አይደለም ሰው ምድሪቱ የማትራብበት የደብረሊባኖስ ገዳም ተዓምራት!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አይደለም ሰው ምድሪቱ የማትራብበት የደብረሊባኖስ ገዳም ተዓምራት!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Teshager_Tasew
  • Zábava

Komentáře • 395

  • @alemtsehaywajebu9451
    @alemtsehaywajebu9451 Před 3 lety +94

    የፃድቁ ተክለሐይማኖት ቦታውን ለመሳለም ያብቃን

  • @lalufk1230
    @lalufk1230 Před 3 lety +57

    በሰላም ከስደት መልሰክ ለደጅክ አብቃኝ አብቃን

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 Před 3 lety +1

      አሜንንን የእኔም የዘወትር ምኞቴ ነው ጌታዬ ሆይ የፃድቁን የአባታችንን ደጅ ሳረግጥ እንዳትገለኝ

    • @ttigistttigist2200
      @ttigistttigist2200 Před 3 lety +2

      Amenamenamenamen

    • @msrakdegefe4024
      @msrakdegefe4024 Před 3 lety

      አሜንንንንን

    • @nardosdegu1369
      @nardosdegu1369 Před 3 lety

      የእግዚያብሔር ስራው ድንቅ ነው ፈጣሪ ለደጁ ያብቃኝ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    አባታቺን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ይፍቱኝ ሐይለሚካኤል ( ተሻገር ) በስራህ በመገድህ ሁሉ የፃድቁ አባታቺን አቡነተክለሐይማኖት ጥበቃ ምልጃ በረከታቸው አይለህ !!!!!!!!

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel1485 Před 3 lety +11

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት ፀሎት ልመናቸው እረድኤታቸው በፈጣሪ ፈቃድ ይደርብን ይደረግልን ታሪኬን ቀይረውልኝ ለደጁ ደርሼ ለመባረክ የአባታችን ፈቃድ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 Před 3 lety +21

    ዳቤው እንዴት እንደናፈቀኝ ንፍሮው ውይ እዛ ያገኘሁትን ማዳን ተነግሮ አያውቅም ዳግመኛ ደጃቸውን ለመርገጥ ያብቃኝ።

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    ግሩም እኮ ነዉ የተዋህዶ ነገር አቤት አምላኬ ክብር እና ምስጋና ይድረሰህ !!!!!"

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 Před 3 lety +2

    አሜን የፃድቁ ረድኤት በረከታቸው ይድረሰን
    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-uo2jl7qr5l
    @user-uo2jl7qr5l Před 3 lety +10

    በረከታቸው ይደርብን የአባታችን ደብረሊባኖስ እጅግ የበረከት የፈውስ ቦታነው ከዋናው ከገም በላይበኩል የሴቶች ገዳም አለ የውሻ ገደል በሚባል ከወንዙ ማዶ እጅግ የሚያሳዝኑ መነኩሳት ያሉበት ገቢ የላቸውም አዳድ ቦጎ አድራጊወች ስፍራውን የሚያውቁ ናቸው የሚረዱዋቸው ማንም የትናችሁ የማይላቸው እጅግ ልብ ይነካሉ በነሱ ፀሎትነው ያለነው

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 Před 3 lety +12

    ዲያቆን ተሻገር ጣሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አሜን
    የጻዲቁ በርከት ይደርብን

  • @meseretkassa2476
    @meseretkassa2476 Před 3 lety +8

    ወንድም ተሻለ እናመሰግናለን ቡዙየማናውቃቸውን ገዳማት ስላወቅን አናመስግናለን በርታ ወንድሜ

  • @mulongsi2226
    @mulongsi2226 Před 3 lety +3

    የአባታችን የፃድቁ በረከታቸው ይደርብን የፃድቁ አምላክ በሰላም ከስደት ተመልሸ ለደጁ ያብቃኘኝ

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před 3 lety +6

    ተሻገር ምንኛ የተባረክ ወጣት ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የምታስተላልፍልን ፕሮግራሞች መቼም ከአምሮ የማይወጡ ናቸው እናመሠግናለን እኛንም ለበረከቱ ያብቃልን🙏❤❤

  • @meseretkassa2476
    @meseretkassa2476 Před 3 lety +19

    ወንድም ተሻገር ይቅርታ ተሻገር እላለሁ ብዪ ተሻለ እልኩ የእባታችን የተክልዪ በረከት በእናት እገራችን በህዝቦቹ ላይ ይደር አዲሱ እመት ሁሉም ይደስትበት እሜን

  • @user-ls1cc9kz4c
    @user-ls1cc9kz4c Před 3 lety +26

    ዲያቆን ተሻገር ጣሰው ፍጣሪ ጤናና እድሜ ናያስብከውን ያሳካልህ። እደግ። ተመንደግ።እውነት ነው። ሴት ገዳም ድረስ በረከቱንለአንተ አልነግርህም

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 Před 3 lety

      Egiziabihar ETHIOPIAN YITEBIKILINI

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z Před 3 lety +2

      ዲያቆን አይደለም ዝም ብላችው አታሸቃብጡ ዲያቆን ዝም ብሎ የሚሰጥ ስም አይደለም

    • @seyoumassefa3743
      @seyoumassefa3743 Před 3 lety

      ወለተ ሐና ስድቡን ታድያ ምን አመጣው ይህ ባህርያችን እኮ መከራ ያመጥብን
      ስድብ ኃጢያት ነው

    • @user-du8fk6pu6z
      @user-du8fk6pu6z Před 3 lety

      @@seyoumassefa3743 እኔ መቸ ተሰደብካኝ ? እኔ ያልኩት ያልደከመበትን ማዕረግ በነፃ መሸለም ስህተት ነው ዲያቆን በነፃ አይገኝም

    • @seyoumassefa3743
      @seyoumassefa3743 Před 3 lety

      ወለተ ሐና አሁን ያልሽውና በፊት ያልሽው ይለያያል።
      በፊት ያልሽው " አታሽቃብጡ" ነው ይህ ደግሞ የሰውን ህሊና ይጎዳል ትሕትና የተላበሰ አባባል አይደለም

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የፃድቁ አባታችን እረደት በረከት ይደርብን እግዛብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማራቸዉ አባታችን አሜን

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 Před 3 lety +4

    የፃድጉ የአባታችን በረከት ይደርብን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን አባታችን እንካን እግዚአብሔር አተረፎት

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 Před 3 lety

    ድንቅ አገር!!
    ኢትዮጵያ.....
    እጅግ እናመሰግናለን eyoha media.

  • @talatalaco6675
    @talatalaco6675 Před 3 lety +2

    አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንኳን እግዚአብሔር አተረፎት የሞቱትንም ነፍስ ይማርልን አባታችን ተክለሃይማኖት ለደጅህ አብ ቅን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Před 3 lety

    የፃዲቁ አባታችን ተክለ አይማኖት ፀሎት ልመናቸው እረዴት በረከታቸው ይደርብን
    ተክልዬ አባቴ ከአዛብ አገር መልሰህ የቆምካባትን የተባረከች ቅዱስ መሬት እድሳለም ፀሎቶት ይርዳኝ ተክልዬ አባቴ

  • @user-mo3wr2nv3m
    @user-mo3wr2nv3m Před 3 lety +1

    አሜን የጻዲቁ አባታችን በርከታቸወ ይደርብን

  • @ramatune9072
    @ramatune9072 Před 3 lety +19

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ተሻገር ብዙ ነገር እንናው አድርገከናል

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ይፉቱን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
    ወንድማችን ተሻገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ለየት ትላለህ ከሌሎች ሰዎች

  • @muzatesfu4220
    @muzatesfu4220 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን እሂንን ተአምር ሲሰማ ነብሴ በሀሰት ተሞላች ።እህን የቀረብክልን ወንድሜ ለመሰግንክ እፈልጋለሁ ተባረክ።
    የአባታችን የ አብነ ተክለሀይማኖት በረከት አና ረዲኤት አይለያቹ ።
    አሜን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የፃድቁ በረከት አማላጅነት አይለዬን እኛንም ለዚህ ቅዱስ ቦታ በረከት ያብቃን

  • @kalyiengusu2451
    @kalyiengusu2451 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ብፁሁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ለደጃቸዉ ያብቁን

  • @user-hy8rp7wj6o
    @user-hy8rp7wj6o Před 3 lety

    አባታችን በረከተዊት ይደርብን በጻለታቹህ አስቡኚ የተዋህዶልጆች ወለተማርያም እያላቹህ

  • @user-ou7fu2fd2q
    @user-ou7fu2fd2q Před 3 lety +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    ወለተ ማርያም ከነ ቤተ ሰቦቼ በፀሎት እንዲያስቡኝ አደርስልኝ ወንድም አለም ተሻገር ጣሶ እባክህ ስደተኛዋ እህትህ ከሊባኖስ ቤሩት በጣም ጊዜው ያስፈራል በቸርነቱ ለደጁ እዲያደርሰኝ💚💛❤🕊🕊🕊

  • @Tube-lg4zv
    @Tube-lg4zv Před 3 lety +5

    አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 Před 3 lety

    ተዋህዶ ማሆን ማተደል ነው በንድር ለይ የእግዚአብሔርን ድቅ ስራ የምትመሰክር ተዋህዶ ብቻ ናት እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳንና የእመቤታችን በረከት አይለያን ወድማችን ተሻገር ከልብ ከልብ እናመሰግናቸዋለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @user-hy8rp7wj6o
    @user-hy8rp7wj6o Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኚ አባቴ በርኬዊት ይድርሰን

  • @yunarawirasinha6116
    @yunarawirasinha6116 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አሰብን በፀሎት 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚሐብሔር ይጠብቃቸው

  • @derejedemelash4582
    @derejedemelash4582 Před 3 lety +1

    አሜን የፃዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ምልጃና ጸሎት ይጠብቀን። ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @yohanesdemese4143
    @yohanesdemese4143 Před 3 lety

    አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ረዲት በረከት ይደርብን የዳቁን ተሻገር ጣሰው እድሜና ጤና ይሰጥል ኦናመሰግናልን

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 Před 3 lety +2

    ስላምክህን ሁሉ ያብዛልክህ ዲያቆን ታሻግር ጣስው እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የደብር ሊባኖስ ገዳም ከስድስት መልሱ ለመርግጥ ያብቃኝ ጌታ ሆይ ከአገር ኢትዮጵያ ከሐይማኖት ኦሮዶክህስ ያድርክህኝ አምላክህ ስም ይክብር ይመስግን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን እኛንም የበረከቱ ተሳታፍ ያርገን ለደጁ ያብቁን ፃድቁ ተክልዬ አባት እካን እግዝአብሔር አተረፎት ጨርሶ ይማሮት

  • @user-sg2qv8wl2i
    @user-sg2qv8wl2i Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን እድሜና ጤናዉን ፀጋዉን አብዝቶ ፈጣሪ ይሥቶት በረከቶ በሑላችንም ይደርብን

  • @haileayane3973
    @haileayane3973 Před 3 lety

    ፃዲቁ አባታችን ተክለሃማኖት ገዳም ናፈቀኝ በጣም ልዩና ሁሌም የሚናፍቅ ቦታ ነዉ። ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የተናገሩት ሁሉ እዉነት ነዉ ሰዉ ሳይቀበር አይዉልም የሌለዉም ሳይበላ ዉሎ አያድርም የበረከት ቦታ ነዉ ፤ ብቻ ቃላት ያጥረኛል ለመግለፅ

  • @user-eq4lg5wf4l
    @user-eq4lg5wf4l Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያባታችን በረከታቸው ይደረብን አሜን

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 Před 3 lety

    አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ሆይ ፍቃዱሁ ሆኖ ከስደት መልስ ለደጅሁ አብቁኝ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልኝ
    በእውነት ውድማችን የኑነህ በጣም መልካም ሰው ነው ለተችገሩት አስተዋሽ ላጡት ምእመንም አስተዋሽ እና ወደሚድያ እያመጣህ እንድረዱ ታረገለህ ቤተ ክርስቲያን ታስረድለህ እውነት አንተንም ከጎንል ያሉትንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @senit7498
    @senit7498 Před 3 lety

    በስምአም ደስ ሲል አባ በማየቲ እዴት እደደነገጥኩ አባ በእጆኦ በልቻለሁ ዳቤ …… ተባረኩ የሀገሬ አባቶች በእናተ ፀሎት አለን አሁንም አምላከ ተክልየሀይማኖት ያውቃሉ 🇪🇹 🇪🇷 ሠላም ያርግልን አምላከ ተክለሀይማኖት አባቴ ልጅ እፈልጋለሁ ማህፀኔን ባርኩልኝ ተክልየ የኔ አባት 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇷

  • @ju7867
    @ju7867 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን ቡራኪዎት የደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 Před 3 lety

    አሜን አምላአከ ተኮእልእዬ ለደጆት አብእቁእኙ ተሻገር አባአቴተክልእዬ ያጠብቅሕ

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 Před 3 lety +4

    ተሼ ስለ አርሴምዬና ቀፀባ ማርያምንም ብታሳየን እዛው ያሉ ገዳማት ናቸው።አጋት መድሀኒአለምን ጨምሮ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለሰጣቹ ለአባታችን ቃለ ህይወት ይስማልን እኛንም የበረከቱ ተሰቲፊ ያድርገን

  • @nardosdegu1369
    @nardosdegu1369 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፃድቁ ተክለሐይማኖት አባታችን ልመናናፀሎቶት አይለየን

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የባያችን የጻዲቁ በረከት በያለንበት ይጠብቀን

  • @user-vy6go9ku3z
    @user-vy6go9ku3z Před 3 lety +1

    አሜን አባታችን በእድሜ በዘመኖ ይባርክልንንን ይጠብቅልን አሜንንንንን

  • @user-cv8ts3xu1l
    @user-cv8ts3xu1l Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዛብሄር ይባርክህ ተሻገር

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    እዮሃዎች እናመሰግናለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የሰጡትን እግዚአብሔር ይስጣቸው።

  • @user-eq4lg5wf4l
    @user-eq4lg5wf4l Před 3 lety +1

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተ ማርያም ብለዉ አባቴቼ

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir2848 Před 3 lety +1

    የአባቶቻችን ፀሎትና በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @mulu109
    @mulu109 Před 3 lety

    ተሼ የእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ የጻድቁ የአባታችን በረከት ይደርብን 🙏

  • @user-sf2eb4qu9o
    @user-sf2eb4qu9o Před 3 lety

    አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከታቸው ይደርብን እኛንም አብነ ተክለሃይማኖት ደጅ አብቃን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ju7867
    @ju7867 Před 3 lety +1

    የፃዲቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን ፀሎታቸው አይለየን

  • @omaralothyopy198
    @omaralothyopy198 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ወድማችን እጅግ እናመሰግናለን ይህን የተባረከ ቦታ ስላሳይከን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን

  • @mastewalyilhal4137
    @mastewalyilhal4137 Před 3 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን።የጻድቁ በረከታቸው ይድረሰን

  • @tsegugemeda9299
    @tsegugemeda9299 Před 3 lety +1

    ተሻገር ጣሰው። የምታቀርበውን። ሁሉ። እወደዋለሁ።። ተባረክ

  • @user-ed4vx3oy6n
    @user-ed4vx3oy6n Před 3 lety

    የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሀይማኖት ፀጋ በረከትን ያድለን አምላከ ቅዱስ ተክለ ሀይማኖት ለደጁ ያብቃን በቦታው ያሉ ደጋግ እናቶች ና አባቶች በረከታቸው ይድረሰን

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir2848 Před 3 lety

    ወንድሜ ተሻገር ጣሰውና አብራችሁ የምትሰሩ ክሩ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ እናንተ እንቁ ኢትዮጵያዊያኖች የአገር ኢትዮጵያ የወገን መከራና ችግር የሚያንገበግባችሁ የተቸገሩ የተረሱን ፈልፍላችሁ ለአለም የምታሳውቁን እናንተ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዘራችሁ ይባረክ 💚💛❤️✝️⛪️

  • @wonishetwoldeyes7441
    @wonishetwoldeyes7441 Před 3 lety

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የጻዲቁ ተክልዬ አምላክ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለንስ አሜን::

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y Před 3 lety +4

    የኢትዮጲዬ ብርሀን ጳዲቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በረከታቸው ይድረሰኝ ለቦታዎት ለደጅዎ ያብቃኝ አምላከ ቅዱሳን የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድም ተሻገር ጣሰው እግዚአብሔር አምላክ ገዳማችን አድባራችን ኢትዮጵያ ሀገራችን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በወጣ ይተካ የተዋህዶ ሀይማኖታችን ህዝበ። ክርስትያኑን ከክፍ ይጠብቅልን!! እናታቸው እግዚሀርያ
    የገዳማዊያን የስውራን አበው ፀሎት ነው እስካሁን ያቆየን እኔደኛማ እንጠፍ ነበር

  • @user-jm3yk4io3i
    @user-jm3yk4io3i Před 3 lety

    የአባቶቻችን በርከት ይደርብን ቦታው ለመሳለም ያብቃን እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን ተሻገር

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 3 lety +1

    አቤት ደስሲል እግዚያብሄር ሆይ ለደጂህ አብቃን ላተም ይም ይቸግርሀል ተሻገር ታድለህ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @abeethiopiaethiopia5800

    የፃድቁ አባታችን በርከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር አምላኬ ለደጅ ያብቃን።

  • @user-cj2oy8rp4q
    @user-cj2oy8rp4q Před 3 lety

    ወንድማችን ተሻገር እግዚአብሔር እድሜ ዪስጥልን አባታችን እድሜ ዪስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቡራኪዎት ይደርብን አባታችን

  • @yeqalulji3085
    @yeqalulji3085 Před 3 lety +4

    ለደጁ ያብቃን በረከታችሁ ይደርብን በፆሎታችሁ አስቡን በስደት ላለነው

  • @ahabte
    @ahabte Před 3 lety

    ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏
    ለደጅህ አብቃን 🙏🙏🙏
    አሜን ፫

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel1485 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር እንኳን አተረፍዎ አባታችን የሞቱትን ነብስ ይማርልን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።እሜን አሜን እሜን እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን።እባታችን።

  • @HanaHana-zz6cl
    @HanaHana-zz6cl Před 3 lety +1

    አሚን የአባታችእንእ በረከአትኤ ለደጁኡያብቃአንእ

  • @user-ox4py8nl1z
    @user-ox4py8nl1z Před 3 lety +1

    አብነ ተክለሐይማኖ አባታችን እረደተበረከታች ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @SamsungAs-qq8bz
    @SamsungAs-qq8bz Před 3 lety +2

    ዳ/ን ተሻገር ማመጫ ተክለ ሃይማኖትን ወልድያ ውስ የሚገኝው ታላቅ ገዳም አለ አሰጎብኝን በማርያም 👍👍👍👍👍👍

  • @user-vy7lt8xy9s
    @user-vy7lt8xy9s Před 3 lety +2

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ተሻገር የፃዲቁ የአባታችን የተክለሃይማኖት ምልጃ ፀሎታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @mersimikayel4148
    @mersimikayel4148 Před 3 lety +4

    በጣም እጅግ ድንቅ ነው ለኔም የተደረገልኝ ተክለሃይማኖት ያቀዋል

  • @tube5313
    @tube5313 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ለአባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከታቸው አይለየን ከሥዴት መልስ እኛም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አሜን

  • @guestguest2441
    @guestguest2441 Před 3 lety

    አሜን የፃድቁ በረከት ይደርብን ለደጁ ያብቃን

  • @chickenbangichicken8153

    አሜን በረከታቹህ ይደርብን አባታችን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    አሜን አሜን አሜን አባታቺን
    እግዚአብሔር ባወጡበት ይተካለቸዉ የገዳሙ በረከት ይድረሳቸዉ

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 Před 3 lety +3

    አሜንአሜንአሜን፣አባታችን፣ቃለህይውት፣ያስማአልን፣ስላሞን፣ዘመን ያምጣልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን እባቶችን።እባቶችችንን።ቃለህይወትያስማልን።እሜን

  • @mrmam1265
    @mrmam1265 Před 3 lety +7

    ተክላይማኖት አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-hy8rp7wj6o
    @user-hy8rp7wj6o Před 3 lety

    በረከታቹህ ይደርብን እህት ወንድሞች መሙረጥነው የበረከት ስራ መስራት እግዚአብሔር እኔም በለኚ በረከትን እድሰራ የአምላክ ፍቃድ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን

  • @user-sr9qj6es2w
    @user-sr9qj6es2w Před 3 lety

    የአባታችን ተክለ ሀይማኖት እረዴት በርከት አይለየን አባታችን እንኳን አተረፈው ዲያቆን ተሻገር ጣሰው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ስቶህ ብዙ እምትስራ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 Před 3 lety +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ወንድማችን አምላክ ይስጥህ ። አባታችን ተክለ ሐይማኖት በበረከታቸው ይጎብኙን ። በዚህ የተባረከ ስራ የተሳተፉችሁ አምላክ ይስጣችሁ ።

  • @user-ni9tl4fl9e
    @user-ni9tl4fl9e Před 3 lety

    የአባታችን የትክለ ሃይማኖት ፅሎታችው በርክታችው በሆላችንም ላይ ይድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይሄንን የአባታችንን ቅዱስ ቦታ መጥተን ለመባረክ ያብቃን አሜን
    ብፁነታቸው እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
    ዲያቆን ተቫገር በጣም እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥህ ተባረክ
    በረከታቸው ለኛም ይድረሰን አሜን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564

    ሰላምህ ብዝዝዝት ይበል ተሻገር ጣሰዉ ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድህ ቃለህይወትን ያሰማልን ለኛም የገዳሙ በረከት ይደርብን !!!!!

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
    ተሼ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከክፉ ነገራ ይጠብቅህ

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 Před 3 lety

    አባታችን እንኮን እግዚያብሄር አዎጣዎት በረከተዎ ይደርብን

  • @shawaymazloum2382
    @shawaymazloum2382 Před 3 lety +2

    ስለቴ ሰምሯል አባቴ ዋስ ጠበቃ ሆነሀት ለነብሴ ለደጅህ ያብቃኝ ተክለአብ አባቴ

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alfa9968
    @alfa9968 Před 3 lety +2

    አይ ተሻገር አባቴጋ ሄድክ እድሜና ፀጋውን ይስጡህ ተክልዬን አሳየህኝ አአባታችን ቃለህይወትን

  • @kitessemakit
    @kitessemakit Před 3 lety

    የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ኃይማኖት በረከታቸው ይድረሰን።

  • @user-zp7lh9xe4u
    @user-zp7lh9xe4u Před 3 lety

    አሜን። አሜን። አሜን። አባታችን። ይባርኩኝ

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @mahlietgirummahiortdox496

    Amen ye sadku berket yedrbune tesger Egzybhre yebarkeh

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 Před 3 lety +2

    አሜን

  • @emuyetd5861
    @emuyetd5861 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን አባታቺን

  • @user-yt7gx6ns8h
    @user-yt7gx6ns8h Před 3 lety

    አምላከ ተክለሃይማኖት ቅዱስ እግዚአብሔር ፀሎታቸው ይጠብቀን ቃልኪዳናቸው ይድረሰን አሜን