#Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • ጤና ይስጥልኝ! በዚህ የዩትዩብ ገጽ ልዩ ልዩ የእህተ ማሪያም መልእክቶችን ወደ እናንተ አደርሳለው፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ እንድትሆኑም እጋብዛችኋለው ላይክና ሼር እንዳይረሳ፡፡

Komentáře • 667

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v Před 2 měsíci +3

    የእውነት እግዚአብሔር አምላክ። ልቦናችሁን። ይመልስላችሁ። ዛሬምነገም። የዘላለም። ሀማኖት። ኦርቶዶክስ። ብቻበመሆኔም። እናቴ። ወላዲተ አምላክ። ክብርምስጋና። ይግባት። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @HabasjiHavashi-tk4us
    @HabasjiHavashi-tk4us Před 8 měsíci +8

    እኔ የመቤታችን ባርያ ነኝ የመድህናታችን እናት ናት የማንኛቸዉም እናት እኮ ክብር ይገባል እከኮ እንኮን እናታች የፍቅር እናት❤❤❤❤❤❤ነሽ

  • @tadessezike956
    @tadessezike956 Před 7 měsíci +3

    መመህር ዘነበ እባክህ ከዚህ ክፉ ሥራህ ተመለስ ያለ ክርስቶስ ቤዛ የለም።ይህን ስተህ መጥፋትህ ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ይዘህ ለዘላለም መጥፋትሀ አያሳዝንህምን? እባክህ ክርስቶስ እኔን ተቀብለህ ዳን ይልሀል አለበለዚያ ለዘላለም ትጠፋለህ አሁንም አባክህ ጌታ ራሡን እዲገልጥልህ ጸልይ ጌታን ተማጸን ተረት እያወራህ ራስሀን አታጥፋ። የአንተ ክርስቶስን መቀበል ለሌሎቹም መዳን ይሆናል።

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h Před 3 měsíci +1

      ደነዝ አንተ በተመለስክ አንተ መምህር ዘበነን አይናገርም

  • @user-np8hn8ok4i
    @user-np8hn8ok4i Před rokem +6

    ለመምራችን ቃል ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይሰጥልን ከብረ ለእኔመቤታችን ለድንግል ማሪያም ይሁን ለሰማእታት ለሐዋርያት ለሁሉ ቅድሳን ክብረ እና ምሰጋና ይሁን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 5 měsíci

    መምህራችን ቃለህይወት ን ያሰማልን ትክክለኛ ቀጥቱኛይቱ ንፅህት ኦርቶዶክስ የተዋህዶን ከመፅሐፍ ቅዱስ ስለሚመልሱልን እውቅት ለምንፈልግም ሆነ በሀሰት ለሚይለሚሰብኩ ጥሩና ብመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ህይወትን የሚያድስ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርባከዎት እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @robidemissie3642
    @robidemissie3642 Před rokem +28

    እናመሠግናለን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሠማልን! ለተጋረደባቸው እግዚያብሔር ዐይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው። ሌላ ምን እንበል መምህራንና አባቶችን በመዝለፍ ሀጢያት አና በደልን እንጂ ሌላ የሚገኝ ትርፍ ነገር የለም ። ከገባችሁ ልቦናችሁን መርምሩ ምን ላይ እንደቆማችሁ እንድታውቁ። ሀይማኖት የእልህ እሰጣገባ አይደለምና። ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን። በቸርነቱ ያስበን።አሜን!

    • @ፋኖደግአረገ
      @ፋኖደግአረገ Před rokem

      እሄ የምር ዘነበ ቻይና ከይደለም ከሁለት ቦታ እየተቆሰጠ የተቀጠለ ነው ተጠንቀቁ።

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 Před rokem +27

    እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንሰብካለን መዳን በማንም የለም ከሰማይ በታች እንድንበት የተሰጠ ሌላ ማንም የለም

    • @yonastamene5123
      @yonastamene5123 Před rokem +2

      የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አታቁትም ክርስቶስ ጌታ እንጅ አማላጅ እያልን አናላግጥም። የእባብ ድንግል ማርያምን በጣም ያመሰግናታል ተብሎ አይጠበቅም።

    • @fanuelgetu8212
      @fanuelgetu8212 Před rokem +2

      Digil mariyam enatachin setan ayiwedatim. Eskiyanketekitew new miferat enanitem endeza nachu protestantoch.

    • @fanuelgetu8212
      @fanuelgetu8212 Před rokem

      Egna ke tsafikan yetemarinew rasachinin Le kiristos assallifen mesitetin new. Enanit gin bechirash atawkitim assimesayoch nachu. Pasiter yonatan demo yetellakew ke zendow mehaber new.

    • @fanuelgetu8212
      @fanuelgetu8212 Před rokem +1

      Egna ke tsafikan yetemarinew rasachinin Le kiristos assallifen mesitetin new. Enanit gin bechirash atawkitim assimesayoch nachu. Pasiter yonatan demo yetellakew ke zendow mehaber new.

    • @fanuelgetu8212
      @fanuelgetu8212 Před rokem +1

      Kiristos yallew yemiwedegn binor ene yemaregewun yaregal kenem bellay yaregal billowal. Lezi misallewochu demo st. Tekille hayimanot, st. Georgie's, metikes yichallal enji endanit ariteficial tsegur eyasitekellu ye nebiy alliteballum. Alemin nikew sille kiristos rasachewun Lemekera assalifew setu enji.

  • @freammfntn9720
    @freammfntn9720 Před rokem +8

    በእውነት መምህራችን ቃልይወት ያሠማልን

  • @netsanetniguse3400
    @netsanetniguse3400 Před rokem +14

    ዘጸአት 20
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
    ⁴ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
    ⁵ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤
    ⁶ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና።

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 Před rokem +16

    ክብር ለስላሴ ለዚህ እባብ መልስ ስጥልን

    • @lukassamuel8515
      @lukassamuel8515 Před rokem +1

      የጠራኽው ሑሉ ያንተው ነው

    • @nuhaminhabtamu7642
      @nuhaminhabtamu7642 Před rokem +2

      ስድብ የኦርቶዶክስ ናት።።።

    • @mahlettessema7505
      @mahlettessema7505 Před rokem

      @@lukassamuel8515 666 seltan yelewm eluminat seltan yelewm tenkolegnoch seltan yelachewm wede telku wede chelemaw wede abatachew yiwerdalu. Egna gin antefam anfersm yilkunm telat ayinu eyaye enabebalen enaferalen enbezalen

    • @gbelendeshaw4431
      @gbelendeshaw4431 Před 7 měsíci +2

      ስድብ መልስ አይሆንም

  • @nahomja644
    @nahomja644 Před rokem +8

    ቆይ ምንድነው የሚያወራው እረ እኛ ስለ እባብ ልንማር አይደለም እስቲ እሱ ስለነገረን እውነት ነው ወይ አስተምረን

    • @ermiasdesalegn1102
      @ermiasdesalegn1102 Před rokem +1

      Exactly Lik neh wondime Egna minfeligew yonatanin sisedbilin mesmat sayhon yonatan eyawora yalew sile mindinw yemilewun nw block maregun tewuna Abraralin Matnegren kehone fes yalebet zilay aychilim Aynet nw melsih

    • @mahlettessema7505
      @mahlettessema7505 Před rokem

      Yonatanma tekatlo siwerach eyayachu min endilachu new yefelegachut?

  • @monamons478
    @monamons478 Před rokem +10

    መምሕር አንኳን ደሕና መጡእኔ በጣም ትምህርትን እከታተላለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጽጌማርቆሰ

    • @ፋኖደግአረገ
      @ፋኖደግአረገ Před rokem

      እሄ የምር ዘነበ ቻይና ከይደለም ከሁለት ቦታ እየተቆሰጠ የተቀጠለ ነው ተጠንቀቁ።

    • @betigezahegn6402
      @betigezahegn6402 Před rokem

      ቃለ ሕይወት ይሰማልን አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 2 měsíci

    ይገርመይንኛልኮ 🤭
    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን አሜን አሜን ።
    እንኳን የአምላኮችአምላክ
    እንኳን የድንግል ማርያም
    የምያደርጉት አያውቁም ይቅር በላቼው የምል እጥፉኖስን እናውቀዋሌን።።።።።።

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 Před rokem +1

    እይ ም/ር ዘበነ አንደበትህ የረከስ ተጀምሮ እስኪያልቅ ከእነተ ምን መልካም ነገር ይውጣና እባቶችህ ተሳዳቢ እንተ ተሳዳቢ የምታስተምራቸው ልጆችህ ተሳዳቢ ስድብ ጥላቻ ከሴጣን ከዳቢሎስ ነው ስው ከነተ ምን ይማራል ይልቁኑ ትውልድ ንቃ ወንጌሉን እንብብ እንዘበነ ወደዘላለም ሞት እየወስዱህ ነው ንቃ ገድልና ተረት መንግስተ ስማያት አያስገቡም እግ/ር ቀናተኛ እምላክ ነው ከሱ በቀር ሊላ እምላክ የለምና

    • @weMa-y4m
      @weMa-y4m Před 7 měsíci

      አንተ እርኩስ ምን አባ ትሳደባለ

  • @bethelihemreta3465
    @bethelihemreta3465 Před rokem +8

    እና የተፃፈውንስ ምን ትላለህ ውሸት ነው ያነበበው ።የተፃፈ ከሆነስ ምንድን ነው

  • @tsedalegemeda4124
    @tsedalegemeda4124 Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃላህይወትያሰማልንአበታችን

  • @eninugumi
    @eninugumi Před 6 měsíci +2

    ማርቆስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁸ እውነት እላችኋለሁ፥ ለሰው ልጆች ኃጢአት ሁሉ የሚሳደቡትም ስድብ ሁሉ ይሰረይላቸዋል፤
    ²⁹ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሳደብ ሁሉ ግን የዘላለም ኃጢአት ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ለዘላለም አይሰረይለትም።

  • @GetachewKetema
    @GetachewKetema Před rokem +13

    ይድረስ ለዮናታን አክሊሉ - ባለህበት
    ጥያቄ አለኝ
    1.በተደጋጋሚ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምን ለምንድነው የምታንኳስሳት /የምታናንቃት / ?
    2.የራስህን ተከታዮች ወንጌል መስበክ/ማስተማሪ/ ትተህ ለምንድነው የሌላውን እምነት በአደባባይ የሚትተቸው ወይም የሚታንቋሽሸው ? የሌላውን እምነት መፅሐፍ መተቸት ማን ፈቀደልህ ?
    እሲቲ ስንት መስበክ ወይም ማስተማሪ የሚገባህ ነገር እያለ የጌታን እናት ማጥላላት ምን ይባላል ?
    -የወንድ ለወንድ ፣ የሴት ለሴት ጋብቻ …
    -በአ/አ ቢሮ ከፍቶ ህዝብ እያሳሳተ ስላለው ኢሉሚናት ለምን ህዝቡን አታስተምርም ?
    -ስለ ሰይጣን አምልኮ ለምን አታስተምርም ?
    ሲጀመር ምን እውቀት አለህ !!! መች ተማሪክ ? እንደ ልበ - ወለድ መፅሐፍ ቅዱስን ማንበልበል እውቀት አያሰኝም፡፡በጣም ደፋር መሃይም ነህ … ከማስተማሪህ በፊት ተማሪ …ፈሪሃ እግዝአብሔር ይኑርህ … በጌታ እናትና በቅዱሳን ላይ አፍህን አትክፈት ….

  • @yenemar937
    @yenemar937 Před rokem +3

    አጋንንት ዮናታንን ተከራይቶ ስራውን እያጧጧፈ ይገኛል የአምልኮ መልክ ያለው በቅዱሳን ላይ የስድብ አፉ ተከፈተ ቅዱስ ሚካኤል አፍህን ያዘጋሃል እዩኝ እዩኝ ብለሃል የት ልግባ የምትልበት ቀን ቀርቧል

  • @tadessealemu5431
    @tadessealemu5431 Před rokem +2

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው ።
    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

    • @yohansteklu1330
      @yohansteklu1330 Před rokem

      በእውነት መምህራችን እድሜ ከጤና ከሰላሙ ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት የድግማርያም ምልጃ አይለይዎት እነዘህ መጥፊያቸው የደረሰ ሆዳቸው አምለካቸው ስተው የሚያስቱ ለጠብ የተመረጡ በተዋህዶ ላይ የተነሡ ሠይጣን ስለሆኑ አሁንም ገስጹልን ጸልዩልን ለኢትዮጵያ በርቱ መ/ዶ/ዘበነ

  • @SamoualeAleyhase
    @SamoualeAleyhase Před 18 dny

    ዮናታና አክልሉ ለዘላለም ተባረክ አንተን በኦርቶዶክስ አስተምሮ( በ 44 ጣዖታት) ተከታዮች ለረከሰው ለዝህ ምድር ለዝህ ትውልድ እውነትን እንድታስተምር የሾመና በቅዱስ ቅባት የቀባው እግዚአብሔር ለዘላለም ይመሰገን።

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Před rokem +5

    ይገርማል ጌታችን ያከበራችዉ እባቡ መቶ ስሙን በድገት ኢየሱስ እያለ እደ ተራ ሰዉ ይዘነጥሉታል እግዚኦ ሐሳዊ እኢየሱሱሶች ንጉ ይግባችሁ እስከመቼ ልባችሁ ይደነድናል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😪😪😪😪😪😪

    • @mamushjemal3422
      @mamushjemal3422 Před rokem

      ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዘበነ በደንብ ንገሩልን አገልግሎታችሁን ጌታ ይባርክላችሁ

  • @fasikamerete8304
    @fasikamerete8304 Před rokem +13

    "ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን በስምህ አጋንንት አላወጣንምን በስምህ ብዙ ታምራትን አላደርግንምን ይሉኛል ።የዚያን ጊዜም ከቶ አላውቃችሁም እናንተ አመፀኞች ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባችሗለው'' ማቴዎስ 7÷ 22

    • @ፋኖደግአረገ
      @ፋኖደግአረገ Před rokem

      እሄ የምር ዘነበ ቻይና ከይደለም ከሁለት ቦታ እየተቆሰጠ የተቀጠለ ነው ተጠንቀቁ።

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před rokem +9

    ከመናፍቃን ያወጣህኝ ተመስገን አምላኬ

  • @dhhrdi3u208
    @dhhrdi3u208 Před rokem +5

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን
    🙏🙏🙏🤲🤲🤲💒💒💒

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Před rokem

      ጅሎ ጅላጅሎ ጅንንፎ ከብት መፀሐፍ ቅዱስ አንብብና አርነት ውጣ

  • @bekelealemu6444
    @bekelealemu6444 Před rokem +1

    እግዘአብሔር በአንተና በሴትቱ መሐከል ጠላትነትን አደረገው ያለው በክርስቶስ በተወጀችና በደነች እውነኘይቱ ቤተክርስቲያን ና ሰይጣን ማለቱ ነው እንጅ ማርያም ማለት አይዴለም።

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Před rokem +4

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ የአገልግሎት ጊዜዎን ይባርክልን! ዩናታን እባቡ ቦታውን አግኝቷል፣ የሚሰጠውን ፍርድ በጉጉት እንጠብቃለን!!

  • @meskisol2390
    @meskisol2390 Před rokem +4

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን ቃለይወት ያሰማልን የሚገርም አገላለጵ ነው

    • @adamtadesse9239
      @adamtadesse9239 Před rokem

      ጅሎ ጅላጅሎ ጅላንፎ አትጃጃል መፀሐፍ ቅዱስ አንብብ

  • @bethelihemreta3465
    @bethelihemreta3465 Před rokem +8

    ደስ የሚለው ወንጌል ያልሰማ ሀሉ ወንጌል እንዲሰማ አረጋቹ

  • @sabsicrbi
    @sabsicrbi Před 4 měsíci

    ለኝ የተሰቀለ ክርሰቶሰ ኢነሰቡኩሀሌነእ📖📖🙏🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @user-kr2oh6qd4e
    @user-kr2oh6qd4e Před 6 měsíci

    ኢየሱስ ክርስቶስ ፦እዉነት ፣መንገድና ይህወት ነዉ መዳን በሌላ በማንም የለም ተብሎ ተፅፈዋል !!!!

