*NEW* | ሐይማኖታዊ ጥያቄዎች | መልስ በ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ | "ETHIOPIA"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopian Orthodox songs and Educations Only in ©Nsebho ethiopia you tube channel
    በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎችን ከስር ይመልከቱ:-
    ጥያቄ - 1 01:10- ፡- 1. ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 55 ቁጥር 6 ላይ እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ
    ፈልጉት ቀርቦም ሳለ ጥሩት ይላል፣ እግዚአብሔር የማይገኝበት ሠዐት አለ ወይ ?
    ጥያቄ - 2 02:58 ፡- አንዲት ሴት በ ወር አበባና ከወለደች ከክርስትና በፊት ቄስ መሳለም
    ትችላለች ወይ ?
    ጥያቄ - 3 04:55 ፡- መምህር ዘበነ ሁሌ ፕሮቴስታንት ላይ ነው የሚያስተምረው ለምን የራሱን
    ትምህርት አያስተምርም ?
    ጥያቄ - 4 08:36 ፡- ጴንጤዎች ግማደ መስቀሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም የኦርቶዶክሶች ወሬ ነው ይላሉ፣
    መኖሩን በምን እናሳውቃቸው ?
    ጥያቄ - 5 10:51 ፡- 1. መምህር ዘበነ ሲያስተምሩ ሌላ ሌላ ነገር ነው ለምን ሠዉ መፅሐፍ ቅዱስን
    እንዲያነብ አያስተምሩም
    2. ዕየሱስ ክርስቶስ ከሚለው ስም ውጪ ፈፅሞ እግዚአብሔር በዙፋኑ ዘንድ ፀሎታችን
    ሊደርስ የሚችልበት ስም እንደሌለ ሐዋርያት ተናግረዋል፣ ከዕየሱስ ስም ውጪ
    መጥራት ይቻላል ወይ
    ++++
    ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
    ++++
    ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
    መልካምቆይታ
    You Tube : / @nsebhotube
    #NsebhoEthiopia #ZEBENElema #OrthodoxMUZMUR
    Daniel kibret,ዳንኤል ክብረት,Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Komentáře • 80

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 3 lety +22

    ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋ አብዝቶ ያድልልን ኑሩልን እናንተን አያሳጠን እመአምላክ ጥላከለላ ትሁናችሁ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አቦ እኔሰ እንኳን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሆንኩኝ በወንጌሉ አማኝ ምንኛ መታደል ነው ለሁሉም ፈጣር ልቦና ይስጠን አሜን🙏

  • @tinsaeethio8229
    @tinsaeethio8229 Před 2 lety +2

    ለፕሮቴስታንንት፡ጠያቂዉ፡የሰጡት፡እጅግ፡ድንቅ፡መልስ፡ነዉ።እድሜ፡ይስጥልን፡ቃለ፡ህይወት፡ያሰማልን፡መምህር።

  • @chanemulatie6288
    @chanemulatie6288 Před 3 lety +9

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ኑሩልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @utftug3290
    @utftug3290 Před 2 lety +4

    ተዋህዶ ለሁሉም መልስ አላት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰመልን

  • @hannadajene4682
    @hannadajene4682 Před 3 lety +12

    በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ፀጋውን የብዛሎ ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን ✝️

  • @user-fe3yo6eq1d
    @user-fe3yo6eq1d Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ❤

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 3 lety +5

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @ayinachinneshmariyamas9468

    መምራችን አባታችን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ በ ፀጋ ያኑርልን የ ተዋህዶ ጀግና በርታልን

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 Před 3 lety +3

    መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @hjfsvss4880
    @hjfsvss4880 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዘበነ ለማ

  • @YibeltalMekete
    @YibeltalMekete Před rokem +1

    በእውነት ትግስተኛ እና ጥሞና ትህትና ያለዎት ምርጥ አባት

  • @RoroRoro-ow9tm
    @RoroRoro-ow9tm Před 3 lety +2

    መምህር እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጦዎት

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 Před 3 lety +2

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን♥

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Před rokem +1

    መምህራችበእውነትቃልህወትያሰማል

  • @hadushabayu
    @hadushabayu Před 3 lety +2

    እድሜና ጤና ርስጣችሁ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 3 lety +3

    Kale hiwot yasemalen Abatachen regime edeme ena tena yestlin 1🙏💕🙏

  • @tegegnabiso7652
    @tegegnabiso7652 Před 2 lety +2

    Amen....

