 00:12 ፡- ከኔ በሰተቀር አማልዕክት አይኑራቹ ይላል ኦርቶዶክስ ላይ 44 አሉ ያ ለምንድን
    ነው ? ከየት የመጣ ነው ?
    ጥያቄ - 2 02:30 ፡- ወደ አፍ የሚገባ ሳይሆን ከ አፍ የሚወጣ ነው የሚያረክሰው የሚለውን ቃል
    በመያዝ መፆም አያስፈልግም ?
    ጥያቄ - 3 05:21 ፡- ዕየሱስ ማነው ከሚለው ጋራ ስለ ሚስጥረ ስላሴ ቢያብራሩልን ?
    ጥያቄ - 4 08:09 ፡- ሄኖክ ሞቷል ወይ ?
    ++++
    ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
    ++++
    ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
    መልካምቆይታ
    You Tube : / @nsebhotube
    Facebook :
    #ETHIOPIANorthodox #zebeneLema #Protestant
    Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Komentáře • 143

  • @nsebhotube
    @nsebhotube  Před 4 lety +17

    SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
    SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ

    • @kiyakiya5004
      @kiyakiya5004 Před 4 lety

      Egzhaber yestilin gen lemin screen aykomin ayinachin ara uuuuu
      Kesirim atinageru.

  • @user-hr2ts9rl7v
    @user-hr2ts9rl7v Před 4 lety +13

    እውቀት ያለው ሰው ትእግስኛ ነው አባታችን መኩሪያችን ነዎት ለሁላችን እግዚአብሔር ይበልጥ ትእግስትን ብርታትና ጥንካሬውን ሰጥቶ በሰላምና በጤና ያኑርልን አሜን ተዋህዶ መልስ አላት ለዘላለም ትኑር አሜን ።🙏💒🙏

  • @tsegishyoutubeyoutube3141

    በቃ በቅድሥት ድንግል ማርያም ልጂ በእየሡሥ ክርስቶስ አምናለሁ ስሙ ብቻ ልቤን ያረካዋል መንፈሤም ይረካል ክብር ለሡ ይሁን

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-vt4bb1ib7r
    @user-vt4bb1ib7r Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን ክቡር መምህርልችን ባለ ሙሉ ትግስት እድሜ ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ

  • @goodnews9572
    @goodnews9572 Před 4 lety +10

    ኑርልን ውድ መምህራችን

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን ከብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን 🤲🤲🤲

  • @mkedse1435
    @mkedse1435 Před 4 lety +15

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @ethioiaethiopia455
    @ethioiaethiopia455 Před 4 lety +13

    አሜን መምሕራችን መድሐኒት አለም በጸጋ ይጠብቅልን ተመስገን አምላኬ ኦርቶዶክስ ላረከኝ ሁል ጌዜ አመሠግንሐለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-rn7yg4nx6i
    @user-rn7yg4nx6i Před 2 měsíci +1

    መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @meseret2813
    @meseret2813 Před 2 lety +2

    ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን

  • @hayt2782
    @hayt2782 Před 3 lety +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልን 🤲 💒💒💒✝️✝️✝️🌹🌹🌹💐💐❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @ephremmengistu2515
    @ephremmengistu2515 Před 4 lety +9

    እናመሰግናለን መምህር. እባኮት ግን. ጥያቄያቸውን ተቀብሎ ስልክ ባይዘጋባቸው መልካም ነው. መሟገትም ከፈለጉ እና መልዕክትም ካላቸው መስማቱ መልካም ነው. አንድም ሰው ቢሆን ዋናው. ጥያቄው በደንብ ተብራርቶ መመለሱ ነው እና ተብራርቶ ይሰጠው ማለት መረዳታቸውን ማወቅ መልካም ነው

  • @aasaaw949
    @aasaaw949 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yachimans1886
    @yachimans1886 Před 4 lety +3

    Amen Amen Amen kalowti yasemali

  • @senitube2278
    @senitube2278 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደሩከኝ አባቴ ፈጣሪ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመስገንልኝ😘 በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን 🇪🇹

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před 9 měsíci +2

    Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helentadesse5963
    @helentadesse5963 Před 4 lety +13

