የመጀመርያውን globalization የመሰረተችው ኢትዮጵያዊቷ ንግስት | ንድራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • በዛሬው የንድራ ፕሮግራማችን የመጀመርያውን ግሎባላይዜሽን የመሰረተችው ኢትዮጵያዊቷን ንግስት ንግስተ ሳባ ታሪካዊ ቦታ እንዲሁም በ 10 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተገነባ ጥንታዊ የሆነው የአለም አገዛዝ የተመሰረተበት ምስጢራዊ ስፍራ ላይ ተገኝተን የምናስቃኛችሁ ይሆናል
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2024 Arts Tv World
  • Zábava

Komentáře • 84

  • @bernardosa6690
    @bernardosa6690 Před 3 měsíci +10

    Congratulations from West Africa The Kingdom of Axum was a great civilisation and is a Pride for all Africans We will make Africa great again

    • @andinetabebe6353
      @andinetabebe6353 Před 3 měsíci

      የመጀመሪያው ንግስት የሚለውን በእውቀትና በእውነት መታረም አለበት።ቀዳማዊ ምንይልክም የመጀመሪያው ንጉሥ አይደለም።ካላወቁ ዝም ማለት ነው። ኢትዮጵያን በፈለጉት ጊዜ እየገደቡ መተረክ ተገቢ አይደለም። የኹለት ሺ ታሪክ ብቻ ያላት አገር እያልክ መኾኑን ተርድተኸ አርም።ከሚያውቅ ጠይቅ አርም።በተረፈ መልካም ዝግጅት ነው።

  • @elizabethabebe8710
    @elizabethabebe8710 Před 3 měsíci +1

    እናመሰግናለን።

  • @danielderes3267
    @danielderes3267 Před 3 měsíci +2

    This is very impressive !
    Thank you my brother

  • @2atnm978
    @2atnm978 Před 3 měsíci +3

    ራፋቶኤል ጥንታዊነት የዘመኑ ፋሽን ነው በጣም ኢትዮጵያን ይመጥናል ገና ከዚህ በበለጠ ታሪካችን ግልጥልጥ ብሎ መውጣቱ አይቀሬ ነው ነገር ግን የኛ ችግር ነጮቹ የፈጠሩትን የውሸት ትርክትን ይዘን አሁንም ታሪካችንን እነሱ እንዲነግሩን እንፈልጋለን ከአጠገባችን ያለውን ታሪካዊ ቅርሶቻችን ህንጻና ሌሎች ግኝቶቻችን ላይ የጽሁፍም ሆነ የተለያየ ጥናት ሲደረግ ተቀብለን በራሳችን የተለያዩ መረጃዎችን ለማገናዘብ እንሞክር
    ስላቀረብክልን ዘጋቢ ፊልም ልትመሰገን ይገባሀል🙏🏾
    ኢትዮጵያዬ ታላቅነቷን በከፍታ ትኑር
    💚💛❤️🙏🏾

  • @senaithailuwondimu4672
    @senaithailuwondimu4672 Před 3 měsíci +3

    ይህ ዘመን ናፈቀኝ

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-wc3xm5us2x
    @user-wc3xm5us2x Před 3 měsíci +3

    ጎበዝ ቀጥልበት ይህ ጋዜጠኛ የኢትዮጵያ ታሪክ ማስተማር ለቀጣይ ትውልድ ጠቃማ ነው;;ከፓለቲካ የፀዳ

  • @user-zj9ki6ch7g
    @user-zj9ki6ch7g Před 3 měsíci

    ,ዋዉ፡በርቱ፡፡

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou Před 3 měsíci +3

    ንግስት ሳባ የመናዊ ናት ተብሎ ነው በመላው አለም የሚነገረው የተማርነውም እንደዛ ነው ወደፊት ትመጣለች ሃሰት እየሱስ ነው ውፕደፊት የሚመጣው በየመን በርካታ ቤተመንግስቶች ግዛትዋም አለ የት ድረስት ትገዛ ነበር እሱን አብራራ

