ባለ ቀለሙ ሀይቅ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 79

  • @BenyamEshetu-qi2yx
    @BenyamEshetu-qi2yx Před měsícem +12

    ሄና አንተና ጥቂት መሰሎችህ ባይኖሩ ኢትዮጵያዊ ሆነን ኢትዮጵያን ሳናውቅ ማለፋችን ነበር። እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይከተልህ በርታልን

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 Před měsícem +2

    ኣረ መንግስታችን ይሄንን ምርጥ ተፈጥሮ መላ በልልን ገበታ ላሃገር በሚለው ብዙም ኣያስቸግርም ላዲስ አበባ ቅርብ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @DeerMoose
    @DeerMoose Před 2 dny

    አይ ፈጣሪ እግዚአብሔር ታላቅ ታላቅ ነው!!!!!❤❤❤ ተፈጥሮን እንዲህ ያሳየናል። ፈጣሪን በጣም አከብረዋለሁ ፣እፈራዋለሁ!!!!

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን።አንተን ለማመስገን እድል ስላገኘሁ አመሰግናለሁ

  • @addismic123
    @addismic123 Před 12 dny

    በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው።
    ስያሜው ቢቀየር ጥሩ ይመስለኛል።

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 Před 3 dny +1

    ጅቡ ጮኸ😢😢😢እጅግ የሚያስፈራና የሚያምር ነው።

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před měsícem +2

    አቤት የተፈጥሮ መስህቡ እንዴት ያምራል እዚህ ነበር ተቀምጦ ተፈጥሮን መኮምኮም🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 Před měsícem +4

    ድንቅ የተፈጥሮ ፀጋ

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op Před měsícem +3

    መንግስት ይሄን ድንቅ ቦታ በኮሪደር ልማት ማካተት አለበት ባህሩም በደንብ በጥናት መመርመር አለበት በጣም ቆንጆ ቦታ ነው❤❤

  • @kalkidanyirga1577
    @kalkidanyirga1577 Před měsícem +4

    እኔ ሁሌም ኢትዮጵያን ሳላያት ሳልጎበኛት ሁሌም ውብ እንደሆነች ይሰማኛል ውበቷን ደግሞ የበለጠ በአይኔ እንዳይ ስለምትረዱኝ ጋዜጠኛ ሄኖክ ከነመላው የስራ ባልደረቦች እግዚአብሔር ይስጣችሁ .....ሁሌም እንደምላችሁ እድለኞች ናችሁ እጅግ በጣም እድለኞች .....

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 Před měsícem +3

    ሔኖክ እናመሰግናለን ኑርልን

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 Před 27 dny

    It is a gorgeous lake with a precious nature, thanks for sharing this video.

  • @AedrisSayde
    @AedrisSayde Před 4 dny

    እናጠናለንብላችሁ እደኜርሙዳ

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 Před měsícem

    What a magnificent view. If I come to Ethiopia, l would like to take a tour with your team. Many thanks sharing your travel experience

  • @abrhamzemene2121
    @abrhamzemene2121 Před měsícem +1

    በጣም ያምራል ግን ለደንነቱ ና ለፅዳቱ በዙሪያው መኖሪያ ቤቶች
    ባይኖሩ የተሰሩትም እንዲነሱ ቢደረግ እላለሁ

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 Před měsícem

    እጅግ አሰደናቂና ማራኪ ሐይቅ ነው። መቼ ነው ባለን የተፈጥሮ ሀብት የምንጠቀምበት? ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም በጉዞ ኢትዮጵያ ውብና ታሪካዊ ስፍራዎችን ሁሌም ስለምታስጎበኘን ከልብ እናመሰግናለን ። 💚💛❤️

  • @Black-Lion-Africa
    @Black-Lion-Africa Před měsícem

    Thank You Brother Henok,You are one of a Kind,keep up the Amazing Work !!!

  • @TeshomeAtaklti
    @TeshomeAtaklti Před 11 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🌏🥰🥰🥰🥰

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Před 16 dny +1

    አረ ❤❤❤አብቹ ይህን ቦታ እይልን።።

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 4 dny

      are aci biye ysune moti qosasa👺👹😡👈❌​@wstm3399

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 Před měsícem

    Thanks 🎉,great my father land

  • @rim1060
    @rim1060 Před měsícem +1

    Wow Amazing

  • @GezahegnMekonen-i6w
    @GezahegnMekonen-i6w Před měsícem

    ሄኖክ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው አመሰግናለሁ ገዛኸኝ የቀድሞ ሠፈር

  • @jemshussdsbc4775
    @jemshussdsbc4775 Před měsícem

    Wow that is amazing, thanks a lot bro.

  • @kiyarina
    @kiyarina Před měsícem

    "HARA SHAITAN" , A Great CRATER LAKE Beauty in Silte, ETHIOPIA.🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴 NATURAL. 💚💚💚💛💛💛❤❤❤.

