Waldeba Gedam ዋልድባ ዳልሻህ ኪዳነ ገዳም "ስጡ ይሰጣችሁማል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 03. 2021
  • በዋልድባ የዳልሻህ ኪዳነ ምሕረት ማኅበረ ደናግል ገዳም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 10000 1889 7257
    አቢሲኒያ ባንክ 57 01 29 08
    አማሆይ ፅጌ ማርያም ሳሙኤል +251 967327016
    እማሆይ አስካለ ማርያም ሳሙኤል +251 911975582
    አማሆይ ወለተ ሜካኤል +251948848692
    ስጡ ይሰጣችሁማል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና፥ የተጨቈነና የተነቀነቀ የተትረፈረፈም መልካም መስፈሪያ በእቅፋችሁ ይሰጣችኋል ሉቃስ ፮ . ፴፰

Komentáře • 546

  • @wubafreyohannes3193
    @wubafreyohannes3193 Před 3 lety +17

    አባቶቻችን እናቶቻችን የእናንተ ፀሎት እና በረከትታቹ በእኛ ላይ ይደር አሜን 🙏🙏🙏

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety +1

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 lety +32

    ጌታ ሆይ እርዳኝ ያቅሜን እድረዳ ከበረከቱ እድሳተፍ እርዳኝ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @endaleh4814
      @endaleh4814 Před 3 lety +2

      አሜን

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety +1

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

    • @woyinshetbelete1871
      @woyinshetbelete1871 Před 3 lety

      @@nikumidea456 የምንልክበት አካውንት ቁጥር ፃፉልን

    • @abyalewteshale3351
      @abyalewteshale3351 Před rokem

      @@woyinshetbelete1871 yebank kutr yelachihum woy

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 Před 3 lety +37

    ሁላችንም ከለን ላይ ብቻ ሳይሆን ከሌለንም ለይ የሃቅማችንን እንርዳ በረከታቸው ይድረሰን ።

    • @meri147
      @meri147 Před 3 lety +1

      አሜን ፫ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እህቴ

    • @habtamuyirga3163
      @habtamuyirga3163 Před 3 lety

      Amen

  • @hiwatayela2359
    @hiwatayela2359 Před 3 lety +11

    ያባቶቻችን የናቶቻችን በረከት እረዴታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች ሸር በማድረግ ገዳሙ እንዲረዳ ያድርጉ ከልብ እናመሰግለን

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +31

    የምወዶት ብጹዕ አቡነ መቃርዬስ እድሜ ይስጥልን

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

    • @medinamedi207
      @medinamedi207 Před 3 lety

      ቁጥራቸዉን የት ይገኛል

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 Před 3 lety +16

    እኛ በእነሱ ፀሎት ነው የምንኖረው

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 Před 3 lety +8

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ በወጣ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው መታደል መመረጥ ነው መልካም ስራ መስራት።እግዚአብሔር በሄዳችሁበት ሁሉ ከእናተ ጋር ይሁን በበረከቱ ለተሳተፋችሁ።እድሜ ጤና ይስጣችሁ።

  • @mrkadris2711
    @mrkadris2711 Před 3 lety +10

    አባታችን አባመቃሪወስ እረጂም እድሜ ይስጥልን እናቶቸ አባቶቸ የናተ ጸሎት ይርዳን

  • @meaialmu2447
    @meaialmu2447 Před 3 lety +19

    ስላም ለእናተ ይሆን እንዴት አመሻችሁ የተዋህዶ ልጁች እንኳን ለአብይ ፆም በስላም አድርሳችሁ የዋልድባ እናቶቻችን በርከታችሁ ይድርስን በእናንተ ጸሎት ነው ያለነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናንተን

    • @almazabeje92
      @almazabeje92 Před 3 lety

      Egziabhir amlak ymesgen

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

    • @ijibuabebe3034
      @ijibuabebe3034 Před 3 lety

      Amen, Amen. Enkwan Abro Adressen.

