ዋሻ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ከሁለት አመት ሰቃይ በኃላ ካህኑ ከጋንግሪን በሸታ ተፈወሱ "ኑ" የአሰራ ሁለቱ ፀበሎች ተአምር ተመልከቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 12. 2021
  • ከሁለት አመት ሰቃይ በኃላ ካህኑ ከጋንግሪ በሸታ ተፈወሱ
    ይህ የሆነው እዚሁ አዲሰ አበባ ውሰጥ ነው ።ዛሬም ቦሌ አራብሳ ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ እና ቅድሰት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ቆይታችንን አደረግን ። በዚህ ቦታ አይናችን ግሩም ድንቅ የሆኑ የእግዚአብሔርን የእጁ ሰራ እና ማዳኑን ተመለከትን ።ብዙ ቅዱሳን ሰውራን አባቶች ያሉበት ለሐገር ብሎም ለአለም ቋጥኙን አዘው ዋሻ ፈልፈለው ከላመ ከጣመ ነገር ርቀው የቀን ሐሩሩን የሌሊት ቁሩን ታግሰው ቅዝቃዜውን ችለው ሰለ እኛ ሐጢያት እና በደል ዋሻ ዘግተው እራሳቸውን እየገረፉ ሰለ አለም ሐጢያት የሚያለቅሱ ወጣት እና አረጋዊ መናንያን ሰንመለከት ከዛ ጨለማ ወጥተን ብርሃኑን ያየነው ከትላንት ዛሬ ላይ የደረሰነው የእኛን የልብ ክፋት ሳይመለከት ያላጠፍን በእነርሱ ጸሎት መሆኑን ተረዳን ። ነብሮቹ የቅዱሳኑን ትቢያ እየላሱ ለፃድቁ በዚህ ቦታ ይታዘዛሉ ።ንቦቹም ሌሎቹ ታዛዟች ናቸው ።ሰለ አራዊቱ እየነገርናችሁ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ስራ አሰደንቆን ነው ።እኛ ይህንን ድንቅ ቦታ ለእናንተ ሰናቀርብ መጥታችሁ እንድትድኑ አለምም ይህንን ቦታ ያውቀው ዘንድ ነው ። እናንተም ሼር በማድረግ ህሙማኖች ይፈወሱ ዘንድ መፈሳዊ አገልግሎታችሁን ትወጡ ዘንድ ጋበዝናችሁ ።ቦታው ከመገናኛ አያት አራብሳ ብለን ገብተን ቃጥላ ሳንደርሰ ወርደን በእግራችን ዋሻ አቡነ ገ/ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ ብላችሁ ብትጠይቁ ሠወች ያሳዩችኋል ።
    ✅የቴሌግራም ቻናላችን ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/ChpwxELgGpE4djF... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    ✅ዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይስ ያድርጉ / @nikumidea456 የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ቪዲዮች በየቀኑ እንዲደርሶ እናመሰግናለን።
    ✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp.com/JJfoncjwiZi... ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
    "ኑ" ግዴታችን እንወጣ አቅማችን በፈቀደ እንርዳ (ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ ) በማህበራችን የበጎ ሥራ ስፖንስርም ለማረግ:- ተሳታፌዎች የሂሳብ ቁጥራችን👇🏻👇🏻
    Niku Ye Ortodox Tewahdo Yeselot Merkeb
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :1000 2975 55549
    Swift code : CBETETAA
    ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
    +49 1521 37 06 500
    +2519 44 274 294
    +966 5 37 02 86 64
    +966 54 007 9927
    +49 1766 68 68 741
    የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።
  • Zábava