  • @helensetegn2545
    @helensetegn2545 Před měsícem +1

    ድንቅ ተፈጥሮ ነው ሔኖክ በጣም አደንቅሀለው በርቱ
    ግን ሐይቁ ለምን ሀረ ሸይጣን ተባለ?

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před 26 dny

    እናመሰግናለን

  • @lay625
    @lay625 Před měsícem

    The place is amazing 👏. I never heard about it. But pray for this place and change the name 🙏 .

    • @adamankind1onearthg
      @adamankind1onearthg Před měsícem

      ፀበል ይባል። 2016 በፈረንጅ ሄጃለዉ ድንጋይ ወርዉረን አይገባም ብለዉኝ ያዉ ወደ ዳር ወደቀ።

  • @user-lu2yz7pf2d
    @user-lu2yz7pf2d Před dnem

    የሚገርም መመሳሰል ጎጃም አገዉ ምድር ከሚገኙት ሁለት ሀይቆች ጋር ይመሳሰላን የገርመኘ ደግሞ እዛ አገዉምድር ፅርባ ሀይቅ የሠማሁትን አስጓብኝዉ ሀይቁ የተፈጠረዉ በሀጥያት ምክንያት ነዉ ሲልስሰማ ገረምኝ አዛሀይቅም ሀይቁ የተፈጠረዉ ባለመታዘዝ ነዉ ተብሎ ይታመናል የሚገርመዉ ደግሞ የዚህ የሀይቁ ስም ደግሞ ቃሉ አገዉኛ ነዉ ሀራ ማለት ማታ ማለት ነዉ አጠቃላይ ሲተረጓም የማታ ሰይጣን ማለት ነዉ አይአገሬ ታሪክሺ ገና አልተፃፈም እናም ወድሜ ዶክመነተሪ ሰትሰራ ታሪካቸዉንም ብትመረምር ጥሩ ነዉ ብየአምናለሁ

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Před měsícem

    ድምጽህ ዋው ነው

  • @abdi-uz6iw
    @abdi-uz6iw Před měsícem

    ማረፊያ ቢኖር ቆንጆ ነበር መተን እንጎበኘዉ ነበር

  • @user-sw1im2iz3g
    @user-sw1im2iz3g Před 5 dny

    ketilketu antsar yihon coloru yemikeyayerew። as your suggetion.

  • @flexlyrics9291
    @flexlyrics9291 Před 7 dny +1

    የሀይቁ ጥልቀት ቢታወቅ ዋናው ጥያቄ ነው

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 Před měsícem

    እጅግ ደስ ብሎኛል

  • @EndashewGezahgn
    @EndashewGezahgn Před měsícem

    እንኳን ደና መጣቹ !! አበይ በወገሬት መጣሙ !! ❤❤❤❤

  • @embetwerku725
    @embetwerku725 Před 22 dny

    ሄኒ ትልቅ ሰው በርታልን

  • @tesfahunmekonen1811
    @tesfahunmekonen1811 Před 19 dny

    ምርምር ያሰፈልገዋል በዙርያው ካሉ ህፅዋቶች ርፍሌክት አደርጎ አይመስለኝም ምክንያቱም በዙ ወንዞች በጫካ የተከበቡ አሉ ለምን እንደዚህ አይሆንም አማዞን ያለ ደን በውስጡ የሚፈሰውን ወንዝ ቀለም አልቀየረውም?

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b Před měsícem

    Maybe there is some type of vulcanic activity, invisible to human eyes,absence of acquatic animals living in it...I admire ur courage.But when nature is as such ..በሩቁ፡with much respect but fear also.Or many years ago some meteorite has landed here...This place creates me some kind of discomfort.Though,thanks for sharing.

  • @amourgagnetoujours
    @amourgagnetoujours Před měsícem

    እኔ የምትገርመኝ የኢትዮጵያ ነገስታት የመጣውን ህዝብ ሁሉ ወራሪም ይሁን ስደተኛ ከህዝብ ጋር ደባልቀው የአገር ባለቤት ያደረጉ መሆኑ ሲሆን እጅግ የማዝነው ደግሞ ዛሬ አፄዎች እያሉ የሚረግሟቸው የእነሱ ልጆች መሆናቸው ነው።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před měsícem

    ውብ ተፈጥሮ ነው❤

  • @TaduDefar
    @TaduDefar Před měsícem

    Ye egzabiher sira gurum new❤

  • @MyDaniel2100
    @MyDaniel2100 Před 23 dny

    My view is it is better off leaving it alone, don’t need tourist to spoil the nature. It’s beautiful because there is less human around

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 Před měsícem +1

    አልጌውን ነው ከለሩማ
    ግን በ አራብኛ "ሃራ ሼጣን" ማለት የ ሴጣን ሰፈር ማለት ነው
    😍❤❤ My beautiful country Ethiopia.

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b Před měsícem

    Is it a crater of an extinct vulcano?So scary....what if the landslides????Please stay uphill.MashAllah so beautiful,but....beware..

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před měsícem +2

    ሻይ ቡና ከምትል ማር ብታመርትበትስ?

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před měsícem

    ሄናችን ❤❤❤❤

  • @ethioethiosaradamtew7713

    Heni How many kilometres is it?

  • @user-qf4rr8pl2u
    @user-qf4rr8pl2u Před měsícem

    ወወ የስደስተል

  • @QaliWalqo
    @QaliWalqo Před měsícem

    እኛም ጋር አለ እርሱም አይነት ሀይቅ
    አፍር

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 Před měsícem +1

    ለምን ቀድታችሁ በገመድ ሥባችሁ አታዩትም ስትቀዱት ምንአይነት ከለር አለው?

  • @MeseretTome
    @MeseretTome Před 12 dny

    የት ነው

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Před měsícem

    ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኝህ ድስ ይለኛል

  • @MeseretTome
    @MeseretTome Před 12 dny

    ግን ለምንድነው ሀራ ሼይጣን የተባለው ትሩጉሙ ምንድነው

  • @fortytube
    @fortytube Před měsícem

    ሄኒ ጀግና

  • @user-nu6dk6hi4e
    @user-nu6dk6hi4e Před měsícem

    ግን እና በሰደደት እድሜ ጨረሰን

  • @dagmhaylu1015
    @dagmhaylu1015 Před měsícem

    ዘበኛ ከምትሆን ውሀውን ተጠቀምበት አትደንዝዝ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před měsícem

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ Před měsícem

    ውውውውውይይይይይ ኮሪደር ብላ ሀይቁን አፈር እንዳትሞላው አዳነች😂😂😂😂

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 4 dny +1

      😂😂😂😂😂 asqisene my oromo ❤ 💉👈🌳😍😘 ymcise aye edza kane atargime aduya yene gegina nati🌳✨🌼🌸🌸🌸melkame adise ameti yhunelese adenti fiqer ysfene one love❤

  • @fortytube
    @fortytube Před měsícem

    እኔንም አበረታቱኝ 🙏

  • @user-he5lt6mu4h
    @user-he5lt6mu4h Před měsícem

    Oh, there are hyenas nearby.

  • @tesfahunmekonen1811
    @tesfahunmekonen1811 Před 19 dny +1

    ችግሩ እኮ ገብቻ ላሉልማ ቢባል ይህ ቆሻሻ ዘረኝነት ስለነገስ ውጣ ሃገርህ አይድለም ስለሚባል ነው

  • @እቢ
    @እቢ Před měsícem

    አብይ ካየዉ አለቀለት 😂😂😂

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 4 dny

      aytotale qoye silxa zon adidsaba axgbi nati gine bhre syxane sime aywedme abicuya❤ syxane aymlkime abicu

  • @ዳባቴዋፍኖ
    @ዳባቴዋፍኖ Před měsícem

    ታዲያ ምን ይሆናል አገራችን መንግስት የላትም😢😢😢

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před měsícem +2

    ስልጤ ነብሰ ገዳይ ዘራፊ ውንበዴ ሕግ የማያቅ እንስሳ የሆነ ህዝብ ነው። አማራን ዘርፈዋል ገለዋል። መቸም አንረሳውም። ድል ለአማራ ህዝባዊ ሃይል።

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Před měsícem +3

      ክክክክ
      አህያው ጎንደሬ ተቃጠል ሀገር አፍራሽ

    • @AbdilmejidTemami
      @AbdilmejidTemami Před měsícem

      😂😂😂

    • @user-if8jx4bt2z
      @user-if8jx4bt2z Před 26 dny

      ​@@user-bf7rp9qj4oሰልጤው ትንሽ ጠብቅ -አትሣደብ።

    • @user-bf7rp9qj4o
      @user-bf7rp9qj4o Před 26 dny

      @@user-if8jx4bt2z
      ማለት????

    • @user-lz4vd5ij8e
      @user-lz4vd5ij8e Před 15 dny

      ስርዓት ያዝ አንተ ደደብ አማራን አትወክልም

  • @alexkomata2327
    @alexkomata2327 Před měsícem

    አብይ አላይም

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 Před 4 dny

      aytotale biyayese min yrgilise yesewe kilele zelese mgbati eko dero qere 😂😂😂 bhere syxane bilo wenze abicuya aymceweme😂❤

  • @anilkumarkumar1257
    @anilkumarkumar1257 Před měsícem +2

    ኣረ መንግስታችን ይሄንን ምርጥ ተፈጥሮ መላ በልልን ገበታ ላሃገር በሚለው ብዙም ኣያስቸግርም ላዲስ አበባ ቅርብ ነው❤❤❤❤❤❤

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected Před měsícem

      መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ አለ እንዴ😂?

    • @salimselam9514
      @salimselam9514 Před 16 dny +1

      ​@@AbiyAhemdundected ትሽ ፅንፈኛ ፓለፒካህን ቆሻሻ ቦታ አራግፈረ።።።