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před rokem +4

    ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው
    አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው
    አሁንም ጠራሁሽ አላስችልኽ ቢለኝ
    አውቀዋለው ስምሽን እናቴም ስትወልደኝ
    አውቀዋለው ስምሽን እናቴም ስትወልደኝ
    የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያ እረድየት በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን

  • @tarikuatamirat894
    @tarikuatamirat894 Před rokem +2

    ጌታ እግዚሐብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥህ

  • @martaayalew4824
    @martaayalew4824 Před rokem +7

    ሳታውቅ ወንጌል እየሰራህ ነው ተባረክ ላልሰማ አሰማህ አዎጅ ማለት ይሄ ነው

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před rokem +3

    አሜን! ለተቀረፀ ምስል አትስገዱ!!! ሃጢያት ነው

  • @SamoualeAleyhase
    @SamoualeAleyhase Před 18 dny

    እኛ ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር እኛ ከኢየሱስ ባርያ (ደቀመዝሙር)ከሆነው ከዮናታን አክልሉ ጋር ወደ ፊት እንገሰግሳለን።ብንሞት እንኳ የዘላለም ህይወት የእግዚአብሔር መንግስት ይጠብቀናል።ላበደው ውሻ ለዘበኔ ይብላኝ።

  • @lemlemhabtemariam5166
    @lemlemhabtemariam5166 Před 10 měsíci

    ክርስቶስን መስበክ ያስተማረቻችሁ ቤተክርስትያን ኦርቶዶክስ ናት ፆም መጥላት እንደፈለጋችሁ ለመሆን የጌታን እናት መዳፈር ጀመራችሁ እስኪ እንደእ እንደእየሱስ እናቴ እማዬ እንደ ዮሃንስ ወደ ቤታችን እንውሰዳት አባቶቻች በድንጋይ እየቀረፁ በብራና እየተፃፈ ስንት መስዋእት የከፈሉበትን መፅሐፍ ቅድስ ቃላት እየሰነጣጠቅህ እየበረዝክ አነጅብበት እንደ አንተ በቅንጦት ሳይሆን በባዶ እግራቸው እየሄድ እየፆሙ እየፀለዩ ነው ያቆዩን እባቡ

  • @netsanet7577
    @netsanet7577 Před rokem +5

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 Před 6 měsíci

    ዘበነ አብደሀል የክርስቶስን ወንገል ስለሆድለህ ብለህ ሰቸቸታጣምም እግዘአብሄርን ስቸትዋሽ የኖርከዉ አንሶ ዛረም የክርስስን የሞቸት ዋጋ ለማሳነስ ቸትገዳዳደራለህን አባቶችህ በአሜርኛ ጽፈዉ ያስቀመጡትን ወንገል ማንበብ ተሳነህ አባትህ ድያብሎስም ተሳዳብ ነዉ አንተም እንደአባትህ ነህ።

  • @tadeasefa
    @tadeasefa Před rokem +3

    ሐሰተኛ:ማነው:እባቡስ:እባብ:ይሚለው:አይደለምን?

  • @regentsofchristmission9289

    ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው!
    ==================
    1. “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12
    2. ዮሐንስ 3 ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    3. “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6
    4. “ሰውን ወይስ እግዚአብሔርን አሁን እሺ አሰኛለሁን? ወይም ሰውን ደስ ላሰኝ እፈልጋለሁን? አሁን ሰውን ደስ ባሰኝ የክርስቶስ ባሪያ ባልሆንሁም።”
    - ገላትያ 1፥10

    • @danidan1999
      @danidan1999 Před rokem

      ማዳን የእግዚያብሔር ባህሪው ነው የመላህክት እና የቅዱሳን እና የሐዋሪያት ግን በፀጋ ነው እግዚያብሔር በሰጣቸው ፀጋ ያድናሉ የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ነው አደል የሚለው መጽሐፉ የማዳን ፀጋ የተሰጠው አለ የማስተማር ፀጋ ትንቢት የመናገር ፀጋ ከፈጣሪ ንፁህ ለሆኑ ቅዱሳን የሚሰጥ ነው ድንግል ማርያም ደሞ ፀጋ የተመላሽ ሆይ በልዋታል ቅዱስ ገብርኤል ንፂሂት በመሆና ሁሉም ፀጋ የተሰጣት በመሆኑ የጌታችንን እናት በመውለድዋ እናከብራታለን መዳን በማንም የለም የሚለውን አልተዳከውም ክርስቶስ ያዳነን ነፃ ያወጣን ቀንበቀን ከምንሰራው አፂያት በደል አደለም ወደ ገነት የሚያስገባው በር በአዳም ምክንያት የተዘጋ ስለነበር በእየሱስ ደም መዳናችንን ሲገል ነው

    • @abigilbirhanu6388
      @abigilbirhanu6388 Před rokem

      መዳን በማንንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠ ሌላ ስም የለም ሐዋርያት 4: 12 በቃ የአምላካችን የመደሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ብቻ ነው የተክለሀይማኖት ተቅማጥ አይደለም ይህ የዘንዳ ትምህርት ነው ተልኮህ የእየሱስን ደም ታቅፉፉሉህ የድግምት መጸሀፍህ ካብ ሊናድብህ ቢዝነድህ ሊነካብህ ነው ኢየሱስን ስም ትፈራዎለህ።

    • @danidan1999
      @danidan1999 Před rokem

      @@abigilbirhanu6388 አንደበትክ ይቀፋል ስነ ስርዓት ይኑርክ ግም አፍ

  • @desalegndawitdesu9773

    እንዳልከው እባብ ሰው አይደለም እኛም እንደናንተ አንሳደብም እኛ በእናንተ ላይ የሚሰለጥነውን ጣዖት የማምለክ መንፈስ ለማፍረስ ነው ስለኛ የተሰቀለውን የሞተውን ከሞትም በሶስተኛው ቀን የተነሳውን እንሰብካለን።

  • @azebzeleke7191
    @azebzeleke7191 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
    ምምሕር ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt Před 7 měsíci

    አባታችን ሆይ ይቅር በለን ስለእናትህ ብለህ ማረን😢

  • @astergirma2057
    @astergirma2057 Před rokem

    በአንተ ክፍት አፍ ማሪያም እመቤቴ እናቴ ወላዲተ አምላክ ባንተ አፍ ቅዱሳኖች ባንተ አፍ ታቦት እንኮን ሊጠራ አይታሠብም ነበር።አቤት ጉዳቹ!!!!!!!! ቅጣታቹ ያስችለን።ጥፍታቹን ስናይ።ተሠናብታቹአል።

  • @chunachu
    @chunachu Před rokem +19

    የናቁሽ ሁሉ ወደእግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ
    🙏🙏🙏🙏ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ራቁ 🙏🙏🙏ልቦና ይስጣችሁ
    መምህራችን ዘበነ እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሠማልን

    • @motumadube3364
      @motumadube3364 Před rokem +3

      Ena leman nw le mariyam nw aydelem le tsion ketemaw nw christos selemimeta kechalek muluwn kal anbebe tsion belo mariyam yelem

  • @hawarebks7630
    @hawarebks7630 Před rokem +3

    መንፈሱን ስታወጣ ግን በኢየሱስ ስም መሆን አለበት ዘቤ

  • @selemontilaye6395
    @selemontilaye6395 Před rokem +14

    የጌታ ልጆችና የዳቢሎሰ ልጆቾ ያስታውቃሉ!

    • @ፋኖደግአረገ
      @ፋኖደግአረገ Před rokem

      እሄ የምር ዘነበ ቻይና ከይደለም ከሁለት ቦታ እየተቆሰጠ የተቀጠለ ነው ተጠንቀቁ።

  • @salemworku4069
    @salemworku4069 Před rokem +2

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን ጥሩ ስም ሰተህዋል ጤነኛም አይመስለኝም አነጋገሩም አኳኳኑ እዩ ሰውነቱ ሁሉ ነው ይናገራል :

  • @kinfeabdu1147
    @kinfeabdu1147 Před rokem +4

    መምህር እባቡማ ምግባሩ ሰውን ማምለክ ለፍጡራን መሰገድና ሺ አማልክት ማምለክ ነው ስግደትና አምልኮ ለንጉሡ ለእግዚአብሔር ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው...

  • @tsegayebezu5836
    @tsegayebezu5836 Před rokem +5

    እውነት መጽሐፉ እሱ እንዳለው ነው ወይ?

  • @belmuzic
    @belmuzic Před rokem +5

    He is a perfect revelation of the saying "an empty barrel makes a lot of noise"!

    • @ፋኖደግአረገ
      @ፋኖደግአረገ Před rokem

      እሄ የምር ዘነበ ቻይና ከይደለም ከሁለት ቦታ እየተቆሰጠ የተቀጠለ ነው ተጠንቀቁ።

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Před rokem +2

    እሽ እናንተ ማርያም ይዛችዉ ቀጥሉ እኛ በመስቀል የተሰቀለዉን ክርስቶስን እየሰበክን እንቀጥላለን

  • @user-cj7zp1bt6i
    @user-cj7zp1bt6i Před 6 měsíci

    መምህራችን በዉነት ድንቅ ነዎት ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን 9:30 ❤❤❤❤

  • @user-co7jd1bd2r
    @user-co7jd1bd2r Před 5 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክህ የዚህን እባብ ሚስጥር እናውቅ ዘንድ እንጠነቀቅ ዘንድ ስላስተማርከን እ/ር ይባርክልን

  • @natnaeltafesse6734
    @natnaeltafesse6734 Před rokem

    እስካሁን ትምህርቱን የሚከላከል አስተምሀሮ (ምላሽ) ሲሰጥ አልሰማሁም ይልቁን እንዲህ ያሉ እውነትን በስድብ የሚያለባብሱ ንግግሮችን እንጂ፤
    የማሪያምን ማንነት በተመለከተ የሚጠቀሱ ጥቅሶች ሁሉ ፍፁም ከመፅሃፍ ቅዱስ እውነታ የራቀና እርስ በእርሱ የሚጋጭ፤ የመፅሃፍ ቅዱስን እውነታ እጅጉን የሚያጠለሽ ነው፤ ወገኖች ባለማወቅ እንዳንጠፋ መፅሃፍትን እንመርምር::

  • @WorkieShiferaw
    @WorkieShiferaw Před rokem

    ኦርቶዶክስን ለቀቅ አድርጋት አተ የኛን ንሰሀ አባቶች አትነግረንም አዎ እባብ ነህ መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን፡፡

  • @teferasforjesus5786
    @teferasforjesus5786 Před rokem

    ወይ ዘበነ! በጣም የምትገርም ጠብደል መሀይም ነህ። አነ ወለተ ማርያምና ወልደ ገብርኤልን ወደ ሲሆል እያስገባህ ነው። አንተ እኮ ነህ የጨለማ አበጋዝ።

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Před rokem +1

    Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen

  • @user-pf1we5wy8l
    @user-pf1we5wy8l Před rokem +3

    በእዉነት ነው መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selemontilaye6395
    @selemontilaye6395 Před rokem +8

    ወንድሙን የሚጠላ ነፍስ ገዱይ ነው:: ዬላል መ/ ቅ.