  • @afcs7804
    @afcs7804 Před 2 lety +3

    እግዚአብሄር ሆይ የታሰረውን እጃችንን ፍታልን

  • @enatewubet7654
    @enatewubet7654 Před 3 lety +28

    አባታችን ብፁ አቡነ መቃሪዎስ ልኡል እግዚያብሔር እድሜ ማቱሳላን ያድልልን እማሆይ እናቶቻችን በረከታችሁ ይደርብኝ

    • @wobetz7961
      @wobetz7961 Před 3 lety +3

      Amen bereketachew yedereben.

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety +4

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ለዚህ የተቀደሰ በርከት ተካፋይ ያድርገኝ በርከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 Před 3 lety +7

    አባታችን እድሜ በጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከታችሁ ይደርብን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣር አሜን🙏

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety +1

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @yeshitsegaye4984
    @yeshitsegaye4984 Před 3 lety +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅን ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @mengist9896
    @mengist9896 Před 3 lety +34

    እግዜብሔር ለዚህ በረከት የብቃን አባታቺን እናመሠግን አለን

    • @user-we3tg1oe3v
      @user-we3tg1oe3v Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

    • @user-vo8or4zg2q
      @user-vo8or4zg2q Před 3 lety

      @@nikumidea456 እውነት ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ይሄንን ገዳም ማየት እና የአቅሜን መርዳት እፈልጋለሁ ስልክ አስቀምጡልኝ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ገዳማት አሉ ዋልድባ ገዳምን ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም ማየት እፈልጋለሁ እናም ስልክ አስቀምጡልን

    • @liyuengeda8072
      @liyuengeda8072 Před rokem

      ​@@user-vo8or4zg2q ከስር አለላችሁ አካውቱም ስልካቸውም

  • @melkamaschalew8715
    @melkamaschalew8715 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን የእሱ መልካም ፍቃድ ይሁንል ለዘለቂታ የሚሆን
    1ኛ ዛሪማ ወፍጮ ቢተከልላቸው
    2ኛ ጎንደር ያለውን የገዳሙ ቤት ታድሶ ቢከራይና ገዳሙን በወጪ ሊያግዝ ስለሚችል መልካም ይመስለኛል ።

  • @user-zs8is6bf9k
    @user-zs8is6bf9k Před 3 lety +9

    አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ነሱ ስትል ሀገራችን ማርልን እግዚአብሔር ሆይ ላአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ከበረቱ ተሳታፊ አድርገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ✝️⛪️🕯💚💛❤️

  • @lemlemhabtom5031
    @lemlemhabtom5031 Před 3 lety +2

    Begedam yalachihu denagle menekusat Lmenachihu ayleyen bendezih huneta mayet yamal😭 Fetari hoy endnreda antem erdan Ye orthodox lijoch betachin mesrat alebin balen akmachin 😭😭😭

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 Před 3 lety +5

    እግዚያብሄር ይመስገን በአባቶቻችንና በናቶቻችን ጸሎት ነውና ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የቆምነው ለበረከቱ ተካፋይ ያድርገን እግዚአብሄር አምላክ ይርዳን💚💛❤

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

    • @user-bw8jo3km4y
      @user-bw8jo3km4y Před 3 lety

      @@nikumidea456 እሽ ውንድሜ አካውንታቸውን ጻፍልም ከበርከቱ ልካፍል

  • @sanayitgetachow1361
    @sanayitgetachow1361 Před 3 lety +9

    እግዚአብሔር ለበረከቱ ተካፋይ ያድረገን ሁላችንም አሜን

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety +1

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @selamawitnegash6829
    @selamawitnegash6829 Před 3 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን በርከት ይደርብን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @meronmekonnen6779
    @meronmekonnen6779 Před 3 lety +15

    እግዚአብሔር ከበረከቱ ለመሣተፍ ያብቃን

    • @user-hi8zt9wc8r
      @user-hi8zt9wc8r Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏ይርዳን

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety +1

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

    • @user-bo5th7ne3f
      @user-bo5th7ne3f Před 3 lety

      አሜን።

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew9638 Před 3 lety +7

    የብርከቱ ተካፋይ ያድርገን እግዚአብሔር አምላክ

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር እኛንም እንድንራዳ ይረዳን

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች ሸር በማድረግ ገዳሙ እንዲረዳ ያድርጉ ከልብ እናመሰግለን

  • @seliseli2323
    @seliseli2323 Před 3 lety +8

    የእቅማችንን እናድርግ .ወድሜ አስተባብር

    • @bonitagebs7935
      @bonitagebs7935 Před 3 lety

      በወስተር ዩኔን ከላኩ አካውንቱን ነው ምፅፈው ለቤተሰብ ስልክ በስማቸው ነው እስቲ አስረዱኝ

  • @user-sk4dz7zq8r
    @user-sk4dz7zq8r Před 3 lety +7

    የአባቶች በረከት ይደርብን እኛም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር ለዚህ ለተቀደስ በረከት ያብቃን አባታችን ብፁ አቡነ ማርቆርዮስ እድሜና ፅጋውን ያብዛልን በረክከታችሁ ሁሉ. ይደርብን

  • @meklit9325
    @meklit9325 Před 3 lety

    በእነዚህ ደጋግ እናቶች እና አባቶች ጸሎት ነው ያለነው። በረከታቸው ይደርብን። የምንችለውንም ልንረዳቸው ይገባል። እነርሱ ያደረጉልን ብዙ ነው።

  • @digitechcell3078
    @digitechcell3078 Před 3 lety +8

    አሜን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 Před 3 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እናት አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለበረከቱ እድንካፈል አምላከ ቅዱሳን ይፍቀድልን

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @tezitabedane9564
    @tezitabedane9564 Před 3 lety +3

    እናቴ ኪዳነምሕረት😍😍😍 በሰላም በጤና ደግሜ ለመርገጥ አብቂኝ❤️
    አባታችን ቡራኬው ይድረሰኝ. እረጅም እድሜ እና ጤናውን ያድልልን

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 Před 3 lety +22

    የተዋህዶ ልጆች ሆዬ እንተባበር ያማል እናቶቻችንን በዚህ መልኩ ማየት 😭😭😭
    አካውንት አስቀምጡልን ብዙ ግዜ አካውት አናገኝም ባለፈው የሆኑ አባት እያለቀሱ አባካችሁ ቤተክርስቲያን አስሩልኝ እርዱኝ እያለቀሱ የነበሩ አባት አካውታቸውን አላስቀመጣችሁም አካውት አስቀምጡልን

    • @user-lf1ld2cw2b
      @user-lf1ld2cw2b Před 3 lety

      ድስክሪብሽኑ ላይ አለልሽ ማማ

    • @ribkakiflom4661
      @ribkakiflom4661 Před 3 lety

      Hultgaw lay ale belacu hultgawe kefal yelm

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ሙሉ ቪዲዮው ላይ አለ ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

    • @leyutube414
      @leyutube414 Před 3 lety

      እውነት ነው የ ሀፃን ሞዓ አባት እንባቸው ከህልናየ አልጠፋም ሁሉ ይታዩኛ ግን እነዴት እንላክ አካውንት የለም ንቁ ባካቹህ አካውንት አስቀምጡ።

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ሙሉ ቪዲዮው ላይ አለ ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @heedasleedaw1764
    @heedasleedaw1764 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ገዳሙን እናቶቻችን አባቶቻችን ይጠብቅልን በረከታችሁ ትድረሰን በእዉነት ምን ያህል መመረጥ ነዉ ዓለምን ንቆ ከእግዚብሔር ጋር መኖር

  • @genetagedew2295
    @genetagedew2295 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    የናቶቻችን በረከት ይደርብን እዴትው መርዳት እምንችለው ቁጥር አስቀምጡልን

  • @meazameaza8379
    @meazameaza8379 Před 2 lety +1

    ፀሎታችሁ ይደርብን አሜን አሜን

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ሆይ በገዳሙ ሄጀ በርከት እዳገኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ

    • @yeshi5969
      @yeshi5969 Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-gq4ge5tz7d
    @user-gq4ge5tz7d Před 3 lety +8

    እግዜብሔር ከናተጋራ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @user-eh4bp9pj2w
    @user-eh4bp9pj2w Před 3 lety +3

    ጌታየ ሆይ በሰላም ከቅድስት አገራችን አብቃን እኔስ አልቻልኩም ነብሴ የት ነሽ እርኛየ እግዚአብሔር ሆይ የንስሐ እንባ ስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🌻🌻🧡💚💛🧡💚💛🧡💚💛🧡💚💛🧡💚💛🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-uv3dn5qk2r
    @user-uv3dn5qk2r Před 3 lety +5

    አባታችን ድምፆዎትን ስሰማ ነፍሴ እርፍት ታገኛለች .እሺ .አባታችን በፆሎት ያስቡኝ እሕተ ገብርኤል .ባካውታችሁ .ልኬ አላቅም ግን አስባለሁ ግን አይሳካልኝም

  • @ababadrobangussa4040
    @ababadrobangussa4040 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🌹🌹🌹

  • @addisweltetnsae3513
    @addisweltetnsae3513 Před 3 lety +6

    Amen emahoy berketewo yderben

  • @serkalemdinku6587
    @serkalemdinku6587 Před 2 měsíci

    አሜን ፫።

  • @user-km2mx2zo7k
    @user-km2mx2zo7k Před 3 lety +7

    በረከታቸው ይደርብን

  • @shegayemaryamlij8539
    @shegayemaryamlij8539 Před 3 lety +2

    ብፁ አብነ አባታችን አበነ መቃርዮዮስ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @tesfayiefgidey2472
    @tesfayiefgidey2472 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj Před 3 lety

    የበረከቱ ተካፋይ ያዴርግን እግዚአብሔር

  • @user-vj9og4od2z
    @user-vj9og4od2z Před 3 lety +5

    አሜን እናቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 Před 3 lety

      እግዚአብሔር ይመስገን።እናቶቻችን።በእድሜበጤናያቆይልን።

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @etsubdenk654
    @etsubdenk654 Před rokem

    ምልጃ በረከታችሁ ይደርብን አሜን የቻልነውን እናግዛለን

  • @asssaa1593
    @asssaa1593 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው በረከቱ ያብዛሉት የአገልግሎት ዘመንቱን ያረዘምልን እኛን ለደጅ ያብቃን

  • @alfa9968
    @alfa9968 Před 3 lety +10

    የሚቋቋሙበት ነገር ይደረገላቸው ጊዚያዊ ሳይሆን ቋሚ ነገር እማሆይ እንዳሉት ነገ መንገድ ቢዘጋ በራብ ያልቁብናል።

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ሙሉ ቪዲዮው ላይ አለ ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @yoisefabraham7336
    @yoisefabraham7336 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale heywet yasmaln Abatachn 🙏🙏🙏

  • @azebabebe3702
    @azebabebe3702 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን እርዳኝ አምላኬ

  • @yaredhaile6590
    @yaredhaile6590 Před 3 lety

    Amen amen amen

  • @hanahana9880
    @hanahana9880 Před rokem

    በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 Před 3 lety +3

    በእውነት ንቁዎች እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን💚💛❤

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @namename2997
    @namename2997 Před 3 lety

    Amen amen

  • @mana6355
    @mana6355 Před 3 lety +1

    የሀቶቻችን በረከት ይድረሰን ለኛ ለስደተኞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን በረከት ያካፈላችሁን

  • @arontub5306
    @arontub5306 Před 2 lety

    አሜንንን በረከታቸው ይደርብን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 3 lety +1

    Amen amen amen Egziabher yitebkachhu

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Před 3 lety +19

    ወንድሜ እኔ ከእናንተ ባላውቅም ሁልጊዜም የመርጃ ቁጥ ሩን ሁል ጊዜ አብራቾሁ አቅርቡት።

    • @misrakgirma
      @misrakgirma Před 3 lety

      It’s under the description

    • @tezitabedane9564
      @tezitabedane9564 Před 3 lety

      ቁጥሩ በሚገባ ተቀምጧል. ካንድም ሁለት አካውት.