  • @dajk1214
    @dajk1214 Před 3 lety +2

    አሚን 3💞💔💔❤️❤️ እዉነት ፀጋዉን ያብዛለወት

  • @ashuuma9520
    @ashuuma9520 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን መመህር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለመናቅቃን ልቦና ይስጥልን

  • @cellcell7941
    @cellcell7941 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @meseretmuras6025
    @meseretmuras6025 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃልህይወት ያሰማልን በእድመ እና ጤና ይስጥልን

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 Před 2 lety +2

    አሜን፫

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 Před 3 lety +2

    ቃለ እይወትን ያሰማልን

  • @Semai2000
    @Semai2000 Před 2 lety +1

    ቃል ሂወተ ይስማዓና መምህር

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @rjdh8270
    @rjdh8270 Před 2 lety +1

    አሜን (3) አባታችን እዴሜና ፅጋ ይሰጥልን

  • @user-oe3rl7bx4q
    @user-oe3rl7bx4q Před 3 lety +2

    AMEN AMEN AMEN

  • @astermoges2433
    @astermoges2433 Před 3 lety +2

    አሜን

  • @yohansgebremariam1828
    @yohansgebremariam1828 Před 2 lety +1

    እውነት እውነት ትምህርትዎን የእዉቀት ጥምን
    ያረካል በጣም ያገልግሎት ዘመንዎ እግዚኣብሔር ይባርክልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን!

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 Před 3 lety +2

    አሜን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🕊💐💚💛❤👏

  • @zamzamalk9864
    @zamzamalk9864 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር። ይመስገን

    • @ethiotraditionalinstrmusic
      @ethiotraditionalinstrmusic Před 2 lety

      ኢትዮጰያ እጀቾን ወደ እግዛብሔር ትዘረጋለች ይላል ግን በዛ ወቅት ኢትዮጰያ የሚባሉት እነማን ነበሩ የአሁኖን ኢትዮጰያ ነበር ወይ?

  • @samerabuzuualamuusamera7633

    Aaname aname ✝️💒💒🇪🇹😢😢😢😢🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤😭

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 Před 3 lety +2

    Kale heywte yasemalene

  • @simenehbekele
    @simenehbekele Před 3 lety +2

    Amen memiher kale heyot yasemalen

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      🌷🌱🌷

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před 2 lety +1

    Kalehiwet yasemaln egzabher ytebkln wudachin tegawun yabzaln 💚💛❤️🙏🌹 amen amen amen

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m5 Před 3 lety +2

    amen amen amen kale hiywet yasemaln mamerchin

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 Před 3 lety +2

    Kalehiwet yasemaln, memhrachn, egziabher amlak mihretu yilakln, Amen.

  • @alemayehushiferaw5730
    @alemayehushiferaw5730 Před 2 lety +1

    ሰላም መምህር ሰላምህ ይብዛለሸኝ ባለህበት ጥያቄ ህፃናትን ለማቆርብ ሰንሄድ ከመቆረባቸው በፊት እስከሰንት ሰዓት ድረስ መጥባት ይችላሉ ከመቁረባቸው በፊት

  • @tadualemu2299
    @tadualemu2299 Před 2 lety +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Před 2 lety

    እግዚያብሔር ሁሌም አለሁ በደጃችሁ ቆሜ እንኳኳለሁና እናም ፈልጉኝ ማለቱ ነው። ቀርቤም ሳለሁ ደግሞ በፊታችሁ አናግሩኝ ነው። "ማለትም ፀሎት ማለት በያንዳንዷ ደቂቃ ከፈለግን ማናገር እንቺላለን ማለት ነው"።