    • @user-wc3xm5us2x
      @user-wc3xm5us2x Před 3 měsíci

      ሳባ የትግራይ እናት ናት;; እስከ የመን እና አረብያ የትግራይ ህዝብ ርስት ነው ለዝ ነው

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 3 měsíci

      ​@@user-wc3xm5us2xውሸት የመናዊ ነች ግን ግዛቷ ሀበሻን ይጨምር ነበር 5 ሚሊዬን የማይሞላ የትግሬ እናት ነች ስትይ አታፍሪም 😅😅😅የትግሬ ህዝብ በዛን ጊዜ ስንት ይሆናል አሁን አምስት ሚሊዬን ከሆነ የአማራ ህዝብ የኤርትራ ህዝብ አንድ ነበር ፖለቲካ ለያየን እንጂ

    • @WasihunAbate-yy8co
      @WasihunAbate-yy8co Před 3 měsíci

      ኤርትራዊ ናት ትግሬ እሚባል ነገር የለም ሁሉ የኛ

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 3 měsíci

      ​@@user-zp7fy8tt6sክክክክክ እናንተ እና ኤርትራ አንድ ነበራችሁ እንዴ😂😂😂😂 ኣይ ኣማራ 😂😂😂 ትግርኛ ተናጋሪ ትግራይ ኤርትራ አንድ ነበርን እርኩሱ ሚኒሊክ ለያየን እንጂ ኤርትራ ለጣልያን ሽጦ ለያየን እና እኛ የነገስታት የኢዛና ወሳይዛ የአፄ ኻሌብ የአፄ ገብረመስቀል ልጆች ነን የመጀመሪያ የሃይማኖት የስልጣኔ የነገስታት የአፄዎች ልጆች ነን

  • @AbelT.-qk7td
    @AbelT.-qk7td Před 3 měsíci +2

    Please use reference for your facts.

  • @nmztra88
    @nmztra88 Před 3 měsíci

    ሰለሞን(ሱለይማን)እንጅ ንግስት ሳባ ዓለምን አላስተዳደረችም።
    ሌላው ሰለሞን(ሱለይማን)ወደ ሳባ አልመጣም እሷን ነው ያስጠራት እሷም ወደሱ ሄዳለች። ይህንም አላህ በተከረው ቃሉ ሱራ 27 ከቁጥር 28እስከ 45 ገልፆታል። ገብቶ ማየት ነው።
    فَلَمَّا جَاءَتْ قِيلَ أَهَٰكَذَا عَرْشُكِ ۖ قَالَتْ كَأَنَّهُ هُوَ ۚ وَأُوتِينَا الْعِلْمَ مِن قَبْلِهَا وَكُنَّا مُسْلِمِينَ
    በመጣች ጊዜ፡- «ዙፋንሽ እንደዚህ ነውን» ተባለች፡፡ «እርሱ ልክ እርሱ ነው መሰለኝ» አለች፡፡ (ሱለይማን) «ከእርሷ በፊትም ዕውቀትን ተሰጠን ሙስሊሞችም ነበርን፤» (አለ)፡፡

  • @moliso
    @moliso Před 3 měsíci +2

    ንግስተ ሳባ ከንጉስ ሰሎሞን የበለጠ ዝና ነበራት ነዉ ያልከዉ? ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? ይህ በጣም ድፍረት፣ ወይም ጫፍ የወጣ ራስ ወዳድነት ይመስለኛል፡፡ በቅዱስ መጽሐፍ ላይም የተጻፈዉ ስህተት ነዉ ማለትህ ነዉ? ንግስተ ሳባ የንጉስ ሰሎሞን ዝናዉን ሰምታ መሰለኝ ለመጎበኘት እስከ እሥራኤል የሄደችዉ!

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 3 měsíci

      ነብይ ሱለይማን በእኛ በሙስሊሞች ነብይ ነው

    • @user-cg8ij1dq8x
      @user-cg8ij1dq8x Před 3 měsíci

      አይምሮህ ስደነቁር እንዲህ ነው እንግዲህ እንዳንተን ያለ ሰው ለማስረዳት ከመጣር ይልቅ መሳደብ ይቀላል ምክኛቱም መስሚያ የለህማ

  • @user-dm1lo9hj5r
    @user-dm1lo9hj5r Před 3 měsíci

    Rafatoel Ur brillient hero

  • @mequadesha
    @mequadesha Před 3 měsíci +1

    Great Ethiopia 💚💛❤

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 3 měsíci +3

    "እውነት ኣርነት ታወጣለች"
    ኢትዮጵያ ወይ ኣክሱም ትልቅ ታሪክ ኣላት፡ የሌላ ታሪክ መውሰድ ኣያስፈልግም፡ ንግስተ ሳባ የየመን ንግስት ናት፡ ሳባ የሚለው የንግስቲቱ ስም ኣይደለም፡ ሳባ የየመን ጥንታዊ ስም ነው፡ ቋንቋቸው ደግሞ ሳባ ይባላል፡ ከታሪኮች በላይ እውነት ይበልጣል፡
    ኢትዮጵያ ከንግስተ ሳባ የማይተናነሱ ብዙ ነገስታት ነበሩዋት ግን ለምንድነው ብዙ ታላላቅ እውነተኛ ታሪክ እያለን እርሱ ትተን የሌላ ኣገር ንግስት ታሪክ እንደኛ ታሪክ ኣድርገን መውሰድ የፈለግነው፡ ይህ በፈጣሪ እንኳን ተቀባይነት የለዉም።
    እውነት ነው በኤርትራና በኢትዮጵያ ሳባውያን ነበሩ፡ ንግስቲቱ ግን የመን ነው ቤተ መንግስትዋ የሚገኘው፡ ማራባ በሚባል ቦታ።

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s Před 3 měsíci +1

      ትክክል😊

    • @TsehayeMeles-cc7wx
      @TsehayeMeles-cc7wx Před 3 měsíci

      Kaltsasatku benate haymanot new endza milew Adel Ente 2chu Muslim nachu yaletrtr kit new yemtaw yemjemeryaw haxe mnlik ataschkbtu

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 3 měsíci

      @@TsehayeMeles-cc7wx ክርስትያን ነኝ።

  • @user-mh7km8ys6q
    @user-mh7km8ys6q Před 3 měsíci +1

    የተደበቀው የኢትዮጵያ ታሪክ የሚል ርዕስ ብትሰጡት ጥሩ ነበር። ይህን ጥንታዊና ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ታሪክ ትውልድ እያወቀው ቢመጣ ኖሮ ምናልባች አሁን የፀባችን መንስኤ ሌለኞቹ ዩኒቨርሶች(አለማት) ይሆኑ ነበር።

  • @amancuba2290
    @amancuba2290 Před 3 měsíci +2

    please including archival research and academic research resource to back up your documentaries other wise you prove nothing .

  • @mdocho4944
    @mdocho4944 Před 3 měsíci +1

    Can you please tell us where did he got his .info. Thank you

    • @kidanassefa9985
      @kidanassefa9985 Před 3 měsíci

      I think from the books written in geez language & afetaric from ancestors.

  • @user-bz5bb9bg9n
    @user-bz5bb9bg9n Před 3 měsíci

    ሀበሻ ሲፈጠረ ታሪክ አዉዳሚ ነዉ ለዛ ታሪኩ ሁሉ ተዛብቷል

  • @eskenderbekele6069
    @eskenderbekele6069 Před 3 měsíci +1

    የድፍረት ትርክቱ ቢቀር መልካም ነው።

  • @adonaybisrat537
    @adonaybisrat537 Před 3 měsíci +1

    Oh ኣይኔን ከዚህ ተከታታይ ፕሮግራም ልነቅል አልቻልኩም

  • @Bete_amhara-ኤኬ47
    @Bete_amhara-ኤኬ47 Před 2 měsíci

    the obelisk of aksum is the most copied design in the world. Most door or windows always seems to have that unique style of art.

  • @MusgunGebre-dn4wh
    @MusgunGebre-dn4wh Před 3 měsíci

    Nigiste Sabawyan (QUEEN OF SABA) Azieb

  • @MsSolomon1234
    @MsSolomon1234 Před 3 měsíci +1

    WOW! You forgot about Andromeda and Caseopia, I am disappointed ☹️ 😢, even the Greek and the Egyptians use to call them god's, Saba is the 52nd ruler of Ethiopia, the documentary is very good I appreciate. But there is no enough knowledge of Ethiopians 5000 years old history.😢😊

  • @NesredinSeid-vy2nh
    @NesredinSeid-vy2nh Před 3 měsíci +4

    እረ ውውውውውውውው 😂😂😂 አለቅን በውሸት። የመረጃ ጊዜነው ማስረጃ አለህ? ትውልድ በተሳሳተ መንገድ እስከመቸ?

    • @MilkanaMegos
      @MilkanaMegos Před 3 měsíci

      ደነዝ ነገር ነህ ልበል
      መረጃው ኣደል እንዴ እየነገረህ ያለው ።
      እንግሊዝኛ እንኮን ማንበብ እምትችል ኣይመስለኝም ግን Arwe ብለህ Google ኣድርግ ትራንስ ሌት ኣድርገህ ኣንብበው ታሪኩ ከዛ ነው ሚጀምረው ከዘንዶ ኣምልኮ እስከ ክርስትና እምነት መቀበል

  • @user-wc3xm5us2x
    @user-wc3xm5us2x Před 3 měsíci

    ሳባ የሚኒሊክ ቀዳማዊ እናት የትግራይ የመጀመሪያዋ ሴት ንግስት ፅዮን አክሱም ናት

  • @AdisuMokonine
    @AdisuMokonine Před 5 dny

    Hji bayo Dasilgali

  • @christson1948
    @christson1948 Před 3 měsíci

    Your next journey should be Yeha Please ??? Thanks !

  • @natural-wonders
    @natural-wonders Před 3 měsíci

    "ንግስት ሳባ" ሳይሆን "ንግስተ ሳባ" ( "Queen of Sheba" not "Queen Sheba") ተብሎ መተረክ ነበረበት፡፡

  • @AdisuMokonine
    @AdisuMokonine Před 5 dny

    Ethiopia Wsti nw

  • @gediongetachew
    @gediongetachew Před 3 měsíci +1

    አጀብ ወሬ ኢትዮጵያውያን አሁንም ከዋሻ አልወጣን።

  • @user-dg5se9gs8y
    @user-dg5se9gs8y Před 3 měsíci +1

    abracadabra

  • @Sheger.Gebeya
    @Sheger.Gebeya Před 3 měsíci

    Rafatoel is the next aba tesfasilassie metelu eski

  • @HiruyGiday
    @HiruyGiday Před 3 měsíci

    Plis yeha hidu...

  • @Sheref.mohamed
    @Sheref.mohamed Před 3 měsíci

    የንግስት ስባ ቤተመንግስት አይደለም ። አንድ መረጃ አላቀረብክም :: በወሬ ብቻ ሳይሆን መረጃ ያስፈልጋል

  • @lidiyamesenbet5856
    @lidiyamesenbet5856 Před 3 měsíci

    Bertaln

  • @yohan7782
    @yohan7782 Před 3 měsíci +5

    የኢትዮጵያ ታሪክ እና የአክሱም ታሪክ አንድ አይደለም. ኢትዮጵያ ከ150 አመት በታች እድሜ ነው ያላት. ከዛ በፊት ሁሉም የየራሱ ታሪክ ነበረው.

    • @tutubekele4231
      @tutubekele4231 Před 3 měsíci +1

      አይ እናኔተ ? ኮሜንታችሁ በእውሸት ቢሆን። በዛ ዘመን ዛሬ የሚፎከሩበት ታሪኮች ዛሬ ቅርሶቸ የተገኙበት አካባቢ ህዝቦች ታሪክ አለመሆኑን ስሞች እና ቋንቋዎች ዛሬ በአካባቢው የሚገኙ ህዝቦች ባለቤትነቴ አለመሆኑን መመርመር ይገባል። ስልጣኔ ቋንቋ ባህል ንግድ....ወዘተ የፍለሠት migration ውጤት ነው። ለነዚህ ምሳሌ የአውሮፓ የአሜሪካ....ከ100 አመት ከ30 ዓመታት ወዲህ ያለው ፍልሠት የአገራቶችን politica እንዴት እየቃቸው እንደሆነ ማየት ተገቢ ነው።

    • @user-wc3xm5us2x
      @user-wc3xm5us2x Před 3 měsíci +2

      ክክክክ ከዲልናኦድ እስከ እስራኤል ፅዮን የትግራይ ህዝብ ታሪክ ነው...