Komentáře • 164

  • @andebrhannegase9913
    @andebrhannegase9913 Před 2 lety +1

    አቤቱ አምላከይ አኔስ ሓጣቴ መግለጽ ከበደኝ አባቴ ይፍቱኝ ጌታዬ ሆይ የአለን መከራ መርጠን በስቃይ ህይወት በርኩስ መፈስ ተጠልፈን በህዝባችን ላይ የስቃይ ህይወት ስንፈጽም ፈራጅ ሆነን ጭካኔን ስንስብክ መኖራችን ማወቅ ተስኖን ልባችን ጆሮችን ተደፍኖ ከላይ ማን አለ ሳንል ጭካኔችን ጥግ ደረሰ ኦ አባቴ ይፍቱኝ ምህረቱን ይስጠን የአባቶቻችን ጸሎት አይለየን እጅህን ዘርጋልን ልጆችህ እየጠፋን ነው ።
    ምህረቱን አካፍለን።
    አሜን አሜን አሜን

  • @tesfanesheshtu3449
    @tesfanesheshtu3449 Před 2 lety +1

    በእውነት ይህ አካባቢ ቦሌ አራብሳ ድንቅ አካባቢ ነው አውነት ስንት ገዳማትና ቤተክርስትያናት ነው ያለው።

  • @dessalegnassefa7662
    @dessalegnassefa7662 Před 2 lety +1

    የአባታችን አብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 Před 2 lety +5

    Amen Amen Amen Amalkee wayi elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷

  • @hiwetobse5895
    @hiwetobse5895 Před 2 lety +1

    አቤት መመረጥ ፣አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔንም አጥያተኛዋን ባርያህን አስበኝ፣ አሜን አሜን አሜን።

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 2 lety +15

    የአባታችን አብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በርርቱ ወገኖቼ

  • @amdiyaamd4034
    @amdiyaamd4034 Před 2 lety +6

    Amene amene amene amene amene

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 Před 2 lety +4

    ወይ ኢትዮጵያዬ ምንኛ የታደልሽ ድንቅ ሀገር ነሽ እግዚአብሔር የመረጠሽ ሀገር ! ሀገረ እግዚአብሔር

  • @genetkidanee5056
    @genetkidanee5056 Před 2 lety +6

    AMEEN AMEEN AMEEN Engaber masgen ⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 2 lety +2

    ጽጌ ማርያም
    እልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
    ቡራኬዎይድረሰን በጸሎት አስቡኝ
    አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaayguutaa6852
    @tsehaayguutaa6852 Před 2 lety +5

    Egzeberi yi masgeni Amen Amen Amen ✝️ 🕯

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 Před 2 lety +13

    ፀሎተዎት ከሁላችንም ጋር ይደርብን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን!!!!!

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 Před 2 lety +11

    አሜን የአታችን የፃድቁ የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ምልጃ ፀሎታቸዉ ከሃገራች ከኢትዮጵያ ገር ከህዝቡ ጋር ይሁንአሜን።

  • @faridakhahe7306
    @faridakhahe7306 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @joaquimpereira8646
    @joaquimpereira8646 Před 2 lety +3

    ያባታችን የአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před 2 lety +5

    *እግዚአብሔር ይመስገን*

  • @user-mb5tk5jh2h
    @user-mb5tk5jh2h Před 2 lety +2

    ኦአምላኬ ስራሕ ድንቅነው
    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ለደጁ ያብቃን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 lety +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን
    በረከቱ ይድረሰን

  • @etanalamesa2190
    @etanalamesa2190 Před 2 lety +5

    Amen Amen Amen qal hiwet yesamlin ❤️⛪🕊️🌾🤲🙏

    • @Tg-nf1ot
      @Tg-nf1ot Před 2 lety +1

      አባታችን ቃለ ሂውት ያሰማልን ረከታችሁ አይልየን አሜን

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +7

    አሜንአሜንአሜንአባታችንእድሜናጤናይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Před rokem +1

    አሜን ያብዛልን መዳኛችንን ተመስገን መመረጥ እንዲህነዉ፣

  • @mesaylidya2206
    @mesaylidya2206 Před 2 lety +4

    እግዚያብሄር ይመስገን ምህረቱ እየበዛልን ነው

  • @zallazallaq1979
    @zallazallaq1979 Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ፀጋው ያብዛላቹ በረከታቹ ይደርብን

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah Před 2 lety +5

    የአቡነ ገብረመንፈስ ቅደሱ ረድኤት በረከት በሁላችን ይደረ

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 Před 2 lety +3

    Amennn Amenn Amenn Amen

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +6

    በእውነት ያታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸውን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ➕➕🕯🕯

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 Před 2 lety +5

    ከሜንአሜንአሜንአሜን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 2 lety +6

    Enamesegenalen Egziyabeher yesetelign! yehen program selakerebachu.
    Lemeredat ye Betekeresetyen Account lakulen

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 Před 2 lety +4

    አባቶቻቸን በርከታቸው ይደርብን ይድርስን እግዚያአብሔር ስራው ድቅ ግሩም ነው

  • @abby8182
    @abby8182 Před 2 lety +9

    ፀሎተዎት ከሁላችንም ጋር ይደርብን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem +1

    አሜንአሜን

  • @adji1385
    @adji1385 Před 2 lety +3

    Amene. Amene. Amene

  • @mekdilakew7468
    @mekdilakew7468 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ለፈለፈሉት ዕድለኛ ናቸው ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @saronsaroneta348
    @saronsaroneta348 Před 2 lety +3

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-kn1rp9ty8h
    @user-kn1rp9ty8h Před 8 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @hannaabebawe3031
    @hannaabebawe3031 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መመረጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @assefatensay1538
    @assefatensay1538 Před 2 lety +3

    Amen. Amlake Abewine Yikber Yimesgen!!!

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před 2 lety +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @commercialnomineesshasheme7434

    በርታ ወንድማችን እንዴት ድንቅ ነው

  • @yordanos874
    @yordanos874 Před 2 lety +3

    አባቶቻችን በረከታችሁ ቡራኬችሁ ይድረሰን በእዉነት ደስ እሚል ነው

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Před 2 lety +22

    አባቶቻችን. ይፍቱኝ. ይባርኩኝ. !
    በረከታችኹ. ይድረሰን. !
    ቃለ ህይወት. ያሰሜልን. በቤቱ. ያኑርልን. !

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah Před 2 lety +6

    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር በዚህ ቦታ ለመገኘት አብቃን፣ ፈቃድህ ይሁንልን።

  • @maqadiimaqidii9577
    @maqadiimaqidii9577 Před 2 lety +2

    Amen(3)yagelgilot tsegawn abune gebre menfes qidus yabzalachihu💒💒💒🤲🤲🤲

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 Před 2 lety +1

    Amen Amen amen

  • @rahmanrobby6818
    @rahmanrobby6818 Před 2 lety +1

    Amen amen amen yeftune abatochachen

  • @yetebarektidartadergilachu1214

    Berketachu yedrben amen amen amen

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Před 2 lety +5

    Wow 👌 I 'm so thrilled for this video and I can't wait to see it. Thanks a million for sharing the extraordinary beauty of Ethiopian Orthodox Tewahido Churches 🙏 👏 🙌 God bless and shield Ethiopia/Ethiopian Orthodox Tewahido Churches 🙏 👏 🙌 Medhanialem Ethiopian kilijochwa gar eskizelalemu yetebekelin yekedeselin !! Thanks again for the amount of time and efforts 👌 Abatachin Kalihiwotin yasemalin ! Weldone ! Thumbs up big bro 👏 🙏 🙌 Long live Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians Orthodox Tewahido Churches 🙏 👏 🙌 Orthodox keep shining 🙌

  • @hjgh9390
    @hjgh9390 Před 2 lety +9

    ግዲታችን ልምምጥም አያስፈልግም አስራት በኩራት ግዲታችን ነው ፈጣሪ አምላክ ለደጁ ያብቃኝ

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 Před 2 lety +3

    Amen Amen Amen Amalkee wayi ⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🇪🇹

  • @amlkhoyatawqla3830
    @amlkhoyatawqla3830 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen⛪🌼☔⛪🌹

  • @dawitnegashe9788
    @dawitnegashe9788 Před 2 lety +6

    Abatashn tsigawen kiberun chemro chemro yesetelin. Kale hiwot yasemalen mngeseta semayaten yawareselin be edema be tsiga yetibkeln.

