ሰው የሚወድቀው መቼ ነው? || መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 07. 2023
  • ሰው የሚወድቀው መቼ ነው? || መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 386

  • @weletemaryamkedejshadershnafek

    አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ 🤲🤲🤲🕯️❤️ ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን የድንግል ማርያም ልጅ በእምነቴ አፅናኝ አባት ሆይ 🤲🤲🤲 እምን

  • @hfj4001
    @hfj4001 Před rokem +13

    የኔ አባት ናፍቆቴ ደና ዋሉ ህዝበ ክርስቲየን በሙሉ
    ዛሬ ደስ ብሎኛል ብዙ ጌዜ የናፈቁትን ትምረት አገኛሁ ዛሬ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @yewhansmichael6819
    @yewhansmichael6819 Před rokem +1

    አሜን ኣሜን ኣሜን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤🙏❤🙏

  • @user-yy4gb7im3k
    @user-yy4gb7im3k Před rokem +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት የኣገልግሎት ዘመነውት ይባርክልን

  • @seltes3901
    @seltes3901 Před rokem +4

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምሕራችን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። 🙏🙏🙏🙏

  • @AlexEshetu
    @AlexEshetu Před rokem +11

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ::

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +7

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!

  • @almazzewde543
    @almazzewde543 Před 9 měsíci

    አሜን አሜን አሜን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @user-zr8kv4gd5g
    @user-zr8kv4gd5g Před rokem +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን3 ✝️💒🤲🤲🤲❤️

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t Před rokem +4

    አሜን. አሜን. አሜን. እግዚኣብሔር ይመስገን. እንኳንደህና መጡመምህር❤❤❤❤❤❤ ቃለህይዘት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን. አሜን. አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @tiruworkfenta
    @tiruworkfenta Před rokem +4

    ቀለ ህይወት ያሰማልን አባታችን፣ እግዚአብሔር ይማረን በፀሎት ያስቡኝ /ወለተ ማርያም/

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤

  • @laylalayla112
    @laylalayla112 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እሴት ገብርኤል

  • @asfaw96
    @asfaw96 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::

  • @user-wv4vk4hw2l
    @user-wv4vk4hw2l Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eq9pu9bb4g
    @user-eq9pu9bb4g Před rokem +2

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před rokem +1

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yesmealna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤

  • @seblewongelbekele575
    @seblewongelbekele575 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před rokem +2

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! አሜን! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před rokem +1

    Amen Amen Amen

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት 🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +2

    Amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen 🙏🙏🙏

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 🙏🙏🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Před rokem +9

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩአን ለቅዱስ እትፋኖስ በሃል አደረሰን በምልጃው ይጠብቀን መምህራችም ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመብርሃን እናታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ጠብቃን የኔንም ፀሎት ጠብቃልኝ 💚💛❤💚💛❤

  • @alulaalemu3865
    @alulaalemu3865 Před rokem +1

    Amen Amen Amen..

  • @user-qf8jd5qy2k
    @user-qf8jd5qy2k Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባቴ🙏

  • @kaleabtegegne1036
    @kaleabtegegne1036 Před 3 měsíci +1

    amen

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏😍💚💛❤

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před rokem +1

    አሜን 🙏❤️አሜን🙏❤️አሜን🙏❤️✝️✝️✝️❤️❤️❤️ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን :: አምላክ የህይወት ዘመንዎን ይባርክልዎ::🙏🙏🙏

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 Před rokem +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 Před rokem +6

    መምህር በሰላም ነው ሰሞኑን የጠፉብን የለት ምግባችንን ይዘው ስጠፉ እኮ ምን ሆኑ ብዬ እያሰብኩኝ ነበር እንኳን በሰላም መጡልን የኛ የወንጌል አርበኛ ለመናፍቃን እራስ ምታታ ሆኖባቸዋል የእርሶ ትምህርት ለኛብመዳኛችን ሆኗል ከልቤ አመስግኖታለው❤❤❤❤

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Před rokem +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ሰንበት ነው በፀሎት ያስብን