  • @ganiitube890
    @ganiitube890 Před 3 lety +1

    Kal Hiwot Yasemalin Ajim Ademe Kaxenaga Fexari Yisxilin

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 Před 3 lety +2

    ❤️❤️❤️

  • @propettamedache6994
    @propettamedache6994 Před 2 lety +1

    ፈጣሪእድሜይስጥልን

  • @sunshining3697
    @sunshining3697 Před 3 lety +1

    Kale hiwet yasemaln Memhr betam enamesegnalen ,from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      🌷🌱🌷

  • @HanagebreGebre-kx2ti
    @HanagebreGebre-kx2ti Před rokem

    Kal hywwtn yasemaln amen

  • @ayinalemabebe7078
    @ayinalemabebe7078 Před 2 lety +1

    Memhrachn kalehywet yasemaln kezih belay yemiagelglubeten edmena tsga ystlen

  • @mimy9286
    @mimy9286 Před 2 lety +1

    Aman

  • @misrach2350
    @misrach2350 Před rokem +1

    Aman💚💛❤️⛪👌👈

  • @gdhdhbdjdjhd2713
    @gdhdhbdjdjhd2713 Před 11 měsíci

    በቅድሚያ እግዚአብሒር ይስጥልን መምሕራችንና ስለቡና መጠጣት ይቻላልን?

  • @michaelasfamulugeta7477
    @michaelasfamulugeta7477 Před 3 lety +2

    ክቡር ኣባታችን መም ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ስላም እግዚኣብሔር ከስዎ ጋር ይሁን ፡ ኣባት ሁለት ጥያቄ ኣለኝ።
    1. እየሱስ ክርስቶስ የተችነከርብት ሚስማሮች 5 መሆናችውን ኣውቃለሁ፡ምኑ ላይ ተችነከረ?
    2.እየሱስ ክርስቶስ ስንት ግዜ ተገረፈ?
    ቃለ ሂወት ያስማልን።

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety +3

      1ቀኝ እጁን ( ሳዶር )
      2ግራ እጁን (አላዶር)
      3ሁለቱ እግሮቹን ( ዳናት)
      4 ከወገቡ እንብርቱን አጣብቀዉ( ሮዳስ)
      5ደረቱን (አዴራ)

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 3 lety +1

      የገረፈዉ 6666 ስድስት ሺ ስድስመቶ ስልሳ ስድስት አይተዉ ከመለሱ እኔም ከመልሱ እማራለሁ

    • @michaelasfamulugeta7477
      @michaelasfamulugeta7477 Před 3 lety

      @@user-fz9ie5ih8m እግዚኣብሔር ይባርክልኝ፡ ለሚከብደኝ ጥያቄ ለወደፊቱ እንድትተባበርኝ ተስፋ ኣደርጋለሁ፡ ሁለቱም ጥያቄ ተመልስውልኛል

    • @tigistgizaw3468
      @tigistgizaw3468 Před 3 lety

      @@user-fz9ie5ih8m Rodas is not right check.tnx

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Před 2 lety

    ሴት ነኝ ሁሌም ጥያቄ እሚሆንብኝ ነገር ቢኖር እንዴት መድሃኒያለም ከሄዋን ከወረስኩት ሃጢያቴ ይቅርብሎ በመስቀል ላይ ሞቶልን ሲያበቃ አሁንም እግዚያብሔር በሰጠኝ ተፈትሮ ትውልድ በመተካት ሂደት ውስጥ ያለውን የተፈጥሮ ደም መፍሰስ ሂደት እንደ መቆሸሽ ተቆጥሮ እግዚያብሔር ቤት እንዳልገባ እምታገደው? ሌላው ግን ልቡን በክፋት እና በበቀል ሃጢያት አቆሽሾና ረክሶ እመቅደስ እግዚያብሔር ፊት ሲገባ። እኔን ግን እግዚያብሔር በሰጠኝ ትውለድን የመተካት ፀጋ ሂደት በቤቱ ገቤ ከህዝቡጋር እንርሱን እንዳላመልክ በሰው አስተሳሰብ አሁንም እንደ ሃጢያተኛ ተቆጥሬያለሁ። ለምን?

  • @xplusscvhuip2407
    @xplusscvhuip2407 Před 3 lety +1

    Mahder tesfay egzabher ytmsegen yhen thtn beca ybekal abatacen

  • @romioj4022
    @romioj4022 Před 17 hodinami

    ንሴብሆ..... NISIEBIHO ( NISEBIHO)

  • @tsionfar3924
    @tsionfar3924 Před 2 lety +1

    Memihir. Dingil Titebiqikot

  • @prophetpaul1409
    @prophetpaul1409 Před 2 lety

    መናፍቅ መናፍቅ ብሎ ሊሞት ነው ለነገሩ የተከታዮቹን እድሜ እየቀነሰ በድግምት እየገደለ የእነሱን እድሜ ለራሱ እየጨመረ መኖር ይበቃል ከደብተራ ወነድሙን ከሚጠላ ነብሰ ገዳይ የሞት እንጂ የህወት ቃል ከወዲት ይገኛል እየመረረህ ዋጠው እውነቱን የሚነግራቹ መች ትወዳላቹ

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Před 2 lety

    ከዚህ በፊት ስለ አማላጅ በተመለከተ እማይገባ እና ግራ እሚያጋባ ጥያቄና ምልልስ ሰምቼ ነበር እንዲህ አይነት በኔ ግምት ፖለቲካ እንጂ ሁለት የእግዚያብሄር ሰዎች ልዩነታቸውን ለማጥበብ ያደረጉት ውይይት አልነበረም ምክንያቱም አዳማጭን ግራ ከማጋባት ውጪ ያተረፈው ምንም ነገር ስለሌለ።
    አሁንም ሌላው ጋ ሄዶ ምእመንን ግራ እሚያጋባ ቃለምልልስ ከመፍጠር ወንድሞት እንዳለው ህዝቡ እየፈለሰ ከእምነቱ እየወጣ በየ ሽሻውና ወደጥንቆላ ቤት ከሚገባ የእግዚያብሔርን እውቀት መግቡትና እንዴት እንደሚፀልይ ምሩት።

  • @eyobadam
    @eyobadam Před 3 lety

    ተገርማልቹ ከ ካልፎርንያ ሲባል አመቤቴ

  • @davidtores7165
    @davidtores7165 Před 3 lety +1

    Pentew kalfelege lemen yadametal. Man esu bet metabet .leba . Ye 100 amet emenet yezo

  • @yezichalemyisma6930
    @yezichalemyisma6930 Před 2 lety

    አትዬጵያ ያለም ብርሃ ናት የሚባለዉ ነገር መንድነው ግራ ሰለገባኝ ነው

  • @yonas3792
    @yonas3792 Před 3 lety

    Please our people know only the laws of church of orthodox but not the main concepts of salvation please teach Jesus which is the main way of salivation.
    Please teach to read the Bible not about the laws of church

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Před 2 lety

    ሃይማኖት እኮ መንግስተሰማይ አያስገባም በሞተው በክርስቶስ ማመንና እንደቃሉ መኖር። ስንሞት እኮ መለአኩ ጴንትጤነህ ወይስ ኦርቶዶክስ ወይስ ካቶሊክ ብሎ አይጠይቅም በልጁ ሞት አምነህ ድነሃል ወይ ነው? ጥያቄው። ሁላችንም የአንድ እባት ልጆች ነን የስው ልጆች ሁሉ።

  • @mikic5601
    @mikic5601 Před 2 lety +1

    Memhr ene norem amlaken kemasazen Lela mnm altekmim......mn ale ene moche edmeyen le erso besetewot

  • @eyobadam
    @eyobadam Před 3 lety +1

    አየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ወንጌልን ስበኩ አየሱስ ህይማኖት aydelm ኦርቶዶክስ አይደለም ጽድቅ በዝህ አየገኝም

  • @NoName-ru1tx
    @NoName-ru1tx Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን