ሙሴ እና ክርስቶስ - ኢየሱስ በብሉይ ኪዳን - ክፍል 5 - ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ I Moses & Jesus - Christ in the OT - Dn Henok

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 04. 2021
  • ኢየሱስ ክርስቶስ በብሉይ ኪዳን ተከታታይ የነገረ ክርስቶስ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ነው፡፡
    Jesus Christ in the Old testament is a biblical Christology Series.
    Deacon Henok Haile

Komentáře • 396

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 3 lety +57

    አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩሁ ገለፃህ ሁሌም ይደንቀኛል የሰተማሩሁን አባቶቼን እዳከብር አይኔህ ነህ ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ 🙏

  • @yohannesambaye1604
    @yohannesambaye1604 Před 3 lety +51

    ዲያ ሄኖክ በጣዕሚ እየ ዘመስግነካ አጋዕዝተ አለም ስላሴ ካብ ፈተና ይሓልዩካ እግዚአብሔር ምሳካ ይኩን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      🌷👆👆🌷

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety

      @@geraratube12 ቖቖ

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z Před 3 lety

      @@geraratube12 ፕ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @sofifamily
      @sofifamily Před 3 lety

      አሜን,

  • @user-xj3lz5jx1j
    @user-xj3lz5jx1j Před 3 lety +11

    ክርሰቶስ አባቴ ሆይ አመሰግናለሁ ሳይገባኝ ልጅህ አርገህኛል ቃልህን እድረዳ በቤትህም እድፀና ወንድም እህቶቼም እዲፀኑ ብርታት ሁነን 🙏

  • @amanueltsegaye7849
    @amanueltsegaye7849 Před 2 lety

    ምን እንደምልህ ቃላት እምርጥና ሁሉን ቃላት ያንሳሃል ወንድሜ ብዙ መምህራን ያስተምራሉ ያንተ ግን ይለያል እንዲገባን ኣርገህ ነው ምታስተምረን እግዛቢሄር ይስጥልን ወንድሜ ድንግል ሁሌ ኣትለይህ ኩፉ ኣይንካህ ኣሜን

  • @user-cw8it4ss3j
    @user-cw8it4ss3j Před 3 lety +17

    እጅግ በጣም እየተደነቅሁ ነው መፅሐፍ ቅዱስ ምን ያህል ጥልቅ ማንም ተመራምሮ ሊደርስበት እንደማይችል ገብቶኛል ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-qp1pm3rs1e
    @user-qp1pm3rs1e Před 3 lety +17

    በተለይ በዚህ በስራ ወር የኛም የፆም ግዜ ከድካም ጋ እጅግ ጉልበት የሚሆን ትልቅ ትምህርት ዘመንህ፣ ይለምልም የኔ መምህር 👏

  • @abuabuna5617
    @abuabuna5617 Před 3 lety +25

    🙏ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏
    🙏ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤

    • @meseretweruqu386
      @meseretweruqu386 Před 3 lety

      ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ZeOrthodoxTTube
    @ZeOrthodoxTTube Před 3 lety +62

    መምህር እንኳን ደና መጡ ። እህት ወንድሞቼ እንዴት አደራቹ ፣ ዋላቹ እንዴት አመሻቹ እንኳን #ለአባታችን_ለአዳም ፣#ለእናታችን_ለሔዋን በዓለ ዕረፍት #ለልበአምላክ_ለቅዱስ_ዳዊት ልደት ፣#ለቅድስት_አርሴማ #ለቅዱሳን ዓመታዊ ወርኃዊ በዓላት በሰላም አደረሳቹ።

    • @user-ld9cu1rn8u
      @user-ld9cu1rn8u Před 3 lety +1

      አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @sintenega319
      @sintenega319 Před 3 lety +1

      እግዚአብሔር ይመስገን
      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @YordanosF
      @YordanosF Před 3 lety +1

      ማርያም ግብፃዊትም በዓለ ዕረፍቷ ነው

    • @fikirtebezuneh261
      @fikirtebezuneh261 Před 3 lety

      መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እንደናንተ ያሉትን መምህራኖቻችንን በመቅደሱ ያቆይልን ለእኛም የምንሰማበትን ጆሮ የምናስተውልበትን አይምሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን

  • @ayertube-8153
    @ayertube-8153 Před 3 lety +10

    ስራህን ስራ አይደል የተባለዉ፡፡ በእርሶ አየዉ ስራ ላይ ኖት ይበርቱ አምላክ አሰቤ ሊቃዉንትን ያድልልን፡፡

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem

    ቃለሂዘት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜንለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን !!

  • @user-rn4zw6sb2m
    @user-rn4zw6sb2m Před 3 lety

    ዛሬም እኛ እንደ እስራኤላውያን ኣንጠፍም መከራው፣ስቆቃው፣ችግሩ፣ፀበባው፣ጨለማው ብበዛብን ኣንድ ቀን ግን እግዚአብሔር ይፍርዳል፣ይነጋል ኣዞቹ በፀሎት፣በፀም እንበርታ ምክንያቱ ኣዛቹ ኣትፍሩ ኣትደንግጡ እኔ ከናተ ጋ ነኝ፣እኔ ነኝ ነው የሚለው ቅዱስ ቃሉ እናም ተጋሩ በፀሎት እንበርታ እንደ ፍቃዱ፣ቸርነቱ፣ይቅርቷ ፣ምህረቱ ብዛት ይሁንልን የእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምልጃ፣በርከት፣ጥበቃ፣ተርዳእነት፣ፀሎት ብዝት ይበልላቹ ውዶቸ ስላማቹ ይብዛልኝ፣ሃይሉ፣ፅናቱ፣ይስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏👉⛪⛪⛪👈😭😭😭🇻🇳🇻🇳🇻🇳

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 Před 3 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cd2su3uo6y
    @user-cd2su3uo6y Před 3 lety

    እጹብ ድንቅ ትምህርት አንተን ያወኩበት ቀን የተባረከ ነው ይቅር ሊለኝ ወደቤቱ የጠራኝ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @egzihabermalkamnewu925

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️⛪️⛪️⛪️

  • @Mahder368
    @Mahder368 Před 7 měsíci

    ሰምቼ የማልጠግበው ትምህርት። ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን። እድሜና ጤናውን ይስጥልን።

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety +15

    ማረን ይቅር በለን (የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ክርስቶስ ሆኖ ክርስቲያን ያረከን ተመስገን አሜን💚💛❤💒🕯🌾

  • @jesikajesi3923
    @jesikajesi3923 Před 2 lety

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን በጣም አስደናቂ እና የተባረከ የማይጠገብ አስተምህሮ ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ።
    በእውነት አጥንትን እሚያለመልም ስብከት ነው ለእኛ ለሰሚዎችም የልድያንን ልብ የከፈተ አምላክ የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይፃፍልን የተማርነውን ፍሬ እንድናፈራበት ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን🤲🤲🤲

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 Před 3 lety +6

    ያስተማረን የመከረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      🌷👆👆🌷

    • @romanerdaw3255
      @romanerdaw3255 Před 3 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን
      ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እየጠበቅሁ ነው

    • @edenwerkye5723
      @edenwerkye5723 Před 3 lety

      @@romanerdaw3255አሜን እኔም ማማ

  • @user-pu7cg5dt4w
    @user-pu7cg5dt4w Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን መምራችን ብእዉነት ምን ኣይነት ረጋ ያለ መምህር ነው ፀጋውን ያብዛልህ ከውዳሰ ከንቱ ይማርህ የኔ ኣባት 💓🙏

  • @astewalesesay593
    @astewalesesay593 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይመሰገን አንተን የመሰለ መምህረ ለሰጠን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አሜን መምህራችን

  • @martayihun1884
    @martayihun1884 Před rokem

    እግዚአብሔር አንተን ሰጠን እንማር ዘንድ ሁሩሉን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @abelgashahun52
    @abelgashahun52 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @abrahamendale1689
    @abrahamendale1689 Před 3 lety

    ዲ/ን ሄኖክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥላ ከለላ ይሁንህ በጣም ደስ የሚል የህይወት ሚስጥር ነውና በርታልን

  • @user-uc9nl8vm2v
    @user-uc9nl8vm2v Před 3 lety

    መንፈስ ቅዱስ። ሲቀርብ አንደበት እንዲህ ይጣፍጣል እድሜ ይስጦት መሞህር

  • @tizta6325
    @tizta6325 Před 3 lety +13

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ከከንቱ ዉዳሴ እመብርሃን ትጠብቅህ እዉነት ግሩም ነዉ

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 Před 3 lety

    እኝአም የሙሴን አይነት እናት የሙሴን አይነት እህት ያስፈልገናል ሙሴን ለዚህ ክብር ያበቃችው እናቱ በግዚአብሄር እርዳትአ ነው በግዚአብሄር ዘንድ ቢዘገይም ይደረጋልንና ሙሴም የተጠራው 40 አመት በሆላ ስለሆነ እኝአም ይህን ይህወት መምረጥ ያስፈልገናል ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም እናመስግናል🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 Před 3 lety +3

    መምህር ሄኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዛብሄር ይባርክልህ ዮቱብ ላይ ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ህይወት የሆነውን የእግዛብሄር ቃል የምታስተምርበት ጥበብህን በጣም ነው እማደንቀውና እግዛብሄር አምላካችን ከዚህም የበለጠ ጥበቡ ያድልህ

  • @rahwanegasi2960
    @rahwanegasi2960 Před 3 lety

    Yemakebrh wendmachn D.henok haile, kale hiwot yasemaln, betam dess yemil yenefs mgb new yastemarken!, beunet Eme Amlak abzta tbarkh, bezi yastemarken timhrt yastaweskut and neger Ayate Fasika sihon huliem kebetekrstyan snmeles derom yhun beg sitared ke'berachn bekul ykebaw neber, ena Fasika betam yemiwedew tilkie beal new, des yemileygn timhrt new zarie yastemarken, Rejim edmena tena ytik Medhane Alem, I Eritrea 🇪🇷♥

  • @user-rg4ho5xc8v
    @user-rg4ho5xc8v Před 3 lety

    መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ልብን የሚያረሰረስ ትመህርት ነዉ እግዚአብሔር ያጠብቅልን

  • @Sasa-lf2es
    @Sasa-lf2es Před 3 lety

    መምህር፡ቃለሂወት፡ያሰማልን፡እረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥልን፡እናመሰግናለን፡፡

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 Před 3 lety

    በእውነት እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን፡ ዲያቆን ሔኖክ ፀጋ ይጨምርልህ፡ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ፡

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Před 3 lety +1

    Kalehiwet yasemalik wondimachinin amen tebarek geta iyesus yimesigen girum new

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 Před 3 lety

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin stgawin..yabezalk😇❤🤲🇪🇷🇪🇹🙏

  • @BMW-vn8bz
    @BMW-vn8bz Před 3 lety +2

    የእግዛብሄር ምስጋናን በልቦና አብዝቶ የሚጨምር ትምህርት ነው።
    እግዛብሄር አምላክ በድያቆን ሄኖክ እድሮ ስላስተማረን እናመሰግነዋለን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን የተከበሩ ድያቆን ሄኖክ።

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před 3 lety

    Amen amen amen qalehiwotn yesmaln wondamachn dakon henok

  • @dawitekidane6099
    @dawitekidane6099 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @selamt8660
    @selamt8660 Před 3 lety +5

    🤲🙏🤲🙏🤲🙏💚💛❤ቃላት የለኝም የእግዚአብሔር ፀጋው ይብዛልህ መምህራችን እመቤት ትጠብቅህ...!🤲

  • @user-dr6yx5rt4c
    @user-dr6yx5rt4c Před 3 lety +1

    ድንቅ ትምሕርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 3 lety

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምሕር በፀጋ ላይ ፀጋ አብዝቶ ያድልልን🙏🙏🙏

  • @user-xz9yi6bc4u
    @user-xz9yi6bc4u Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ያቆይልን🙏

  • @mulualamrew6622
    @mulualamrew6622 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን::

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Před 3 lety +2

    መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ቃለ ሂዎትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před 2 lety

    Kala hiwet yesmalna Memhre 🙏⛪❤️🙏⛪❤️🙏⛪❤️

  • @medigebretsadkan5418
    @medigebretsadkan5418 Před 3 lety

    አሜን ፫ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን

  • @abinetdessie1012
    @abinetdessie1012 Před 3 lety

    Kale hiweten Yasemalen Memeherachen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melkamkefil963
    @melkamkefil963 Před 3 lety +1

    Amen kale heywte yasmalen memiher

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 3 lety

    *አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቤቱ አምላክ ሆይ ቃልህን በልቦናችን አኑርህ ፌሬን ለማፍራት አግዘን*

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንደው ስብከትህ አይጠገብም በስማአም ሲያልቅ ድንግጥ እላለሁ ስሰማህ ብውል ባድር አልሰለችም

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 Před 3 lety +4

    ውይ ድንቅ ምስጢር ግልፅ ትንታኔ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ 🙌🙌🙌🙌🙌✝️✝️✝️💒💒💒💒

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    💚💛💓💚💛💓

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj Před rokem

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማል በእውነት 🙏😢❤

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před 3 lety +4

    ዛሬስ ምንአስተማረ እያልኩ መጠባበቅ ሆኗልስራዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ከነበርኩ ይሰውርህ

  • @user-ss8ln5cx1l
    @user-ss8ln5cx1l Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @temesgenmelaku755
    @temesgenmelaku755 Před rokem

    የሃብከ እግዚአብሄር የዘላለም ሕይወት

  • @fitsumzewde362
    @fitsumzewde362 Před 3 lety +1

    በእውነት ያለ ሀሰት አሜን

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 Před 3 lety +1

    ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      🌷

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መነግሰተ ሰማይ ያዋርሰልን በእዉነት አይለዉጥብን አሜን

  • @enatfantaergoya
    @enatfantaergoya Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @rahelminas980
    @rahelminas980 Před 2 lety +1

    መምህር ደግሜ ደጋግዴ አዳመጥኩት ብሉይ ኪዳን እንዲህ እንዲገባኝ ስላረግህ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እመብዙሀን ትባርክህ ጻድቃን ስምአታት ይባርኩህ አሜን እባካችሁ ይሄን የመሰለ የብሉይ ኪዳን ትምህርት ለሌላው እንዲደርስ ሼር እናድርግ በእውነት ጎዶሎየን ነው የሞላኸው መምህር ተባረክ ምንኛ መታደል ነው

  • @nuhaminyeshi4493
    @nuhaminyeshi4493 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ የአባቶቻችን ፀሎትና ልመናቸው ይደርብን

  • @melatmequanint1541
    @melatmequanint1541 Před 3 lety

    Amen ,Amen ,Amen , Kala Hiwot Yasemalen be edma ba tsega yetebekelen!!!!!

  • @fikertkediere2703
    @fikertkediere2703 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @yohannesambaye1604
    @yohannesambaye1604 Před 3 lety +9

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያችን ያሉት ሁሉም መፅሓፍ ምታስተዋዉቀን ብትነግረን እና የመፅሓፍ ዳሰሳ ብታደርግ ደስ ባቡን

  • @user-vq9pk8lu1y
    @user-vq9pk8lu1y Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልኛ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራሽን

  • @user-iq9tu9ed7i
    @user-iq9tu9ed7i Před 10 měsíci

    enkuwan dehna metu memehr kale hiwot yasemalen amen amen amen

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 Před 11 měsíci

    QAl Hiywaten yasmaln Memher Wendmachn

  • @user-yb5eo8cf3o
    @user-yb5eo8cf3o Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ለንሰሐ ሞት ያብቃን

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-fb4zh3ok9i
    @user-fb4zh3ok9i Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ጸጋውን ያብዛልን

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk5626 Před 3 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏😍😍😍

  • @user-ot5cj9xn6y
    @user-ot5cj9xn6y Před 3 lety +2

    ፀጋዉን ያብዛል የቅዱሳን አምላክ እድሜ ይስጥልን ❤🙏

  • @zinashwolde9775
    @zinashwolde9775 Před 3 lety

    Kale hiwot yasemalin beidme betena ytebklin yagelgilot zemenihin ybarkilh amen

  • @genlemen
    @genlemen Před 2 lety

    🖍…..መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ነገረ ክርስቶስን በብሉይ ኪዳን በደንብ እንዳውቅ አድርጎኛል ።

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MsDestiny2000
    @MsDestiny2000 Před 3 lety +6

    እጅግ ድንቅ ትምህርት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይጠብቀን

  • @edomlegesse6271
    @edomlegesse6271 Před 3 lety

    Amen kalhiyiwot yasemaln memhrachin

  • @meselechzedingilds9618

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን ሔኖክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 3 lety

    ኣሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላካችን ፀገኡ ያብዛልህ

  • @user-sk1in2bp3t
    @user-sk1in2bp3t Před 3 lety +5

    እውነት የህይወት ምግብ እኮ ነው እምትመግበን እድሜህ ዘመንህን ሁሉ ይጠብቅህ..

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      🌷👆👆🌷

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay1228 Před 3 lety

    Dink timhert new memhrachen kale hiweten yasemalen tsegawen yabzalh 👏👏💖💝💖💖

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 Před 3 lety

    Amen amen amen kale hewetn yasemaln wenedmachin Egziyabher tsegawen yabezalhe sele Kalu Egziyabher yetemesgene yehun

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye Před 3 lety +3

    አሜን!!! መቼም ባዳምጥህ ውዬ ባድር ምንም የማይሰለቸኝ መምህሬ:: እግዚአብሔር ጸጋውን አሁንም ያብዛልህ:: ለበለጠው ክብር ያብቃህ:: በእውነት በቤቱ ለዘላለም ያጽናህ:: የሚቀጥለውን በጉጉት እጠብቃለሁ:: ቤተ ክርስቲያኔ ምንኛ ጥልቅ የሆነች እኔም ምንም እንዳልደረስኩባት ነው በየዕለቱ የምረዳው:: የሊዲያን ልቦና የከፈተ እግዚአብሔር የእኛንም ይክፈትልን:: በእውነትና በዕውቀት እናገለግለው ዘንድ::

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 Před 3 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን አሜን

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o Před 3 lety +1

    የሊቀ ነብያት ሙሴ ታሪክ ስወደው

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Před 3 lety +3

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት የብሉ ኪዳን ሚስጥር የሚገርም ነው ፣በእዉነት መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት እንደተገለጠ ለአንተም ተገልጦልሃል ❤🙏እኛም እድለኞች ነን መንፈስ ቅድስ ይርዳን ❤🙏

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሕ ይብዛልን መምህሬ አሜን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሕ የቅዱሳን ሁሉ ጸጋና ፍቅር ትሕትና ያድልሕ መምህሬ💞💞💞💞

  • @mahyewiabateneh744
    @mahyewiabateneh744 Před 3 lety +2

    መምህር የህይወትን ቃል ያሰማልን።ክርስቶስ እንዲያርዱት ያዘዛቸው በግና የተሰጠውን ትዕዛዝ ሳይ አስተዳደጌን አስታወሰኝ።ጎጃም ነው ተወልጀ ያደኩት እና እስከ አሁንም ጎጃም ውስጥ በግ ያርዱና ሞራውን በሩ ላይ ይለጥፉታል ስሙንም ደም ማፍሰስ ይሉታል እና ከሚታረደው በግ ከልጅ፣እናት አባት በስተቀር ማንም አይበላም፣ ደሙ ከፈሰሰ በኋላ እስከ ሶስት ቀን ማንም እንግዳ ሰው ወደ ቤት መግባት አይችልም ቤቱም ለሶስት ቀን አይጠረግም።ይሄን የሚያደርጉት ለአዲስ ዓመት፣ለህዳር ሚካኤል እና ለጥር ሚካኤል ነው።እኛ ቤት ውስጥ እስከ 1997 ድረስ ይደረግ ነበር ግን እኛ አድገን ማህበረ ቅዱሳን ካስተማረን በኋላ ቤተሰቦቻችንን እምቢ ብለን አስቁመነዋል።ማኅበራችንን ያቆይልን !!!

    • @henokhaile-officialchannel3834
      @henokhaile-officialchannel3834  Před 3 lety +3

      ኢትዮጵያ ብሉይ ኪዳንን ተቀብላ የኖረች ሀገር ለመሆንዋ ማስረጃ የሚሆኑ ድርጊቶች ናቸው:: አሁን ግን በሐዲስ ኪዳን የቀራንዮው በግዕ ስለታረደ የእርሱን ሥጋና ደም እንቀበላለን እንጂ ያንን አናደርግም:: ለዚህም ነው መምህራኑ ያስቆሙት:: ገጠመኝዎን ስላካፈሉን እናመሰግናለን::

    • @mahyewiabateneh744
      @mahyewiabateneh744 Před 3 lety

      @@henokhaile-officialchannel3834 እውነት ነው መምህር መልስ ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ።

    • @alemaydagne9816
      @alemaydagne9816 Před 3 lety

      @@henokhaile-officialchannel3834 ሰላም መምህር አንደ ምን ዋልክ በሰላም ነው የጠፋኸው?ባለህበት ሰላሙን ይስጥህ ድንግል ትጠብቅህ አስቸጋሪ ግዜ ላይ ነው ያለነው ።

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 Před 3 lety +1

    የኛ እንቁ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      🌷

  • @seblemengistu1621
    @seblemengistu1621 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው በእውነት

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልህ አንተ ወንጌልን አምላካችን ለእኛ ለባሪያዎቹ በልዩ ጥበብ እንድታስተምርን ያዘጋጅህ ነህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ
    እስራኤል እንዲበሉ ስለታዘዙት በግ ለመጅመሪያ ጊዜ በሰማውህ ጊዜ እኔ አሁን ድርስ በግ ሲታርድ በዛ መንገድ የሚፈፀምበት አካባቢ አቃለሁ እና በጣም ነበር የገርመኝ ባዕድ አምልኮ ይመስለኝ ስለ ነበር መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሆኑን ባለመርዳት

    • @henokhaile-officialchannel3834
      @henokhaile-officialchannel3834  Před 3 lety +1

      ኢትዮጵያ ብሉይ ኪዳንን ተቀብላ የኖረች ሀገር ለመሆንዋ ማስረጃ የሚሆኑ ድርጊቶች ናቸው:: አሁን ግን በሐዲስ ኪዳን የቀራንዮው በግዕ ስለታረደ የእርሱን ሥጋና ደም እንቀበላለን እንጂ ያንን አናደርግም::

    • @solianaberihun
      @solianaberihun Před 3 lety

      @@henokhaile-officialchannel3834 የቀራንዮ በግ ክርስቶስ ያምናሉ የእርሱን ሥጋና ደም ይቀበላሉ ግን በዓሉ ማንኛውም ሊሆን ይችላል ፍሲካ ገና አዲስ አመት የፃም መያዣ መፍቻ ሊሆን ይችላል ብቻ በግ ሲታርድ ሥርዓቱ ግን ሙሉ በሚያስብል ሁኔታ እስራኤላውያን እንዳደርጉት ነው አሁን ላይ ይህ ባዕድ አምልኮ ነው ?

  • @johnd2539
    @johnd2539 Před 3 lety

    Kale Hiwoten Yasemalen ,.. Asibe memhranen yadelelen 30 60 100 yamare Kidus fire yestlen!

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +1

    amen amen amen qale hiewot yasemalen memehr

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 Před 3 lety

    Kbur dyaqon henok heyla kale hiwet yasemaln fetari tbebu yabezalh...le enam mestewal yadlen...bereketacew ke hulacn gar thun🙏🌺

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Před 3 lety +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን አሜን

    • @geraratube12
      @geraratube12 Před 3 lety

      ሰላም የተዋሕዶ ልጆች በዩቲዩብ ቻናላችን መንፈሳዊ ትምህርቶችን ስለጀመርን ኑና እንማማር።
      czcams.com/channels/hNJurk853lL0mZKyhyU_lA.html
      🌷

  • @msfantha3840
    @msfantha3840 Před 3 lety +1

    Amen kalehywet yasemaln

  • @entertainment2346
    @entertainment2346 Před 3 lety +1

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Před 3 lety +1

    አሜን ! ኑርልኝ የቅዱሳኑ ጸሎት ይጠብቅህ !!!