የቃል ኪዳኑ ስፍራ በቅርብ ርቀት/ ኢትዮጵያን እንወቅ በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ሊባኖስ ገዳም/Discover Ethiopia, Debre Libanos Monastery

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • የቃል ኪዳኑ ስፍራ በቅርብ ርቀት
    North Shewa Zone Historical Monastery and exciting water fall with landscape
    Travel Show that is determined to promote the diverse tourism
    appeal of our country. It’s our belief that we are in the media driven world and, we intentionally use our channel to contribute our share in promoting Ethiopia and attract local and foreign tourism prospects.
    It is also the place to be for anyone who’d like a scape from the everyday routine and explores unique and magnificent historical places, dramatic landscapes and
    culture in our country.

Komentáře • 179

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 Před 3 lety +21

    ልዩ የመዳኛ ቦታ።እግዚአብሔር ይስጥልን አዘጋጆች እናመሰግናለን።የፃዲቁ አባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከት በሁላችንም ላይ ይደር። አሜን!!!!

  • @tesfayfilmon502
    @tesfayfilmon502 Před 3 lety +24

    እና መስግናለን እግዚአብሔር ይባርካቹ: የኣቡነ ሊባኖስ የኣቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከት ጸጋና ጸሎት ይእደርብን ኣሜን:: ተባረኩ የበረከት ስራ ነውና ቀጥሉበት .... እናመሰግናለን ::

    • @yeheyistsegaye2131
      @yeheyistsegaye2131 Před 3 lety +1

      እንደዚ አይነት ለአካባቢው እውቀትና ክብር የሌለውን ሠው ቢያንሥ የጅረቱን መጠን ባግባቡ እንክዋን መግለጽ የማይችል ሠውን መረጃ ሠጪ አርጎ ማቅረብ ይከብዳክ

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do Před 8 měsíci

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ሀገሬ ኢትዮጵያ ለደጅህ አብቃነ

  • @Taredan77
    @Taredan77 Před 3 lety +26

    አንኳን አየሁሽ የትውልድ ሀገሬ ሰሜን ሸዋ ሰላሌ የልጅነት ትውስታ በተለይ እናቴን ያስታውሰኛል በልጅነቴ የሴቶች ገዳም እና የወንዶች ገዳም ቤተሰቦቻችን የኖሩ ስለነበር እናቴ ይዛኝ ትሄድ ነበር 🥰 ዳቤና ንፍሮ ትዝታዎቼ ናቸው 😍😍

    • @taddeselema1646
      @taddeselema1646 Před 3 lety +3

      ዳቤና ንፍር

    • @dhugasaibsa1357
      @dhugasaibsa1357 Před 3 lety +4

      እኔም ህገሬ ወንዜ ስለሆነ ትዝታዬ ብዙ ነው

    • @galxya1162
      @galxya1162 Před 3 lety

      ቤተክርስቲያናዋን ቦታ ካአዲስ አባባ መኪና ስንይዝ የት ብለን ነዉ የሀገሩዉ ስም

    • @merikonjo9246
      @merikonjo9246 Před rokem

      ግን አ.አ የት በለ ነው የምነሄደው

    • @user-zl8bt1lq6j
      @user-zl8bt1lq6j Před 9 měsíci

      ​@@galxya1162ሸዋ ደብረ ሊባኖስ ገዳም

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 3 lety +6

    የአባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት ረድኤት በረከታቸው ይደርብን እናመሰግናለን ይልመድባቸው ebs

  • @danielcraigdavid2090
    @danielcraigdavid2090 Před 3 lety +6

    ሰደት የመረረዉ እግዚአብሔር ይርዳዉ።

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 3 lety +4

    I love ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ my home land Ethiopia 🇪🇹 god bless our country Ethiopia❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Před 2 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስማዓልና።እግዚአብሔር በረኸት ኣቡነ ተክለሃይማኖት ይኽፈለና።

  • @user-gz7cl7uu3t
    @user-gz7cl7uu3t Před 3 lety +11

    ዮዲትዬ ስወድሽ!❤❤❤❤
    ትረካሽ ፣ ድፍረትሽ ፣ የፕሮግራምሽ ቅንብሩም well organized ነው።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ! የአባታችን የሀዋርያው አቡነ ተክለሃይማኖት በረከትና ረድኤት ይጠብቅሽ! እርጉዝ ነሽ መሰለኝ ወላዲተ አምላክ በሰላም ታገላግልሽ።