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +19

    መምህሬ❤ እንክዋን ደና መጡልን የፃድቃን ሰማእታት በረከት የመላእክት ጥበቃቸው የእመቤቴ ምልጃ የጌታችን አምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምህረቱና ቸርነቱ አይለየን በእለቱ ተዘክረው የሚውሉ የሊቀ ዲያቆናት የቅዱስ ኢስጢፋኖስ ሰማዕት በረከቱ ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @21barkot
    @21barkot Před rokem +1

    አሜን በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን😢😢😢😢

  • @honeysaba4890
    @honeysaba4890 Před rokem +2

    አሜን አባታችን እርስዎንም ይባርክዎት!!! ዕድሜ ከጤና ያድልልን!!!

  • @eyerusalemtefera9279
    @eyerusalemtefera9279 Před rokem +4

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መህራችን ትምህርትዎትን ስሰማ ሸክሜ ይቀልልኛል ፈጣሪ መመለሴን ከልብ እንዲያደርግልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q Před rokem +2

    አሜን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ልብ ❤

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 አምላክችን ጌታችን ✝️🙏💖መድኃኒታችን ሁሉን ✝️🙏 አስተምሮናል እራሱን ከፍ ✝️ የማደርግ ይዋረዳል በፍቅር ኑሩ በተቻላቹሁ መጠን ከሁሉ ጋራ በሰላም ኑሩ በስራቹሁ✝️ የእኔ መሆናቹሁ ዓለም ✝️🙏ያውቃል መጨረሻችንን🙏✝️ ያሳምርልን በቤቱ ያጽናን✝️ ለቸር እግዚአብሔር ጌታ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ✝️🙏ይድረሰው ለዘለዓለም🙏✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና✝️🙏 ይድረሳት ይገባታል አሜን✝️ ✝️🙏አሜን✝️🙏አሜን🙏 ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ🙏✝️ ከጤና ጋር ያድልልን🙏✝️🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️☀️✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏

  • @asterbekele3313
    @asterbekele3313 Před rokem +1

    Amen🙏

  • @belayfentahun225
    @belayfentahun225 Před rokem +2

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን!!!አሜን አሜን አሜን!!!

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +32

    የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው❤ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም !!! እናንተ በመንፈስ ደሆች የሆናቹ ብፁሐን ናቹ መንግስተ ሰማያት የእናንተ ናትና የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይክበር ይመስገን

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Před rokem +2

    እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን♥️✝️♥️💒🌹💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏

  • @chaltuchaltubekel8779
    @chaltuchaltubekel8779 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የርሦ በረከት ይድረሠን❤❤❤

  • @endalkachewbassabogale-cf7ff

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹🙏🌾💒💖

  • @martimare3903
    @martimare3903 Před rokem +1

    መምህሬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    የእርሶን ትምህርት በጣም ነው ምከታተለው ተለውጫለ አመሰግናለሁ

  • @simonyohannes5026
    @simonyohannes5026 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን ሰምተን ለመትግበር ያአብቃን እምነት ጨምርልን

  • @yibeltolayonow6734
    @yibeltolayonow6734 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh Před rokem +2

    የዘወትር መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ይፍቱን ይባርኩን

  • @user-es4ng2dy8f
    @user-es4ng2dy8f Před rokem +2

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasemalen mamehirachn❤❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን እንኳን ለቀዳሚ ስማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስ ወራዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም ና በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před rokem +5

    አሜን ቃልሂወትን ያሰማልን አባቴ😢
    እአዝም እድሜ ይስጥልን❤
    እደው እየሰማሁ የማልለወጣው ለምንድነው😢😢 ልቤ በትቢት የተነፋ ነው ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ😢😢😢

  • @aeyenalemdesalegn2017
    @aeyenalemdesalegn2017 Před rokem +1

    Amen Amen Amen
    Memeherachen kel hiwoten yasemalen

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ስለሁሉ ነገር እግዚያቢሄር ይመስገን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 Před rokem +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @rakuae7634
    @rakuae7634 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤😊

  • @seblewongelbekele575
    @seblewongelbekele575 Před rokem +1

    Egzeabhare yemesgen Amen 🙏

  • @morhafmorhaf6745
    @morhafmorhaf6745 Před rokem +2

    መምህርእንካንደናመጡ።ይፍቱኝመምህርእድሜናጤናይስጥልን።ቃለህይወትያሰማልን።አሜንአሜንአሜን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @amhazamhaz6211
    @amhazamhaz6211 Před rokem +1

    አሜን

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 Před rokem +1

    Amnee amnee amnee

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @hannaasefa8243
    @hannaasefa8243 Před rokem +2

    Amen Amen Amen kale yehiwote yesemeln memeherechin🙏

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Před rokem +5

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አባታችን እንኳን በደናህ መጡልን ይፈቱ ይባርከው መምህራችን አባታችን አሜን፫
    *_ስለቃሉ..የቃሉባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና..ከፍ..ከፍ ያለ ይሁንልን..አሜን(፫)_*
    📚📚📚_እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አባታችን
    *_ጌታ መንፈስ ቅዱስ_* በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ ❤❤❤

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማል❤❤❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በፀጋው ያኑርልን የሰማነውን በልባችን አኑርልን የሰማዕቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይዋሃደን አሜን አሜን አሜን!!

  • @user-sp2fr3pd4z
    @user-sp2fr3pd4z Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይዎት ያሠማልን አባታችን እድሜና ፀጋ ይሥጥልን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Před rokem +1

    Kale Heyweten Yasemalen
    Abatachen

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 Před rokem +1

    አቤቱ ጌታሆይ ስለቅድስት ድንግል ማርያም ስለቅድሳን ብለህ መዋረዴን አይተህ አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ💕🙏💕

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 9 měsíci

    አባታችን አሜን ቃለ ሂወትን ያስማልን ተመስግን ጌታይ ይኛአባት አሜን ⛪️✝️🛐✝️🛐✝️🛐⛪️ 🙏🌹✝️🌹✝️🌹✝️🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️🛐✝️🙏

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 Před rokem

    Egiziyabhair yemesgen Amen Amen Amen abatachin kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏💚❤️

  • @mahytesfay9795
    @mahytesfay9795 Před rokem +2

    አባታችን፡ይፍቱኝ፡ይባርኩኝ፡
    እግዚአብሔር ፡ሃይልና፡ብርታትን፡ይስጦት፡🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏።

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ለቀዳሚ ሰማእት ቅዱስ ኢስትፋኖስ ወርሃዊ በአል አደረሰን!!! መምህር በረከቶት ይደርብን!!!

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 Před rokem +5

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከተዎ በኛ ኦርቶዶክስች ላይ ይሁን ❤❤❤

  • @binyamabera1802
    @binyamabera1802 Před rokem

    መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 Před rokem

    አሜን አሜን🙏🏼 አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏻✝️🙏🏻 !!!

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት የሰማልን መምህርችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @burakkselam
    @burakkselam Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🏾❤️🙏🏾💐

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏😁😁 የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏🙏🙏 በጸሎት አስቡኝ አትርሱኝ 🙏🙏🙏

  • @rrtt7380
    @rrtt7380 Před rokem +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 Před rokem +12

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን :: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @saharm119
    @saharm119 Před rokem +2

    ሥለሁሉም ❤ነገር🎉እግዚአብሔር 🎉ይመሥገን🎉አባታችን🎉በድሜ🎉በጸጋ🎉እረዥም❤እድሜ🎉ይሥጥልን🎉እኛንም❤ሠሜልቦና🎉ይስጠን❤ለንሥሀ❤ሄወት❤ያብቃን🎉🎉❤❤❤❤

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማል መሜህራችን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 11 měsíci

    አሜን አባታጅን ይኛ አባት እግዚአብሔር ይምስግን አሜን ✝️⛪️⛪️⛪️✝️ 🙏🙏🙏 🤲🤲🤲 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅🅰️🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በርክታችው ይደርብን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @sisicookingandmore1899

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před rokem +2

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 "እራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሁሉ የዋረዳል"
    "እራሱን ዝቅ ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ከፍ ከፍ ይላል" በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