    Memhr we love you God bless you

  • @fjdjgjdjg2552
    @fjdjgjdjg2552 Před 4 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልንመምህራችን የኛ ጀግና

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen

  • @samrysamm8836
    @samrysamm8836 Před 3 lety +2

    ቃል ሂወት ያስማልን ኣባታችንን እዴሜ ና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 Před 4 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን።

  • @ahdd9675
    @ahdd9675 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💒💒💒

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @udfh7364
    @udfh7364 Před 4 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራች እድሜና ጤና ይስጥልኝ ለመናፍቃን ከምድራችን ያጥፋልን አምላካች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኣሜን ኣሜን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልንመምህራችን ፀጋውን ያብዛልወት መምህር በቤቱ ያፆናልን

  • @mestayitmestayit4889
    @mestayitmestayit4889 Před 4 lety +2

    መምህራችንቂለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ጣና እና እድሜ ይስጣልን

  • @prophetpaul1409
    @prophetpaul1409 Před 2 lety

    እኛ አማላጅ በአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው

  • @tagetilahun898
    @tagetilahun898 Před 4 lety +3

    መምህር ሆይ ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @tekolatona7588
    @tekolatona7588 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m5 Před 4 lety +2

    እናመሰግናለን መምህርች ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 4 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @prophetpaul1409
    @prophetpaul1409 Před 2 lety

    አማልክት በብሉይ ኪዳን ቃል የመጣላቸው ናቸው በአዲስ ኪዳን አማልክት የለም በእውነት ቃል አስቦ ወለደን የእግዚያብሔር ልጆች ነን

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 4 lety +2

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @godbless1506
    @godbless1506 Před 4 lety +1

    እግዚያብሄር ይስጥልን ዶር መምህር ዘነበ ለማ በፊት ጀምሮ መምህራኖቻችን እንዲህ ያለት ትምህርት ወይም መልስ ቢሰጡ ብዙ ወገኖቻችን ባልጠፋ እረኛ እንዲህ ያሉ አስተማሪ በማጣት ጠፍተዋል እግዚያብሔር ይመልስልን

  • @Fhi-zt9pn
    @Fhi-zt9pn Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-to4us1er8o
    @user-to4us1er8o Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን መምህረችን ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @azumokiyefgh294
    @azumokiyefgh294 Před 4 lety +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን እርጅም ዕድመ ከጠና ጋር ይስጥዎት

  • @user-nf7jt7vi9l
    @user-nf7jt7vi9l Před 4 lety +1

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን አሜን

  • @salemsalem1367
    @salemsalem1367 Před 4 lety +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን አድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @mikimiki6802
    @mikimiki6802 Před 3 lety +1

    Amen

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 Před 4 lety +1

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለመምህራችን ጸጋውን ያብዛልዎ ለኛም የሰማንውን በልባችን ጻፍብን አሳድርብን

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen kale hiwet yasimalina. 💒💒💒❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼👍🏽👍🏽👍🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mkdesmekdes5060
    @mkdesmekdes5060 Před 2 lety +1

    Kalehywet yasemaln

  • @misrakbbekele6962
    @misrakbbekele6962 Před 4 lety +1

    መቼም አላዋቂ አዋቂን መጠየቅ ግድ ነው ግን መልስ ሲስጣችሁ እንኻን የሚገባችሁ አይደላችሁም እናመሰግናለን ዶ /ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @gashaw2288
    @gashaw2288 Před 4 lety +1

    ትክክል ነው መምህር ዘበነ

  • @firihiwotfirihiwot9968
    @firihiwotfirihiwot9968 Před 3 lety +1

    Memir edime yisexi 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fasikaysma5904
    @fasikaysma5904 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት እግዝአብሔር ይባርክሎት

  • @tigstfkadu8611
    @tigstfkadu8611 Před 4 lety +1

    እራጆም እድሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @Didatube
    @Didatube Před 4 lety +7

    Mehemer zebene enwadhlen,,,,

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 Před 4 lety +1

    ባለ ይቲብ ጥሩ አያያዝ ነው ትመሰገነላችሁ በሚገባ❤🙏

  • @user-kg3jx5ne9k
    @user-kg3jx5ne9k Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ኣሜን
    ኣሜን
    ኣሜን

  • @user-vr7py1xy3o
    @user-vr7py1xy3o Před 4 lety +2

    መምህራችን የተዋህዶ እንቅ የወንገል ኣርበኛ እግዚኣብሔር ይመስገን እናንተ የሰጠን ኣሜን ኣሜን መናፍቃን ኣለባብሳቸው ያሲፍራል እነት እነት የተዋህዶ እምነት ስያምር ❤
    👉ኣምሳ መናፍቃን ቢወለዱ ኣምሲ ነው ግዱ🙊👈 👉❤የተዋህዶ ጀግና ይበቃል እንዱ መምህር ደግተር በዘነ ለማ የተዋህዶ ጀግና የወንገል ኣርበኛ ህልየ ያሰደስሱቶኛል እርሶ ነኛ በመሆኖት እድልኞች ነን የተዋህዶ ልጅች ሆይ ተደሰቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kiyyakenna1209
    @kiyyakenna1209 Před 4 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ማምራችን 🙏

  • @user-sk7cm4zi4p
    @user-sk7cm4zi4p Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ብዙተምሬበታለሁ ወደፊትም እማርበታለሁ አምላክ የድንግልማርያምልጅ እድሜናጤና ይስጥልን

  • @tube1187
    @tube1187 Před 4 lety +6

    መምህር እባክህን ወንጌላውያን live ላይ ሊያነጋግሩህ ይፈልጋሉ በተለይ ወንጌላዊ ኤርሚያስ ገብተህ ብትነጋገር ፣ ለስዎች ጥያቄ መልስ ነው

  • @SaraSara-rd8ol
    @SaraSara-rd8ol Před 4 lety +1

    Kbur Memhrachin Memhr Kesis Docter Zebene Lema kalehiwet yasemaln Yetewahdo enku Yematusalan Edima yistln Amen

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 Před 4 lety +1

    Kalehiwoten yasemlhen Amen Amen Amen Amen

  • @eyobadam
    @eyobadam Před 3 lety

    ከሞት ማምለጥ ይሚቻለው ከጌታ እግዚአብሕረ ብቻ ነው አየሱስ የጌቶች ጌታ ነው

  • @mekidesniguse8648
    @mekidesniguse8648 Před 4 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tededemse7729
    @tededemse7729 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saabcell4066
    @saabcell4066 Před 4 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @firehiwettuaumay5670
    @firehiwettuaumay5670 Před 4 lety

    መምህራችን ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ቃል ሂወት ያስማልን
    በጣም እንወዳሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @solomontibebu1186
    @solomontibebu1186 Před 4 lety +1

    Memirachin kalehiwot yasemalen egzabher yeagelgilot Zemenotn yebarkeln 👏🙏🙏

  • @nawaf8626
    @nawaf8626 Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን ዉዴ መምህራችን

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @marya4461
    @marya4461 Před 4 lety +1

    Amen🙏Amen🙏Amen🙏

  • @youteb1813
    @youteb1813 Před 4 lety

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቀወት

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 Před 4 lety +2

    Memherachen ahunem tsegawen yabzaleh. We proud of you.
    Blessing

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን
    ቃለ እይወትን ያሰማልን

  • @solomoneshetu9583
    @solomoneshetu9583 Před 4 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመነዎን እግዚአብሔር ይባርክልን ።
    መምህር ከይቅርታጋር አድ ጥያቄ አለ አህዛቦች የሚጠይቁት መልስ ሰተውበት ብንማማርበት ይሻላል
    ጥያቄው መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞቶ ተነስቷል አርጎል ትላላችሁ ያረገው በስጋነው በመለኮት በመለኮት ከሆነ ''ስጋውስ የት ገባ የትስ ነው የሚኖረው" ብለው ጠይቀውኝ ነበር መልስ ቢሰጡበት

    • @na7288
      @na7288 Před 4 lety +3

      ዉዴ ስጋዉን ይዞት ነዉ ያረገዉ በመለኮቱ ሀይልማ ቢገለጥ ምድር በፉቱ መቆም አትችለም ደሞ ሐዋርያት በትንሳዬዉ ቀን ሲ ገለጥ ቶማስ ዳብሶት እጁን በተቸነከረበት አስገብቶ ነክቶቷል ሊላዉ ሲያርግ ሐዋርያት እያዮት ነዉ ያረገዉ ነጫጭ የለበሱ ሰዎች እንደዚህ ሲያርግ እንዳያችሁት እንደዚሁ ተመልሶ ይመጣል ብለዉ ነገሯቸዉ

  • @user-vn2hg3gx2e
    @user-vn2hg3gx2e Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያት ያሰማልን መምህር

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 Před 4 lety +3

    እባካችሁ እስክሪኑን ያለውን ከቨር አስተካክሉ ምን ለማለት ነው ይሄን የመሰለ ትምህርት ላይ እንደባንዲራ ባታሯሯጥብን?

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 4 lety

    ቃለህይዎትን፡ያሠማልን፡መምህር

  • @mimilove5169
    @mimilove5169 Před 4 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @firnusabila8270
    @firnusabila8270 Před 4 lety

    ቃላት የለኝም እግዘብሔር ይባርክህ መምህራችን

  • @user-kt3nb6nk1w
    @user-kt3nb6nk1w Před 4 lety

    ትክክል መምህርየ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 Před 4 lety

    ቃለሕይዎት ያሠማልን ወንድማችን አባታችን
    እስክሪን ነገር አስተካክሉልን ይንቀጠቀጣል አይኔም ቦዤ

  • @samiraaa9849
    @samiraaa9849 Před 4 lety

    Memire betame new mewwidete egzabiher yetibekote

  • @tsegrdamesfintwarda851

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @youteb1813
    @youteb1813 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ይድግል ማርያም ልጅ

  • @user-un9be3gk1o
    @user-un9be3gk1o Před 3 lety +1

    Yeh sewyew gn mnew seumu eyeteru ylew kudusana mn yemseru new memaled yemiyculu kehon lemnmetaf kudusu beaand eyesuss yemitif lbena ysten yedgl Marym Lg enkin yeortedegus hun tefeterku
    Amen
    Amen
    Amen

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    Bateman yazenla 😭😭😭😭😭😭😭aaname aname 🇪🇹🇪🇹❤❤❤💒✝️💒❤❤🕯🕯🕯

  • @godadawebet7872
    @godadawebet7872 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek rezeme edima yesteke abatachen

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 Před 4 lety

    Amen kale hiwot yasemalen memirachin Egzahbehr yeagelgilot zemenot yibarkilen 🙏⛪🙏💚💛❤️✝️

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 Před 4 lety

    Kale hiwot yasemalen Memeherachin Abatachin

  • @nakuragrimay4085
    @nakuragrimay4085 Před 4 lety

    Amen amen amen kale hiwet yasmalin

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety +2

    💒አሜን💒አሜን💒አሜን💒🙏💒አሜን💒አሜን💒አሜን💒🙏💒አሜን💒አሜን💒አሜን💒🙏💒አሜን💒አሜን💒አሜን💒🙏💒አሜን💒አሜን💒አሜን💒🙏💒አሜን💒አሜን💒አሜን💒🙏💒አሜን

    • @HananA-xo3yo
      @HananA-xo3yo Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን
      ወይም አንድ ግዚ ብቻነው አሜን የሜባለው ✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️እንደዚህነው ኦርቶደክስ ከሆኑ

  • @moniecole759
    @moniecole759 Před 4 lety

    Mehr kaleyeot yasemalen yaglgilot zamanotn yibarkilen amen amen💒🙏🙏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ሆይ ማስተዋሉን ሥጠን

  • @bereketaraya9454
    @bereketaraya9454 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kal hiwet yesmealna Egziabiher amlak xega yebzehalkum

  • @matebujenber3695
    @matebujenber3695 Před 4 lety

    አሜን

  • @abelgoitom2112
    @abelgoitom2112 Před 4 lety

    Amen Amen Amen.

  • @ayallhagos5207
    @ayallhagos5207 Před 4 lety

    Amen amen amen kale wotin yasemalen abatechn zemenewot yebark

  • @adonayasmerom8445
    @adonayasmerom8445 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen 💒💒💒🙏🙏🙏💯💯💯♥️♥️♥️

  • @mihretteklom54
    @mihretteklom54 Před 4 lety

    Enante yesetsen egziabiher ymesgen amen