  • @user-yk8mm6nn1v
    @user-yk8mm6nn1v Před 2 lety +1

    አባታችን ፃድቁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን
    አካውንት አስቀምጥልን
    እግዚአብሔር አምላክ ለበረከቱ ተሳታፊ ያድርገኝ።

  • @brutkan5129
    @brutkan5129 Před 2 lety +4

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @eyeru1901
    @eyeru1901 Před rokem +1

    በረከታቸው ይድረሰን ለደጁ ያብቃን 🙏 የተዋህዶ ልጆች ሺ እና ላይክ በማድረግ ከበረከቱ ተካፋይ ሁኑ ! እግዚአብሔር ይመስገን አሜን።

  • @sarass2644
    @sarass2644 Před 2 lety

    Abetachen fetri regem edemna tena ysetacwe berketacu yderben Amen Amen Amen kalhiywet ysemealen 😍💒😍💒💚💛❤🤲🤲🤲🙏

  • @Tube-ns2xj
    @Tube-ns2xj Před 2 lety +9

    እፁብ ድንቅ ሰራ የሥላሴ ሰራ ቦሌ አራብሳ ሰንት የተሰወሩ ዋሻዎች ብዙ ተገለጡ።😘😘😘😘

    • @nahomdawit4628
      @nahomdawit4628 Před 2 lety +2

      Awo betam bezu nw yalew ENE Bole Arabesa nw mnorew ena lelam betam bezu church ena gedam alu. Ebakashu Metachu Yehan Talake Ena Kiduse sefera metashu temeleketu Elalew

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f Před 2 lety +2

    አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 2 lety +1

    ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ምህረቱ ሁሌም አዲስ ነው ዛሬም ይምረናል ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችንን ይጠብቅልን ቦሌ አራብሳ የቅዱሳን ሀገር ብለው ይደንቀኛል

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Před 2 lety +3

    አላወቅንበትም እንጂ እንደዚች የተባረከች የትም የለም ሊኖርም አይችልም ከዝች ከውድ እንቁ ሀገር በመወለዴ ፈጣሪ የተከበረ ይሁን

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu Před 10 měsíci

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Egzaber Yemasageni Sila Hulumi Nagari🙌🙌🙌✅✅✅⛪⛪⛪💯💯💯👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏😘😘😘😘😘💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Před 2 lety +4

    ያምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ➕➕💒💒➕➕🕯🕯

  • @user-hi6or4rz4h
    @user-hi6or4rz4h Před 2 lety +1

    ወንድማችን:እድሜና:ጤናይጥክ:ብዙ:ነገር:እያስተማርከነው:ማስተዋልንይስጠን።🙏🙏🙏

  • @zado871
    @zado871 Před 2 lety

    አባቴ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

  • @elsatewelde7858
    @elsatewelde7858 Před 2 lety +32

    ኣቤት መመረጥ ጌታዬሆይ ኣለምን መርጠን መከራ ሆነ ኑሮዋችን ኣባቶቻችን በረካታቹ ይድረሰን

  • @feneta2332
    @feneta2332 Před 2 lety +1

    Amen !!!

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d Před 2 lety +1

    በቅዱሳን ፀሎትና ቃል ኪዳን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ቸሩ አምላካችን

  • @samarotana1480
    @samarotana1480 Před 2 lety +1

    ያባቶቻችን ረዴት በረከት ይደርብን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mhretabera1598
    @mhretabera1598 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜ ይባርኩን አባታችን

  • @user-qc9wl2yg7d
    @user-qc9wl2yg7d Před 2 lety

    አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆኔ አባቶቻችን ነረከታችሁ ይደርብን

  • @alyahar6040
    @alyahar6040 Před 2 lety +9

    እኔ የሢሚቶ እቺላለሁ በምቺለዉ ከዱባዪ

  • @askalabrahamsaldosry1110

    ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን ኣሜን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 2 lety +1

    Amen ye abatachin bereket yideribin enantenim kifu ayinkachihu selam hunu!!!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    አሜንአሜንአሜን

  • @ephremarega5345
    @ephremarega5345 Před 2 lety +4

    በረከታችሁ አይለየን ።የምንችለውን ለማድረግ የባንክ ቁጥር አስቀምጡልን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @halan9208
    @halan9208 Před 2 lety +1

    አሜን አባታችን ይፍቱኝ በረከታችሁ ይደርብን አሜን 💜💜💚💚🙏🙏🙏

  • @user-or7hf4dm2l
    @user-or7hf4dm2l Před 2 lety +1

    😭ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን 🕯✝️🕯✝️

  • @geteyayehuwala9518
    @geteyayehuwala9518 Před 2 lety +4

    እግዚአብሄር አገራችን ኢትዮቢያን ባርክ
    💒💒አሜን (3)

  • @wagyadanye6762
    @wagyadanye6762 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜን አባታችን ቃል ህወት ያሰማልን

  • @hyatetp5050
    @hyatetp5050 Před 2 lety +1

    💕😘በጣምደስየሚልነውእግዛቤርአገራችንንሰላምያርግልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @martaayenew8733
    @martaayenew8733 Před 2 lety +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @user-hr5no9wy7q
    @user-hr5no9wy7q Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏🇪🇹😭

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy Před 2 lety

    አባይዬ አባዬ ፃድቁ አባቴ የዝቋላው መናኝ የምደረ ከብዱ አባት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከቶትና ረድኤቶት ምልጃዎት ይየለየን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-yd1fm7bc8d
    @user-yd1fm7bc8d Před 2 lety

    በረከታችሁ ይደርብን ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 Před 2 lety +1

    Egzabher bechernetu yitebkachihu edime tena yadlachihu 👏💠💠💠💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @saronsaroneta348
    @saronsaroneta348 Před 2 lety +7

    Memher Ye Gedamune account betaskemthulne

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 Před 2 lety +7

    ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ብቻ ነው ሌላ ትርጉም የለውም 🙏🙏🙏

  • @ethiohagere8225
    @ethiohagere8225 Před 2 lety

    ለደጁ ያብቃን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    ተባረክወድማችን

  • @user-uf7hz4cn4x
    @user-uf7hz4cn4x Před 2 lety +1

    አቡነገረመንፈሥቅዱሥታምረኛናቸውበረከታቸውይደርብንደሞምለምንነብርመቅደሥይገባንለምትሉልቦናይሥጣችሁአባቴየአቦየባአልንከሻረነብርይመጣብንነበርይቅርበለኝብሎአባቴሢፀልይነብሩይሔድነበር።

  • @kiraman5919
    @kiraman5919 Před 2 lety

    ወለተማርያም ነኝ የተዋህዶ ልጅ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ ረድኤት በረከታቸው አይለየን ኢትዮጵያ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ከጠላት ወረራና ከሰይጣን ወጥመድ በፀሎታቸው ይጠብቁን አሜን ለዘላለም!!!!!!!!

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 Před 2 lety +1

    ስለሁሉምነገር እግዚያብሔር ይመስገን ቡረከት እረዴት ይደርብን

  • @akebertberhe2458
    @akebertberhe2458 Před 2 lety

    Eleleleleleleel egzabiher yemesgen metadel new ewnet

  • @joodalshehri2378
    @joodalshehri2378 Před 2 lety +1

    Wayne kbetkirstianu gon nabr kihite gar yeminorew tadiya min yihonal
    Zara yihew sidet lay ngn2amet lihonegn 1wor yiqaregnal
    Egziabher lahagare a wagon😭😭😔😔🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @hareggene5495
    @hareggene5495 Před 2 lety

    አምላኬ በዚህ በተቀደሰ ስፍራለማየት ያብቃን አሜን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před rokem

    በትክክልቃልሂወትያሰማልን