መምህር ዘበነ ለተዋህዶ ልጆች ያስተላለፈው አስገራሚ መልእክት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • መምህር ዘበነ ለተዋህዶ ልጆች ያስተላለፈው አስገራሚ መልእክት!
    An astonishing message from Dr. Memher Zebene Lemma
    #Ethiopia #Zebene #Orthodox

Komentáře • 183

  • @user-ck3vt6ir4k
    @user-ck3vt6ir4k Před 4 lety +42

    እንቁ የተዋህዶ ጀግና ይበልጥ ሀይማኖቴን አጠበኩኘ በተዋህዶ መምህሮቼ ረጅም እድሜንና ፀጋውን ያድላቹ እውነት በተዋህዶ ቤት ብቻ ነች።ሰላማቹ ይብዛልኘ የተዋህዶ ልጆች።⛪⛪⛪🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇷👏👏👏👏👏👏👏

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 Před 4 lety +14

    *የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዶ/ር ዘበነየእውነት ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያውርስልን ቸሩ መድሀንያለም🌷*
    *አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል አምላካችን የተመሰገነ ይሁን,አሜን 🥀💒💒💒

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 👏✝️🤲🤲💕💕😍😍

  • @فهدالشهراني-ع6ز

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት የያሰማልን የድንግል ማረያም ልጅ ኣይለየን ኦረቶዶክስ ዘላለም ፀንታ ትኖራልች 💕💕💕💕💕💕

  • @kassa6870
    @kassa6870 Před 4 lety +27

    ዌነ እምየ ተዋህዶ ምናባቴ ሊሆንልሽ ምን ኣይነት ምስጢር ነው የተማርኩት ዛሬ፡ መምራችን የመናፍቃን ሞዶሻ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @messihayile4043
    @messihayile4043 Před 4 lety +18

    የማይጠገብ አደበት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @kedestyamareyam5884
    @kedestyamareyam5884 Před 4 lety +3

    መምህሬ😍😍ቃለህይወት"ያሰማህ💐💐እድሜህ""😍እደማቱሳላ""ይርዘም"💐💐

  • @user-dh8dk7te3j
    @user-dh8dk7te3j Před 4 lety +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ኦክቶዶክስ ያረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @selinaselina5472
    @selinaselina5472 Před 3 lety +1

    መመርጥ ነው መርጨ ሳይሆን ተመርጨ ነውና የመረጠኝ አምላክ ስሞ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፀናን የተማርነውን በልባችን ያሳድርልን አሜንንንን⛪️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏

  • @self2636
    @self2636 Před 4 lety +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንቁ የተዋህዶ አባት እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ወንጌልን ፈትፍተህ የምታጎርሰን የነብሴ መጋቢ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ልዑል እግዚአብሔር ይፃፍልን አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ከስደት በሰላም መልሰህ ለደጀ ሰላምህ ያብቃኝ የንስሀን ህይወት አድለኝ

  • @adiskume9210
    @adiskume9210 Před 4 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @sameraahmed5373
    @sameraahmed5373 Před 4 lety +18

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ያርዝምልህ አሜን

  • @asterkasuworku8839
    @asterkasuworku8839 Před 4 lety +3

    ቃልይህውት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @user-kv6rq5it9p
    @user-kv6rq5it9p Před 4 lety +3

    አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሀገልግሎት ዘመኖትን ይባሪክልን

  • @user-hu9le1dj6r
    @user-hu9le1dj6r Před 4 lety +7

    መምህትራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልን
    እድሜ እና ጤናውን ያድልልን
    አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን
    የከመጣብን በሽታ ይሰውርን

  • @meseytbarek692
    @meseytbarek692 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በሰማነዉ ቃል ፣30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን💒💐💚💝💜💐

  • @user-oe1yl3jb4z
    @user-oe1yl3jb4z Před 3 lety

    እግዚኣብሄር ይመሰገን መምህሬ ርጅም እድሜ እና ጤና ይሰጡት የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፅናቹ እግዚኣብሄር ኣምላክ። እግዚኣብሄር ይመሰገን ተዋህዶ በመሆኔ

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 Před 4 lety +4

    በእውነት ቃላ ህይወት ያሰማልን ለኛም ልቦናችንን ያብራልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን። ቃለ ህይወት ያሰመል እግዚአብሔር አባታችን በፀጋው እግዚአብሔር የኑርል።ቀ

  • @kedestyamareyam5884
    @kedestyamareyam5884 Před 4 lety +4

    ተዋህዳ"""የሆነው""😍😍መርጠን"ሳይሆን"""💐ተመርጠን"ነው😍😍አሜን💐💐💐

  • @user-hi4zx8lg6u
    @user-hi4zx8lg6u Před 4 lety +2

    ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ እመቤቴ ረጅም እድሜ ትስጥኦ ጌታ በቤቱ ያፅናኦት ለክብር ያብቃኦ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ

  • @hgjh4935
    @hgjh4935 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን🙏💚💛❤
    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @proudorthodoxchristian6351

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት!!!!!
    Proud to be Orthodox charstiyan 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @hggfhg8918
    @hggfhg8918 Před 4 lety +4

    ኦርተዶኩስ መሆን እንዴት መታደል ነዉ ተመስገን አምላኬ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @mohammadalmagir1768
    @mohammadalmagir1768 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላ ህይወት ያሰማልን አበታችን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @meronabate1701
    @meronabate1701 Před 4 lety +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ

  • @alambekallah7541
    @alambekallah7541 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-jn4nq2ex1o
    @user-jn4nq2ex1o Před 3 lety

    ክብር ለድንግል ማርያም ድንቅ እምነታች በቤትህ ያፅናን

  • @hannamariam2534
    @hannamariam2534 Před 4 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 Před 4 lety +3

    እግዚአብሔር ይማሥግን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን

  • @user-jc7zr7to8e
    @user-jc7zr7to8e Před 4 lety +2

    እግዚአብሒ እድሜ።እደማቱ ሳላ የሰድልልን አንተ ያለም መምር እንኮራብህ አለን ድግል።ጥላ ከለላ ትጠብቅ ልን

  • @ገነትማንደፍሮ
    @ገነትማንደፍሮ Před 4 lety +6

    በእውነት ጥኡም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @tadtazibo7379
    @tadtazibo7379 Před 3 lety

    መምህርችን ቃልወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይይስጥልን

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před 4 lety +4

    መምራችን ሺ አመት ያኑርልን ቃለህይወትን ያሠማልን። አዎ ጌታችን ኢየሡስ ክርስቶስን አለም አያውቀውም። ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ታውቀዋለች።

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ያጋነብ ደጆች አይችሎት ቃላ ሂይወት ያሠማልን እማ አምላክ እወድሽላው

  • @fanosfanos1530
    @fanosfanos1530 Před 4 lety +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mdadi127
    @mdadi127 Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @samriyekerstoslije3234
    @samriyekerstoslije3234 Před 4 lety +4

    Le mamherchin kalehiwoten yasemlhe edema Ena tena yetslhen Amen Amen Amen✝️✝️✝️🤲🤲🤲
    ❤️❤️❤️

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar7748 Před 4 lety

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤💚💛❤

  • @user-no1ey7cu8w
    @user-no1ey7cu8w Před 3 lety

    ቃለሔወት ያሠማልን ለመምሕራችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይሥጥልን

  • @mihretjemberu1766
    @mihretjemberu1766 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያትን ያውርስልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እቅፍ ድግፍ ታርጋን እማ አምለክ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል።

  • @ትግራይዓደይ-ኰ6ዐ

    *አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን 🤲🤲* 🤲_🕯️ኣባታችን ፀጋ በረከቱ ያብዛሉት በኣማርኛው በግእዙ በእንግሉዙ በብዙ ቃንቃ የታነፅክ የእግዚአብሔር ኣምላክ ስጦታችን የዘመኑ ሃወርያት ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ኣምላክ በውነ ከኦርቶዶኮስ በቀር ለላው እየሱስ ክርስቶስ ኣያውቁቱም ባውቁት ንሮማ ያዘዛቸው በሰሩ ለራሳቸው እንድመቻቸው ቃሉ ቀርጠው ቀራሩጠው ኣዋረዱት እንጅ መቸ ኣከበሩት ኣሁንም ፈራጅ እንጅ ኣማለጅ ኣይደለም ኣማላጅ ኮሆነ ኣሞላክስ ማን ነው ለላ ኣምላክ ኣለ ማለት ነው ኣቤት ክህደት የዘመኑ የመናፍቃን መንፈስ እንዴት እንዴተጨዋተባቸው ኣቤትት😭😭😭🔐⛪🌷⛪🌷💒🌺⛪🌹💒🌺🔐

  • @malefyabeyene7298
    @malefyabeyene7298 Před 4 lety +2

    ክበር ተመስገን ጌታችን ክርስቶስ በአብ አምነን በክርስቶስም አምነን ይህን ጨለማ ቀን እወጠዋለን

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 Před 3 lety

    እግዚያብሄር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ ስላደረከኝ. ባልሆን ኖሮ ክብርህ አላውቅም ነበር. ❤❤

  • @user-bk9zq2wq3k
    @user-bk9zq2wq3k Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-vj6mj7xw9z
    @user-vj6mj7xw9z Před 4 lety +6

    ለውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před 2 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላካችን ፀጋውን ያብለውት ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @እናቴእማምላክጠብቂኝ

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @user-wp1rw3ku6g
    @user-wp1rw3ku6g Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @feyametatahir4518
    @feyametatahir4518 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን

  • @tareshakm7677
    @tareshakm7677 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን

  • @user-op6ov7vd5x
    @user-op6ov7vd5x Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 Před 3 lety