  • @user-dy9cb7pg6g
    @user-dy9cb7pg6g Před 3 lety +4

    እግዚአብሄር ለዝህ በረከት እኔንም ያብቀአኝ

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

    • @sssara9979
      @sssara9979 Před 3 lety

      አሜን ፫

  • @tesfayeneshtefera9989

    getaye eyesus kirstos hoyi ledeju tabekan zend enleminhalen

  • @user-tu1zh1cj9z
    @user-tu1zh1cj9z Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን እናቶቼ በረከታቹ ይደርበን እግዚአብሔር አምላክ ለድጁም ማርገጥ ያብቃን እባካቹ ወጎኖቼ አካውንተ ላኩልኝ

  • @meri147
    @meri147 Před 3 lety +2

    የአባቶቻችን ና እናቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @tsigegizaw1705
    @tsigegizaw1705 Před 3 lety +1

    በእውነት አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ለበጎ ስራ ከእግዚአብሔር ተመርጠዋል ፍፃሜን ይመር ጌታ ያግዞት እናቶችን ማየት እጅግ ደስ ይላል

  • @tarakataraka1098
    @tarakataraka1098 Před rokem

    አሜን

  • @hadnetknfe2430
    @hadnetknfe2430 Před rokem

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-zr9cu9xt2w
    @user-zr9cu9xt2w Před 10 měsíci

    AmeuAmeuAmeu🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 Před 3 lety

    God bless Ethiopia 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sofanitmasresha245
    @sofanitmasresha245 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከበረከቱ እንድንካፈል እርሱ ይርዳን። አሜን

  • @user-lc8lp2tg7c
    @user-lc8lp2tg7c Před 3 lety +1

    ሰላማቹህ ይብዛልን በረከታቹህ ይደርብን የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን

  • @hanemekonen7807
    @hanemekonen7807 Před 3 lety +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሁልግዜ ሳያቸው እባዬ ይመጣል በናታችው ልርዳ

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l Před 3 lety +2

    እናቶቼ በረከታችሁ ፀሎታችሁ አይለየን ለበረከቱ ተሳታፊ እዲንሆን እግዚአብሔር ይርዳን

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚
    አሁን ምንም ብር የለይም😭😭😭😭
    በፀሎት አስቡይ ደካማ እህታቹሁ ነኝ
    በረከትም ለመሳተፍ ያብቃይ💔💔

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @genetteferareta9049
    @genetteferareta9049 Před 3 lety

    Barakatachu yedarben entwch

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Před 3 lety

    አሜንአሜን

  • @user-rl8ex6uy2r
    @user-rl8ex6uy2r Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን
    እኛ አፅያተኛወቹ በእናተ ፀሎትና እባ ላይ ነውና የቆየነውና ክብርና መሰስጋና ለእናተ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @tijilove5671
    @tijilove5671 Před 3 lety

    የአቅሜን መሳተፍ ዘንድ አምላኬ ሆይ እርዳኝ

  • @nigisteneyew7181
    @nigisteneyew7181 Před 3 lety +2

    አሜን በርክታቸው ይድርሰን እነት አባቶቸ

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @linakassa4659
    @linakassa4659 Před 3 lety +1

    አቤቱ ስለነዚህ አባቶች እና እናቶች ብለህ ይቅር በለን

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @user-vy7lt8xy9s
    @user-vy7lt8xy9s Před 3 lety +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ያድልልን የእናቶቻችን የአባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይድረሳን ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 Před 3 lety +1

    Amen amen amen amen amen amen abatchen memeherahen kalhiwet yasemlen egeziybeher yetbekeot beselwoto asbuy ehetemelak below