    • @gtab5628
      @gtab5628 Před rokem +1

      ኦርቶዶክሳውያን ዲያብሎስ ወንድም የለንም

    • @malikamalika7787
      @malikamalika7787 Před rokem +1

      ​@@gtab5628tawetam henanetem altebalchew

    • @mahlettessema7505
      @mahlettessema7505 Před rokem

      Aganenet sraw yifres yetemegnew ayisakam

  • @user-kr2oh6qd4e
    @user-kr2oh6qd4e Před 6 měsíci

    እስቲ አንድ ቀን ስለኢየሱስ ክርስቶስን ዝና ስብኩ

  • @aynalemaynalem6556
    @aynalemaynalem6556 Před rokem +2

    መምህር ቃለህይወት
    ያሰማልን
    ማሰተዋልን ይስጣቸው

  • @user-jo8bi1ko4j
    @user-jo8bi1ko4j Před 4 měsíci

    መዳን በሌላ በማንም የለም በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና

  • @alexanderyearsema9837
    @alexanderyearsema9837 Před rokem +3

    ይህ ሊሆን ግድ ነው የእባቡም ድብቅ ሥራ የጋለጥ ዘንድ ነው አትናደዱ ይልቅስ እግዚአብሔርን አብዝተን እናመሰግን

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 Před 6 měsíci

    እዉነቱን ለመናገር ለማርያም ገዶህ ሳይሆን ለጥቅምህ ነዉ እነም ኦርቶዶክ ነበርኩኝ አንድ ቀን እንኳ ስለክርስቶስ ስሰበክ ሳልሰማ ለአርባ አመት የአባቶቻችሁን አጋንንት በማርያም ስም ዘከርን እንዳንተ ያሉ ሐሰተኞች ደንቁረዉ ስያደናቁሩን የኖርነዉ ዘመን አበቃ

    • @user-cj7zp1bt6i
      @user-cj7zp1bt6i Před 2 měsíci

      መናፍቃን አምላካቸው ሆዳቸው ነው የኛ ግንአምላካችን ክርስቶስ ነው

  • @bereketsamuel6924
    @bereketsamuel6924 Před rokem

    ዋጠው እየመረረ ወንጌል ያሸንፋል በእየሱስ እመኑ አንተ እና በተሰቦቻችሁ ትድናላችሁ

  • @tigistworku8200
    @tigistworku8200 Před rokem +1

    ዮኒ የሰማዩ የምድሩ ገዢ ልጅ ነው፡ ተሳስተህ አታሳስት፡ ይቅር ይበልህ የሰማይ አምላክ

    • @HenokGenene
      @HenokGenene Před 3 měsíci

      እሠው ልጅ ላይ ብዙ አጋንት ይሠለጥና ከጥንት ጀምሮ ከአዳም መጨረሻው ትውልድ ተጠንቀቁ የመጨረሻው ትውልድማ ታወቀ የአመተ ምህረት ነው የሚብሰው አሁን ነው ያድርበታል ዝበለው ተይዞ ነው ቀሲስ አትከራከረው

  • @muluke3219
    @muluke3219 Před rokem +1

    መፅሐፍ ቅዱስን አስተምር መጀመሪያ ለመዕመንህ ለነገሩ ካስተማርህ ለምን የሚል ጥያቄ ይነሳብሃል ስለዚህ ዝም ብለህ የሚያስተምረዉን ዮናታንን ትኮንናለህ

  • @jam7all270
    @jam7all270 Před rokem +2

    ይገርማል!!!!!! የእምነታችሁ መሰረት እንድህ በጥቂት ሰዎች ስብከት ስናጋ🤔🤔 ቆም ብላችሁ የእምነታችሁን መሰረት መፈተሽ አለባችሁ ። የሚያድነው ኢየሱስ እንጂ ሐይማኖት አይደለም ።

  • @ephremkidnae7094
    @ephremkidnae7094 Před rokem

    መምህር እባክህን ጌታ እየሱስ የረገማችሁን መርቕ ይላል እውነት ነው ሴይጣንን መምታትና መርገጥ አለብን ግን ሰውን ግን ጸሎት በመጸለይና በፍቅር መመለስ ነው እንጂ ጥላቻ ምን ዓይነት ወንጌል ነው ይሄ ::
    Romans 12 (አማ) - ሮሜ
    19: ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና።
    20: ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና።
    21: ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ።
    ከኤርትራዊ ወንድማችሁ

  • @dawittadesse2375
    @dawittadesse2375 Před rokem

    አንሳት ከስም ሁሉ የከበረ ስም የሚያስፈራም የሚያስደነግጥም የ ኢየሱስ ስም ነው ማርያምንም እግዚአብሔር የመረጣት ለዮሴፍ ስለታጨች ነው ማቴ ወን 1 ሙሉውን አንብብና እወቅ

  • @saranegash7032
    @saranegash7032 Před rokem

    ለመሆን እየተሳደባችሁ የእግዚአብሔር ቃል ለምን ታሰተምራለህ በላያችሁ ላይ ለምንድነው የእሳት ክምር የምትጨምሩት ሰለዚህ አትሳደብ እውነተኛውን ወንጌል ሳትጨምር ሳትቀንሰ አሰተምር ማንም በዚህ መፅሐፍ ላይ ከተፃፈው ውጪ የሚጨምር ወይም የሚቀንስ እግዚአብሔር በዚህ መፅሐፍ የተፃፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል ዩሐንስ ራዕይ 22: 16_22

  • @user-cj7zp1bt6i
    @user-cj7zp1bt6i Před 6 měsíci

    መምህራችን በዉነት ድንቅ ነዎት ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @yedidyaosaa2359
    @yedidyaosaa2359 Před rokem +2

    መምህር ቃለህይወት ያስማህ"የህይወትን ቃል ያሰማህ" ማለት ነው

  • @bergenaolamo947
    @bergenaolamo947 Před rokem +1

    መምህር ለተነሳዉ ዉዝግብ መልስ ለመስጠትና ምዕመናንን እዉነቱን ለማስጨበጥ መሞክርህን ወድጀዋለዉ ነገር ግን ትኩረት ብሰጥ ብዬ የጠበኩት በተነሱ ጭብጦች ላይ ዮናታን የገለጸዉ አገላለጽ ትክክል አለመሆኑን በምያሳይ መልክ ብሆን ምክንያቱም ትምህርትን በራሱ በምበልጥ ትምህርት ግንዛቤ መፍጠር እንጂ ዮናታንን ሺህ ጊዜ ብነቀፍ ብወገዝ የተሰማዉ ትምህርት እዉነት ወይም ሀሰት እንደሆነ እንድገነዘብ ላያደርግ ይችላል ብዬ ስለማምን ነዉ።

    • @bethelehemf7454
      @bethelehemf7454 Před rokem

      likihi nehe wendime hasbu lay nbere tikuret adrgo mastemare inji wede altfelge negre megbat asfelagi adelem be migeba melku yalun negere mastmere new tikim yalewu

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Před rokem +1

    መምኽራችን ቃለሒወትን ያሰማልን የማቱሳልን እድሜ ከጤና ያድልልን እረ እግዚኦ ማኽረነ ክርስቶስ ይኼ ሰውዬው እኮ የሚስጥረኛውን ማኽበር የሚያስፋፋ ፀረ ተዋኽዶ ነው ለዚኽ ነው እየተቅበዘበዘ ያለው ሚያወራውን እንኳን አያውቅም እውሸትን ሰብኮ ከአምስት አመት ቦሀላ መጥቶ ውሸቴን ነው ተሳስቼአለው ያለ ቀን በጣም የገረመኝ ነገር እኼ ክፉ መንፈስ ያፈዘዘው ኽዝብ ሲዋሽም አሜን ብሎ አጨብጭቦ ዋሸ ከዛ ደግሞ የዛሬ አምስት አመት ያስተማረውን የውሸት ትምኽርት ተሳስቻለው ሲሊም አሜን ብሎ አጨብጭቦ ተቀበለ ይኼ የሚያሳየ በኽዝቡ ላይ የተጣለበት አዚም ምን ያኽል ከባድ እንደሆነ ነው ስለዚ ዮናታን ወደነፈሰበት ሁሉ ዝም ብለው ምንም ሳይገባቸው ይነፍሳሉ በጣም ያሳዝናል እሱ ሴጣን እራሱ ሳይቀናበት አይቀርም ለማንኛውም የሚያስተምረው ውሸት ካለቀበት አዳራሹን ይዝጋ እንጂ ተነስቶ ተዋኽዶን መሰላል አድርጎ ቢዝነሱን ማጧጧፍ አይቻልም በፍፁም ያሰብከው አይሳካልኽም ተነቅቶብሀል እመቤታችንን ቅዱሳን መላእክትን ፃድቃን ሰማእታትን ለኛ ለተዋኽዶ ተውልን እንደፈለግን ብናመልካቸው አይመለከትኽም እነሱ የኛ እና የኛ ብቻ ናቸው ዮናታን ማለትሚስጥረ ስላሴን እንዳልተማረ የሱ ሰዎች ተናግረዋል ቢዝነስ እንደሚሰራ ተናግረዋል እኛንም አይወክለንም ነው ያሉት እሱ ግን ወጥ ረገጠ ተዋኽዶን መንካት ትልቅ ዋጋ ያስከፍለዋል እሱ ተዋኽዶን መተቸት ብቃቱም ሞራሉም የለውም ደፋሩ ሴጣን እንደነዳው በትእቢት ይነዳል እውነትም የዲያቢሎስ የግብር ልጆች እግዝአብሔር ይገስፃችሁ ተዋኽዶን አትንኩ ይበቃል

  • @masterwena
    @masterwena Před rokem

    ነፍሱን ሰለወዳጆች አሳልፎ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የምበልጥ ፍቅር ለማንም የለዉም
    ሰለ እኛ ነፍሱን የሰጠዉ ኢየሱስ ነዉ ሌላ ማንም የለም ሰለ እኛ የተሰቀለዉ ደሙን ያፈሰሰዉ ብቻዉን ኢየሱስ ነዉ !!

  • @user-zf9wz5sq7v
    @user-zf9wz5sq7v Před 7 měsíci

    ዘበኔና ብንያም ኦርቶዶክሶችን ተከታዩችን እሳሳቱ መጠቀምያ አትሁኑ ንቁ አታመኴችው ወደ እየሱስ ኑ ።

  • @yetemeworkmaseresha7066
    @yetemeworkmaseresha7066 Před rokem +1

    የ30 ቀን በዓል ጥቅሙን ንገሩኝ መምህር ፡፡ ለህይወታችን ወይንም ለነብሳችን ይጠቅመናል?

  • @asterhabtegiorgis8027
    @asterhabtegiorgis8027 Před rokem +6

    ቓለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ይገስፀው ፡ እግዚአብሔር ፡ ተአምር ፡ ያሳየን ፡ እመብርሃን ፡ ወላዲተ ፡ አምላክ ፡ በቃል ፡ ኪዳኖ ፡ ትቅጣልን ፡ አሜን ፡ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏 ፡ ❤❤❤

  • @nuhaminhabtamu7642
    @nuhaminhabtamu7642 Před rokem

    እባክህ ሰውየው ማነህ /ዘበነ/ ያልተፃፈ አትስበክ ... ልበ-አምላክ ምናምን የሌለ/ያልተፃፈ። እባብ፣ ዘንዶ'ማ እውነተኛ በሆነ በእግዚአብሔር ቃል ላይ የሚቀንስ የሚጨምር ነው። ሁሌም አናንተ የሌለ ነገር አትስበኩ ....።

  • @mertytef
    @mertytef Před rokem +11

    ዮናታን እብድ ነዉ ታሟል

  • @elenibirhanu5608
    @elenibirhanu5608 Před rokem +4

    ራዒ 13:5 ታላቅንም ነገርና ስድብን የሚናገርበት አፍ ተሰጠው

  • @abebayehuterefe7239
    @abebayehuterefe7239 Před rokem +1

    With due respect, i appreciate if directly respond to the vague issue / on the point of discussion.