  • @alemtshayekebede
    @alemtshayekebede Před měsícem

    የተክልዬ ገዳም ይ,ለያል ጸጋው በረከቱ

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j Před 3 lety +14

    የሚደንቅና አስደማሚ ውበት ያለው ስፍራነው ከሁለት ወር በፊት ለእረፍት በሔድኩበት ግዜ አይቼ በጣም ከወደድኳቸቸው ቦታዎች አንደኛ ነው አገር ቤት የምትሔዱ ጓደኞቼ ብታዩት ትወዱታላችው

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk Před 3 lety +7

    Nice job👌👍በጣም ደስ ይላል ትልቅ ቦታ ነው የአባታችን በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @hailuayano3953
    @hailuayano3953 Před 3 lety +10

    Good to see you back ! you have been missed.እንዳንቺና እንደ የጉዞ ኢትዮጵያው ሄኖክ አይነቶቹን born to travel ,profesional ተጓዦችንና ተራኪዎችን ያብዛልን ።

  • @s.m.749
    @s.m.749 Před 3 lety +26

    ተክልዬ አባቴ ለደጅዎ አብቁኝ!!

  • @emebetgebremeskel6102
    @emebetgebremeskel6102 Před 3 lety +2

    ተወልጄ ያደኩበት ብዙ ደሥታና ብዙ ወገን ዘመዶቼ እሕቶቼ ወንድምቼ ያሉበትን አገሬን ከጄርመን አገር ሖኜ በማየቴ በጣም ደሥብሎኛል ደሥየሜለዉን ይሥጣችሑ

  • @user-mz3lx5xm9l
    @user-mz3lx5xm9l Před 3 lety +11

    የዛሬ አመት ተክልየ ሆጀ ነበር ኣሁኑም ለመሄድ ያብቃን ኣሜን

    • @merikonjo9246
      @merikonjo9246 Před rokem

      ka dese baba Yeti Belen New Yemenehudew pls

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 Před 3 lety +1

    Yetwuld hegeran slayehuni betam des bilonal gn ye heyimanot Abatochi weyim Menfesawuyan biyakerbut betam tru neber 💚💛❤😍😍😍😍

  • @tsehayabebe9485
    @tsehayabebe9485 Před 3 lety +1

    ትውልድ አገሬ ስላሳያቹን. ሹክረን

  • @bezuyewondesen5643
    @bezuyewondesen5643 Před 3 lety +26

    የምወዳት ሰፈሬን ሰሜን ሸዋን ስላሳያቹን አመሰግናለሁ

    • @kidanefikadu1092
      @kidanefikadu1092 Před 3 lety

      Inem betam iwedalaewu gin semain shewa sefi nw. Kilil ina zone yelewum?

    • @rahel6129
      @rahel6129 Před 3 lety +1

      Ene ye sent amet heleme new gedamun mayet dejun meregex please help me ?

    • @tsehayabebe9485
      @tsehayabebe9485 Před 3 lety +1

      እንተዋወቀ እዛ የተወለዳቹ

    • @user-zb4tb6kd1h
      @user-zb4tb6kd1h Před 2 lety

      እኔም ሰሜን ሸዋ ነኝ እና እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መሄድ እፈልጋለሁኝ መስመሩ ከደብረብርሀን በስተ የት ነው ?

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před rokem

      @@kidanefikadu1092 ዞኑ ደብረብርሃን ነዉ አማራክልል የሚገኝ እንጂ ራሱን የቻለ ክልል አደለም ሸዋ ጎጃም ጎንደር ወሎ እንደመባለዉ ነዉ አሁን ግን ደብረ ሊባኖስ አካባቢ ኦሮሞቹ የእኛ ነዉ ማለት አምጥተዋል

  • @s.m.749
    @s.m.749 Před 3 lety +19

    Thank you for showing us this sacred Monastery! But please next time use a spiritual background mezmur instead of secular music. The music doesn’t fit this holy site.

    • @jebaethiopia1101
      @jebaethiopia1101 Před 3 lety +1

      thanks We know it, but it's the matter of, copyright,

  • @thtnawesubalew5931
    @thtnawesubalew5931 Před 3 lety +2

    thanks very very ebs programmers i am proud of you for your focusing area

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 Před 3 lety +3

    May my Native country Ethiopia holly priests and churches keep in their prayers for peace and prosperity to all Ethiopian people 🤎

  • @user-zl8bt1lq6j
    @user-zl8bt1lq6j Před 11 měsíci

    የትውልድ ቦታዬ ሸዋ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @eheteworku1272
    @eheteworku1272 Před 3 lety +1

    የአባታችን በረከታቸው አይለየን

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 3 lety +2

    አምላከ ቅዱስ ተኽለ ሀይማኖት ለደጂዎት ያብቃኝ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Před 3 lety +4

    Hagern silasayachihugn ameseginalehu yezaren ayarigewna kefitche gedam be egir neber yeminhedew tebareku

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 3 lety +2

    ደስታን የሚሰጥ በረከት የሚሰጥ ስፍራ ቢታይ ቢታይ አይጠገብም

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን የተወለድኩበት ቦታ ብሎም ክርስትና ነተነሣሁበት ቦታ በጣም መንፈስን የሚያድስ የሚናፈቅ ቦታ ነው።

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před 3 lety

    አምላከ ተክልዬ ለደጁ ያብቃን🙏
    እንደት ደስ ይላል ሀገሬ ሰለሰምሽ ብዝዝዝት ይበልልኝ💚💛❤️

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Před rokem

    ፀሎት ሁልጊዜ የምትፀልዪ የታደላችው በረከታቹ ፀባያቸው ይሰተጋባብን ቅዳሳን አሜን

  • @moniquelee9808
    @moniquelee9808 Před 3 lety

    Thank you for the contents...You look amazing sista. Bless you .
    🙏🏽❤💚💛🙏🏽

  • @mirakerich1871
    @mirakerich1871 Před 3 lety +1

    TEKEL HUYEMANOT ABATE Tegana Brektote B hulachin laye Yedre AMEN !!!

  • @bettysiad3828
    @bettysiad3828 Před 3 lety +1

    Betame dese yelal ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 Před 2 lety

    BEAUTIFUL 🌱🌷🌼🌴🌲

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 3 lety +1

    ይገርማል የትም ኤደነው መጨረሻችን ቤተክርስቲያን ነው

  • @janboaklilu9850
    @janboaklilu9850 Před 3 lety

    Many thanks keep up in doing so.

  • @AnthonyTess
    @AnthonyTess Před 14 dny

    My Grandmother Emahoye Terngo nefseshene yemarawu it. Was her place

  • @tibebudingamo9949
    @tibebudingamo9949 Před 3 lety

    rely best area i have been there dont miss .rely

  • @mesiethiodubaimesidubai3726

    Wow wow debra libanos ye tiwlidi botaye⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛💛❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yaredeshetu9388
    @yaredeshetu9388 Před 2 lety

    ተክልዬ ና በለኝ

  • @user-bw2vf2fz3b
    @user-bw2vf2fz3b Před 3 lety

    ዋው ሰፍሬ ጫጋል እንቁላል ድልድይ ናፍቆኛል ሰፈሬ ኡፍ ስደት

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 Před 3 lety

    Berketachuwe yakafeln geyta amin amin

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali Před rokem

    There is a finger print of (Ashara in Ethiopian oblisque).....waw!

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q Před 3 lety +4

    ምንነው አጣደፋቹት የድልድዩ ትረካና የአየር መንገድ ሰአት ከገዳሙ ላይ ብታዉዩ ምን ነበር???

  • @trngoabye1840
    @trngoabye1840 Před 3 lety +1

    ዋው

  • @banjibanji425
    @banjibanji425 Před 3 lety +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 Před 3 lety

    Amen tikiyee abate deji nafekegn

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 3 lety

    በርቱ

  • @lilLeulx19Gamer
    @lilLeulx19Gamer Před 4 měsíci

    🎉🎉🎉

  • @mesfintilahun6798
    @mesfintilahun6798 Před 3 lety

    Enameseginalen

  • @ethiolove7431
    @ethiolove7431 Před 3 lety +3

    እናመሰግናቸዋለን! እሄን የመሰለ ቅዱስ ስፍራ በማየታችን: ኢትዮጵያውያን ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ Documentary ነው : ማን
    እንደሚጠብቃት::

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat7873 Před 3 lety +2

    Wuyiii agere wub nesh eko

  • @gojamadamti7214
    @gojamadamti7214 Před 3 lety +4

    ለደጅህ ያአብቃኝ ተክልዮ

  • @etemama9255
    @etemama9255 Před 3 lety +1

    ሚስጽር እንጠብቅ

  • @messilove8657
    @messilove8657 Před 3 lety +4

    ሰሜን ሸዋ ለሁለት መከፈል አልነበረበትም

  • @taalilee331
    @taalilee331 Před 3 lety +1

    Uuuuff yen hager shawe

  • @addisudarge3085
    @addisudarge3085 Před 3 lety +1

    ለደጆ አብቁኝ ተክልዬ አባቴ

  • @wossentadesse8639
    @wossentadesse8639 Před 3 lety +2

    Good attempt; but the background music is not appropriate choice, it should be Orthodox mezmur; I hope there will be more deeper exploration, with more interviews and local issues.....

  • @memeabebe1337
    @memeabebe1337 Před 3 lety

    THE LAND SHOULD BE RETURNED TO THE MONASTERY............

  • @michaelcorleone1861
    @michaelcorleone1861 Před 3 lety

    Selale kegna

  • @trngoabye1840
    @trngoabye1840 Před 3 lety +6

    Ebc እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ሀገር ናት

  • @9055445
    @9055445 Před 3 lety

    Baxam des yila matadel new bawinat

  • @samagetchew1406
    @samagetchew1406 Před rokem

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @ferdeegemdel5451
    @ferdeegemdel5451 Před 3 lety

    እባካችሁ ትንሽ ጨመር አርገን አንድ እርምጃ እናሰራዉ የአይምሮአችንን ምን ትልቅ ነገር ይጐደለ አለ ቡለን እስቲ እናስቡ ደበረሊባኖስ ስንደርስ አካባቢዋ???? አዛሬ 7 አመት አይቸዋለሁ ተፈጥሮዉ ቆንጅዎ ነዉ!!! ግን ሰዉ ያበላሸዉ ነገር አለ በቀላሉ ሰዉ ሊያርመወና ሊያስተካክለዉ የሚችል?

  • @antusjr8499
    @antusjr8499 Před 2 lety

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 3 lety

    ዮዲት እናመሠግንሻለን ድልድዩ ድሮ የእንቁላል ድልድይ የባል ነበር እየሱስሎደ ሴትደብር የትነሽ ወይም የትነህ ወንድ ከሆንክም እንተዋወቅ እኔም ሴት ደብር ነኝ ደሃና ት/ቤት ነው የተማርኩት ስሜን አልቀየርኩም ይህ ነው ።

  • @menbiteklu1027
    @menbiteklu1027 Před 3 lety

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @adjsalemu4431
    @adjsalemu4431 Před 2 lety

    🌻🌼💐🕊👏

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 Před 3 lety

    ያሜሪካ ባለስልጣናት፤ ህግም ሰዋዊ መርህም የሌለዉ ሙሰኛ የድሃ ደም መጣጭ ሰብስብ ነዉ።
    እግዚዓብሔር ሆይ Whitehouse ላይ በቶሎ ማት አዉርድበት። ምእመናን ጸልዩ፤ አሜን በሉ!!!!
    ወገን፤ አባቶች እና መናኩሳት ሆይ ይህን የድሃም የእግዚዓብሔርም ጠላት የሆነዉን ስብስብ ይጣለውን ጸልዩ፤ እኔም አሁን አሜን ብያለዉ።

  • @9055445
    @9055445 Před 3 lety

    Matadel new bawinat baxam des yilal

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 Před 2 lety

    Ye gedamun acount number miyawuk tafuleg.

  • @gennetbkassa564
    @gennetbkassa564 Před 3 lety

    🙏⛪️🙏

  • @ginegenet8871
    @ginegenet8871 Před 3 lety

    ኢቢኤስ ምን አጀባዉ ካዲ ሚዲያ

  • @befekadumolalegn5405
    @befekadumolalegn5405 Před 2 lety

    The soundtrack should been EOTC Mezemur....not classical

  • @galxya1162
    @galxya1162 Před 3 lety

    በናታችሁ አስረዱኝ ሰሜን ሸዋ ማለት የት አካባቢ ነዉ

    • @user-jo9ee1ds1g
      @user-jo9ee1ds1g Před rokem

      ሸዋ አታቂውም እኔ ሸዋ ነኝ አንች የት ነሽ❤❤

  • @kidanefikadu1092
    @kidanefikadu1092 Před 3 lety

    Semain shewa zone nw inde? Anyway thank you.

    • @messilove8657
      @messilove8657 Před 3 lety

      አው ኦሮሚያ ክልል ነው

    • @tube6667
      @tube6667 Před 3 lety +1

      @@messilove8657 እንዴ ጨለልሽ የተወለኩበት የምኒሊክ ትውልድ ቦታ አማራ ክልል ነው ኬኛ😭😭😭

    • @messilove8657
      @messilove8657 Před 3 lety

      @@tube6667 ደብረ ሊባኖስ ኦሮሚያ ክልል ነው

    • @tube6667
      @tube6667 Před 3 lety

      @@messilove8657 ኪኪኪኪኪኪ ዞረብሽ ካላወቅሽ ጠይቂ አማራ ክልል እንዴት ነው ወያኔም ይመኛታል ጉድ እኮ ነው ገናለገና ለሸገረሰ ቅርብ ስለሆነ ብለሽ ነው ደብረብርሃንም ቅርብ ነው እናም ሸዋ አማራ ነው

    • @messilove8657
      @messilove8657 Před 3 lety

      @@tube6667በስማ በለው ነው እንዴ የምታወራው እኔ አካባቢዬ ነው

  • @yeamlakyibeltal3988
    @yeamlakyibeltal3988 Před 3 lety +4

    ሰሜን ሸዋ ኦሮሚያ ነው ወይስ አማራ? መልሱልኝ እባካችሁ፣ ከደቡብ ነኝ እኔ።

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g Před 3 lety

    madow teshageri grum yehone yesatoch gedam tagegnaleshe
    sat deber yebalal ye Kdane mehet ena ye Maryam gedam ale bezu giza turistoch teklya kehadu esunem endigobegnu
    beterfe bezowoch bemnfes yetamemu sewoch chagalen zor endalu mechoh yegemralu
    besebelu yefewosalu selezeh kemegobgntum belai telek fews yalebet bota new
    som wolo yenfero wohawn betetu tamer new becha teamergna bota new

  • @eliaswoldegiorgis5872
    @eliaswoldegiorgis5872 Před 2 lety

    Elias.elias.elias.elias.elias.elias.elias

  • @kyfanzain5157
    @kyfanzain5157 Před 3 lety

    ETHIOPIA ymetkotrwu swe kmblu awerohe gre tdmeranwu enda:bftre::

  • @rastamuje947
    @rastamuje947 Před 3 lety

    Ye oromiya tarikawi botawoch tanagro ayalkim gena buzu botawoch alu

  • @besratkassaun1471
    @besratkassaun1471 Před 2 lety

    ebs lemendenewu acount nember mataskemtu

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 Před 3 lety +6

    ታሪክ አትስርቁ ይህ በሽዋ ምድር ያለ የአማራ መሬት ነው ስውየው ምን ለማለት ነው ይህንን ልብስ ለብሱ አስጉብኝ የሆነው ሁሉ ኬኛ

    • @chuchulema5317
      @chuchulema5317 Před 3 lety +1

      ልብሱን ስታይ ምነው ደመሽ ፈላ???

    • @tensumamush9918
      @tensumamush9918 Před 3 lety +1

      Eza zeregninet yelem yehulum biher mamilekiya new esti

    • @tinsaeshiferaw9652
      @tinsaeshiferaw9652 Před 3 lety

      Ere bakachu yetweldnw eko kemaytefaw zer nw lemndnew be sw serash poltics metbalut? Cherash gedam yene nw malet jemrachu? Engdiyaws eferu gedamu ye egziabher nw

    • @ethiopia5644
      @ethiopia5644 Před 3 lety

      አረባካቹህ ነገር ተው እዚህ ቦታ ብሄር የለላቸው ሰወች ናቸው ያሉት

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před 3 lety

      @@ethiopia5644 ዝም ብለ

  • @beezee3614
    @beezee3614 Před 3 lety +3

    You are on TV us reporter but your hair and clothes are so poor please take care of yourself because you represent our country

    • @moniquelee9808
      @moniquelee9808 Před 3 lety

      Why don't you go & represent instead of talking ? !

    • @mikomikeeha9150
      @mikomikeeha9150 Před 2 lety

      Ante bezih astesasebh hagerhn eyeweklk new🤔🤔🤔

  • @hodanmohamud9880
    @hodanmohamud9880 Před 3 lety

    bad missing America Ghana Chinese

  • @user-ih9gg2wt8f
    @user-ih9gg2wt8f Před 2 lety

    የአለማቱ ጌታየአሏህ ፍጥረት ነው ለአምልኮ ሥለተጠቀማቹት አንመጣበትም ግን አሏህ ነው ፈጣሪው የተፈጥሮው እምነት ኢሥላም ተራሮች ተፈጥሮ አደሉ መቸም ክርስቶስ ነው የፈጠረው እንዳትሉ ተራሮቹ ክርስቶስ ሳይወለድ በፊት የነበሩ ናቸውና

    • @Jared-dp3vg
      @Jared-dp3vg Před 2 lety +2

      እንኳን ተራራ ምንም ዓይነት ፍጥረት ሳይፈጠር የነበረ ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። መጀመሪያም መጨረሻም የሌለው አምላክ ወልደ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

  • @derejea2491
    @derejea2491 Před 3 lety

    You supposed to Say Salaale not fucken Semen shawa

  • @netsahonkubeeyesus1667

    እየሱስ ክርሰቶሰ ብቻ እውነተኛ አዳኝ

  • @MohammedMohammed-gx5do
    @MohammedMohammed-gx5do Před 8 měsíci

    አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ሀገሬ ኢትዮጵያ ለደጅህ አብቃነ