  • @raheldemssie197
    @raheldemssie197 Před 3 lety

    የቅዱሳን በረከት ይደርብን

  • @SaraSara-rd8ol
    @SaraSara-rd8ol Před 3 lety

    Egziyabhar Erejim Edima ena tana yistln Btue Aebatachin Aebune merkeriwes yematusalan Edima yistln Wendimochachin Kberuln Enatochachin Bereketachihu yiderbg

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038 Před 3 lety

    Amen

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 3 lety +1

    Amen bereketo yideribin enate

  • @tsigemaryamworku4407
    @tsigemaryamworku4407 Před 3 lety

    Fetari hoy ebakih yakimen adergi zend erday. ye Enatochachin bereket adilen.

  • @user-rl8ex6uy2r
    @user-rl8ex6uy2r Před 3 lety

    🙏🙏🙏⛪⛪⛪ አማላጇ እናቴ ሆይ በአቅሜ ለመርዳት የበረከቱ ተሳታፊ እሁን ዘንድ ፍቃድሽ ይሁን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw4487 Před 3 lety

    በረከታቸው ይደርብን !

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን የበረከቱ ተካፋይእንድሆን እግዝአብሔር አምላክ ይርዳኝ አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏😭😭💒

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 Před 3 lety +1

    AMEN AMEN AMEN

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 Před rokem

    Ychalal mehad gedamulay wendma

  • @lemlemgebreyesus3206
    @lemlemgebreyesus3206 Před 3 lety

    amen

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 Před 5 měsíci

    ይህ ታሪክ የሚሰራ ሀገር የሚጠብቅ ምንኩስና እና ቤተክሪስቲያን ነው በአሁን ሰዓት የማይገባቸውን ሞት እየተሰጣቸው ያሉት ሀገረ ላቆሞት ሀገር ለገነቡት ለፀሎትና ለስራ እረፍት የማሰጡ እንደነዚህ ጠናካራ አባቶቻችን እና እናቶቻችን እንዲዚህ በመከራ የሚናኖራቸው ያስለቅሳል አሁን በሰማሁት የፃድቁ አባታታችን የአቡን ገብረመንፈስ ቅዱስ ተከታዮች እንዲህ አይገባቸውም ወየው ለክፎዎች ወይው ለአመፀኞች ይህ ድንቅ ስራ የአለምንም ስራ አየሰሩ ለትውልድ ላቆዮ ይህ ሁሉ መከራ አይገባቸውም ጌታ ሆይ ታረቀን

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። መታደል ነው ይህን ገዳም ማገልገል ።እኛም ያልረዳን ለዚህ ትልቅ ሀሴት በረከት ያሳትፈን እምላከ እስራኤል ይፍቀድልን።

  • @tamanechayza2972
    @tamanechayza2972 Před 3 lety +2

    በረከታቹሁን ያካፍልን::

  • @kasayeshabre3460
    @kasayeshabre3460 Před 3 lety

    የናቶች ያባቶች በረከታቸው አይለየን ።ያለንን ያቅማቺንን እድረዳ እግዚአብሄር ይርዳን ።እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ከወራት በሃላ ወደእናት አገሬ አመለሳለሁ መሄድ እፈልጋለሁ ገን ቦታውን አላቀውም ቦታውን የምታቁ ስልካቺሁን ብሰጡኝ ደስ ይለኛል በተረፈ አገራቺን የናት ያባቶቻችን ፀሎት አገራቺን ይጠብቅልን

  • @birhan5110
    @birhan5110 Před 3 lety +1

    እናቶቻችን በረከቶት ይደርበን ፈጣሪ በቸርነቱ ይድረስላችው እባካችው እጃችውን ዘርጉ ዘመድዬ ።አረ አስታውሳቸው እንደጀመርከው

    • @nikumidea456
      @nikumidea456  Před 3 lety +1

      ከልብ እናመሰግናለን ለሌሎች መማጋራት(share)በማድረግ የዋልድባ እናቶችን እንዲረዱ የበኩሎዎትን ያድርጉ