  • @abby8509
    @abby8509 Před rokem

    እግዚአብሔር ሊያስተምርህ የወደደው ነገር አለ እጅ እደዚህ ጉድ እኮነው ልቦና ይስጥህ ሊልፍ ነገር ጥሩሰርተህ ብታልፍ ምን ነበር አትከፍልበት

  • @atm3027
    @atm3027 Před rokem

    ግን እኮ መምህሩ ደጋግመው የሚጠቅሱት የኤፌስን መጽሐፍ የሚያወሰው ከምዕራፍ 1 - ምዕራፍ 3 በክርስቶስ የተደረገልንን የድነት ሥራ የወራል ከምዕራፍ 4 - ምዕራፍ 6:9 ያለው በክርስቶስ የተገኘውን ህይዎት እንደሚገባ መመላለስ እንዳለብን አሁን መምህር የጠቀሱት ይህን ሁሉ ከተነገረ በኋላ እንድንበረታ ነው ለመበርታት ደግሞ የሠይጣንን ሽንገላ በመቃወም ነው ይለናል ።ስለዚህ የእግዚአብሔር ቃል ሲነበብ አውድ የሚባል ነገር አለው ስለዚህ መምህር አውድ ጠብቀው ያስተምሩ እባክወ።

  • @danielbelay8110
    @danielbelay8110 Před rokem +1

    በመጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ መልስ ብትሰጥ?እርሱ ከተናገረበት በመነሳት መልስ ስጥ

  • @zolaloza1
    @zolaloza1 Před rokem +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZidWaleta
    @ZidWaleta Před 7 měsíci +1

    መምህር ዘበነ እግአብሄር ያኑርልን

  • @temewolde365
    @temewolde365 Před 5 měsíci

    ደ/ር እባብ ለማ የኢየሱስ አጋልጋይ ዮናታን አክልሉ አስተምሮትህን እና ስራህን በኢየሱስ ስም ያፈርሳል።ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 Před 3 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ ለአገሬ ወንጌልን ለአገሬ መንፈስ ቅዱስህን ግለጥ አገሬ ኢትዮጵያ ወንጌል ያስፈልጋታል ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብርሃንህን አብራላቸው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በኦርቶዶክስ በፕሮቴስታንት በአለም ሁሉ ይሰበክ
    የተደበቀ ሚስጥር ተገለጠ እና የእግዚአብሔርን ባሪያ እባብ አለ
    ፕሮቴስታንት ማሪያምን የሚወዳት ያክል እንኳን ኦርቶዶክስ አይወዳትም ግን እግዚአብሔር ባከበራት ልክ ፕሮቴስታንትም ያከብራታል ግን ከእግዚአብሔር እኩል ማሪያምን አያያትም

  • @rodasmelkamu6718
    @rodasmelkamu6718 Před 6 měsíci

    ዮኒ "ባዶ በርሚርል ሳይነኩት ይጮሃል" ምንም ስለ ማታቅ ብትጮህም አይፈረድብህም። አንድ ቀን ሳትማር ራስህን ፓስተርና ሰባኪ አድርገህ ሾምክ። እግዚአብሔር እንዳይፈርድብህ ተመለስ።

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Před 8 měsíci +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተበረክ ዘቤን

  • @LandeFunikaso
    @LandeFunikaso Před 2 měsíci

    ነብይ..ዘነበ..እበክህ.እበክህ..ተማላስ..የመደን,ቀን,ዛሬ.ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NigestOo
    @NigestOo Před 26 dny

    ክብር ለመቤታችን

  • @hanilove2850
    @hanilove2850 Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ

  • @Wintagrmayphonetastic3006

    ምን አስተምሮ ነው ግን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሚሉት ፈጣሪዬ ሆ እግዚአብሔር አምላክ የእውነቱን ቃል ያብራላቹ እንደፈሪሳውያን ቀሚሳቸውን አስረዝመው ወንጌልን ሳይሆን ተሃምራትን ያወራሉ ክርስቶስን ስበኩት እስኪ ማርያምም እኮ ፍጡር ናት ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ የሆነውን ጌታችንን እና መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ ስበኩት

  • @mesfinakineda9937
    @mesfinakineda9937 Před rokem

    አሁን ምን ብታወር አትሰሙም አለም እዉነቱ አዉቀዋል ይልቁንስ እደ እባብ የሚናደፈዉ ስላሳችዉ ከምትዘረጉ ጣኦታችሁ ከጽዱ ከዛ ለማዉራት እዉነት ይኖራችዋል አሁን እዉነት ሁሉ ከናተ እርቃለች እኛ የክርስቶ ልጆች እዉነትን በፍቅር እየነገርናች ነዉ እዉነትን መቼም ቢሆን በዉሸትና በስድብ አታሸንፉትም አትድከዉ ዉዶቼ በክርስቶስ እየሱስ ፍቅር ትላንትም ዛሬም ነገም እንወዳችዋለንgod is blessd

  • @purpleto6375
    @purpleto6375 Před rokem +1

    እባብ ማለት ኢየሱስን ክርስቶስ ዋና ሆኖ ስለ ኢየሱስን የደሙን ዋጋ አክፋፍተ ዋጋውን የከፈለውን በሌላ መቀየር ክህደት ነው የኢየሱስን ክደህ የኢየሱስን ለመካድ መጣር ማንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ውጪ የሚስብክላችሁ ቢኖር የተረጉመ ይሁን ተብሎ ተፅፋል