    • @WeleteSenbet
      @WeleteSenbet Před 3 měsíci +3

      ቀጣፊ ሁላ በጥንት ጊዜ ድፍን ኢትዮጲያ አክሱም ተብላ ነበር የምትጠራው ዘረኛ ሁላ አክሱምን ለአንድ ክፍለ ሀገር ሶቶ ማዘብዘብ የለም።የአክሱም ስርወ መንግስት በምድረ ኢትዮጲያ ነበር።

    • @yaredsolomon-sv5om
      @yaredsolomon-sv5om Před 3 měsíci +2

      Ye gala comment new 😅😅😅

    • @user-wc3xm5us2x
      @user-wc3xm5us2x Před 3 měsíci

      @@WeleteSenbet ክክክክክ አይ ደንቆሮ ስማኝ..እራሷ ኢትዮጵያ መቼ ኢትዮጵያ ነበረች የትግራይ ህዝብ አይደለም እንዴ አክሱም ላይ ኢትዮጵያ ብሎ በግዕዝ የፃፋት ሀሀሀሀ አይ አማራ ታሪክ ለመዝረፍ የትግራይ ህዝብ መጨፍጨፍ እንደ እምነት ቆጠራቹህ... ለማነኛውም አቢሲኒያ ነበረች ወደ ኢትዮጵያ ተቀይሯል በትግራይ ጭንቅላት ... ቻው መንበረ ሰላማ ለዘላለም ይኖራል ..የአህያ መንበር ሽዋ ነው

  • @MsSolomon1234
    @MsSolomon1234 Před 3 měsíci

    No queen Saba existed 3000 years ago, not 7th century.
    Please you history no fully right, even queen Hindeke is 330 B.C. And is told by the priests and monks she was the 52nd ruler of Ethiopia, and every one know about king Solomon and queen Saba and their son king Menilik the first of Ethiopia. And king Solomon was son of king David so Solomon use to rule 980 B.C. So I will say this again queen Saba was in 980 B.C not 700AD😊

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele Před 3 měsíci

    ቅ፣ማሪያም ንግስተ ሣባን ተክታለች

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 Před 3 měsíci

      ወንድም የማታቀውን ጣቢያ አትቀላቅል አለማወቅ ወንጀል አይደለም 😕🤔🤭

    • @aeshimohammed9684
      @aeshimohammed9684 Před 3 měsíci

      😂😂😂😂😂

  • @yohan7782
    @yohan7782 Před 3 měsíci +1

    🤦🏿‍♂️🤦🏿‍♂️🤦🏿‍♂️ አንተ ልጅ እራሴን አሳመምከኝ አፍሪካ አሜሪካ middle east የነበሩ ስልጣኔዎች በሙሉ የተነሱት ከኢትዮጵያ ነው ስትል ምንድነው ማስረጃህ? ዝም ብለህ ትጠባናለህ እንዴ? አረ ኡኡ ኡ ኡ ኡ ኡ 😂

    • @MilkanaMegos
      @MilkanaMegos Před 3 měsíci

      ማስረጀው ቁጭ ብሎልህ የለ ከዛ በላይ ምን ትፈልጋለህ

    • @yohan7782
      @yohan7782 Před 3 měsíci +1

      @@MilkanaMegos የት ነው ቁጭ ያለው?

    • @MilkanaMegos
      @MilkanaMegos Před 3 měsíci

      @@yohan7782 የኣፍሪካ ሃገራት ሃገራት ከመሆናቸው በፊት ኢትዮጵያ ፑንት ተብሎ ይጠራ ነበር ።ሌላው የንግስተ ሳባ ነው እሱ ደሞ መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ኣለልህ ።እና ሃወልቱም እንደምታየው ነው

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Před 3 měsíci

    አስጎብኚው ብዙም የጠለቀ እውቀት በቦታው ላይ ያለው አይመስልኝም ከዛስ ጋዜጠኛው ይበልጥ ይሻላል

    • @MilkanaMegos
      @MilkanaMegos Před 3 měsíci

      ከዚህ በላይ ምን ሊል ፈለግክ
      ግን እኔ ያናደደኝ ስለ ኣርክዩሎጂስቶቹ ነው የውጭ ኣርክዩሎጂስት ከምን ጠብቅ የራሳችን ቢመረምሩት ይሻላል ።እስካሁን ኣለመቆፈሩ ገርሞኛል ሃገር ኣለም እሚጠቅም ሃብት ሊገኝበት ይላል ።መንግስት ቢመለከተው ኣሪፍ ነው

  • @uritakala-kp5uw
    @uritakala-kp5uw Před 3 měsíci +1

    ኢትዮጵያ ሁሌ በአፈ ታሪክ እና በውሸት ሊአሳምኑ ለማሳመን መሞከሩ በጣም ያሳዝናሉ, የነገስት ሳባ በኢትዮጵያ 90% አፍ ታሪክ ብቻ ነው, ምሳሌ የንግስት ሳባ እና የንጉስ ሰለሞን ልጅ ዉሸት ነው, ከየትም መጸሐፍ ቅዱስ የለም የኢትዮጵያ የጨመሩት ውሸት ነው

    • @user-ns6tz8lv9t
      @user-ns6tz8lv9t Před 7 dny

      Yene eht nechoch betsafut. neger bcha atmegn. eshi nech lerasu yazegajesh. parot wym robot athugni

    • @Weldemariamtesfayonas8228
      @Weldemariamtesfayonas8228 Před 6 hodinami

      1 Kings 10 አማ - 1ኛ ነገሥት
      1: የሳባም ንግሥት በእግዚአብሔር ስም የወጣለትን የሰሎሞንን ዝና በሰማች ጊዜ በእንቆቅልሽ ትፈትነው ዘንድ መጣች።
      ንጉስ ሰሎሙን እንካን የነገሰው በኢትዮጲያ ነው ባታምን የመጽሓፍ ቅዱስ ታሪክ ግን ልንገርህ
      1 Kings 1 አማ - 1ኛ ነገሥት
      38: ካህኑም ሳዶቅና ነቢዩ ናታን የዮዳሄም ልጅ በናያስ ከሊታውያንና ፈሊታውያንም ወረዱ፥ ሰሎሞንንም በንጉሡ በዳዊት በቅሎ ላይ አስቀምጠው ወደ ግዮን አመጡት።
      39: ካህኑም ሳዶቅ ከድንኳኑ የቅብዓቱን ቀንድ ወስዶ ሰሎሞንን ቀባ፤ ቀንደ መለከትም ነፉ፤ ሕዝቡም ሁሉ፦ ሰሎሞን ሺህ ዓመት ይንገሥ፡ አሉ።

  • @kb501-eth6
    @kb501-eth6 Před 3 měsíci

    Axum እያለ ምን አስሮጣት የ ሰዉን ሀገር that's why we appreciated ቀዳማዊ እመቤት Zinash ታያቸዉ በ ዓለም ዙሪያ and her king ably Ahmed all OK We are present and future past was history so keep working the good work like abay bridge የምረቃ ስነስርዓት በቂ answer ነዉ miss Zinash tayachew Ethiopian queen by our real space time with the power of your husband power of e Federal democracy republic prime minister to the front together by the power of G 20 ግንቦት 20 bees with queen ethio Africa and planet earth by north power of ወያነ

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s Před 3 měsíci

    ንግስት ሳባ የመኔ ነች ግን ግዛቷ ሀበሻን ይጨምር ነበር ሀበሻም ግዛቱ እስከ የመን ነበር በአብረሃ ጊዜ በደንብ ጥናት ያስፈልገዋል