    ቃልህወት የስማልኝ🌹🌲🌻💐

  • @እናቴማርያም
    @እናቴማርያም Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @birhanii1599
    @birhanii1599 Před 3 lety

    Abatachin kalehiwet yasemaln beewunet amen amen amen

  • @mdsaudi569
    @mdsaudi569 Před 4 lety +5

    እግዚአብሔር ይምስገን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይምስገን

  • @hanajamella8866
    @hanajamella8866 Před 3 lety

    እውነት እባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜጋር እግዚአብሔር ጤና ይስጥልኝ።

  • @yaredmulatu7067
    @yaredmulatu7067 Před 4 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን

  • @bestofbest8742
    @bestofbest8742 Před 4 lety +1

    Amen amen amen memherachn malaketni

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yeshiyeshiye5426
    @yeshiyeshiye5426 Před rokem

    አባታችን ቃለህይወትን ያስማልን ስንዎዶት እኮ

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Před 3 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @kedestyamareyam5884
    @kedestyamareyam5884 Před 4 lety +1

    ኣርቶዳክስ""ያረከኝ""😍😍አምላክ""ተመሰገን🙏🙏🙏

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před 2 lety

    Egzabher tegawn yabzaln wdu wendmachin amen amen amen

  • @abebeephrem2874
    @abebeephrem2874 Před 4 lety

    አሜን ውስጤን መንፈስ ቅዱስ ሞላው

  • @werkiwer7989
    @werkiwer7989 Před 4 lety +4

    Kalehiwotn,yasemalen,mengestesemayatn,yawurselen,memihirachin

  • @kibuk1056
    @kibuk1056 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshihabtamu5123
    @yeshihabtamu5123 Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን

  • @tawidoohaymanotyeexentnesh6304

    Amen Amen Amen😭

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 Před 29 dny

    🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @user-oq5qm4xu1x
    @user-oq5qm4xu1x Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

    • @tesahaytube4972
      @tesahaytube4972 Před 4 lety

      ቃለሒዉት ያሰማልን ወንድማችን

  • @saraalemu4851
    @saraalemu4851 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ይስጥልን መንግስተ ስማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotbekele6839
    @hiwotbekele6839 Před rokem

    ባለተረቱ መምህር

  • @ansuansu2041
    @ansuansu2041 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃልህይውት ያስማልን መምህርችን

  • @seintyuhbefkda2567
    @seintyuhbefkda2567 Před 4 lety

    አሜንአሜንአሜን.መምህራችንን.ቃለህይወትንያሰማልን

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 Před rokem

    Kale hywetn yasemalgi ❤

  • @glike6296
    @glike6296 Před 4 lety

    Amen Amen Amen kale hewot yasemaln abatachin 💒💒💒💒💒💒

  • @user-tp1tw5kf7h
    @user-tp1tw5kf7h Před 4 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 Před 4 lety

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን የሰመልን መምህርችን አሜን አሜን አሜን

  • @tadessetegegne6429
    @tadessetegegne6429 Před 4 lety +1

    Amen❗🙏

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 Před 3 lety

    amenamenamen kalehiwor yesmalen❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 Před 4 lety +1

    Amennn Amennn Amennn ykeber yemesgen yedingel mariyam lije kirstos bedemu yegzan yikberln beunetu kelehewet yasemaln yeortodoks eniki memeherachen edimena tena ytsetln

  • @tgtigst4192
    @tgtigst4192 Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 Před 4 lety

    እግዛአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት የሠማልን

  • @zinashteshome2764
    @zinashteshome2764 Před 4 lety

    አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @edasooganamoo7092
    @edasooganamoo7092 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃላሂይዎት ያሣማልን ።

  • @meseretwolde
    @meseretwolde Před 4 lety

    Amen amen amen qale hewt yasemaln abatchin

  • @sjisijzjkl7847
    @sjisijzjkl7847 Před 4 lety

    የተዋህዶ ጀግና እርሜህን ያርዝምልን

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 Před 4 lety

    ቃለህይወትንያስማልን መንግስተስማያትን ይዋርስልን🙏🙏🙏🙏👏

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 Před 4 lety

    መምህራችን ሠላም ለናተ ይሁን እግዝብሄር ፀጋውን ያብዛላችው

  • @mekdesderbe5537
    @mekdesderbe5537 Před 4 lety

    መምእራችንበእውነትፀጋበረከቱንያብዛልክቃለሂውትያሰማልንእግ/ርእንዴናንተያሉአባቶቻችንንያብዛልኝ

  • @የክርስቶስባራነኝ

    አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሠማልን.

  • @trendy5412
    @trendy5412 Před 4 lety

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @henayemaryamlji4317
    @henayemaryamlji4317 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @martualehegn5163
    @martualehegn5163 Před 4 lety

    Amen egziabher orthodocs sladeregegni temesgen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oo5uq5gs5q
    @user-oo5uq5gs5q Před 4 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh Před 4 lety

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባት